የDNA ዉጤት ከሰማ በኋላ አባትየው ጎዳና ወጣ !! | Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #aradaplus ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

КОМЕНТАРІ • 373

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +17

    ❤አባቱ ልጁ መሆኑን ማወቅ አለበት መጎስም ከዚች ጋራ መቀጠል የለበትም ።ልትገልህ ካልሆነ በስተቀር

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Місяць тому

      አንቺ ቅሌታም ልጁን አሳበድሽው

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu Місяць тому +17

    ደግሞ አታፊሪም የሰውን አፍ አፍ ትላለች ወንድሜ አይዞክ እግዚአብሔር የራስን የአብራክ ከፋይ ይሰጥካል አንተ የእውነት አባት ነክ የእውነት ንፁህ ሰው ነክ ሰው ከጎዳናም አንስቱ ያሳድጋል ዝም ብሌ ፍቅር ስተከዉ አሳድገዉ እባክ ወንድሜ ወደ ራስ ተመለስ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq Місяць тому +1

      የማይሆነውን ልጁንኮ ትዳር ይዛ ነው የወለደችው እና ወላጅ አባቱስ

    • @KadeejaAli-g2m
      @KadeejaAli-g2m Місяць тому

      የጅሸንይሥጥሸ አሰመሣይ ውቫ

  • @fantaneshayele5181
    @fantaneshayele5181 Місяць тому +11

    የስነ ልቦና ኡማካሪውች ጋ ዉስዱቴ ህዬውት ይቅጥላል ሞገሴ አንተ ልጅ እና ዱግ ስዉ ነህ ይችን አስመሳይ ተዋት ጌታ ሌላ መልካም ሴት ይሰጥሀል አይዞህ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Місяць тому +50

    እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ ልቡን እክት አድርጋ ሰብራ ሞግሴ ትላለች ተለጥፋ ደቼ ያብላሽ እና 😢😢😢

    • @Tiji21-m2x
      @Tiji21-m2x Місяць тому

      😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @barkot-hm3fm
      @barkot-hm3fm Місяць тому +1

      ውሸት እኮ ነው የሚያቀርቡት ሁሉ ውሸት ነው

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Місяць тому +1

      በቃ አባቱ አይፈልጋትም ልጁንም ሸልሟታል። 🎉 አብራቹ ኑሩ። የመጀመሪያ ህ ናት።ከዚህ ቦኋላ አትጎዳህም። 😢እዳሽ ነዉ ጠግኚዉ ድሮም ተግነሽዋል።ተፀፅታለች ልትወልድለት ቃል ትግባ።

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Місяць тому

      አርግዘሽ ነበር 😮ግልፅ ማዉጣት 😮❤❤❤

  • @hananetaye7027
    @hananetaye7027 Місяць тому +21

    በጣም ትገርሚያለሽ የነገውን አስበሻል የልጅስ አባት ልጄን ብሎ ቢመጣ የባሰ አይጎዳም አስበሽዋል በግድ ያንተ ይሁን አይከብድም

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Місяць тому

      Awo ye lijuem abat lijuen felego yemetal. Lijuem abatie manew belo yeteyekal. Ke ewnetu merak ayechalem.

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 Місяць тому +16

    አይዞህ አባቴ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Місяць тому +14

    አንቺ በጣም ትገርሚያለሽ እስከ ዛሬ ወንድ ሁለት ሚስት ሲያገባ ነው ስንሰማ የነበረው ያንቺ ግን ጉድ ነው።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Місяць тому +22

    ቶሎ ዉልጅላት አዉን አንቺ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው.ኡፍፍፍ🥲

  • @wosenbiza
    @wosenbiza Місяць тому +4

    ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አንቺ ባለጌ ደም አታፋርም ፈጣሪ ምትክ ይስጥህ አይዞህ ወደራሱ እንዲመለስ እርዳው ወንድም

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Місяць тому +7

    ኡፍፍፍ 🥺💔አይዞህ ወንድም ተርገገ ልጅ አሁንም መዉልድ ትቻላልቹ ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Місяць тому +7

