Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በትክክል ነሽ ጎበዝ በርች
አገላለፅሽ ጥሩ እያለ እንደዚህ አይነት ፀባይ ያላቸዉ ሠዎች ብዙ አለ ግን ሰዎችን መራቅ ሳይሆን ያለብን ከስተታቸዉ ተምረዉ እንደያስተካክሉ በግልፅ ችግራቸዉን መናገር ምክንያቱም ስንቱን ሰዎ መራቅ ይቻላል እኔም ከዚህ ዉስጥ ሁለት የሚሆኑ ፀባዮች አገቻለሁ አሁኑን አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ ማማዬ
ትክክል
እውነት ነው ።
በጣም እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን እህት❤❤❤❤
ትክክል ነውበርቺ
በጣም ልክ ነሽ 👍👍👍
ትክክል አደለሽም እውነቱን ቢሆን
የኡነት በትክክል ብለሻል እኔ ያልሽው ሁሉ ደርሶብኛል በፊት ዝም ብዬ ነበረ የማልፈው አሁን ግን ሲቢስብኝ መራቅ ጀምሬአለሁ ከበፊቴ ያሉኝን አቀራረብ ከግማሽ በላይ እርቄአለሁ ምክንያቱም በቃ በእነሱ እንደዚህ በሚያደርጉትና እስከሚያስታውቅባቸው ድረስ በሚሆኑበት ነገር እኔ ሰላም ለምን ልጣ የኡነት የሰው ባህሪ ከባድ ነው በህይወቴ እንደዚህ አይነት ገጥሞኝ አያውቅም እረ እንዴው ሌላው ቢቀር ሰው ሲሞት የማያዝን ሰው የሆነ የማይሰማው አለ ብዬ አንድም ቀን አስቤም አላውቅም ነበረ እኔ ያደኩበት ማህበረሰብ ይሄ የእከሌ ነው ይሙት ይጥፋ የታባቱ የሚል ሳይሆን ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚያዝንለት ማህበረሰብ ነው አንዳንዴ ከየት ነው የተፈጠሩት እነኝህ ተብላችሁ የምታስቡት ቀን አለ እኔ አደለም እረ እኔ እነኝህ ግን ከሰው ጋር ነው የኖሩት ብዬም አስቤ አውቃለሁ ብቻ ብዙ ነገር አለ ግን ከሁሉም በላይ ሰው መሆን ይቀድማል ይሄ ስደት ግን ስንቱን አስተማረኝ ብቻ ፈጣሪ የምናስተውልበትን ልቦ ይስጠን 🙏 ብዬ ባልፈው ይሻላል ስንቱ ተዘርዝሮ ያውቃል
በኔ አስተያየት ደሞ ክፉ ድብቅ ተንኮለኛ የምላቸው የራሳቸውን ሚስጥር ደብቀው ስለስው ማወቅ የሚፍልጉ በቃ መከታተል እንዳልሽው ሁል ጊዜ ችግር ስቆቃ አሉባልታ በቃ ማስጨንቅ እኔ ብቻ ንኝ የማውቀው የሚሉ ናቸው
Anmsgnln, ahit
ትክክል❤❤❤❤
ሁሉም እውነት ተባረኪ
👍👍👍👍
ያልሺው፡ሁሉም፡እውነት፡ነው
ትክክል ውዴ ዕውነትሽን ነው በደንብ ገልፀሻቸዋል
በዉስጡ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለዉ። ትናንት ጥሩ ሙድ ላይ ነበርኩና ከሰዓታት በኋል ጨለማ ዉስጥ እንገባሁ ተሰማኝ። ምን ማለት ፈልገ ነዉ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ (negative) ከሆኑ አከባቢ፣ ሁኔታ፣ ንግግር ስደረግም መራቅ መቻል አለብን ብየ አስባለዉ.....ያዉ ትናንት ራሴን ጠይቀ መልስ አሁን ካንቺ ተረዳሁ....... ትንሽ መርዛማ ምትል ቃል ከበድ ትላለች እንደዝህ አይነት ሰዎች አዉቃቸዋለዉ ....