Ataye, my fevorite place to work and very good people. Dereje you did the best music. I always passed Ataye to go to my birth place Wollo-Dessie. This is not be the last but you will produce even more. You have the potential to do it. Keep it up. Derib
Dere, you are really wonderful man! Your great jobs is invaluable in explicitly showing the beautiful culture of different districts in North Shoa Zone, which have added value for tourism sector too. Keep going pls!!!
በጣም ደስ ይላል ሀገሬ በስደት ሆኜ ሳይሽ ያለፈው ትዝታዬ ቀሰቀሰብኝ ካራቆሬ፡ አጣዬ ፡ ፋልማ፡ ማጀቴ ፡ ሰንበቴ ፡ አላላ፡ በርግቢ የደጋጐች አገር።
የቆሪ ልጅና ነብር አንድ ናቸው፡
እሰው ጥግ አይደርሱም ካልደረሱባቸው። በርታ ያገሬ ልጅ ይመችህ
ሰሜን ሸዋ አገሬ ቡዳ በላብኝ ግን አማራ ድል እናገኛለን ግደለም ሁሉም ይተካል የገዜ ጉዳ ነዉ ድል ለከማራ ፈኖሸዋ ❤❤❤❤❤❤ፍቅር
Ataye, my fevorite place to work and very good people. Dereje you did the best music. I always passed Ataye to go to my birth place Wollo-Dessie. This is not be the last but you will produce even more. You have the potential to do it. Keep it up. Derib
ዋውአጣዬ ብዙ ነገሮች አስታወሳችሁኝ ለማንኛውም ስላም ብይለሁ የአጣዬ ልጆች እንዲሁም ለሁሉም ስደተኛ ዘፈኑ አላዳመጥሁትም ግን እናመስግናለን ሀገራችንን ስላይኋት ደግሞም ሁሉም ያምራሉ
በጣም ያምራል የአባቴ የትውልድ ቦታ ለማየት እንዴ እንደጓጓው በእውነት ሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍ💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዮጽያችን ለዘላለም ትኑር
De
ዋውውውውው በጣም ደስ አለኝ አጣዬን በማየቴ ግን እውነት ለመናገር በጣም ሆድ ባሠኝ ትዝታየን ቀሠቀሠብኝ ስትዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ እህቴ
ካራቆሪ ሀገሪ ለምለሚቱ አቤት ስወዳችሁ የሀገሪ ልጁች ውስጤ ናችሁ አጣየ ማጀቴ
ገና አሁን አገኘሁ የአጣዬ ዘፈን እዴት ነችሁ የሀገሬ ልጆች ኤፍራታና ግድም
ለካ ልዩ ናት ኤፍራታና ግድም የትውልድ ቦታዬ ወይኔ ትዝታ በስደት ብሆንም ምን ግዜም አስብሻለሁ ኡፍፍፍፍፍ ወይይይይ አርሶ አንባ ዘንቦ ዋው ይመቺህ ምርጥ ሙዚቃ
አሬን ስትነሳ እኔም ደስ ብሎኛል አርሷንባ ዘንቦ
ትክክለኛ ባህሉን የጠበቀ ድንቅ ስራ ነው በርታ
ይመችህ የተወለድኩበትን አርሶ አምባን ስትጠራ ውስጤ በደስታ ተሞላ ድምፅክም በጣም ደስ ይላል
ሸዋ የጀግና ሀገር ሰላማችሁ ይብዛ!!!
አብሽር ወሎ
የፍቅርና የቆንጆ አገር ወሎ
አማራ ኩራቴ ነው
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክፋሽን አያሰማኝ እማማ የኢትዮጵያ
ካራቆሬ: አጣየ:ፋልማ: ማጀቴ: አርጡማ: ፉርሲ: ሰንበቴ:ጀውሀ: ትዝታው : አይረሳ!
ስንበቴ : ገበያ :እሁድ: ከመጣሽ:
ከጥንቅሹ: ተራ: ታገኚዋለሽ!
Selam Desta 😍
ሸዋ ነኝ ሊያም መንዝ ጎሳ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘
አማራ እህት ወንድሞቼ አቡ ፈጣሪ ዘራችሁን እደ አሸዋ ያብዛው
amen amen
አሜን
@@kalkidaabebew5368 አሜን
አሜን
የኤፌሶን ልጆች ቆንጆ አገር አላችሁ ልትኮሩ ይገባል!
