Thanks so much The Heroes Ethiopian people Defiance Fors and Air Force እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት ወታደር ይሞታል ይቆስላል ይራባል ይጠማል ስልጠናው ይከብድሐል ቃላት የለኝም ስለ ኢትዮጵያ ብቻ አይዞሕ ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ። I'm Former Ethiopian people Naval forces.
Victory for ethiopian army Victory ✌️ 💪 Victory ✌️ FOR ethiopians ARMY'S victory for ethiopian government 👏 God bless all ethiopians Victory UNITY Is power ❤❤❤❤
Congratulation for your first Independence Day, I don’t know from which country! Do you mean from one region or state. .can you clarify your independent from where?
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
ክብር ለጠቅላይ ሚንስትር ክብር ለኢትዮጰያ መከላከያ ሰራዊት!!!!!!!
ክብር ለጀግናው መከላከያችን የኢትዮጵያ ሉአላዊነት ሁሌም በእናንተ ይረጋገጣል የአባቶቻችሁ ልጆች ናችሁና እናመሰ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼
ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም የነፃነት የድል ቀን ለኢትዮጵያዊያን❤❤❤
ትክክል እኛ በጣም እናውቀዋለን በልጅነታች ጀምሮ እናውቃለን ስለ ግብፅ!!!
ክብር ለጀግናው መከላከያችን እና ለመሪያችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
❤ ክብር ምስጋና ለመከላከያችን❤
እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት የማሕል ሜዳ ተከታታዮችና ደስአለኝ አበራ ኢትዮጽያዊ እንኳን አደረሳችሑ ።
ድል ለጀግናው መከላከያ ትክክል ነው ።
Victory for Ethiopia
Thanks so much The Heroes Ethiopian people Defiance Fors and Air Force እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት ወታደር ይሞታል ይቆስላል ይራባል ይጠማል ስልጠናው ይከብድሐል ቃላት የለኝም ስለ ኢትዮጵያ ብቻ አይዞሕ ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ። I'm Former Ethiopian people Naval forces.
ሁሌም ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይሁን!!!
ሰላም ደሱ አቦ በንቴ እንኳንድምፆትን ሰማሁ በጣም አከብሮታለሁ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ የመላው የመሀል ሜዳ ተከታታዮች እንዲሁም ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ሁሌም ሰላም ጤና ብልጽግና ይሁንላችሁ ❤🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ደሱ፤ በእውነት፡ ለኤርትራ፡ ሕዝቦች፡ ያለህ፡ ፍቅርና፡ ቁጭት፡በመሪያቸውና፡ በአገልጋዮቻቸው ለምን፡ ይሰቃያሉ፡ ብለህ፡ ትሞግታለህ! እውነተኛ፡ የኢየሱስ፡ ልጅ፤ ፍቅር፡ ለሁሉ!
Victory for ethiopian army Victory ✌️ 💪 Victory ✌️ FOR ethiopians ARMY'S victory for ethiopian government 👏 God bless all ethiopians Victory UNITY Is power ❤❤❤❤
መልካም አዳስ ዓመት ለደሱ ቤተሰቦች የሰላም የጤና ያርግልን🎉🎉🎉🎉🎉❤
Selam Selam
እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ አብይ አሕመድ እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት ።
ትክክል ነው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለፊልድ ማርሻላችን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹❤
ደሱ ኡስታዝ ጀማል ዛሬ የዘገበው ግብፅ 18ጌዜ የቀኝ ግዛት ተገዝታለች ብሌ አንድ ግብፃዊ ሲናገር ኡስታዝ ጀማል አቅርቦ ሰማን በጣም የሚገርም ነው ደሱ
የጠ/ሚ፡ አብይ፡ ባሕሪ፡ ኢየሱስ መምሰል፡ ነው! ጌታ፡ ተቆጥቶ፡ ጅራፍ፡ ያነሳው፡ የአባቱን፡ ቤት፡ ሌቦች፤ ነጋዴ - ስራዓተ፡ ቢሶች ሲደፍሩት፡ ነው! አቢቹም፡ ያው!
