#ቤተክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лют 2022
  • #መፅሐፍቶቸሁን_ለማግኘት:-
    #በሀገር_ውስጥ_በሁሉም_የክርስቲያን_መፅሐፍት_መሸጫ እና
    #በUSA_:-_/+14045793552/_ከመጋቢ_ሜርሲ_መስፍን
    /የእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት አለም አቀፍ ቤ/ክ ማግኘት ይችላሉ፡፡
    የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

КОМЕНТАРІ • 276

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 2 роки тому +23

    የእውነት ወንጌል ሰባኪዋ ፓስተር ሜርሲ እንኳን ደህና መጣሽ፡፡ አርግት ያልሽ መልእክትሽ ከጆሮ በቀጥታ ኩልል ብሎ ወደ ልብ የሚፈስ ፡፡ ይብዛልሽ ፡፡

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 2 роки тому +11

    Pastor mercy and Tigist Egigu, you guys are such a powerhouse. You are loving and caring, and also the most generous people I have ever known. I’m very very proud of you and I love you very much! You made me serve God more and more. Love u!

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 роки тому +26

    ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ!!!!ሁሌም ምታቀርቤያቸው ወገኖች የሚቀዳ ነገር ያላቸው ናቸው!!ተባርካችኃል!!!

  • @Light_voice1805
    @Light_voice1805 2 роки тому +18

    WOW! Amazing
    “ራዕይ ሁሉም በአንዴ አይገለጥም የተገለጠልንን ታዝዘን በመስራት ሌላዉ እየተገለጠልን ይሄዳል"
    “አንዳዱ ሊያነግስሽ ይፈልጋል፥አንዳዱ ሊወግርሽ ይፈልጋል “
    "ሊያነግስሽ የሚፈልጉ ከዓላማ ዉጭ ሊወግሩሽ የሚፈልጉም ከፍፃሜ(Destiny) ውጭ ያደርጉሻል"

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z 2 роки тому +6

    እጅግ በጣም የምወዳት የማከብራት የእግዚአብሔር ሴት ፓሰተር ሜርሲ ሁላችንም በአገልግሎትሸ ተባርከናል ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨመራልሸ ተባረኪ❤❤❤ ቲጂዬ ተባረኪ ቅን ሴት ❤❤❤❤🙏

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 2 роки тому +3

    ቲጂዩ፡ አንቺንም፡በጣም፡ የማከብረሽና፡ የምወድሽ ፡ የእግዚያብሄር ሴት ነሽ

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 роки тому +2

    ቲጅየ አንድ ቀን ደግሞ የምንወደውን ወንድም ዳዊት ፍሲልን ከጅማ ብትጋብዠልን ደስ ይለናል ከሱ የምንማረው ብዙ አለ

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 2 місяці тому

    በእውነትም ጀግኒት ሲያንስባትነው ለሜሪስየ ሜርሲየ ተባረኪ እወደሻለሁ አሜን አሜን❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉 3:30

  • @selamgeremew7781
    @selamgeremew7781 2 роки тому +1

    yes ፅላቱ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይርዳን ተባርኩ

  • @mahletbiwota330
    @mahletbiwota330 2 роки тому +1

    ፓስተር ሜርሲ ስሰማሽ ውዬ ባድር አልጠግብሽም ብዙ ተጠቅሜብሻለሁ ተባረኪልኝ

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 2 роки тому +3

    ጥንዶች በአገልግሎት ሲሰማሩ ቤ/ክ በጣም የተሳካላት ትሆናለች እውነት ነው ተባረኩ መጋቢ ብርሀን መጋቢ መርሲ ፀጋው ይብዛላቹ

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 роки тому +4

    የእኔ ጀግኒቶች ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ትዳራችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ ሁሌም ስለ እናንተ ልቤ ይቃጠላል በእንባ ነው ስሰማችሁም ሳያችሁም የነበረው እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን ።የጸሎት ህይወቴ በፓስተር ሚርሲ ተቀይሯል ቲጂዬ በአንቺ ደግሞ ለእግዚአብሔር ቃል ትኩረት እንድሰጥ አድርጎኛል ።ዘመናችሁ ሁሉ ልምላሜ ይሁን ባረኳችሁ በኢየሱስ ስም ።።