ኤፍራታና ኤፌሶንን ሳስብ ኩራት ይሰማኛል::
Wisdom Nectar የጥበብ-ወለላ betame mar 😘😘😘😘😘
የትናችሁ ያገሬ ልጆች 🥰🥰🥰
ደሬ በጣም ከምወዳቸዉ ዘፋኞች የመጀመሪያዉ ነዉ በምንጃሩ ዘፈኑ ሀላችንም ልብ ዉስጥ ገብቷል ይኼም ደስ ይላል ይፋት በረሃበረሃዉን በደንብ ገልፆታል ነገር ግን ይፋት ዉስጥ እንደዚህ አይነት ጭፈራ የለም
አለ
አረ ብሶቴን አቀሥቅሥብኝ ሥንትና ሥንት ትዝታ አለብኝ ይመችክ አቦ ውድ ያገሬ ልጆች ባገርም ካገር ውጭ ያላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ
Celine Nisse ሀይ
እናቴሂወቴ አባቴ ኩራቴ እመቤቴ አችጠብቂኝ። አሜን እህት ላችም ይብዛ ሠላምሽ አገሬ አረሶባ ዘቦ አረረረረረረረረረረ አገሬ አናሳብኝ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
እዴት ደስ ይላል አጣዬ ሃገሬ ስታምርኮ ውቢቷ አጣዬ ናፍቀሽኛል መቼ ነው የማይሽ
Ethiopia love ፩ zarie
አይዞን ሁሉም ይናፍቃል ያደገበትን በትእግስት መጠበቅ ነው የወንዜ ልጅ♥
አረ እኔም ናፈቅኝ ባይሽ
አይ አገሬ ታስታውስ የዶሮዋ አጣዬ ናፈቀቸኝ 😭😭😭😢😢😢😢😢መቻ ይሁን ሰላምሽ እሜለው አጣዬ
Dere, you are really wonderful man! Your great jobs is invaluable in explicitly showing the beautiful culture of different districts in North Shoa Zone, which have added value for tourism sector too. Keep going pls!!!
የትም ተውለድ አጣዬ እድግ ሀገሬ ታምሪያለሽ ምችት ይበላችሁ ይፋቴዊች
አጣዬና ቆሬ ኤፍራታ ሽዋሮቢት ...የፍቅር አገር
በርቱ አርቲሥቶችሙህሮች የአማራ ልጆች እጂለእጂ እንያያ ይበቃናበደል ጀግናው ያጣዩል
ሰሜን ሸዋ አገሬ ለምለሟ አገሪ ሰላምሸ ይመለስ😢😢
አቦ ይመችህ ይፍታ ኩራቴ ናት
ኢትዮጽያ ሀገሬ
ሀበሻ ጌጤ
ይፋቴ ማንነቴ
ዋውውውው በጣምም ያምራልል የማጀቴ ላይክ
ማጀቴ ወይኔ ሆድ ባሰኝ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Mastii Jamala ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ።አማራው ጀግና በወሎ በጎደር በጎጆም በሸዋ ጀግናው ቤተ አማራወች
ኡፍፍፍ ሀገሬን አጣዪ ናፍቃኝ ነበር አየሗት ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬልጆች
ዋው አወይ አማራ መሆን ምንኛ መታደል ነው
አወ ነው ወሎ
@@love1560 ወሎ አይደለም🤓ሸዋ ነው
አጣዬዎች እንዴትናችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላቾሁ
ዋውውውውው ውቢቷ ሀገሬ አጣዬ ሜዳዋ ናፈቅሽኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍምውቼ ይሆን ሀገሬ ገብቻ የሀገሬን ጠረን የምቀምሰው
ዋውውውውው ያጣዬ ልጆች ስላም ብያለሁ
ሰላም ብለናል እኛም
ሰላም
Hh Hh ሰላም ለሁላችንም
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ስደት ስለቸኝ ሀገሪ ይፋት ናፈቀኝ ስወዳችሁ እኮ
