bermel Georgis ስለፀበሉ ተጠራጥሬ ስጠይቅ ሰማዕቱ በቄስ አምሳል ሆኖ አስጠነቀቀኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

КОМЕНТАРІ • 158

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 Рік тому +37

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመተት ለምንሰቃይ በተለያየ ችግር ላይ ላለን በቸርነቱ ሰማዕቱ ይርዳን ከመጥፎ ሰዎች ይጠብቀን አገራችን ይጠብቅልን አሜን

  • @mimiayele8337
    @mimiayele8337 Рік тому +21

    የኔ እመቤት የጻድቃኔዋ ንግስት የጌታዬ የመድሐኒአለም እናት የዘረያቆብ እመቤት ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ

  • @TegistAbate
    @TegistAbate 6 місяців тому +1

    ለእኔም። ደርሳልኝ። አለች። ። የእኔ። ጻድቃኔም ማሪያም

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    እስከ አንድ አመት ባለው ድረስ ለቦታው ያብቃኛል ብየ አስባለሁ ፍቀድልኝ አምላኬ ሆይ

    • @habitam
      @habitam Рік тому +4

      እኔ ሁለት ወር ቀረኝ እደ እግዚያብሔር ፍቃድ ሀገሬ ልገባ እዴት እደናፍቁ ለመህድ እህቴ ሁላችንንም ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏❤❤❤

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Рік тому

      አሜን😢​@@habitam

    • @klbneshshlto
      @klbneshshlto 11 місяців тому

      እኔ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ

    ላተየደረሰች ወላዲተአብላክ እኛንም ታብሰን እሶእኮ ለልጆቻ ደራሽናት😢😢

  • @zehabesha777
    @zehabesha777 Рік тому +17

    አንተን የሰማች የፃድቃኔዋ ማርያም እኔንም ትስማኝ ናፍቃኛለች የወገኖቻችንን ሰቆቃ በቃ ትበለን 😭😭😭

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Рік тому +4

    ፃድቃኔ ማሪያም እኔንም ካእብደት አድነኛላች ካአማኑኤልገ ላሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ያብቀኝ ካስደት ማልስ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ Рік тому +16

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ለአንተ የደረሰች የፃድቃኔዋ ማርያም የጊሸኗ እመቤት የአክሱሟ ንግስት ለኛም ትድርስልን አሜን፫❤🙏
    እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን💒🙏

  • @yoditgalcha557
    @yoditgalcha557 Рік тому +13

    በስላሴ እዴት ተመስጬ እደሰማዉት ለኔ የተደረገ እስኪመስለኝ የሚገርመዉ ግን ከተናገረዉ ዉስጥ ለኔ የሚጠቅም ነገር አጊቼበታለዉ ላተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን🙏

  • @weletemaryamtegaslase3331
    @weletemaryamtegaslase3331 Рік тому +12

    እመቤቴ ማርያም እማ ፍቅር ለኔ እንደደረሰችልኝ ለናንተም ትድረስላችሁ ብቻ ጠብቋት ትደርሳለች ከሞት አድናኛለች

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን Рік тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን ላንች የደረሰች ለኛም ትድረሰ😢😢😢

    • @Biyu151
      @Biyu151 7 місяців тому

      Amen Amen Amen bederesechlign lenem uff😢

  • @SelamHailu-w5v
    @SelamHailu-w5v Рік тому +4

    የፃድቃኔዋ ንግስት እመብረሀን መንገዴን ሁሉ አስተካክይልኝ ስደተኞች እህት ወንድሞቸን ወደ ሀገራችን ሰብስቢን ለንስሐ አብቂን

  • @rahelworku5561
    @rahelworku5561 Рік тому +4

    የፃድቃነ ንግሰት እመቤቴ ላንተ የደረሰቸ ለኔም ከነ ቤተሰቦቸ ትደረሰልን እናፍቃታለው ለመሄድ እወድሸለው እመብርሃን

  • @Biniyegna
    @Biniyegna Рік тому +27

    ፃድቃንዬ አናቴ ስውሯ ፅላት ያንቺ ስራ ተነግሮ አያልቅም ምስጋና ይደረስሽ

  • @danieleyassu5346
    @danieleyassu5346 10 місяців тому +1

    ኣሜን ቅዱስ ጊዪርጊስ ይድረስልን፡የ ቅድስቲ ድንግል ማርያም በረከት ረዲኤት ኣይለየን።

  • @JonGebresilassie
    @JonGebresilassie Рік тому +1

    መንገዱ እንዴት ነው ጠሩነቱስ አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ጎጎሁኝ አምላክ ለዚህ አብቃኝ ቅዱስ ጅወርግስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis Рік тому +3

    አባቴ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምራትህን መስማት ብቻ ሳይሆን እኔንም ከነ ልጆቼ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea Рік тому +12

    አምላኬ ሆይ እምነት ጨምርልኝ 😢

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому +2

    የሰማአቱ አለቃ ሀያሉ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እስከነ ልጆቼ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 6 місяців тому

    ወይ መታደል እመብርሀን የኔ እናት ምሰጋና ይድረሰሸ !!!