    • @tigistalemayehu5780
      @tigistalemayehu5780 2 роки тому

      አሜን እውነት ነው ፍቅር የሆኑ በዘመናቸው እርሱ ብቻ ይክበር እጥፍ እና እጥፍ በሆነ ባርኮት ተባረኩ እኔም ብያለሁ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому +6

    ዋው ደስ ሲል ግን ለምን በገጠር አጥቢያ አትከፍቱም ገጠር ነው ወንጌል መስበክ ያለበት ከተማው ላይማ በቲቪም ይስማ እባካችሁ ገጠር ላይ ትኩረት ስጡ ።

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 2 роки тому +1

    ተባርኬበታለሁና ተባረኩ፣ አገልግሎት፣ ትዳር፣ ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 2 роки тому +4

    አቤት መሰጠት፣ አቤት ቅባት ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካን!!! ቲጂዬ ጸጉርሽ ሁሌም እንዲህ ቢሆን ያምራል!

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 2 роки тому +1

    ቲጅየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ከእግዚአብሔር አጀንዳ ጋር የምትስማሚ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ተባረኪ 🙏❤

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 2 роки тому +4

    ፓስተር ሚርሲ የብዙዎች እናት ነሽ ሁሊ በአዳዲስ ጸጋ ነው ጊታ የሚገልጽሽ እድለኛ ነኝ የዚህ ቢተሰብ መዋዲ ቲጂዪ አንችም እንዲሁ ጌታ በሀይል በጥበብ በሞገስ ያነሳሽ ድንቅ ሲት እውነት እናንተ የንጉስ ሲትልጆች ናችሁ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 роки тому +2

    ውድ ናት ፓስተር ሜርሲ ጀግኒት ልቤ ነው የዘለለው ተባረኩልኝ ።

  • @deberabdel8988
    @deberabdel8988 2 роки тому +1

    እኔም የምባረክባት የእግዛቤሄር ሴት ነች ተባረኪ እወድሻለሁ

  • @genetgetahun3370
    @genetgetahun3370 2 роки тому +1

    Weyyyy ሜሪስዬ ተባረኪልኝ ናፍቀሽኝ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 2 роки тому +4

    መልካም ትዳር እድል ብቻ ሳይሆን የስራም ውጤት ነው። ትክክል ።ለሀገሬ ሰዎች ደንነትና ትዳር ልዩ ትኩረት እንደሚሻ አውቀን ብንሰራበት በታማኝነት
    በሁሉ ነገር ውጤታማ የመሆን እድሉ ሰፉ ነው ።ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ።

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 2 роки тому +1

    በጣም የምወዳት የእግዚአብሔር ሴት😘😘😘😘 ፀጋ ይብዛልሸ!!!!!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 роки тому +1

    ፓስተር መሲ ስወድሽ ተባረኪ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @hanawaktola3008
    @hanawaktola3008 2 роки тому +1

    ቲጂዬ ተባረኪ መንፈሳችሁ ተጋብቶብኝ በዛው መንፈስ ሌሊቴ ነጋ ደስ ሲል መንፈስ ቅዱስ ሲጋባ

  • @marthahailu2066
    @marthahailu2066 2 роки тому +1

    ፓስተር መርሲ በጣም የምወዳት የማከብራት የ አግዚአብሔር ሴት ነች አሁን ይጨምርልሽ ቲጅዬ

  • @genetgetahun3370
    @genetgetahun3370 2 роки тому +4

    ይገርማል እሷ ጀግኔት ሲያንሳት ነው ስንቱ የደከሙትን ወደ ጌታ አምጥታ ወደሚያበረታ መንፈስ ያስጠጋች የጌታ እልሁና በላያዬ ላይ ባይታይ አይገርምም ምክን. ክ2 ሁለት አመት ያላነሰ የሜድ ናይት ፀሎት ስንት ህዝብ በታማኝነት ይዛ የምትቃትት ነብር . ዘመኗ ገና ይለመልማል

