10ሩ ታላላቅ ፀፀቶች (10 BIGGEST REGRETS) HOW TO AVOID REGRETS ? | Dr. Wodajeneh Meharene | QEBETO

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 місяці тому +31

    በሒወቴ ባገኛቸው ብየ የምመኛቸው ስወች ዶክተር ወዳጅነህ እድሜ ጤና ይስጥልን 👏

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 місяці тому +11

    ዶ/ር ወዳጄነህ እራስህ ለዘመናት ተነቦ የማያልቅ ረቂቅ መጽሐፍ ነህ :: ተባረክ

  • @MesiyeBeby
    @MesiyeBeby 3 місяці тому +4

    አንተ ሰው በእውነት ተነቦ የማያልቅ መፅሀፍ ነህ እግዚአብሄር አንተን ስለሰጠን አመሰግናለሁ ተምሬብሀለሁ ኮሜንት ስሰጥ ግን የመጀመሪያ ነው

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የመከርን መምህራችን ቃለህወት ያስማልን ጥሩ ምክር ነው እራሴን አየሁበት በእውነት አሁኑኑኑኑ በእዲስ ህወቴን ከእግዚአብሔር አጋዝነት እጀምራለሁኝ

  • @amansisajimahirpa
    @amansisajimahirpa 3 місяці тому +3

    Great ❤❤❤❤❤❤

  • @hewanchemeda4866
    @hewanchemeda4866 3 місяці тому +2

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ክበርልኝ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @selammebrahtu8033
    @selammebrahtu8033 3 місяці тому

    God bless you ❤❤❤❤

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 3 місяці тому

    Thank you Dr ❤❤❤

  • @abebayehutsegaye162
    @abebayehutsegaye162 3 місяці тому

    gurum tihirt tebarek D.R

  • @gideyberhane2123
    @gideyberhane2123 3 місяці тому +1

    ፈጣሪይ ይባርክህ በጣም ነው የሚመቸን ትምርትህ ሙሁር ብቻ ሳይሆን ፍርሐተ ፈጣሪ ሰው ነህ🙏

  • @enanuabate
    @enanuabate 3 місяці тому +1

    ወንድሜ አከብርሀለው ካንተ የተማረኳቸው በሀዘኔ ጊዜ አጠነከሩኝ አቆሙኝ ተባረክ በየቤታች ገብተህ ባንተ ጌታን እያየን ነው ተባረክ ❤❤❤❤

  • @ellenigirma9421
    @ellenigirma9421 3 місяці тому

    You are amazing person. Thank you 🙏

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለእውነት። 🙏🙏🙏

  • @kenenibedada8115
    @kenenibedada8115 3 місяці тому +2

    Thank you so much Doctor !

    • @QEBETO
      @QEBETO  3 місяці тому

      Most welcome!

  • @apromisinglifeትስፉዉናብራ
    @apromisinglifeትስፉዉናብራ 3 місяці тому

    Egzabher hiwethin yibarkew tena yistik Dr.Wedajeneh balewiletaye btam new miwedik dimxihn sisemew hiwet new miseteng ke egzabher betach. ena egzabher betena ena endemtlewin bedesta destahin yimlalih yene Abat 🙏🙏🙏😍🥰🥰

  • @BogaleEmebet
    @BogaleEmebet 3 місяці тому

    Lsew hulu meftehe endhonke egezabeher yelebe meshaten yestehe kenghen marefeyhen yesteh God's love is so wonderful love I appreciate u I don't have any word about u

  • @SerkalemSerkalem-zk3hw
    @SerkalemSerkalem-zk3hw 2 місяці тому

    You♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌

  • @FevenAbera-t1c
    @FevenAbera-t1c 3 місяці тому

    Thank u doctor hulem tebarek

  • @sehenbezabehamime3775
    @sehenbezabehamime3775 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርከህ ንግግርህ ሁሉ እንዴት እንደሚባርከ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 місяці тому