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይሰጠሀል እሄም ያንተ ነው አይዞህ ወደራስህ ተመለሰ አይዞህ🙏🙏🙏

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +5

    ❤ወንድሜ ራስህን አትጉዳ ወደራስህ ተመለስ❤እሶን ፈንቅለህ ጣላት ሞኝ አትሁን እራስ ወዳድ ነች ለራሶ ስልነዉ ምትጎተጉትህ።

  • @berhaneyebeyen5
    @berhaneyebeyen5 Місяць тому +1

    ይች ረጋ ያለች ለክፋቷ የማትፀፀት ለአመታት ክፋትና ተንኮል እየሰራች የመኖር አቅም ያላት ስትሆን እሱ ግን ልጅህ አይደለም ሲባልም መጨከን ያልቻለ ፣ድጋሜ እንደሚታለል ምልክት እያሳየን ነው ።መካሪ እህት ወንድም ያስፈልገዋል ።ሁለተኛ ባሏ ጉዷን ሰምቶ ስላባረራት ለመመለስ እየለመነች ነው ።ከሱ እንደወለደቺ ላብራኬ ስትል ተመለስ ትለዋለች ።

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Місяць тому +2

    ወይኔ እንዴት ያስዝናል በእውነት ምን አይነት ነገር ነው በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ ያአለ ስው አለ እንዴ አቦ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @ShiferawAdugna-ib1nj
    @ShiferawAdugna-ib1nj Місяць тому +5

    ወደ ራስክ ተመለስ ወንድሜ ። ፈጣሪ ሌላ እንደ አንተ ንፁህ ልብ ያላት ሴት ይስጥክ።

    • @ShiferawAdugna-ib1nj
      @ShiferawAdugna-ib1nj Місяць тому +1

      please ሞገዜ ይዚህች ሴት ጋር መቀጠል የለበትም። ከቻልክ ሌላ ህይወት እንዲጀምር አድርግ

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 Місяць тому +8

    አይዞህ ወድሜ ጣካራ ሁን ሁሉም ለኸይር ነው አች ግን በድለሽዋል ይኸን ያክል ሰውን አትበድሉ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +15

    የስውን ህይወት ማመስቃቀል እባካችሁ ሴትም ሆናችሁ ወንድ እንዲህ አይነት ስውን አትጉዱ ከወደድሽው ስው እስከሆነ ድረስ ግን አንች ባለጌም አይገልፅሽም አሁን ወንድሜ ወደራስህ ተመለስህ አንተን ይጎዳሃል እንጂ ምንም አታመጣም

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +7

    አትመናት እቺ አጭበርባሪ ነች አትመናት ።ልጁ ከስጋ አባቱጋር የማደግ መብት አለዉ ።በኃላ ልጁ ይህን ቨዲዮ ያየዋል ይሔኔ ዘመዶቹ አስቀምጠዉተዋል ጊዜ ጠብቀዉ ለልጁ ያሳዮታል።

  • @Helenutub
    @Helenutub Місяць тому +26

    አፈር ያስበላሽ😢😢😢

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 Місяць тому

      አሚንን አፈር ትብላ እቺ አለሌ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +6

    ኧረ በጣም ይገርማል እኔ እኮ ያለፍላጎትሽ ከሆነ የተጋባችሁት መቼም ውስጣችሁ ያለው አንድ ከሆነ ባትነጋገሩ እንኳን መቼም ያለፍላጎታችሁ አልጋ ላይ ውጡ ያለ የለም አልፎም ተርፎም ልጅ እስኪመጣ ድረስ ኧረ ከባድ ነው ። ደግሞም እኮ ሞገስም ትክክል ነው ነገ ላይ ልጄን ብሎ ቢመጣስ ምን ዋስትና አለው ። ይሄን ሁሉ የፈጠረው በግልፅ መወያየት አለመቻላቸው እና ይሄ ቤተሰብ የሚሉት ጣጣ ነው ። በእርግጥ ለጊዜውም ቢሆን ለዘለቄታው ልጁ ተረድቶ የውስጡን መናገሩን ቢዘገይም መልካም ሰው ነው።ፈጣሪ ያውቃል ሲያድግ ለልጁም እውነታውን አሳውቃችሁ አብራችሁ ማሳደግ ትችላላችሁ ግን የወደፊት ህይወቱ እንዳይበላሽ ሲያድግ ማሳወቅ ነው።

