ጅንቃባ የንብ ምርምር እና ስልጠና ጣብያ
Вставка
- Опубліковано 25 січ 2025
- የሰቆጣ ዝናብ አጠር ግብርና ምርምር በጅንቃባ የንብ ምርምር እና ስልጠና ጣብያ በዋግ ኽምራ ዞን በሰቆጣ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን በዋናነት የንብ ዝርያ ፣የህብረ ንብ ብዜት ስራዎች ፣ የንብ በሽታዎች እና የቀሰም እፅዋት ላይ ቱክረት አድርጎ ይሰራል ።
ጣብያው በተለይም የማር ጥራት ለመጠበቅ እና ለማሻሻል ከፍተኛ ውጤት ያላቸውን ሁለት የቀሰም እፅዋትን ለማህበረሰቡ አያስተዋወቀና እያባዛ ይገኛል።
መንጠሴ(፡፡፡፡) እና ፃወ ቅርሻ የቀስም እፅዋት በተለይ ዝናብ አጠር በሆኑ አከባቢዎች ድርቅን ተቋቁሞ ለረጅም ግዜ አብቦ የመቆየት አቅም ያላቸው በመሆኑ እና ለነጭ የዋግ ኽምራ ማር መለያ ከፍተኛ ሚና ስላላቸው በአርሶ አደሮች ተመራጭ አድርጎታል ።
ባለፈ የማርን ጥራት የሚጨምሩ የንብ ቀሰም ወደ ማህበረሰቡ በስፋት እያስተዋወቀ መሆኑን ገለፀ