    Thanks so much our lovely brother 🇲🇱🇬🇧🙏🙏🙏

    • @QEBETO
      @QEBETO  3 місяці тому

      My pleasure

  • @sehenbezabehamime3775
    @sehenbezabehamime3775 3 місяці тому

    ተባረክ በብዙ ወንድማችን

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 місяці тому

    good

  • @JneralKuka
    @JneralKuka 3 місяці тому

    ❤am proud of you wedja

  • @snduasersu2990
    @snduasersu2990 2 місяці тому

    ❤ ❤❤

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 3 місяці тому

    Yene wdd yene marrr wdddddd new imnadergh yena blt yeiwnet liyu neh❤❤❤

  • @rahelwondemagegnhu9980
    @rahelwondemagegnhu9980 3 місяці тому

    Thank you so much

    • @QEBETO
      @QEBETO  3 місяці тому

      You're most welcome

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 місяці тому

    🙏❤️🙏

  • @AzaAza-vy5wj
    @AzaAza-vy5wj 3 місяці тому

    ok❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 місяці тому +1

    ኣንዳንዱ የተረገሙ ሰዎች ሰውን በፀፀት እየተንገበገበ እያዘነ እንዲኖር የሚያደርጉ ኣሉ ኣንተን ወንድማችን እና ኣንዳንድ እንዳንተ የሆኑ ቅኑ ሰዎች ደሞ ሰው ከፀፀት ወጥቶ ህይወቱን እንደ ኣዲስ እንዲጀምር ጥናት እያካሄዳቹ በማይነጥፈው ብእራቹ ፅፋቹ እኛ እንድንሰማው ደሞ ወደ ሚድያ የምታቀርቡልን ኣመሰግናሎህ በጣም ኣመሰግናሎህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ 💕🙏🙏🙏

    • @tigist9810
      @tigist9810 3 місяці тому

      ትክክል

    • @mes517
      @mes517 3 місяці тому

      ትክክል

  • @emebettsdessehailemichael9850
    @emebettsdessehailemichael9850 3 місяці тому

    😮😊😊

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 3 місяці тому

    Hero

  • @Betsega27
    @Betsega27 3 місяці тому +3

    Kelasikalun endet balefo teneshi chemerubet

  • @YeneworkTekle
    @YeneworkTekle 3 місяці тому

    የጌታን ቃል ይዘህ ወንጌሉን እንደ ማስተማር ሰዎች ሌላውን አምላክ አንዲያመልኩ እየመረሃቸው ነው::እራስህን አስተካክል የማትኖረውን አትሰበክ ዝም ማለት እራሱ ሠልካም ነው ተዘባርቆብሃል ታሳዝነኛለህ::ተመለስ::

  • @AzaAza-vy5wj
    @AzaAza-vy5wj 3 місяці тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍🤲🤲👍👍

  • @messya7125
    @messya7125 3 місяці тому +1

    ለአጥፊ ተገቢዉ ቅጣት ተደርጎ ከዛ እንደአዲስ አሻሽሎ መቀጠል ሕፃናት ላይ ለደረሰ ጉዳት አይታለፍም መቀጣጫ ሆኖ ይጀመር ፍትሕ😢

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k 3 місяці тому

    እጀምር

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 місяці тому

    ሰላም ዶክተር ወዳጄነህ እና ፍቅር( ለምን እንደማትታይ ባይገባኝም) ግሩም ፕሮግራም ነው። ፍቅር፣ 'አንድ ሳላነሳ ማለፍ የማልፈልገው ነገር' ነው የሚባለው። ከዚህ በፊትም ነግሬሽ ነበር። አንች የምትይው፣ 'አንድ ሳላነሳ ማለፍ 'የምፈልገው' ነገር' ነው የምትይው።ምናልባት የተደገመ ፕሮግራም ይሆናል።

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 3 місяці тому +4

    I think this video was created by Fikir Yibeltal with Dr. Wedajeneh in different channel !

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 3 місяці тому

      የተሰረቀ ቪዲዮ ነዋ!! Many thanks to Block

    • @mes517
      @mes517 3 місяці тому

      ​@@etalemmesgana7398👍👍

  • @YeneworkTekle
    @YeneworkTekle 3 місяці тому

    ወደ ወንገል ፊትህን አዙር ይህንን ከአጉል ፍልስፍና ወንጌል ለሁሉ መልስና የመለወጥ ሃይል አለው

  • @haregewointesfaye929
    @haregewointesfaye929 3 місяці тому

    Ychalal ende

    • @mes517
      @mes517 3 місяці тому

      ይችላል ከዛሬ ጀምሮ

  • @YeneworkTekle
    @YeneworkTekle 3 місяці тому

    ጧትና ማታ ልጆችህ ሲፈልጉህ😂ጆችን አንተ ለራስህ ስትባዝን ዘመንህን ለራስህ ብቻ ነው የምታስበው.:: ሶፊ ጋር ዘግተህ ነው ወይስ ከሷ ጋር እንደ አዲስ ፋይል ትከፍታለህ:: ባለ ውስኪው እኮ ጌታን ባንተ ውስጥ ስላላየ እኮ ነው: አንተም እኮ ርቀት ነው ያለኸው: የፈንጆቹን ኮፒ አድርጎ ማንበብ ለማንም ቀላል ነው;

  • @ShiferawBedasso
    @ShiferawBedasso 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ክበርልኝ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን !!

  • @bestgebremedhin8048
    @bestgebremedhin8048 3 місяці тому

    Thank you so much