  • @genetasgedom7537
    @genetasgedom7537 Місяць тому +1

    ሞገስ የሰው ልጅ የሰው ነው ዞሮ ዞሮ ወደ አባቱ ነው አንተ ገና ልጅ ነህ የራስህን ህይወት ጀምር በቁስል ላይ ጥዝጣዜን አትጨምር መስከር መፍትሄ አይደለም በርታ ብለህ እራስህን ታደገው አትታለል ወስን ምላሷን አጣፍጣ እንዳትጫወትብህ

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r Місяць тому +9

    እንዳተ አይነት አለልጁ የሚሰፈሰው አባቶች ያብዛልን😢ቶሎ ወልደሺ ካሺው ልቡን ነው የሰበርሺው

    • @Bojaethiopia-rk8tq
      @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому

      ወልደሽካሽዉ ትላለህ ያኛውስ ወዳ አገባችዉ ከዛኛዉ ብዙ ሀብት ደስታ አገኛለው ብላ ይሆናን ምናዉቀዉ የለም።ከሶጋር ከመጋደም ሬሳ አቅፎ መተኛት

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h Місяць тому +10

    የወለደችለት አባቱ የት ሄዶ ነው ሞገሴ ልጄ ውለድ እራስህን አትግደል ተው መጠጡን እባክህን ተው 😢😢😢😢😢

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Місяць тому

      ትዉለድለት ምትሉ እሺ ካለች አባት ይስማ ምትሉ interview ይደረግ ምትሉ ❓

  • @tube463
    @tube463 Місяць тому +3

    ቆንጆ ሴት ላይ ምትንጠለጠሉ ወንዶች መጨረሻቹ አያምርም በአንድ አትረጋም ከአስሩ ነው ምትጋደመው አረ ልብ ግዙ

  • @user-te9ud8wj5r
    @user-te9ud8wj5r Місяць тому +2

    ለመተማመን በቤተክርስትይን ህግ እርቅ አድርጋችሁ ተጋብታችሁ ልጅህንም ሌላ ልጅ ወልዳችሁም በፍቅር መኖር ትችላላችሁ:: እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን:: ተማመኑ 🙏🏿

  • @daniaesmail1442
    @daniaesmail1442 Місяць тому +2

    አባትነት እምነት ነው እኮ እምነቱን ገደል ከተሽ እውነቱን እያወቅሽ ልጅን ህይወቱን አመሰቃቀልሽው እረ አላህ ይድረስልህ አብሽር ይሄም ያልፍል ጠንከር በል ወንድሜ

  • @user-gq2sc7ln8j
    @user-gq2sc7ln8j Місяць тому +10

    ወላሂ በጣምም አሥመሣይ ናት ሁለት ባል እንዴት ታገባለች ዴንቆሮ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Місяць тому +7

    አይይይ በጣም ያሳዝናል ሞገስ እግዚአብሔር አለ ተረጋጋ 😢

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e Місяць тому +1

    አይዞህ ወድሜ ልብህን አጠመክረው ሶብር አድርግ የፈጠረህ ጌታ አላህ ጭማሪ ልጆች ይሰጥሀል ተስማሙና ባድኑሩ ትውለድልህ አላህ ከፈቀደ ሁሉን ነገር ትረሳና መልካም ሂወት ትኖራለህ አላህ ፈጣሪያችን እዱኒያ ልነፈተን ጌታችንን ነውየምገዛ ሁነን ልንኖር ና እሱንተገዝተን ልን ሄድነው ስለዚህ ተረጋጋ ወገኔ አብሽር

