የአትሌትክሱ አመራር የግለሰቦች የበላይነት የሰፈነበት ነው - ኢንስትራክተር መሰረት መንግሥቱ፡- ኢንስትራክተር መሰረት መንግሥቱ Etv | Ethiopia |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የአትሌትክሱ አመራር የግለሰቦች የበላይነት የሰፈነበት ነው - ኢንስትራክተር መሰረት መንግሥቱ #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral

КОМЕНТАРІ • 48

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 25 днів тому +25

    በመረጃ እና በማስረጃ ኢንስትራክተር መሰረት መንግስቱ እናመሰግናለን

  • @NetsehetWorkneh-wy3ip
    @NetsehetWorkneh-wy3ip 25 днів тому +11

    We need more of Mengistu, thank you for your incredible analysis. You made me proud 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @molo0
      @molo0 25 днів тому

      ❤❤❤❤!!!

  • @Threepointsandbeyond3832
    @Threepointsandbeyond3832 25 днів тому +16

    ይህ አሰልጣኝ ጠንካራ የምለው ፣ ነገን ያየ ሰው ነው።

  • @user-lb4wr9ty6m
    @user-lb4wr9ty6m 25 днів тому +9

    ጀግናወ እግዚአብሔር ያከብርልን የኤብስ ቴሌቭዥን አመራሮች እንቧወን ላበሳቹሁ ወደ ምወደወ ስራወ እንድመለስ ስለአመቻቻቹለት

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 25 днів тому +9

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fb9xg7oj8g
    @user-fb9xg7oj8g 25 днів тому +16

    እውቀት ሲኖርህ በቃ እንደዚ ነው በቀላሉ ታስረዳለህ አክባሪህ ነኝ

  • @Mamushe280
    @Mamushe280 25 днів тому +9

    What a smart presentation; Thanx❤❤❤

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 25 днів тому +14

    ደራርቱ እና አሸብር ስልጣን ይልቀቁ

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 25 днів тому +9

    አሸብር ትላንት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የሚሰማውን መናገሩ ጥሩ ሆኖ ግን አንድ ነገር ታዝቤያለሁ። ጀግናዋ አትሌታችንን ደራርቱን የተከበረች እያለ ሲገልጽ ሀይሌን ግን አንተ እያለ ሲያንቆሽሸው አይቼ ገርሞኛል። ለኛ ሁለቱም አትሌቶች ብርቅየወች ናቸው። አሸብር ትንሽ ረጋ ቢል ጥሩ ነው ደረጃውንም ማወቅ አለበት። ከሀይሌ ጋር ራሱን ማስቀመጡ የህመም ይመስለኛል

  • @EnanuEnanu-y6l
    @EnanuEnanu-y6l 25 днів тому +11

    በርቱ ዘንድሮማ ለውጥ ታመጣላችሁ

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q 23 дні тому

      ምንም የተሻለ አያመጡም ከሱ የተሻሉ ሰዎች በነበሩበት ግዜ ያልመጣ ውጤት እንዴት እሱ ያመጣል

  • @user-dk9kx9qr2z
    @user-dk9kx9qr2z 25 днів тому +26

    አሸብር እና ደራተቱ ሰልጣን ይልቁ

  • @Tesfamekyil
    @Tesfamekyil 25 днів тому +1

    ጅግና ነህ

  • @rahimaseid-ye2rl
    @rahimaseid-ye2rl 25 днів тому +5

    ዶክተር አሸብር ፉከራዉትቶ ለባለሙያወችና ለሀገርናለወገን ለሚጠቅሙ ሰወች ስልጣንወትን ቢለቁ ጥሩነዉ ስልጣንከህዝብበታችጅ ከህዝብበላይስላልሆነ

  • @abulkhlasbest572
    @abulkhlasbest572 25 днів тому +5

    ደራርቱ በጣም ነበር የሚወድሽ ነገር ግን ባልጠበቅንበት ሁኔታ እራስሽንም ሀገራችንን አዋረድሽ ያሳዝናል ከማይሆን ሰው ጋር ገጥመሽ ክብርሽን አጣሽ አይ አሸብር እውነትም ስምን መላአክ ያወጠዋል በደረስክበት ሁሉ ሀገርና ህዝብን ማዋረድ ነው ስራው ዘንድሮ ከርቸለ ሳናስገባው አንተኛም!!

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 25 днів тому +3

    Every one should leave when we don’t succeed and rewarded when successful. Give a chance to others to lead it

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 24 дні тому +1

    PM office should interfere in this situations and remove that dentists and Derartu.

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 25 днів тому

    ክብር በሰው ላይ ሲያዩት ይምራል፣ ሲይዙት ያደናግራል።

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 25 днів тому +2

    It should be investigated by professional auditors

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 25 днів тому +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AlexGebru-n2t
    @AlexGebru-n2t 25 днів тому +2

    ትክክል አቆሰሉን ታመምን??