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 роки тому +1

    ፓስተር ሜርሲ ባንቺ ፀጋ ተጠቅሜያለሁ እውነት ነው ሁሌም በከፍታ ነው የምታገለግዪው ዘመንሽ ሁሉ አሁንም ይለምልም ተባረኪልኝ🙌🙌

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 2 роки тому +1

    ፓስተር ሜርሲ የተባረክሽ የምወድሽ ትህትናሽ በጣም ያስቀናኛል እኔም እንደቲጂሁሌ እመኛለው አንቺን ለመምሰል የተባረክሽ እወድሻለው ❤️❤️❤️❤️

  • @tsegayneshabebe4515
    @tsegayneshabebe4515 2 роки тому +2

    ተባረኩ ሜርሲ እንዴት እንደምወድሽ ብርክ በይልኝ

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 2 роки тому +1

    ዉይይይ ልብ አንጠልጣይ ቃለ መጠይቅ:ሜርሲዪ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግሽ ስወድሽ ባንቺ አገልግሎት ተባርኪያለሁ ተንጫለሁ:ስታፀልዪ ስትፀልዪ በፀሎትሽ ፈቀቅ አርገሽኛል ተባረኪ:እዉነትም ጀግኒት ጌታ ዘመንሽን ቤትሽን አገልግሎትሽን ይባርክ ብሩክ ነሽ ዉድድድድ

  • @theyearofempowerment3206
    @theyearofempowerment3206 2 роки тому +1

    ፓስተርየ እንች ድንቅ ሴት ነሽ
    እኔ ከአንች በጣም ብዙ ተምሪያለሁ
    You are my spritual mother and i love You so much❤️

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s 2 роки тому +2

    እኔ አረብሀገር ነው ያለውት የፓስተር ሜርሲን ትምርቶች መከታተል የጀመርኩት ከ አራት አመት በፊት ነው የፓስተርን ትምርት መጀመሪያ የላከችልኝን ልጅ ሁልጊዜ እባርካታለው ያኔ አንድ ትምርቷን ከሰማው በዋላ በቃ አሳድጄ ነው እምሰማት ጌታን መውደዷን ስለየሱስ ስታወራ ፍቅሯ ከሱ አልፎ ማልቀሷን በቃ ብዙ ነገሯን አጋብታብኛለች አጠገቤ ያሉ ጓደኞቼ ምስክር ናቸው ዛሬ ለደረስኩበት መንፈሳዊ እድገት ደግሞም ነገም ለምደርስበት ከጌታ በታች የሷ አስተዋፅኦ ቀላል እሚባል አደለም ይሄን ነገ ትልቅ ቦታ ደርሼ ከጌታ በታች ምክንያቷ ፓስተር መሆኗን ሁሌም እንደምናገር አምናለው።ልክ ገና ወደመድረኩ ቆም ስትል የጌታ ክልውና ልቆጣጠረው አልችልም ሳያት ገና ዝምብዬ ነው እማለቅሰው ይሄን ኢንተርቪ እራሱ በቃ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት የእውነት መንፈስ ተሸክማ ነው የምትኖረው ደሞም የሚሰማት ይጋባበታል።ለምን እንደሆነ አላቅም ገና ሳያት የጌታ ክልውና ይከበኛል ከዛ ማልቀስ ነው ይሄ ላልተነካ ሰው ላይገባው ይችላል እኔግን ከሷ ብዙ የተካፈልኩት ነገር ስላለ ነው።ፓስተርዬ ዘመንሽ ይባረክ ቀላል ትውልድ አይደለም በ እግዚአብሔር ፀጋ እየሰራሽ ያለሽው አንድቀን ባካል እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ ቲጂዬ ተባረኪ።በዚው ብትፀልዩ እራሱ መንፈሱ ሙሉ ነበር