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 Місяць тому +2

    ሲያድግ ልጁ ምን ይላል አያስፈልግ ልጁ ከልሆ አይሆን አንቺ ብልጥ ነሽ ጌታ ይስትሽ ያደረገሽ ስያድ ነዉ ችግሩ

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray Місяць тому

    ልጁን እውነትን አባቱ ልብን ይላል አንቸገን በጣባለጊነናት በውነት ምን አይነት ህሌናነው ያላት

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Місяць тому +7

    አንዳንድ ሰው ግን ምንም የመረጋጋት ስሜት የለውም ነገ እኮ ሌላ ቀነው ህይወት ትቀጥላለች ግን ባለጌ ነሽ ሁለት ባል

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Місяць тому +13

    ደግመሽ ውለጅለት የልጅ ፍቅር አለው

  • @TekluabebeAbebe
    @TekluabebeAbebe Місяць тому +4

    እግዚያቤሄር ይባርክህ አይዙህ

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 Місяць тому +1

    ለዙህ ሁሉ መንስዬ መቶ ፐርሰንት አንች ነሽ ሴቶች ስንባል የሚወደንን አናከብርም ሲጀመር ከሱ የጀመርሽውን ፍቅር መጨረስ ሲገባሽ ለቤተሰብሽ ትክክሉን ነግረሽ የመጀመሪያውን ፍቅርሽን ማጥበቅ ነበረበሽ በጣም ጎዳሽው ሙገሴም አብራክን ከወደድህው ይቅርታ ተደራርጋችሁ ወደ ቀደመው ትዳራችሁ ተመለሱ ልጁንም አብራችሁ አሳድጉ ፈጣሪ ይርዳችሁ አንች ንሳህ ጊቢ🙏

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Місяць тому +1

    ሁፍ የኔ ጌታ እግዛቤር ያረጋጋክ እንደው በናትሸ ተከባከቢው ውለጂለት ካሸው ተከባከቢው እንደው በፈጣሪ አሰደሰችው የተሰበረውን ልቡን ጠግይው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 Місяць тому +1

    ምስኪን ወንድሜ ኣግዝኣብሄር ጽናቱን ይስጥሕ. መጀመሪያ ለራስህ አስብ.

  • @RabiaHosen-hk2rd
    @RabiaHosen-hk2rd Місяць тому +11

    ሾይጣን አላህ ይዲፋሺ ባሌጌ ሴት አሰዳቢ

    • @Jhehjkjhf
      @Jhehjkjhf 27 днів тому

      አይባልም ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ንግግር ነዉ

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj Місяць тому +1

    ስንት መልካም ሴት አለች

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Місяць тому

    የኔ ምስኪን ወንድም ሞገስ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ለሰይጣን መንገድ አትስጥ እግዚአብሔር ን የምታምን ከሆነ እና እግዚአብሔር ይክስሀል አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሰው ሁን የሰው ልጅ ፈተናው ብዙ ነው አይዞህ ወደ ልብህ ተመለስ ጸሎትም አድርግ በርታ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому +2

    ኡፍፍፍ ከባድ ነ ዉ የኔ አባቴ አንጀቴ በላዉ እህየሰዉ ሂወት ምታበላሹ ሰዎች አይ።።።።።።።።።እህ።።።።።እህ።።።።እህ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Місяць тому +5

    ኡፍፍፍፍፍ ያዛዝናል በጣም ከብድ ነው 🥲🥲እግዚአብሔር ትዕግስት ይስጥህ... አንቺ ግን እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ, ሌላ ምንም አይብልም

  • @user-xb6nb7zd2i
    @user-xb6nb7zd2i Місяць тому +1

    አየ ስታችን በልጆቻችን እናት ምክኛት ልጆቻችን አጠን አበድነ ያሳዝናል አየ ምሽት ጥላት የሆነበት ዘመን ደረስነ ባትና ልጅ ተለያይቶ ምኖር እግዞ ማረነ እግዚአብሔር ፈጣሪ ያባቶቻችን ዘመን መልስልን 💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Місяць тому +2

    በመውለድ ብቻ አይደለም አባትነት ተንከባክቦ በማሳደግ ነው እኔ በእንጀራ አባት ነው ያደግሁት ግን በደንብ ተንከባክቦ ስላሳደገኝ ከወላጅ አባቴ ይልቅ ፍቅር ያለኝ ለእንጀራ አባቴ ነው ስለዚህ በአባትነት ቢቀጥል አባትነቱን ተጠናክሮ ይቀጥላል

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Місяць тому +8

    ውለጅለት መከላከያ እምትጠቀሚ ከሆነ ትተሽ ልጅ ስጭው እግዚአብሔር ፍሪውን በድጋሚ ይስጣችሁ

    • @Bojaethiopia-rk8tq
      @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому

      ከሶጋር በዲጋሚ ከሬሳጋራ አሻለዉም

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Місяць тому

      Ere lela agebeto yeweled. Kaleza moges eyeteteraterat naw yemenorut.