አዉቀዉ እኛን ለመጉዳት አስበዉ ሳይሆን .... ከሆነ ሰዉ ድንገት ሸር ተደርገዉባቸዉ ነዉ። አንድ ሰሞን እነም ሆኘ አይቻለዉ። ስለዝህ መርዛማዉ እባብና መሰሎች ናቸዉ እንጅ የሰዉ ልጅ .... ሲባል ትንሽ ይሰማል የተቀየርኩ እንዴት መሰለሽ አንድ ልጅ ሁለ እነጋ ይመጣ ነበር እነ አስፈላጊ ነገር እንዳለኝ እንድሰማኝ አደረገ ..... ቀስ እያለ እያለ ማስተዋል ጀመርኩ ... ያ ማለት ዉስጠ እየበራ ነዉ ማለት ነዉ። እና ምን ማለት ፈልጊያለዉ እናንተ ከምትናገሩት በላይ በንግግራችሁ ምክኒያት የምሰማን ደስታ ነዉ ዉስጥ ገብተዉ ትልቅ ስራ የምሰራዉ። የምንፈልገዉ ሁሉ በዉስጣችን አለ ጨልሞ አልታይ አለ እንጂ። እ....ካጠፋዉ sorry ያንችን ምክር ማዳመጥ ደስ ይለኛል .... እና አመሠግናለዉ
ይመችሽ
ልክ ነሽ
በጣም ትክክል
የሰው ነገር ሰለቸኝ ሳስበው ከማን ጋር ልኖር ብዬ ሳስብ ግራ ነው ሚገባኝ
እውነት ነው ቆንጆ ተባረኪ
እውነትሽን ነው ጓደኛ አለችኝ እና በቃ ምትይው ሁሉ አላት ፣ ጭንቅ ብሎኛል ህይወት ታከብድብኛለች እቀይራታለው ብየ ደከመኝ በትንሽ ነገር አኩርፌም ቢሆን ልራቅ ከሁሉ የከበደኝ ራስ ምታት ይነሳብኛል…….
እደኔ ግራ ገብቷኛለ
በጣም ትክክል እህትየ
My sister you are true God bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ትክክል ነሽ እኔም እንደዚህ አይነት ጕጎረቤት አለችኝ ተቸግሬአለሁ
ይገርማል ...
የኔ ልዩ የልቤን. ተናጋሪ ነሽ
የእውነት ጥሩ ትምህርት
እናመስግናለን እህት
እውነት ብለሻል ያልሽውን ሁሉ በሕይወቴ በጎደኛዬ አማካይነት ተከስቶብኛል..በእግጥም አንቺ እንዳልሽው መርዝ የሚለው ቃል ብቻ የማይገልፃቸው ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች የሰውን ህሊና የሚረብሹ ንፁህ ልብን የሚበክሉነና በኔ አረዳድ በጊዜ እርዝመት የሰውን ሰነልቦና የሚያሳምሙ ናቸው ጤናማ ስነልቦና ያላቸውን ሰዎች የሚያሳምሙ ካንሰር ብያቸዋለሁ.. ለማንኛውም አንቺን በጣም አመሰግናለሁ
እውነት ስወድሽ የኔ ልዩ 👏👏👏👏👏👏❤
እናመሰግናለን ማር
ንመሰግነኪ ጽቡቕ ምኽሪ
❤️❤️❤️🙏🙏🙏እኔ በዙሪያዬ እያየሁት ያለዉን ነገር ነዉ የተናገርሺዉ🫢🫢🫢
በጣም አንች ያልሽው 100% እውነት ነው።እና የኔም ጓደኛ እንደሱ አይነት ሰው መሆኑ ነው።ብዙ ጊዜ ላስተምረው ሞከርኩኝ ልጁ ግን ደና ሰው መስሎ ከጀርባዬ በተደጋጋሚ እየወጋኝ እኔም ባለዬ አብሬው ቆዬሁ ነገር ግን ከጥፋቱ ሊመለስ አልቻለም..ታዲያ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ከመራቅ ውጭ ሌላ ምን አማራጭ አለ።
አገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል እንደዚ አይነት ሰዎች ጥፋታቸውንም ሰው ላይ ማድረግ ይፈልጋሉ ሁሌ ይቅርታ እንዲጠየቁ ይፈልጋሉ፡፡
በጣም ልክ ነው
አመሰግናለሁ እህት ቀጥይበት
Absolutely true! I like watching all your videos . I found them very helpful! Thank you!