  • @muluamado2540
    @muluamado2540 Рік тому

    ዋው ፓስተር ሜርሲ ፀጋ የበዛልሽ ስጦታችን ተባረኪልኝ በጣም ነዉ የምወድሽ ። ቲጂዬ ተባረኪልኝ

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 2 місяці тому

    ቲጅየ ጌታ ይባርክሽ አንችም ትምህርትሽ የአንቸም አጠገብም ተባረኪ😢❤❤❤ 8:25

  • @enaaatdiy2053
    @enaaatdiy2053 2 роки тому +1

    Yetewededachu yabata brukan konjowochu stamru menfes tekafyalhu tebareku wdeeeeeeeed aregachualhu 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +2

    የምሰማት ሴት ብቻ ሳትሆን ከልቤ የማደምጣት አገልጋይ ሴት ናት ጌታ ከዚ በላይ ሞገስ ይጨምርልሽ።

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 2 роки тому +2

    ዋውውው የሚገርም ነው! ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ እኔ ዛሪ ነው ያይሁት ትህትናዋ ንግግሩ ገዛኝ ውስጤ ስል ምን ደስታ ሞላው ክብር ለጌታ ይሁን ትጅዬ ብሩክ ነው ፓስተር ሚርሲ ይብዛልሽ ብዙልን በኢየሱስም።።።።

  • @mossesg
    @mossesg 2 роки тому +1

    ቲጂየ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፡ በጣም የምወዳት እውነትም እንዳልሻት ጀግኒት የሆነችው የእግዚአብሄር ሴት ስላቀረብሽልን ተባረኪ፡ አንቺም በጣም ጀግና ነሽ ቲጂየ ተባረኩልኝ ለምልሙልኝ ያባቴ ብሩካን እወዳችሃለሁ።

  • @tegestbayu6028
    @tegestbayu6028 2 роки тому +1

    Betammm betam new yemewadat tesemeta atitegebim tij asefelag sew new yakeribeshelegn betam amsageneshalehu

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 роки тому +3

    ዋው አብረዋት ለሚውሉና ለሚያገለግሉ ሰዎች ትልቅ እድል ነው ። ታድለው ።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому +1

    ሜርሲዬዬዬ ስወዳት ጀግና የእ/ር ሴት! ቲጂዬ blessed ውይይይ አለቀ? ቀጣዩን በጉጉት

  • @astumekonin7034
    @astumekonin7034 2 роки тому +6

    ፓስተር ሜርሲዬ ባንቺ አገልግሎትም ምስክርነትም ህይወቴ ትልቅ ተፅኖ አምጥተሻል እግዚአብሔር አምላክ ያለምልምሽ ለብዙ እልፍ ያድርግሽ!! በተለይ እግዚአብሔርን በመታዘዝ ያለሽን እምነት ብዙ ተምሬበታለሁ!

  • @getubeyene8688
    @getubeyene8688 2 роки тому +1

    የኔ ውድ ፓስተርዬ ዘመንሽ ይለምልምልኝ ትጅዬ አችም የተባረክሽ ሁለታችሁም ምንልበል ምወዳችሁ ነችሁ እባዬ እየመጣ አልቅሽ እያለኝ ሳላውቀው አለቀ መቼስ ምን ልበል ተባረኩልኝ የኛ መልካም ምሳሌዎች ናችሁ በርቱልኝ ለኛም ተስፋ አለ ቃሉ እደሚለን እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች በዙሪያችን ካሉልን ቶሎ የሚከበንን ሽክም ሁሉትተን የነታችንን ጀማሪና ፈፃሚውን ተመልተን እሩጫችንን በትግስት እንሩጥ ይላል ውድ ቃሉ ተባረኩልኝ 2ኛውን ክፍል በናፍቆት እጠብቃለው