  • @KedirTigabu
    @KedirTigabu Місяць тому +2

    ኣፈር ብይ ደና እንዳረገሽ ኣብራክየ ሳቁ ኣይናፍቅህም ትላለች ጭማሬ ጉዳት
    ኣይዞህ ሞጎስ

  • @almazhagos3208
    @almazhagos3208 Місяць тому

    የዘማዊት ሴት ምላስ ማር ያንጠበጥባል ይላል ምጽሃፍ ቅዱስ ልክ እንደዚህ ነው

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 Місяць тому +3

    ወጣቶች፣ናችሁ፣ትወልዳላችሁ፣ውለዱአዳማ፣ያለውም፣ይፈርምለት፣አስፈርሙት።ልጅ፣ብሎ?,እንዳይጠይቅ፣እባክህ፣ሞገስ፣ነገሮች፣ይለወጣሉ፣ያልፋል።፣እራስህን፣ጠብቅ።🎉 እግዚአብሔር ከአንተ ፣ይሁን

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Місяць тому +1

    ወይ ጎድወንድሜ አይዞህ በርታ ያልፍል አይይይይይይ ዘሌየ አራሰህን ጠብቅ በርታ

  • @user-hk4sf3rt6b
    @user-hk4sf3rt6b Місяць тому +5

    አግዛብህረ የሰራሸ የሰጥሾ

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Місяць тому +4

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያግዘው ❤❤

  • @OdaBiro
    @OdaBiro Місяць тому

    ይቺ ልጅ ወንዶችን ልታጋድል ነው ሲጀመር ጥፋተኛነቷ ምንም አልተሰማትንም የእሱ ህይወት እያሳዘናት አይደለም ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ

  • @KsAbir-bi1jt
    @KsAbir-bi1jt Місяць тому +4

    እቺ ሴት አትረባም ሞጎሴ ማለቷ ይገርማል

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ Місяць тому +2

    አረባክሽ የሰውልጂየሰውነውነገሁለተኛስብራትነው😢😢😢😢

  • @user-yu3ud8nn7l
    @user-yu3ud8nn7l Місяць тому +4

    እቺስ አይነደቅ በሰዉእባ የምትሰቅ ሰታስጠላ አቶ ሞገስ እራስህን ጠብቅ ከልክያለፈ ኤዋህነት ይጎዳል አዞህ

  • @user-cg7wn8ir5c
    @user-cg7wn8ir5c Місяць тому +5

    አየዞክ ዎንድሜ በጣም የስዝናል
    አንች ሸጣን ባላጌ 😭😭

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Місяць тому +3

    እባካችሁ አትፍረዱ በሶም የወላጅ ችግር የው የደረሰበት ያቀዋን ስንቶቻችን ነን ከማንወደው ጋ ያለነው ኧረተውይማ 😢😢😢😢😢😢 የደረሰብን እናቀው አለን😢😢😢😢😢 ሞገስየ አይዞህ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣን ወንድሜ እራስህን አጽናና

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h Місяць тому +3

    ልጄን እኔን እኔ እናትክ ላልቅስ አይዞህ ቶሎ ውለጂለት እባክሽን ይቅርታ በዪው

  • @ዜድብራሃነወዲእገላ
    @ዜድብራሃነወዲእገላ Місяць тому +3

    ደሞ ታወሪያለሽ ቅለታም ነሺ😢 አብራክየ አይዞህ👏

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 Місяць тому

    እሷ አይገባትም ግን የነገረችው ያም እንደማይፈልጋት አውቃ ነው ግን ላብራክ ስትል አብረህ ኑር ግን ቶሎ ብለህ የራስህ ልጅ ውለድ ፍቅርም ስላለህ መስዎዕት ክፈል አይዞህ ጠንክር አንድ ግዜ ይሄን ህይወት እንድትኖር ተፈርዶብሀል ካላህ የተፃፈነው ሂወት ትቀጥላለች