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Рік тому +2

    ክብር ለእመቤታችን ለወላዲት አምላክ❤❤❤❤❤

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Рік тому +1

    አዛኝቷ የወደቁትን የምታነሳ ወላዲተ አምላክ የክብር ክብር ይደረሳት ሰማዕቱ አባየ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ለደጅህ አብቃኝ ወንደማችን በቤቱ ያፅናህ ያፅናን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀሴትቲዩብ-ለ6ሸ
    @ሀሴትቲዩብ-ለ6ሸ Рік тому +2

    በሰመአብ አንተን የሰማች የፃድቃኔዋ ቅድስት ድንግል ማርያም እኔንም ትስማኝ😢😢😢

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Рік тому +1

    ኤፍታህ በለኝ ኣምላከ ቅዱሳን ኣባቶቼ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ጥራኝ 🤲

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Рік тому +4

    ፆድቃኔማሬያም እናቴ ክብረምስጋና ያገባሻል እመብረሐን እመብዙሐን የአድየ እናት

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Рік тому +1

    አቤቱለንስሀሞት አብቃን😢😢😢😢😢😢

  • @Gezahngkebede
    @Gezahngkebede 9 місяців тому

    እርርት እናት የሰጠን አምላክ ይመስገን የድንግል ቃል ኪዳን ይጠብቁን።

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Рік тому

    Amen Amen amen Amen Amen Amen amen amen Amen amen

  • @TasfayeMishel
    @TasfayeMishel Рік тому +1

    ቅዱስጊዎርጊስ እኛንም ለመፀበል ያብቃን የዛስው ይበለን አሜን።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому

    ሰማፀቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ለኛም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ይድረሰን ❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Рік тому +4

    ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏🥰🤲

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Рік тому

    የ እግዚአብሔር ሥራው ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 11 місяців тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habitam
    @habitam Рік тому +4

    ማነው እደኔ ከስደት መልስ ሊቀ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ለመህድ የጎጎ 😭የውነት እዴት ለመህድ እደቸኮልኩ ክፍ ቢኖረኝ በበረኩ ብዬ ተመኘው ሁሉንም ሲናገር ስሰማ በቅናት ይደፋኛል 😭ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ስደተኛዋን ባርያህን አስራተ ስላሴን ለደጅህ አብቃኝ 🙏በጣም ናፍቅያለዉ 😭😭😭

    • @merimeri5901
      @merimeri5901 7 місяців тому

      አሜን በእውነት እኔም እንደጓጓሁ😢😢😢

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 8 місяців тому

    የጊዮርጊስ አምላክ ስለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብለህ አስበን ለደጅህ አብቃን ከስደት መልሰን😭😭😭😭💟

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Рік тому +4

    እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @ExpoDxb-k7l
    @ExpoDxb-k7l Рік тому +1

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤እናቴ ፃድቃኔ ማርያም አንተን የሰማች እኛንም ትስማን❤❤❤❤❤❤

  • @bruk2122
    @bruk2122 11 місяців тому

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ ሆይ እርዳኝ የገንዝብ ችግር አገዶ ከቦታህ እንዳልቀር እርዳኝ የልዳው ሰማዕት እርዳኝ

  • @andinetyismunigus9426
    @andinetyismunigus9426 Рік тому +8

    ሰማዕቱ እባክህ ለደጅህና ለበረከትህ አብቃን
    ነብሴን አደራ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому +1

    ደግመን ደጅህን እንድንረግጥ ርዳን፣ሀገራችንን ሰላም አድርግልን፣አሜን።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Рік тому

    ኡፍፍ እመቤቴ ምስጋና ይድረሳት ሰማቱ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰዉ ለደጅ ያብቃን ከስደት መልስ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Рік тому +1

    እንኳን ደህናመጣህ ወድም ዳዊት በርሚል ቅዱስ ጌወርጊስ ሲከፈት ተሎተሎእንድትነግርን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 11 місяців тому

    አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habetamAyenalem
    @habetamAyenalem 21 день тому

    ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰማዕቱ

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Рік тому +1

    ቸሩመደሐኒአለም ሆይ እኞንም በስትያለንውንለደጅ አብቃን ሰመአቱ ቅድስጌወረጊስሆይለደጅሕ አብቃን

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Рік тому

    Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉❤❤❤Enyanim Laa Bakati yaa dirsan

  • @KebroneThewodrose
    @KebroneThewodrose 8 місяців тому

    አሜን ለኛም ይደረግልን😢😢😢😢

  • @MomNanaye
    @MomNanaye Рік тому +1

    ለደጅክ አብቃኝ ያሳደከኝ ሰማይቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጭንቀቴን አቅልልኝ 😢😢😢😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Рік тому

    እልልል ተመስገን ደስ ሚል ምስክርነት

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Рік тому

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም ለቅዱስ ቦታው ያብቃን

  • @AynalemWeldegiorgis
    @AynalemWeldegiorgis 9 місяців тому

    ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃኝ

  • @GetamesayeDesalegn
    @GetamesayeDesalegn Рік тому

    ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ

  • @tigistbekeleWtmariyaam
    @tigistbekeleWtmariyaam Рік тому +2

    አሜን ቅዱስ ጎርጊስ ሆይ ትዕግስት እና ሠለም ስጠኝ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Рік тому +2

    ጎን ለጎን ከመቀመጥ ፊት ለፊት መሆን ይሻላል ጠያቂው ሌላ ወንበር ያስፈልግሃል

  • @mestawet438
    @mestawet438 Рік тому +1

    ፈጣሪየ ሆይ እባክህ እኔንም ስማኚ

  • @user-cy21M23g
    @user-cy21M23g 6 місяців тому

    ወንድማችን ዘማሪ ዳዊት ከምስክርነቱ መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ዘምርልን
    አዎ ይዘምርልን የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @KbStif-z7m
    @KbStif-z7m Рік тому +1

    ኣግዛብህር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @birhanemitiku7159
    @birhanemitiku7159 Рік тому

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ

  • @Dink159
    @Dink159 Рік тому +3

    ለኔም እጅግ ብዙ ነገር አርጋልኛለች ፃድቃኔ ማርያም የጌታዬ እናት የኔ እመቤት ርህርሂተ ህሊና❤ከሞት አፋፍ አውጥታ ከልጇ አማልዳ አስታርቃ በስጋ በነፍ ሕይወቴ ተባርኮ አለው በትዳር በልጅ ባርካኝ😢❤❤❤ እናቱን የሰጠን ቸሩ አምላካች ይክበር ይመስገን🙏🥰

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Рік тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እኔንም ለደጅክ አብቃኝ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድሞቺ ሰማዕቱ
    በረከቱ ይድረሰን እመብረሀን እኛንም ትፈውሰን

  • @jumanajumana4123
    @jumanajumana4123 Рік тому

    እግዚአብሔር ይረዳን❤❤❤❤

  • @alemgosa774
    @alemgosa774 8 місяців тому

    ምንም ማጋን የልለበት እውነት ያላዬ አያቀውም አባቴ ሰመአቱ ቅድስ ገወርጊስ ይክበር ይመስገን

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Рік тому

    እመቤቴ ድቅ እናት ለደጅሽ አብቃን❤❤❤

  • @Reta90-l1h
    @Reta90-l1h Рік тому

    Amin🎉🎉

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Рік тому

    Amen

  • @Eyob797
    @Eyob797 Рік тому +7

    ሣይቀደሱ ሥጋ ወደሙ ሳይቀበሉ የወለዱት ትውልድ የሰይጣን መጫወቻ ሆኗል። ትዳር ሲመሰረት በቤተክርስቲያን ቢሆን መልካም ነው እግዚአብሔር እውቅና የሚሰጠው ትዳር ይሆናል።

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie Рік тому

    እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @Samsunga345g-k9f
    @Samsunga345g-k9f 4 місяці тому

    እኔ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኣንደወር ቀረኝ ለሚሄድ ወደ ሃገርቤትና ለዚ ቁዱስ ቤት ሳበኝ አምላኬ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 8 місяців тому

