ትዝታ ቅኝትን በቀላሉ እና በአዲስ መንገድ ለመቃኘት!! (ሜሮድያ ቲዩብ) Girma Birhanu kirar and Begena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @alebachewtiruneh8635
    @alebachewtiruneh8635 18 днів тому +7

    አለማድነቅ ይከብዳል።

  • @Alfi-Agdami
    @Alfi-Agdami 13 днів тому +2

    Perfectly presented / ምንም የማይወጣለት ፍጹም የሆነ ትምህርት ነው፡ በጣም በርታ ግርሜ፡፡ ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!

  • @Girmsh-go4ml
    @Girmsh-go4ml 21 день тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ!!!

  • @zelalembirhanu499
    @zelalembirhanu499 22 дні тому +7

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sisaytagesse863
    @sisaytagesse863 21 день тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @HAF1616
    @HAF1616 6 днів тому +2

    ejig asgerami sera new!!! berta

  • @ሐና
    @ሐና 21 день тому +1

    Egziabehere yibarekhe wendime bereta

  • @Aregawiuser-su2ku8uy9j
    @Aregawiuser-su2ku8uy9j 21 день тому +1

    በጣም በጣም ወሳኝ ትምህርት

  • @Abela712
    @Abela712 20 днів тому +1

    በርታልኝ❤❤❤

  • @Yobsan-47
    @Yobsan-47 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetchoTeka
    @GetchoTeka 21 день тому +1

    ወሳኝ ትምህርት!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Zewyn1221
    @Zewyn1221 19 днів тому +1

    የመጀመሪያውን መንገድ በመዝሙሮች አሳየን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  18 днів тому

      በሁለቱም መንገድ አጭር አጭርም ቢሆን በመዝሙር ለመግለጽ ሞክሬያለሁ።
      ጥያቄህን ግልጽ አድርግልኝ እስኪ ወንድሜ?

    • @Zewyn1221
      @Zewyn1221 18 днів тому +1

      እኔ የምቃኘው የመዝሙሩን የመጨረሻ ስንኝ ሰምቼ ነው ይህ ማለት ሁሉንም ክሮች በትንሽ እነካካለሁ አንተ ያሳየኸን የመጀመሪያው መንገድ ግን ዜማውን ቅኝቱን ፈልገን ባናገኘውስ?

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  18 днів тому +1

      @@Zewyn1221 ቅኝቱ ትዝታ ቢሆን ነው ያልኩት ወንድሜ። ነገር ግን ቅኝቱ ምንም ይሁን ለይታችሁ ካወቃችሁት መልካም ካልሆነ ደግሞ የአዝማቹን የመጨረሻ ድምጽ ፈልጎ ማስቀመጥ እና እሷን እንደመነሻ ተጠቅሞ መዝሙሩን እየሰሙ ድምፆችን እንደየ ቅኝቱ ባላቸው የድምጽ መጠን በስርዓት ማስቀመጥ እና እየሞከሩ ማስተካከል ወይም ሙከራውን በ አፕሊኬሽን ማረጋገጥ።
      እንዲህ ለማድረግ ተደጋጋሚ ልምምድ እና የተለያዩ መዝሙሮችን በደንብ የሚሰማ የሰለጠነ ጆሮ ያስፈልጋል።

    • @Zewyn1221
      @Zewyn1221 18 днів тому +1

      እሺ እናመሰግናለን ወንድማችን አንባሰል እና ባቲ ሜጀር ማይነር የድምፅ ልዩነታቸውን ብታሳየን

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  17 днів тому

      @@Zewyn1221 በቅርቡ በተከታታይ የምሰራላችሁ እነዚህን ነው።

  • @Zewyn1221
    @Zewyn1221 19 днів тому +5

    በቲዩነር ስንቃኝ አንዳንዴ ድምፁ ይወርድብናል ወይም ይቀጥናል ለምሳሌ G2 በጣም ይወርዳል G3 ይሻላል G4 ግን በጣም ይቀጥናል የትኛው ነው መሆን ያለበት

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  18 днів тому +3

      ክራርን አንተ በምትፈልገው የድምጽ መጠን ለአንተ ድምጽ ወይም ለሌላ ሰው በሚስማማ ሜጀር መቃኜት ትችላለህ።
      ግን ምን አልባት እየተንሸራተተብህ ከሆነ የክራር ስትሪንግ የመለጠጥ (Elastic) ባህሪው ከፍተኛ ስለሆነ በጣም ተወጥሮ ተቃኝቶ በአንድ ጊዜ በጣም ወርዶ ከተቃኘ ወደ መደበኛ ቦታው ተመልሶ እስከሚረጋ ድረስ ቃኝተህ በነካካሃው ቁጥር ሊንሸራተት ይችላል።
      ጥያቄህን ተረድቼህ ከሆነ?

  • @Aregawiuser-su2ku8uy9j
    @Aregawiuser-su2ku8uy9j 21 день тому +1

    3128

  • @KirubelKebede-t8v
    @KirubelKebede-t8v 21 день тому +1

    ባቲ ሊዲያን የሚባለውን አሳየን ወንድሜ እባክህ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  21 день тому +2

      @@KirubelKebede-t8v በቅርቡ ስለ ሁሉም ቅኝቶች ባቲ ሊዲያንን ጨምሮ ማብራሪያ የምሰጥበት የቅኝት ትምህርት ይኖረኛል።

  • @tadessemamo5798
    @tadessemamo5798 21 день тому +1

    Selam wendime, ginash dimts malet Andi zur nw weyis hulete nw yamazorew?