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg Місяць тому

    በሠዉ አጥያት አሳቁ አትሳለቁ ከናንተ ዉስጥ ንፁኋ ማን ናት ማነዉ ሚለዉን ትት ማሰብ ይሄኔ ነበር። የፈጣሪሽ እርጋታ አይለይሽ አትፍረዱ። ዉለጂለት ይረሳዋል ወንድ ልጅ ይዋህ ነዉ። ያዉ ጣፍጪለት። የሂወቱ ቅመም። አይዟቹ አይዞህ ወንድሜ በላዮ ላይ ደርበህ አግባ በፊት ለፊቷ። ስሜቱን ትየዉ። ቤቷን ትያዝ ሰለሞን አብረሃም ሙሴ ያዕቆብ አድርገዉታል ወንድ ነህ። አብሽር አትዘን። ጠንክር። አትቦዝን። ጎድታህ አልሄደችም። ይሻላል።

  • @user-jz7in7mm7w
    @user-jz7in7mm7w Місяць тому

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በርታ አይዞህ ወንድሜ በአግዚሐቤር እርዳታ ተብሎ የሱ አብራክ ውለጅለት

  • @mekonnengeberemichael7532
    @mekonnengeberemichael7532 Місяць тому

    እግዚአብሔር መተኪየህን የሰጥሕ ወንድሜ ፀሐየ ጌታ ይክስሀል

  • @betseha1846
    @betseha1846 Місяць тому +2

    ቀጣፊ ናት፡፡ ያኛው ልጁን የማይፈልግ ከሆነ ፈርሞ ለሞገስ ቢሰጠው፡፡

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የስቃይ ህይወት ይስጥሽ የተረገምሽ😢😢

  • @user-db3sy3nf8t
    @user-db3sy3nf8t Місяць тому +4

    አፈር ቢ

  • @HgeraHgera
    @HgeraHgera Місяць тому +2

    ለህፃኑ ብለሽ እራስሽን አገትሽን ለማስገባት ነው ምትለምኚው

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w Місяць тому +1

    ኤጭ እችልጂ ማየት ሁሉ ነዉ የጠላሁት ድጋይራስ ድኤንኤ መጣለት ምን ትፈልጌያልሽ ዛሬም ለራስሽ ነዉ እምታስቢዉ ቀጠጦ አታፍርም እዴ ደግሞ አብራክዬስ ደቼ ብዬ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Місяць тому +3

    የኔ ውድ ኡፌፌፌፌ ሴት ማለት እኔን የኔ አባት❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-rb1qy7vc6k
    @user-rb1qy7vc6k Місяць тому +3

    ወይጉዲ የማይሠማየለ😭😭😭

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi Місяць тому +2

    አንቸ አግዝብሔር ንሰራህካ ይሰጥሻ ወሸ😢

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 Місяць тому +1

    ደፋር ነሽ የሰው ልጅ የሰው ነው እሷን ትተህ የራስክን ኑር

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 Місяць тому

    ወላሂ በሂወቴ እንደዚህ አይነት ፈጣጣ ሴት አይቼ አላውቅም በስራዌ የማትሸማቀቅ ደፋር ባለጌ ሶስተኛም ማግባቷ አይቀርም በዚህ ከቀጠለች የልጂ እና የአባት ሂወት እያመሰቃቀለች ህፃኑ ሁለት አባት እንዳለው እሷ ሁለት ባል እንዳላት መሰንበት ነበር የፈለገችው ያኛው ሰለማይወዳት ዳር ዳር እያለ ይኖራል ይሄስ ምስኪኑ ትዳሬ ልጄ ብሎ እየኖረ የነበተው?