Thank you
ትክክል እውነት ብለሻል እኔም አጋጥሞኛል
Edet ede mewedesh eko yeleb new metaweriw wellahi thank you my sis❤️❤️❤️❤️❤️❤️yen leyu ehete
በትክክልየውስጤን ነውየተናገርሽው
እወነት ነው ማሬ ❤❤❤
ምርጥ ነሽ
Keep up this advice. It helps to much. Makes awareness from doubtable situations. God bless you!
Wellsaid
ቆንጆ 👍ጥሩ ሕሳብ ነው
አሽ እሕታች ትክክል
ውነትሽነው. ትክክክል ነገር ነው ሁቢ
በትክክል🥰🥰የሚገርመው ስለነዚህ ሰዎች ሰርች አድርጌ ስገባ ቶሎ አገኘሁሽ ልዩ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ሴታሴት🥰
ሃሳብሽ በጣም ነው ምወደው
Tnxs
በጣም ይጋርማል
አቦበረካሁኚኣረአለወላ
Thank you. Keep it up. 💯👍
Thanks for ur advice .
ትክክል የኔ ቅመም መርዛማ 👌
Wawww betam temech teshignal
እውነትሽን ነው የኔቆጆ
U are smart!!!
ይገርማል
Thanks from tigrayns USA.
እናመሰግናለንማረ እደትእኮ እደምወድሸ👍👍👍❤❤🌹🌹🌹
❤አብዛኛው አባባልሽን እደግፋለው ግን ዝም ብሎ የሚያወራ ሰው አነጋገር የማይችሉና ብልህ ያልሆኑ የዋህ ሰው ናቸው አብዛኛዎቹ ካለማወቅ ነው እኔ ብቻ ትክክል ነኝ የሚሉ ክፉ ሰው እኮ ዝም ብሎ ድምጹን አጥፍቶ የሚጎዳሽ ወይ ቀጥታ አይናገርም
Bee tekekel yeen asabi 😢😢😢😢😢
thank u very much
Thank you so much mare unati adasashiny
ትክክል ነሽ
Berchi yene wud
OMG Amazing Thank You
than you for your advece egziabiher ytebken
Thank you s
በትክክል
ትርኪ ምርኪ ነገር ነው ያቀረብሽው ነጥቡን የሳተ
arif hasab new betam bezuriyachn hulum yalebn chgr ymeslegnal (mefthewnm btnegrinm yanm sew endet metenkek endalebn bitnegrin)
wow it was nice message
ምርጥ ት/ት ኑርን
Excellent advice. I have experianced such people in my life. Some times it is difficult to avoid from your life.
ውይ በጣም እግዚአብሔር ከነዚህ ሰዎች ይጠብቀን እሱ ብቻ ነው መኖሪአቸን
wow arif new, agelaletsish temechitognal, gin tinish sefa bitadergiw lemsale merak yemanchilachew ayinet sewoch kehonu endet nigigirachewn mekuakuamna egna lay tetsino endayades min madreg endalebin, tinsh sefa yale mabraria bitakiyibet arif neber
Demregn bro
ትክክል ኣመስነላሁ... ማርዛመወ
this is for all of us
በትክክል እውነት ሺነው
ትንሽ ያጋነንሽው ይመስላል እንጂ ብዙ ግን በሂወታችን ውስጥ ያሰለቹን ሰወችን ነው ያስታወስሽን..
እውነትማር
Lik endeanchi ayinet jil
ማር ጠክሪ አሪፍነው ,,
አቧ አች አላህ ይጨምረልሺ ማረማረማረነሺ
እውነት ነው ህልም እደፈችው ሳይሆን እዳላሚው ነው።የኔ ቆጆ ስወድሺ
አንችም ደሰ ትያለሽቆንጆ ነሽ!
ስወድሽ ምችት ይበልሽ ትክክል
Thank you. But it also good to inform us your source.
