“በቁጥጥር ስር ዋሉ” ሀዋሳ ባንኮች ምን ገጠማቸው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 8 днів тому +5

    የሀዋሳ የነዳጅ ስቃይ በአለም ታይቶ አይታወቅም።ቁጥጥር ኮሚቴ የተደረጉት የታሰሩት በባንክ ተይዟል የተባለው ብር አላሙዲን እንኳን የሌላቸው ክብር ነው።አስደንጋጭም ነው።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 8 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehbezabih499
    @antenehbezabih499 8 днів тому +2

    በሊትር እስከ 300 ብር ነው።😢😢😢

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 7 днів тому +3

    በስቪል ማህበራት ስም የሚሰሩትን ህገወጥ ሥራ ያቁሙ!!!😁😁😁

  • @meharisahile2868
    @meharisahile2868 7 днів тому

    ሀዋሣ ላይ ባለፉት ሁለት ዓመታት በቤንዝል እጥረት ተጠቃሚው ችግር ላይ ወድቆአል ;ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለማስተካከል የሚደረገው ትግል ተጠናክሮ መቀጠል አለበት የተሻለ እየሆነ ነው ፍላጎትና አቅርቦትን ማጣጣም ያስፈልጋል በከተማዋ ውስጥና ዙሪያ 22 ማደያዎች እያሉ ዘውትር እያቀረቡ ያሉት ከ6 የማይበልጡ በመሆናቸው ማቅረብ የማይችሉትን ማስጠንቀቂያ በመስጠት አስፓልት ዳር የያዙትን የማደያ ቦታ ለሌላ ማስተላለፍና ማቅረብ የሚችል ቢሠራበት የተሻለ ይሆናል ።

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 8 днів тому

    ናሁ ቲቪ እጅግ በጣም የምወደው የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው።ሆኖም ከኢትዬ ሳት ከወረዳችሁ ወራቶች ተቆጥረዋል። ዩቲዪብ ላይ ብቻ ነው ያላችሁት እናም በተደጋጋሚ ቴክስት አድርጌ ምንም ምላሽ አልተሰጠኝም።ረድኤት እባክሽን እስቲ አንቺ በግልሽ መልሽልኝ ምን ገጠማችሁ?

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 7 днів тому

    ሐዋሳ በተጀመረው የነዳጅ ሽያጭ ቁጥጥር ለውጥ እያየን ነው ።ግን ከዚህ በፊት ከልምድ እንዳየነው እንድህ ዓይነት ቁጥጥር ይጀመርና ዘላቂነት አይኖረውም ስለዚህ ያልተቋረጠ የሚዲያ ክትትል ያስፈልጋል።

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 6 днів тому

    We don't have civic society in Ethiopia

  • @nana2009able
    @nana2009able 7 днів тому

    7 years w/o electricity 😢 really 😢😢😢😢.

  • @MitikuAberaGichamo
    @MitikuAberaGichamo 8 днів тому +1

    የሰይጣን ማኅበረተኞች አያስፈልገንም

  • @AbozenechMeskela
    @AbozenechMeskela 8 днів тому +2

    እባክሽ የኔ እህት ሀዋሳ ላይ ቤንዚን በሊትር 250 ብር ነዉ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 8 днів тому +3

    ምን ገለልተኛ የሲቪክ ማህበሮች ናቸው አገር ለማፍረስ እየሰሩ ናቸው ስለዚህ መንግስት ትክክል ነው

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 8 днів тому

    የእኛ ንግድ ሰራተኞች እና የጸጥታ አካልት አብረው ነው የሚሰሩ የክልሉ አለመረጋጋት በነጠቅ አንድ ሌትር ቤዚል 230_250ብር ነው ምን እናድርግ

  • @edilushona4040
    @edilushona4040 8 днів тому

    1 ሌተር 250

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 8 днів тому +2

    ናሁ አልቧልታ ማዉዉራት ሳይሆን ለምን እንደታገዱ መጠየቅ ግድ ነዉ ።ቱልቱላ።

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 7 днів тому +2

    የነዳጅ ጉዳይ ታላላቅ የመንግሥት ባለሥልጣናት እጅ ያለበት ስለሆነ አሰርን የሚሉት ለይስሙላ እንጅ የሚተገበር አይሆንም::

  • @JsjjssNsjdjjd
    @JsjjssNsjdjjd 8 днів тому

    አድስ፡አበበ፡የሉትስ፡የነሱ፡ቤንዚል፡አይደለምን

  • @BubuBubusha-o9x
    @BubuBubusha-o9x 8 днів тому

    በለትር 250 ነው

  • @KassayieGoshu
    @KassayieGoshu 7 днів тому

    ለህገወጦቹ ሲሸጥ ሁሉም ያውቃሉ ወሬ ብቻ ነው ለነገ ይረሳል

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 8 днів тому

    ምን የነዳጅ ቁጠወጥሩ ባህር ዳር ሸር አለው እንዴ የህግ አካል ሁሉም እኮ ህገወጥ ነጋዴ ሆኗል

  • @MiliMulu-g4g
    @MiliMulu-g4g 8 днів тому

    Police nice job. Hawassa trade and industry office kill alots time to drivers. Alots driver sleep outside home to get fuel. Plz 3 or more distributor should be open to one type of vehicle in 2 days different. 2 distributor for 2400 vehicle is not fair. Even alots of drivers can't give service cuz to get fuel in hawassa at least need 24 hr (day and night ) .hawassa trade industry office should open at least 3 or 4 fuel distributor by two days different unless driver suffering will continue
    In 2024.

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 7 днів тому

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ያሸንፋል ግድ ነው።
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @ENdashweMidkesa
    @ENdashweMidkesa 8 днів тому

    አረ ባካችሁ ዲላ ዳራ
    የሚሸጠው 270ነው ዲላህግ የለም ስለእውነት ነውየምነግራችሁ

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 8 днів тому +1

    አረ ጎንደር ለሊትር250 ደርሷል ጠያቂ የለም

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 8 днів тому

    ማን ናችው አጌንስት መንግስት ናችው ??ኖ ኮምፖሌን ከመንግስት ላይ የተነሳችው ትመስላላችው ሬጀክት አረኳችው