    ፈጣሪዬ አንተ አስበኝ 😢😢😢

  • @biniam9156
    @biniam9156 Рік тому

    egziabiher yetemesegene yhun

  • @abrhammehari2531
    @abrhammehari2531 Рік тому +1

    Yeqdus gorgeous bereketu ayfeleyena

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Рік тому +7

    አዳልሞቴ የቤተሰብ ዛር ባህሪዉ ጫት ያስቅማል በሀይማኖት ያጠራጥራል ስዕል አድህኖ ያሰድባል በመጨረሻም ሀይማኖት ያስቀይራል

  • @lamrotwerkutesfaye996
    @lamrotwerkutesfaye996 8 місяців тому

    Fekdelge feresegeaw abate😭😭🙏🙏

  • @EnusheEnushe-e1y
    @EnusheEnushe-e1y Рік тому

    Enem menyot new Egziyabher yabqan😢❤ bexam yasferal gen

  • @TamenechHelamo
    @TamenechHelamo Рік тому

    እሳይ ❤❤❤❤❤❤

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 Рік тому +1

    እረ ትልቋ እናቴ እኔንም ከሞት ጠላቴ ካዘጋጀብኝ ወጥመድ አውጭኝ እና ታሪኬን ቀይረሽው ለምስክርነት አብቂኝ።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    selamay negar setotaw EGZEABEHEIR yemesgan🤲💒🤲🙏🏻❤️🙏🏻

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 Рік тому +2

    ፀበሉ መሄድ ተጀምረዋል እዴ?
    እባካቹ ንገሩን 🙏

  • @JohniAyalew
    @JohniAyalew 7 місяців тому

    ጻድቃኔዋ ማርያም እናቴ የኔንም ጥያቄ መልሽልኝ አሜን

  • @Addis-cewata
    @Addis-cewata Рік тому

    Temasgen ❤mehari abbate

  • @bettyabera317
    @bettyabera317 Рік тому +3

    እባካቹህ አሁን ላይ መከፈቱን አረጋግጣቹ ንገሩን የብዙ ሰው ጥያቄ ነው እግዚአብሄር ይስጥልኝ

  • @Samsunga345g-k9f
    @Samsunga345g-k9f 4 місяці тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 Рік тому

    የቀድሞ ምግባሩ ጋር የሚመሳሰል ወጣት ነው እኔም ፍስሃፅዮን የፃድቃኔዋ እመቤት መሻቴን ፈፅሚልኝ 🙏🙏🙏

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Рік тому

    ሰማእቱ ከጭንቄ አሳርፈህኝ መልካምና አስተዋይ ልጅ እንዳሳቀፍከኝ ይሄን የተቀደሰ ቦታህን አሳየኝ

  • @urumyaasafi5480
    @urumyaasafi5480 Рік тому

    Ameen ameen ameen

  • @Eyob797
    @Eyob797 Рік тому +3

    ቦታው መስቀል ዓደባባይ ነው።

  • @asqualkidanemariam8449
    @asqualkidanemariam8449 10 місяців тому

    የት ኣከባቢ ነው ደስ ይላል ቦታውግን የትነው

  • @almazalebachew-p1s
    @almazalebachew-p1s 7 місяців тому

    አፀደማርየም

  • @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ

    ኡፉ እደው ጓጉቼ ልሞተ ነው ከስት መልስ እስኪሄድ 😢😢😢

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Рік тому

    Metadel new ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ Рік тому

    Emeya enata😘😘😘😘😘

  • @LameBora-zm7qj
    @LameBora-zm7qj 7 місяців тому

    አሁን በምን ደረጃ ላይ ይገኛል

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    አብዮት አደባባይ ስሉ ኦርቶዶክሶች እንዴት እንደምያስጠሉኝ ❌ መስቀል አደባባይ እንዳይሉ✝️✝️✝️✝️✝️ አህዛቦች እንኳን እንደዛ የማይሉት

  • @yenantw21
    @yenantw21 Рік тому

    የመቼውን ነው የምታቀርቡልን የቆየ ነው ወይስ አሁንም አገልግሎት አለ ቆሞዋል ተብለው ነበረ?

  • @marhawihailemariyam9079
    @marhawihailemariyam9079 Рік тому

    ❤❤❤

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 Рік тому

    አሁን ከአዲስ አበባ መሄድ ይቻላል??

  • @MeazaKebede-f4u
    @MeazaKebede-f4u Рік тому

    ምነዉ እኛን ገንዘብ የሌለን እንድነሔድ ብትረዱን አኛም ገንዘብ ሲኖረን ለሌላዉ እንረዳለን እባካችሁ በጉጉት አለቅን አሱ ይርዳን