Tebarek yenekonejo
በትከከል ብዙ አሉ መርዞቹ
❤wentiy.bexam.ymiketatelshe.Tenkw
እኔም ባለማወቄ በምላሳም ጮሌዎች ተታልያለሁ ልቦና ይስጣቸው አብዛኛ ግዜ ወንዶች ናቸው በጥቂቱ እኛም ሴቶች አለን ለመረጃው በጣም ኣናመሰግናለን
ዉነትበትክክል😅😅😅😅😅
Thank you Hat betam tkklneShi
ሰለመርዛማ ሰዎች ያልሸውን በትክክል አቅርበሸዋል እናመሰግናለን።
ስታምሪ ደስስየሚል ትምህርት ነው የምትሰጭን ማር በርችልንንከልብ እናመሰግናለን እኔ ደግግሚ ነው የምሰማሽ ከልብሽ ስለምታስተምሪ
That is very important issue , so continue wintanaye
በትክክል ነሽ ጎበዝ በርች
አገላለፅሽ ጥሩ እያለ እንደዚህ አይነት ፀባይ ያላቸዉ ሠዎች ብዙ አለ ግን ሰዎችን መራቅ ሳይሆን ያለብን ከስተታቸዉ ተምረዉ እንደያስተካክሉ በግልፅ ችግራቸዉን መናገር ምክንያቱም ስንቱን ሰዎ መራቅ ይቻላል እኔም ከዚህ ዉስጥ ሁለት የሚሆኑ ፀባዮች አገቻለሁ አሁኑን አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ ማማዬ
ትክክል
እውነት ነው ።
በጣም እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን እህት❤❤❤❤
ትክክል ነው
በርቺ
በጣም ልክ ነሽ 👍👍👍
ትክክል አደለሽም እውነቱን ቢሆን
የኡነት በትክክል ብለሻል እኔ ያልሽው ሁሉ ደርሶብኛል በፊት ዝም ብዬ ነበረ የማልፈው አሁን ግን ሲቢስብኝ መራቅ ጀምሬአለሁ ከበፊቴ ያሉኝን አቀራረብ ከግማሽ በላይ እርቄአለሁ ምክንያቱም በቃ በእነሱ እንደዚህ በሚያደርጉትና እስከሚያስታውቅባቸው ድረስ በሚሆኑበት ነገር እኔ ሰላም ለምን ልጣ የኡነት የሰው ባህሪ ከባድ ነው በህይወቴ እንደዚህ አይነት ገጥሞኝ አያውቅም እረ እንዴው ሌላው ቢቀር ሰው ሲሞት የማያዝን ሰው የሆነ የማይሰማው አለ ብዬ አንድም ቀን አስቤም አላውቅም ነበረ እኔ ያደኩበት ማህበረሰብ ይሄ የእከሌ ነው ይሙት ይጥፋ የታባቱ የሚል ሳይሆን ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚያዝንለት ማህበረሰብ ነው አንዳንዴ ከየት ነው የተፈጠሩት እነኝህ ተብላችሁ የምታስቡት ቀን አለ እኔ አደለም እረ እኔ እነኝህ ግን ከሰው ጋር ነው የኖሩት ብዬም አስቤ አውቃለሁ ብቻ ብዙ ነገር አለ ግን ከሁሉም በላይ ሰው መሆን ይቀድማል
ይሄ ስደት ግን ስንቱን አስተማረኝ ብቻ ፈጣሪ የምናስተውልበትን ልቦ ይስጠን 🙏 ብዬ ባልፈው ይሻላል ስንቱ ተዘርዝሮ ያውቃል
በኔ አስተያየት ደሞ ክፉ ድብቅ ተንኮለኛ የምላቸው የራሳቸውን ሚስጥር ደብቀው ስለስው ማወቅ የሚፍልጉ በቃ መከታተል እንዳልሽው ሁል ጊዜ ችግር ስቆቃ አሉባልታ በቃ ማስጨንቅ እኔ ብቻ ንኝ የማውቀው የሚሉ ናቸው
Anmsgnln, ahit
ትክክል❤❤❤❤
ሁሉም እውነት ተባረኪ
👍👍👍👍
ያልሺው፡ሁሉም፡እውነት፡ነው
ትክክል ውዴ ዕውነትሽን ነው በደንብ ገልፀሻቸዋል