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @ruth4961
    @ruth4961 2 роки тому +1

    Tigiiya tebarki bewnte ename yemadenikate sate seilakerbichelge u are bless both of you love u

  • @Evana471
    @Evana471 2 роки тому

    በጣም ደስ እያለኝ ያየሁት ውይይት እውነትም የሚጋባ መንፈስ "የሰው አለም ይበርዳል" ትልቅ አባባል! አድናቆትና ክብር👏🏽👏🏽👏🏽

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 2 роки тому +1

    What a Wisdom words … I love you guys ❤️❤️

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 2 роки тому +1

    Wow Parise god
    You are a mother for nation
    Waitimg for part 2 💓

  • @atkeletbabanto4590
    @atkeletbabanto4590 2 роки тому +1

    የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ። የተገለጠ የእግዚአብሔር መገኘት አብሮዋችሁ ይታያል። ፓስተር ሜርሲዬ ተባረኪ you're my role model too

  • @nardinagurmu5944
    @nardinagurmu5944 2 роки тому +5

    I can’t wait pastoriye I love you both of you😍😍

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 2 роки тому +1

    እውነት ነው ፖስተር መርሲ የእግዚአብሔር ክብር ተሸክማ የምትቀሳቀስ የእግዚአብሔር ባሪያ ናት ፖስተርየ ስለቅንነትሽና ስለመታዝሽ ስላንች እግዚአብሔርን አመሰግናለው የእግዚአብሔርን ፍቅር አይብሻለው 🙏🙏❤❤

  • @cookieuae9082
    @cookieuae9082 2 роки тому +1

    ቲጂዬ ዘመንሽ ይለምልም!!! ሁሌም ከሂወታቸው የሚቀዳ ፍሬ ያላቸውን እግዳች ስለምታ ቀርቢልን እናመስግናለን እውነት እህቴ የመፈስ ቅናት ቀናሁኝ ባቺላይ ያለውን እግዚአብሔር መፍራትና ማክበር ያስግቀናል ስፊ ለምልሚ ተባረኩ ለብዙ እህቶች ማንቂያ እደምትሆኝ እምነቴነው

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 2 роки тому +1

    ሜርሲዬ እየተባረክሽ ተባረኪ!

  • @hanatilahun6425
    @hanatilahun6425 2 роки тому +1

    pastoreye ene kanchii memear ena menfes mekafel bemechale getan ejege amesegnewalew.anchin bmesemat kgeta semechalew bezu mengeden geta banchii aqentolegnale.geta sewedegne anchin seten hule setemeche ena anchii baleshebet bmenfes mechemere becha nw yalew mercchaa......beberhan berhana tayalachu endeml qalu anchii basayeshen berehan lay lela berehan nw menchemerew.tgye anchim tebarekii

  • @yttube7392
    @yttube7392 2 роки тому

    ቲጂዬ መፅሀፉን የምናገኝበት አድራሻ በሁሉም አለም ላለ ብታስቀምጭልን
    ከ North America
    ተባረኪልን

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 2 роки тому +1

    Tigiye tebareki betam nw mewdesh ene degmo endenchi mehonew mefelegw 🥰

  • @meskeremwondemu613
    @meskeremwondemu613 2 роки тому +6

    አውነት ነው የእግዚአብሔር ድምፅ ባንቺ ያልፋል ብሩክ ነሽ 🙏❤🙏❤

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 2 роки тому +1

    ፓስተር ጌታ ይባረክሽ ድንቅ ሴት ነሺ
    የማትዘነጋ ሴት ድንቅ መፅሐፍ ነው በጣም እናመሰግናለን በረከታችን ነሺ አንቺ ❤️😍
    ፓስተርዬ ከአንቺ ጋር ለማገልገል ቀናው ☺️
    ደስ የምለው ነገር ጌታ ምን አይሳነውም