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 25 днів тому +1

    Yhen new yemfelgew please Exellency prime minister abiy ahmed yhe present yaderegegn sew ye Olompic Committe adrgeh betshomew des ylegnal

  • @user-sm7ft3sn3y
    @user-sm7ft3sn3y 25 днів тому +3

    Anbesa negh

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf 23 дні тому

    የደራርቱን ቦታ መሰረት ደፋር እድሉን ብታገኝ ሀላፊነትዋን ትወጣለች

  • @ZemeneAmsal
    @ZemeneAmsal 24 дні тому

    ወንድሜ ጸበል ተጠመቅ እመን እሽ

  • @mikiyastadesse4327
    @mikiyastadesse4327 25 днів тому +3

    ወ/ሮ ስናይፐር 😂😂

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 23 дні тому

    አንድ ያለን አትሌቲክስ እየሞተ ነው ከመሞቱ በፊት ስራ ሊሰራ ይገባል

  • @danielwondimu5013
    @danielwondimu5013 25 днів тому

    ❤❤❤

  • @SolomonwondimuMola-s8w
    @SolomonwondimuMola-s8w 24 дні тому

    ዶ/ሩ በህዝብ ላይ እየቀለደ ነው መግስት እርምጃ መውሰድ አለበት

  • @Abdereheman_ethio
    @Abdereheman_ethio 25 днів тому +1

    Ye sefenebet weys yenefesebet

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 25 днів тому +1

    Does the Olympics committee accept the opinions of professionals ? Who takes responsibilities & accountabilities for all these mismanagement ,unethical way of practices ,corruption ,nepotism ,development of personality-cult & so on?

  • @meftahhelillahmed446
    @meftahhelillahmed446 25 днів тому

    በመጀመሪያኢብሲታላቅአክብሮትናከበሬታ ሳቀርብቃላትየለኝምናነው በርቱልን በቀጣይ ኦሎምፒክኮሚቴናአትሌቲክስፌዴሬሽንበእውቀትናበባለሞያዎችተቀይሮእናያለን ጥርስሀኪምናታዋቂባለሀብት ኦሎምፒክኮሚቴውስጥ መግባታቸውነው የኢትዮጵያንከፍታያወረደው

  • @rahwagiday1001
    @rahwagiday1001 25 днів тому

    😢😢😢😢

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 25 днів тому

    የተርገመሰውዬ ደራርቱትሁን ይልቀቁ ደራርቱ ከኢትዮጲያ አትበልጥም

  • @ZerihunSisay-to4xd
    @ZerihunSisay-to4xd 25 днів тому

    Yes gimgemaw yasfeligal

  • @MesfinMelaku-t7n
    @MesfinMelaku-t7n 25 днів тому

    Ebakachihu slexanachihu yelkeku adds fidirish ymerxeln

  • @BirukMechal
    @BirukMechal 25 днів тому

    JEGINA BEMEREJA YETEDEGEFE TGILTS MABRARIYA

  • @Choose.what.2.live_behind
    @Choose.what.2.live_behind 24 дні тому

    Leadership is a responsibility not a privilege it is something you earn not you deserve.
    I don’t think the EOC chair. Understood that, even though their performance has went from bad to worse the good doctor is trying to hang on to power by any means necessary!
    Get out, leave!!

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 25 днів тому +5

    በሀገራችን ላይ ተስፋ ያስቆረጠ ነገር ቢኖር የህግ የፍትህ አለመኖር ብቻ ነው ያሳዝናል ጭራሽ እነዚ ከሀዲወች ለንግግር መጋበዝ ሳይሆ በህግ ታስረው ለፍር ማቅረብ ነበረ ግን ምን ያደርጋል ያው ፍርድ የለም ።

    • @Choose.what.2.live_behind
      @Choose.what.2.live_behind 24 дні тому

      Democracy is a process not a static action.
      the fact that this people are dealt in around table discussions rather round of Bullate shows democracy in action!! You dig

  • @SeniyaAbrar-cz7ic
    @SeniyaAbrar-cz7ic 25 днів тому

    dros yehikmina dokter leatlet ayhonimko bepoletika acemalequt inji

  • @IbrahimElias-qg3qi
    @IbrahimElias-qg3qi 25 днів тому

    Bad results I was sad

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 24 дні тому

    ተሸብሮ
    የሚያሸብረው
    አሸባሪው
    ሽብርተኛው
    አሸብር ይነሳ ።
    አብይም አዳነችም "ሃላፊነታቸውን ያልተወጡ ይባረራሉ" ይሉናል እንሱንና አሸባሪዉንስ ማነው የሚያባርራቸው ?

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 23 дні тому

    አውጫጭኙን ትተን ባለሙያዎችን ያካተተ ጉባኤ አካሂዱ። ይሄ አሸባሪ የሆነ ሰውዬ ደረቅ ደርቅ ሲያስጠላ።ኡፍፍፍ።።።