በዉስጡ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለዉ። ትናንት ጥሩ ሙድ ላይ ነበርኩና ከሰዓታት በኋል ጨለማ ዉስጥ እንገባሁ ተሰማኝ። ምን ማለት ፈልገ ነዉ ሰዎች ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ (negative) ከሆኑ አከባቢ፣ ሁኔታ፣ ንግግር ስደረግም መራቅ መቻል አለብን ብየ አስባለዉ.....ያዉ ትናንት ራሴን ጠይቀ መልስ አሁን ካንቺ ተረዳሁ....... ትንሽ መርዛማ ምትል ቃል ከበድ ትላለች እንደዝህ አይነት ሰዎች አዉቃቸዋለዉ ....አዉቀዉ እኛን ለመጉዳት አስበዉ ሳይሆን .... ከሆነ ሰዉ ድንገት ሸር ተደርገዉባቸዉ ነዉ። አንድ ሰሞን እነም ሆኘ አይቻለዉ። ስለዝህ መርዛማዉ እባብና መሰሎች ናቸዉ እንጅ የሰዉ ልጅ .... ሲባል ትንሽ ይሰማል
የተቀየርኩ እንዴት መሰለሽ አንድ ልጅ ሁለ እነጋ ይመጣ ነበር እነ አስፈላጊ ነገር እንዳለኝ እንድሰማኝ አደረገ ..... ቀስ እያለ እያለ ማስተዋል ጀመርኩ ... ያ ማለት ዉስጠ እየበራ ነዉ ማለት ነዉ። እና ምን ማለት ፈልጊያለዉ እናንተ ከምትናገሩት በላይ በንግግራችሁ ምክኒያት የምሰማን ደስታ ነዉ ዉስጥ ገብተዉ ትልቅ ስራ የምሰራዉ። የምንፈልገዉ ሁሉ በዉስጣችን አለ ጨልሞ አልታይ አለ እንጂ። እ....ካጠፋዉ sorry ያንችን ምክር ማዳመጥ ደስ ይለኛል .... እና አመሠግናለዉ
ይመችሽ
ልክ ነሽ
በጣም ትክክል
የሰው ነገር ሰለቸኝ ሳስበው ከማን ጋር ልኖር ብዬ ሳስብ ግራ ነው ሚገባኝ
እውነት ነው ቆንጆ ተባረኪ
እውነትሽን ነው ጓደኛ አለችኝ እና በቃ ምትይው ሁሉ አላት ፣ ጭንቅ ብሎኛል ህይወት ታከብድብኛለች እቀይራታለው ብየ ደከመኝ በትንሽ ነገር አኩርፌም ቢሆን ልራቅ ከሁሉ የከበደኝ ራስ ምታት ይነሳብኛል…….
እደኔ ግራ ገብቷኛለ
በጣም ትክክል እህትየ
My sister you are true God bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል
በጣም ትክክል ነሽ እኔም እንደዚህ አይነት ጕጎረቤት አለችኝ ተቸግሬአለሁ
ይገርማል ...
የኔ ልዩ የልቤን. ተናጋሪ ነሽ
የእውነት ጥሩ ትምህርት
እናመስግናለን እህት
እውነት ብለሻል ያልሽውን ሁሉ በሕይወቴ በጎደኛዬ አማካይነት ተከስቶብኛል..በእግጥም አንቺ እንዳልሽው መርዝ የሚለው ቃል ብቻ የማይገልፃቸው ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች የሰውን ህሊና የሚረብሹ ንፁህ ልብን የሚበክሉነና በኔ አረዳድ በጊዜ እርዝመት የሰውን ሰነልቦና የሚያሳምሙ ናቸው ጤናማ ስነልቦና ያላቸውን ሰዎች የሚያሳምሙ ካንሰር ብያቸዋለሁ.. ለማንኛውም አንቺን በጣም አመሰግናለሁ
እውነት ስወድሽ የኔ ልዩ 👏👏👏👏👏👏❤
እናመሰግናለን ማር
ንመሰግነኪ ጽቡቕ ምኽሪ
❤️❤️❤️🙏🙏🙏እኔ በዙሪያዬ እያየሁት ያለዉን ነገር ነዉ የተናገርሺዉ🫢🫢🫢
በጣም አንች ያልሽው 100% እውነት ነው።እና የኔም ጓደኛ እንደሱ አይነት ሰው መሆኑ ነው።ብዙ ጊዜ ላስተምረው ሞከርኩኝ ልጁ ግን ደና ሰው መስሎ ከጀርባዬ በተደጋጋሚ እየወጋኝ እኔም ባለዬ አብሬው ቆዬሁ ነገር ግን ከጥፋቱ ሊመለስ አልቻለም..ታዲያ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ከመራቅ ውጭ ሌላ ምን አማራጭ አለ።
አገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል እንደዚ አይነት ሰዎች ጥፋታቸውንም ሰው ላይ ማድረግ ይፈልጋሉ ሁሌ ይቅርታ እንዲጠየቁ ይፈልጋሉ፡፡
ትክክል
በጣም ልክ ነው
አመሰግናለሁ እህት ቀጥይበት
Absolutely true! I like watching all your videos . I found them very helpful! Thank you!