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ትጥፋ ትውደም ስትሉ የነበራችሁ አሁንም ህዝቡን እያፈናቀላችሁ እየገደላችሁ በኑሮ ውድነት እየጠበሳችሁት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብትሉ የሚሰማችሁ የለም 😅😅😅
Congratulation for your first Independence Day, I don’t know from which country! Do you mean from one region or state. .can you clarify your independent from where?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"Ene andi gunchi simeta lelagnaw gunchi melisilet yemilew emnet yelegnim" endesa aynet wetete afinchawn malet new Colonel Mengistu H/Mariam.
ለአለም አቀፍ ህግን በመመራመርና በጥናት የተሰማራ ኢ/ያዊ ምሁር
አሰብ ወደብን በአለም አቀፍ ህግ መሰረት በፍርድ ቤት ለመከራከር የሚያስኬድ መንገድ ካለ ብታስገነዝቡ የሚል ጥያቄ።
ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ጫማ ልለካካ ሰትበሉ። የኤርትራን ሉአላዊነት አደለም በተግባር በአፍ የደፈረ ። በደንብ ድብን አድርጎ ዋጋ ያሰከፍለዋል
ከብልፀግና በላይ ሻቢያ እና ህግደፍ ኢትዮጵያውዊ ነው። በደንብ እናቃቹሁ አለን ዋጡት። ማንም ገመድ አፍ over night ኢትዮጵያውያ እያለ ቢጫወት የትም አያደርሰም ምድራዊ ሀቅ ግን እናንተ ፎክሩ እኝ በዙ ወሬ የኝ የባህሪ መገለጫ አደለም። so weak up back yo the realty . ሁል ግዜ በእርቅ እና ፍቅር እድል ሰጥተናል የኝ ታሪካዊ ጠላት ማን እንደሆነ አውቀናል በአማራ ሺፋን ኢትዮጵያውያ ውሰጥ ለኤርትራ የሚሰራው ታሪካዊ ጠላታችን ደርሰንበታል✌️
ሀበሻን አትንኩ
ሀበሻን አትንኩ እስካልነኳቹህ እስካልደረሱባችሁ ድረስ
【ለአለማት እዝነት የተላኩት ነብይ
መሀመድ ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም】
የኤርትራ ህዝብ እና መንግሰት ደግሞ መቼም ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ሆኖ ያቅም ከብልፀግና ካድሬ ውጭ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል
እኞ ማን ነን!!!! ኢትዮጰያዊ ነን ነን !!!!!
ደሱ የኢትዮጰያ ጀግና አንተ ጎበዝ አዋጊ ጀነራል ነን!!!!!
Yemtlew hulu ewnte new tkkle nh desu
ኢትዮጵያውያ ታሸንፋለች ይላል አዋ መጨረሻማ ታሸንፋለች ደቃ ተንኮታኩታ ታዲያ ሲጀመር ለምን ጠባጫሪ ተኮነ ?
ለነገሩ የሻቢያ በጣም የምናደድበት ይሄ ጨቅላ መሪ ወደ UAE ሊፈረጥጥ ሲል ረድቶት ቁጭ ማድረጉ ነው።
ኢሳያስ አፈወርቂ እራሱ ጤነኛ በነበረ ግዜ የዛሬ ሁለት አመት በፊት የእራሳቸው በአል ላይ ንግግር ሲያደርግ ምንድነው ያለው? " ግብፅ እኛን በተግላችን ግዜ የረዳችን ለእኛ ብለው ሳይሆን : ኢትዮጵያውያን አባይን እንዳይጠቀሙና ስላም እንዳያገኙ ነው ያለ መስሎን!?" የሚያስቀው ግን ስላሙን እንዳናገኝ ተላላኪዎቹ እራሳቸውን በመስታወት ማየት እልቻሉም:😊
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደሱ ለምን ትዘጋቤታለህ እንስማዉ ሚድያህን የሁሉም አድርግ
Amhara is already rejected people that is why you are killing him at each corner of the country. So Amhara is fighting for survival.
Ethiopia doesn’t have sovereignty
Hey stop 🛑 Talking about Ethiopia ቆሻሻ ሽሐብያ ስለኤርትራ ብቻ አውራና ውጣ ይሔ ማሕል ሜዳ የደሳለኝ Page ነው ጠንቅቆ ያውቃችሗል ደሳለኝ አበራ 😅 ያማችሗል እንዴ ሕግደፎች ሒድና እዛ የመጨረሻውም የመጀመሪያውም ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ተደበርበት እናም እንኳን አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት ሕግደፎች 😅ቆሻሾች ታነቁ ።