    • @tadessemamo5798
      @tadessemamo5798 21 день тому +1

      Ginash...yalkut "gimash" lemalet nw....weyim sikenisew ande nw weyis hulete nw yemazorew.......kalehiwet yasemaln Berta!!!

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  21 день тому +1

      @@tadessemamo5798 ግማሽ ድምጽ እንደየ ክራሩ እና እንደየመቃኛው ይለያያል በ ፒችላብ (application) መለየት ወይም በመስማት የሚፈለገውን ያህል ዙር ማዞር ነው። በብዛት ግን ከ 1/2 ግማሽ እስከ 2 ዙር ሊደርስ ይችላል።

  • @tadessemamo5798
    @tadessemamo5798 21 день тому +1

    Lelaw degmo kirar megzat efeligalew....ena endet endemagegn esunm andi lay....bitnegregn!

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  21 день тому

      @@tadessemamo5798 ቆንጆ ቆንጆ ክራሮች አሉኝ (0913231755)

    • @tadessemamo5798
      @tadessemamo5798 21 день тому

      Wagawn mawek yichalal....Sint nw.... Weyim kezih eskzih bleh kenegrekeng....zigjit larg ena birun azegajiche ledewlilih....amesegnalew lefetan milashih!

  • @samizfanuel
    @samizfanuel 22 дні тому +1

    መዝሙርን አዳምጠን ቅኝቱን ማወቅ እንችላለን ወይ?

    • @ephermab2784
      @ephermab2784 22 дні тому +1

      Befet kemtakachew yekingit zmarewochi gare bemasteyayet bekelalu mn aynet kngit endehone meleyet tchilalehe

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  22 дні тому

      በትክክል ይቻላል ​እንደየ አቅማችን እንደደረስንበት የማዳመጥ ችሎታ በቀላሉ መለየት እንችላለን።
      1. እንዲሁ የሚሰሙትን መዝሙር በመስማት ብቻ ዜማው ውስጥ ያሉ ቀለሞችን በመስማት የሚለዩ አሉ።
      2. ወንድሜ እንዳልከው የሚሰሙትን ዜማ ከሌሎች መዝሙሮች ጋር በማመሳሰል የሚለዩም አሉ።
      3. ድምፆችን በ አኘሊኬሽን በድምፆች መካከል ያለውን የድምጽ ልዩነት በማወቅ የሚለዩም አሉ
      4. የሚገሚቱ እንዲሁም መዝሙር ውስጥ ያሉ ድምፆችን በመስማት እና ቀለሞችን በድምጽ በመጮህ የሚለዩም አሉ ሌሎች መንገዶችም ይኖራሉ።
      5. እኔ ግን ቀጥር 1(አንድ) እና ቁጥረ 2 (ሁለት) ላይ በተቀመጡት መንገድ ቢሆን የበለጠ ጥሩ ነው እላለሁ። እንደ አጠቃላይ ጥሩ ጆሮ ያለው ሰው የተለያዩ መዝሙሮችን ማስማት የሚችል ሰው በቀላሉ እኔ በጠቀስኳቸው መንገዶች መለየት ይችላል። @@ephermab2784

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  22 дні тому

      ​በትክክል ይቻላል ​እንደየ አቅማችን እንደደረስንበት የማዳመጥ ችሎታ በቀላሉ መለየት እንችላለን።
      1. እንዲሁ የሚሰሙትን መዝሙር በመስማት ብቻ ዜማው ውስጥ ያሉ ቀለሞችን በመስማት የሚለዩ አሉ።
      2. ወንድሜ እንዳልከው የሚሰሙትን ዜማ ከሌሎች መዝሙሮች ጋር በማመሳሰል የሚለዩም አሉ።
      3. ድምፆችን በ አኘሊኬሽን በድምፆች መካከል ያለውን የድምጽ ልዩነት በማወቅ የሚለዩም አሉ
      4. የሚገሚቱ እንዲሁም መዝሙር ውስጥ ያሉ ድምፆችን በመስማት እና ቀለሞችን በድምጽ በመጮህ የሚለዩም አሉ ሌሎች መንገዶችም ይኖራሉ።
      5. እኔ ግን ቀጥር 1(አንድ) እና ቁጥረ 2 (ሁለት) ላይ በተቀመጡት መንገድ ቢሆን የበለጠ ጥሩ ነው እላለሁ። እንደ አጠቃላይ ጥሩ ጆሮ ያለው ሰው የተለያዩ መዝሙሮችን ማስማት የሚችል ሰው በቀላሉ እኔ በጠቀስኳቸው መንገዶች መለየት ይችላል።

  • @Aregawiuser-su2ku8uy9j
    @Aregawiuser-su2ku8uy9j 21 день тому +5

    እግዚኣብሔር ኣምላ ፀጋውን ኣብዝቶ የሰጠህ ነህ እና ወንድሜ ኣንድ ነገር ላስቸግርክ ክራር ፈልጌ ነበር የማይፈርስ የቀዳዳ ቦታላይ የማይ ሰነጠቅ እሚሸጥ ቆንጆ ነው ምትለው ፈትሸክ ብትገዛሊኝ ካላስቸገርኩክ በጣም ኣስፈልጎኝ ነበር ከተቻለክ ስልኬ 091400

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  21 день тому

      @@Aregawiuser-su2ku8uy9j በቴሌግራም አውራኝ ቆንጆ ቆንጆ ክራሮች አሉኝ። 0913231755