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому +1

    ተቃውሞ የመጣብሽ ሌሎች ቤተ እምነቶች ሴት ስለማታስተምር ሳይሆን መፅሃፍ ቅዱስ ሴት አታስተምር ስለሚል ነው እንጂ በሌላ አይደለም ። ይህ ነገር ሁሌ አገልጋዪችም ሲጠየቁ የተለያየ መልስ ስለሚስጡ ሁላችንም የሚያወዛግበን ነገር ነው ቢሆን ጌታ በስጣችሁ ፀጋ እንጠቀማለን እኔም ሴት ነኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን ተባረኩ።

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 2 роки тому +1

      ጳውሎስ ይህንን መልእክት ለጢሞትዬስ የፃፈበት ምክኒያት በጊዜው በኤፌሶን ከተማ አርጤምስስ በምትባለው የሴት ጣኦት ምክንያት ብዙ ልክ ያልሆኑ ልምምዶች በሴቶች ይደረጉ ስለነበር እንጂ ባጠቃላይ የሴቶችን አገልግሎት ከሁሉም ቤተክርቲያናት ለመከልከል አይደለም። በዚያ ስፍራ ያለው አመለካከት ግን የስህተት ትምህርትን ወደ ቤተክርስቲያን እያስገባ ስለነበር ነው። ገላትያ 3: 26_29 ወንዱም ሴትም በክርስቶስ አንድ ናቸው ብሎናል። በሮሜ 16: ላይ ጳውሎስ የፌበንን አግልግሎት(የድቁና አገልግሎት) እንዲደግፉ ይናገራል። ጵርስቅላም ከባልዋ አቂላ ጋር አብረው አገልጋዬች ናቸው። በሮሜ 16:7 የተጠቀሰችው ዩልያን ከሀዋሪያት መካከል አግልጋይ ነበረች። ወንጌላትም ላይ ብትሄጂ በብሉይ ኪዳንም ሴቶች አገልጋዬች ነበሩ።

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 роки тому +1

    I love u mersiyee yene wuddd bizu tetekimealew banchi geta kibrun yiwsed geta yibarkish!!!! tutishin shefen argiat shefineshiwal gin sintikum bayitay yetewededish silehonish anchin miketel bizu aleeee yefikir asyeyayet new merciyee yene wuddd❤️

  • @girumtedfayeabreham1955
    @girumtedfayeabreham1955 2 роки тому +1

    እዉነት ነዉ ደስ የሚል የክርስቶስ መንፈስ ነዉ የምታካፍለዉ እና ቲጂዬ እኔም ሜርሲ በምታዘጋጀዉ ፕሮግራም መጋበዝ ናፈቅሁ

  • @seblenigatu9095
    @seblenigatu9095 2 роки тому +2

    ተባረኩ የንጉሱ ሴት ልጆች!!

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 роки тому

    ሜርሲዬ በእኔም ሕይወት ብዙ ተፅህኖ አሳድረሻል በትምህርቶችሽ ተባረኪ ቲጂም ዘመንሽ ይባረክ

  • @Zahra-ki3bz
    @Zahra-ki3bz 2 роки тому +1

    Waw tigye tabaraki Pastorye zalalamish yibbaraki baxam eko nawu miwodsh matsetochishin ayich baxam tabaraku tabaraki anche ewunat astamire pastreye

  • @merrygomeshu6636
    @merrygomeshu6636 2 роки тому +2

    My dear paster I love you so much ❤

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Рік тому +1

    Who is so obedient and humble like Ruth, Rarely to find one ..!?!? we , Habesha is incredibly and dominately hypocrites and had envious life leading to destruction and failures .. Repentance & confessions , is the only factor which can bring a concrete solution…

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንዴት የምትባርኩ የንጉስ ሴት ልጆች ናችሁ ተባርኬአለሁ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ተደርገው እተጋለሁ

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 2 роки тому +1

    ሜርሲዬ ውዴ እምወድሽ

  • @meserettesefaye1075
    @meserettesefaye1075 2 роки тому +1

    Wow God bless you paster Merce and TG I can't wait for next part.