አይይይይይይይይ ማጀቴ ተባረክ ሀገሬን ትዝ አስባልከኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የይፍት መውረጃው ስሙ ነው ጣርማበር ____
ያጣዬልጅና ነጭልብስ አድነው እህተተባሉ መልሣቸው ፍቅርነው ያጣዬልጅ በመሆኔ ደስተኛነኝኝኝ
አጣየ እኮ ወሎነው የምን ሸዋነው
@abel ethio እኔ አጣየ ድሮ ወሎ ውስጥ ነበር አሁን አላውቅም ደሞ ባህላችን አድ አይነት ነው የሸዋ ባህል እደዚህ አይደለም ለማንኝውም የሆነው ይሁን ዋናው አማራ መሆናቸው በቂነው
@abel ethio የድሮ የወሎን ባህል እና አሁን ያለው ባህል አድ አይደለም የወሎ ባህል ካለባበስ ጀምሮ አሁን ያለው በጭራሽ የወሎ አይለም አብዘሀኛውን የሰቆጣ ሁናል ኦሮሞ የሚጨፍሩት የወሎየወች ነው አሁን ማቆም ጀምረዋል ግን ሰለትምርቱ አመሰግናለሁ
@abel ethio አወ የበፍቱ በጣም ያምር ነበር ካለባበስ ጀምሮ ቁምጣ እካን አየለብሱም ነበር አሁን ዝብረቅርቁ ወታል በጣም ነው የሚያስጠላው
@abel ethio በጣም የጎደር አሁን ተመልሳል የወሎ ፀጥ ረጭ ብለዋል በተለያዮ ሚድያ የሁሉም ባህል እየተሰራነው ወሎ ግን ኮሽ የለም
Neftegna amhara demewist new
Yenegestat zer shewa amhara
እነዚህ ቡዶች ሀገራችንን በሉብን አጣዬ😢
💔😥
GOD willing, Ataye will recover soon 🙏
ወይ ትዝታ
አቦይመቻአቦ ለምለምነቱ ብቻ ይበቃል ይፋት ውስጤነው
ያዝ እንግድህህህ መጋሎ
በርቱ አማራዎች በሀላችን የውጣ
አጣየ ወሎመስሎኝ ነበር ሀሀሀሀ. ፍቅር አማራ 💝💝💝💝💝💝💝💝
ነበሩ ደራ አጣየ ማጀቴ ወደ ሸዋ ተከልልው ነው ሸርጥ ለባሽ ወሎየ ነው
@@hayatm898 ሸዋ ያው ነው አማራ ነን💋
@@hayatm898 ሲጀመር ሸዎ ወሉ ብለው የከፋፈሉት መለስ ነው ሁሉም ሰሚን ሸዎ ነበር የሚባሉት ደሲ ከራዱ ይፍት ሸዎ
ልክ ነው አንፆኪያ ገምዛ ለሀርቡ ለኮምቦልቻ ይቀርባል ከሸዋሮቢት ጀምሮ ከወሎ ጋ አንድ ነው በብዙ ነገር ሽርጥ ለባሽ ነን
ወይ ሀገሬ አጣዬእንዴት እንደናፈከኝ
አጣዬንማ ማይበት ግዜ ናፈቀኝ ወላሂ
Zeinab Zeinab
Ethiopia hagere !!!!!!!!!!!!!!!!
ግራጄ ሲመክት ቀኘጄነህና
ግራጄ ሲመክት ቀኘጄነህና
መገን ያጣየ ልጅ ወድያዉና ወድያዉና
መገን ያጣየ ልጅ ወድያዉና ወድያዉና ................የጀግና ልጅ ግጥም ነዉ...
ወይ ሀገሬ አጣዬ ውድድድ
+Mimi Mimi ማለት ውው
ዋውውውው መገን ሸዋረቤት ሀጌሬ እዴት ደስ እደሚል አረጉዴው
አይዞሽ ማር✍✍✍
wow yfakar hagar a ena ka
የሀገሬ ልጅ አለሽ እንዴ ሀገራችን ደስ ትላለች
🎉🎉🎉ደርጀ. እንውድሀለን😮😮😮😮
DEREJE Mirt ye #SHEWA YeBahal Astewawaki neh enameseginalen,
ahunm bedenb mesrat alebh
አገሬ ሸዋ አጣዬ ማጀቴ ትዝታዬ 👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤
ደረጀ እኮ ይለያል!ሎጋው ሲመልሰው ደሞ!የዘመኑ ምርጥ
ወይኔ ሀገሬ የተውልድሁበት ዱልት በደስታ ሙትሁኝ❤❤
እንዲህ አይነት ቦታ ኢትዬ የት ነው እንደት ያምራል
sofi sofiya Ethiopia Atya new mar
Tmechalesh lngersh?