Thank you
ትክክል እውነት ብለሻል እኔም አጋጥሞኛል
Edet ede mewedesh eko yeleb new metaweriw wellahi thank you my sis❤️❤️❤️❤️❤️❤️yen leyu ehete
በትክክልየውስጤን ነውየተናገርሽው
እወነት ነው ማሬ ❤❤❤
ምርጥ ነሽ
Keep up this advice. It helps to much. Makes awareness from doubtable situations.
God bless you!
Wellsaid
ቆንጆ 👍ጥሩ ሕሳብ ነው
አሽ እሕታች ትክክል
ውነትሽነው. ትክክክል ነገር ነው ሁቢ
በትክክል🥰🥰የሚገርመው ስለነዚህ ሰዎች ሰርች አድርጌ ስገባ ቶሎ አገኘሁሽ ልዩ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ሴታሴት🥰
ሃሳብሽ በጣም ነው ምወደው
Tnxs
በጣም ይጋርማል
አቦበረካሁኚ
ኣረአለወላ
Thank you. Keep it up. 💯👍
Thanks for ur advice .
ትክክል የኔ ቅመም መርዛማ 👌
Wawww betam temech teshignal
እውነትሽን ነው የኔቆጆ
U are smart!!!
ይገርማል
Thanks from tigrayns USA.
እናመሰግናለንማረ እደትእኮ እደምወድሸ👍👍👍❤❤🌹🌹🌹
❤አብዛኛው አባባልሽን እደግፋለው ግን ዝም ብሎ የሚያወራ ሰው አነጋገር የማይችሉና ብልህ ያልሆኑ የዋህ ሰው ናቸው አብዛኛዎቹ ካለማወቅ ነው እኔ ብቻ ትክክል ነኝ የሚሉ ክፉ ሰው እኮ ዝም ብሎ ድምጹን አጥፍቶ የሚጎዳሽ ወይ ቀጥታ አይናገርም
Bee tekekel yeen asabi 😢😢😢😢😢
thank u very much
Thank you so much mare unati adasashiny
ትክክል ነሽ
Berchi yene wud
OMG Amazing Thank You
than you for your advece egziabiher ytebken
Thank you s
በትክክል
ትርኪ ምርኪ ነገር ነው ያቀረብሽው ነጥቡን የሳተ
arif hasab new betam bezuriyachn hulum yalebn chgr ymeslegnal (mefthewnm btnegrinm yanm sew endet metenkek endalebn bitnegrin)
wow it was nice message
ምርጥ ት/ት ኑርን
Excellent advice. I have experianced such people in my life. Some times it is difficult to avoid from your life.
ውይ በጣም እግዚአብሔር ከነዚህ
ሰዎች ይጠብቀን እሱ ብቻ ነው መኖሪአቸን
wow arif new, agelaletsish temechitognal, gin tinish sefa bitadergiw lemsale merak yemanchilachew ayinet sewoch kehonu endet nigigirachewn mekuakuamna egna lay tetsino endayades min madreg endalebin, tinsh sefa yale mabraria bitakiyibet arif neber
Demregn bro
ትክክል ኣመስነላሁ... ማርዛመወ
this is for all of us
በትክክል እውነት ሺነው
ትንሽ ያጋነንሽው ይመስላል እንጂ ብዙ ግን በሂወታችን ውስጥ ያሰለቹን ሰወችን ነው ያስታወስሽን..
እውነትማር
Lik endeanchi ayinet jil
ማር ጠክሪ አሪፍነው ,,
አቧ አች አላህ ይጨምረልሺ ማረማረማረነሺ
እውነት ነው ህልም እደፈችው ሳይሆን እዳላሚው ነው።የኔ ቆጆ ስወድሺ
አንችም ደሰ ትያለሽ
ቆንጆ ነሽ!
ስወድሽ ምችት ይበልሽ ትክክል
Thank you. But it also good to inform us your source.
Tebarek yenekonejo
በትከከል ብዙ አሉ መርዞቹ
❤wentiy.bexam.ymiketatelshe.Tenkw
እኔም ባለማወቄ በምላሳም ጮሌዎች ተታልያለሁ ልቦና ይስጣቸው አብዛኛ ግዜ ወንዶች ናቸው በጥቂቱ እኛም ሴቶች አለን
ለመረጃው በጣም ኣናመሰግናለን