  • @fitsumfissehaye3213
    @fitsumfissehaye3213 2 роки тому +1

    Both God bless you 🙏 🙏 🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ጠቃሚና ትምህርት ስጪ ውይይት በእግዚአብሔር ፊት የሴትና የውንድ ልዩነት የለም ዋናው ቁም ነገሩ መስቀሉን መከተል ነዉ ተከታዩን ክፍል በጉጉትና በናፍቆት

  • @selmeu6605
    @selmeu6605 2 роки тому

    Wow በጣም በጣም የሚያነቃቃ ፕሮግራም ተባረኩ

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 2 роки тому +1

    Hulet yetemertu yetwededu setoch mesemate endat dese yemele neger new.betam be temesto semchchewalew Geta zemenachewin yebarki.tebareku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 роки тому +1

    ደስ ስትሉ የሚበልጥ መገረዳት ይብዛላቹ

  • @enduchaka4317
    @enduchaka4317 2 роки тому

    ውይይይ በጣም ቀናው በእውነት ፓስተር ሜርሲዬ ከአንደበትሽ የሚወጣው የጥበብ ቃል ውስጥን በመንፈስ ያናውጣል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንንን ሃሌሉያያያ ቲጂዬ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን

  • @peacepeace1036
    @peacepeace1036 2 роки тому +1

    ፓስተር ሜሪሲ ጥበብ የሞላባት ሴት ናት በእርሶ ተባርኪያለው ተባረኪልኝ።

  • @user-zh5cf8tm9u
    @user-zh5cf8tm9u 2 роки тому

    ቲጂዬ አንቺ ብሩክ ነሽ 😍የሚጠቅሙንን የሚያበረቱንን አገልጋዮችን ስለምታቀርቢ ሜርሲ ደሞ የኔ ሱስ የሆነች ጀግና ሴት ናት እናመሰግናለን ሜሪሲዬ 😍

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 2 роки тому +1

    I can’t wait for part two wow ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zahra-ki3bz
    @Zahra-ki3bz 2 роки тому +1

    Waw get yibaraki pastorye

  • @hiwotabebe4131
    @hiwotabebe4131 2 роки тому

    ፓስተር ሜርሲ የተባረክሽ የተወደድሽ በእውነት መንፈስ ሲጋባብኝ በደንብ እየታወቀኝ ነው የሰማሁሽ ዘመንሽ ይለምልም ቲጂዬ ሁሌም ለፍሬ የሚሆንን ነገር ስለምታቀርቢልን ለምልሚ እህቴ

  • @makuyoakin978
    @makuyoakin978 2 роки тому +2

    ድንቅ ሴት ነሽ ፓስተር ሜርሲ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው እንዴት እኮ እንደምወድሽ እንደምባረክብሽ ቲጂዬ ዘመንሽ ይለምልም መፅሐፎቹን አንብቤአቸዋለው በጣም ይጠቅማሉ ሰው ሁሉ እንዲያነበው እመክራለው በተለይ ሴት እህቶቼ ያገባችሁ ያላገባችሁ ሁላ😍

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b 2 роки тому +1

      የት ንው የሚገኝው ????

    • @makuyoakin978
      @makuyoakin978 2 роки тому +1

      @@user-xu7kp3iz9b አዲስ አበባ

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b 2 роки тому

      @@makuyoakin978 እሽ እህት 🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 2 роки тому +1

    ፖስተር ማርሲ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት 🙏🙏

    • @tsehaydesta3521
      @tsehaydesta3521 2 роки тому +1

      እውነት ነው የእግዚአብሔር ይመስገን

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 2 роки тому

    Mercye yene Konjo elishaday TV lay tabarkelehu.thenk you bexami now yemiwodish.