ዋዉ ቦታዉ ሲያምር አገሬ ወርቅ እኮነሽ ሰላምሽ ይብዛ ሙዚቃዉ እንኳን አልተመቸኝም
የሒወቴን መስመር በሥላሰዋች አርጌላሁ
ግሰን
አላስፈላጊ መስመር የያስክ አለህ
አይይ... ለጠላት አይን ነው ያጋለጣችሁን! በቃ ደሞ ውሃውን በዓረም ፥ ሰብሉን በተምች እያስላካችሁ የተፈጥሮ ሃብታችንን ልታስጠፉብን ነው ፤ ለጅብ ነው አሳልፋችሁ የሰጣችሁን
aleqa gebrahana አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Kkkkkkk
ክክክክክክክ፣ሀሀሀሀ፣ትክክልማር
ሀገሬ
ሀገሬ ሠላምሽን ይመልሥልን😢😢❤❤❤❤
ተመችቶኛል በበጣም እኔ ያጣዬልጅነኝ ግን ይሄ ሥደት አይኑይፋ አሁን ናፍቆኛል በትክክል ያጣዬልማ እህ ከተባሉ ፍቅርነው መልሣቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ዋውውውውው ደረጅዬ ውድድድ ተባረክ አጣዬ ውሥጤ ናት
IT IS VERY NICE
CONTINUE
ያጣዬልጅና ነጭልብስ አድነው እህ ከተባልን መልሳችን ፍቅርነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ.ጠብሻለሁአይቆጨኝም.አጣዬ.እኔየሃይቅልጅነኝ.
ደሬየኔምርጥወድም❤❤❤ደስየሚልጭፈራነው❤❤ኑርልኝ
ውይይ ለምለሚቷዋ ሀገሬ ያጣየልጂ መሆኔ ኩራቴ ነው አይስደት ካገሬ መራቄ ሁሌም ያመኛል
አሜን አሜን አሜን
ወይ በሰደት ያለን አናሳዝንም ወርቅ ጥለን ቆርቆሮ የፈለግን
ጠቅላይ ግዛት ሸዋ💚💛❤
ድረጀ በዙ
ብዛ ብዛ ነው ሌላ ምን ልበል?
wowww betam des yeml new...le zelalm nerlig ethiopia hager.....
سعيده محمد انت من وين
እምዬ ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮ
አገሬ አጣየ 😢❤❤❤
Yifat minjar jeru menze Bulga ankober shewa amhara demochi
ሀገሪ እኔስ ናፍቀሽኝል ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ😢😢😢
❤❤❤የቆሪ ልጅ እና ነጭልብስ ኣንድ ነው ፤ የአጣዬ ልጅ ነጭ ልብስ አንድ ነው .....❤❤❤❤❤❤
እስኪ ናፍቆቴን አትቀስቅሱብኝ
Suggest you name it Ataye instead of Etaye. Thanks!
ይመችህ ያገሬ ልጅ
I like it!!
ሲያምሩ
Wey Ageree setamrii 😍😍😍😗😗😗
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድአገሬአጣዬትዝታዬ❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ይመችህ ሀገሬ ናፈቀኝ እይ ይህን ስደት
በጣም አሪፍ ነው ውድ ሀገሬ ውድድድድ
Very beautiful
ምንም አይልም ጥሩ ነው በተለ ስፍራው በጣም ያምራል
ደሬ የምወድህ በርታልን
Aseyyy Hager Ataye yefker Hager
ውይይይ ሀገሬ አጣዬ ናፍኩኝ ጥርኝ ሀገሬ
Geni Love 😍😍
እሮቢት💓
ያምራል አጣየወች
እህ
ያቺ ምድር እኮ
ውለታዋ አይረሳም
አሪፍ ነው ቦታው በተለይ ያምራል
ያሜራል
ሽኩርቱ ማጀቴ ቡናው ከፍልማ በጣም ያምራል