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 2 роки тому

    Betekekle ye E/r menffes alle Paster Merci power of God is with you.

  • @user-ue5qf7yj1k
    @user-ue5qf7yj1k 2 роки тому

    ዘመናቹ ይባርክ መጋቢ ሜሪስ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት ታባራክልኝ

  • @helenisrael929
    @helenisrael929 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw6702 2 роки тому

    ሙልት ያልሽ የእግዚአብሔር ሴት ድሮ በቲቪ የሚታይ የብስኩት ማስታወቂያ ነበር እየጣፈጠ ይበላል እየጣፈጠ ያልቃል የሚል ይህ ቃለ ምልልልስ እንደዛ ነው መፀሀፍ ምርቃት ላይ ቢጋብዙሽ እንድትናገሪ በተጋበዞሽበት ሁሉ የምትሰጨው አታጭም ሙሉ ነሽ አንደበትሽ በፀጋ ተቀምማል ንግግርሽ ብቻውን ምግብ ነው አንችን ከመስማት ብዙ መባረክ አለ እውነት እውነት የሚጋባ መንፈስ አለ በብዙ እጥፍ ተባረኪ ጣፍጪ ድመቂ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 роки тому +1

    Geta yebarkachehu. Liben yebelete le geta Sera yebelete endisera ansasetognal.

  • @kibebew
    @kibebew 2 роки тому

    በረከታችሁ እየበዛ ይህድ🙏......ጌታ ሆይ የማላውቃትን የወደፍት ምስተን በዝ መንፈስ ባርካት amen.

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 2 роки тому +2

    የአባቴ ልጆች እወዳችኋለሁ ብሩካን ናችሁ!
    እኔ ወንድማችሁ በእናንተ በእህቶቼ ብዙ ተጠቅሜአለሁ!!
    Blessings!😍

  • @ruthh620
    @ruthh620 2 роки тому

    Wow Amazing I lam encouraged and blessed by this interview more blessings beloved sisters
    I love also your ministry name king’s Daughter wow I am king’s Daughter Amen

  • @mekonnentessema5262
    @mekonnentessema5262 2 роки тому

    paster mercy I blessed, again and again, full of wisdom grit me to paster Berhan man of god

  • @fphonetastic1591
    @fphonetastic1591 2 роки тому

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ጌታ ዘመናቹሁን ይባረክ

  • @elltagrmay6301
    @elltagrmay6301 2 роки тому +2

    በጣም ነው እምወዳቹ ተባረኩ የኔ ሞዴል ፓስተር ሜርሲ 😍😍😍😍😍

    • @elltagrmay6301
      @elltagrmay6301 2 роки тому +2

      እኔም ከሁለታቹ መንፈስ ተካፍያለው ተባረኩልኝ

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 роки тому +1

    Wow you are blessed pastorye love you more 😘 tigye zemenesh yelemelem. ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 2 роки тому

    ሁልታችህንም ቲጂዬ ፓስተር ሜርሲ ብርክበሉ ጌታ የሰጠን አገልጋዮች ናችሁ ስለእናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ በጣም ነው ይምወዳችሁ 🙏❤️

  • @tarikhailemariam3843
    @tarikhailemariam3843 2 роки тому +3

    Pr Merciye,am so happy to see you again,you don't know how much I love you!!Dear Tg,thank you so much for bringing her.God bless both of you guys.

  • @biki9121
    @biki9121 2 роки тому

    በደምብ አግኝቶኛል ተባረኩ 🥰

  • @goodmorningandwintoday5472
    @goodmorningandwintoday5472 2 роки тому +1

    Amen eniem menfes bertat temolechalew tekafeyalew 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 thank you HOLYSPIRIT for pastor mercy

  • @haimiyonelateta6953
    @haimiyonelateta6953 2 роки тому

    merciye enem masetawesha yeze new misemash menefes new mifesew tebareki btam new yetetekmkubesh