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 Місяць тому +3

    Yene miskina mogosee 😢😢😢😢😢💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @xcamgMan
    @xcamgMan Місяць тому

    አይዞህ መውለድ እበትም ትል ይወልዳል አንተ ደግሞ ትለያለህ ውስጥህን አሳምን ፡ ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም እና ሁሉንም ተወው ወደቤት ተመለስ

  • @ላማኖርስትልወጋትከፍላላህ

    😢😢😢ችገራም በአንደቺ አይናት ሴት ነው ሁሉም ሴት እንዲራክስ ምተራጊው ሁላት በል ያበሠብሽ አስማሠይ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይመልስህ አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 Місяць тому +3

    እኔ ልታመም ወንድሜ

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 Місяць тому

    ከሷዋ ጋር ታርቆዎ ከሚኖር ታማኝ ሚስት ፈጣሪ ሰቶት ሌላ አዲሰ ሂወት ቢጀምር ና ቢወልድ ከዝጅ ጋር ዳግም ቢይኖር ሀሪፍ ነው ይቺይ ውሸታም ናት ሁለት ባል ሁለት ሀገር ይዛ መኖር ያልከበዳት 😢😢😢

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Місяць тому +3

    አስመሳይ ሰው ያገናኘን 😢

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 Місяць тому

    አፋን ሞልታ ስታወራ አታፍርም አይ አገሬ ምን የማይሰራ ነገር አለ😢😢😢

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 Місяць тому

    አይዞህ ሁሉ ነገር ያልፋል ወንድሜ

  • @user-kc9kb4kh5z
    @user-kc9kb4kh5z Місяць тому +3

    ሞገስ አሳዘናኝ

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts Місяць тому

    ሞገሴ ካችጋ መኖር የለበትም ባለጌ ሴት ነሽሂወቱን አበላሸሽው😢😢ሲያሳዝን

  • @Gishtagishta-j1f
    @Gishtagishta-j1f Місяць тому +1

    ነገሩን ገልብጠሽ አንቺን በሱ ቦታ አድርጊና አሰላስለሽ ...
    በሰማሁሽ ጊዜ ሁሉ ራስሽን እንደስነልቦና ባለሙያ ልትመክሪው ???

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому

    እንደዚች አይን ያወጣ ባሌጌ አላየሁም ሁለት ትዳር አንዳንድ ባለጌ ወንዶች እንጂ ሴቶ የሉም

  • @hadastekle2644
    @hadastekle2644 Місяць тому +1

    Ebakih tarekuna abrachihu nuru lela lij tweldalih abrakyenim endelijih asadgew abatyew ante gar endihon lifekdlih ychilal

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh Місяць тому +1

    በጣም ያማል በተቻለህ አቅም እባክህን አክመው

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Місяць тому

    ሰይጣን ደስ አይበለው በርታ እግዚአብሔር አምላክን ተስፋ አድግ በርታ

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa266 Місяць тому +2

    Uuuuufffffiiiii yane abate 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @TezeruDesta
    @TezeruDesta Місяць тому +3

    Ere derkena men aynet ayinawuta nat aser gize mogese mogese telale ch

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Місяць тому +2

    ሌላ ልጅ አሁን ውልጅለት

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Місяць тому +1

    የእኔ አባት ሲያሳዝን

  • @RahmaMuhammad-g3i
    @RahmaMuhammad-g3i Місяць тому

    የኔወወድምበርታአይዞህ፡ሁሉምነገር፡ለኸይርነው፡ጠካራሁን፡እደወድልነህእኮ፡አይዞህ፡አብሺር፡አቺምልጂውለጂለትየኔእህት፡

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 Місяць тому +2

    እህቴ እባክሽ ውለጂለት እይውትን መልሽለት

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይይልሽ እርኩስ

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk Місяць тому

    አንድ፣ሴት፣ሁለት፣ትዳር፣የሚያክል፣ነገር፣ድፍረት፣ነው፣ንቀት፣ነው፣ከባህላችን፣ውጭ፣በህግ፣ያስቀጣል፣ወንጀል፣እንደሆነ፣አያውቁም፣ወይስ፣ህጉ፣ፈርሰዋል፣

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Місяць тому

    ሴትዮ የምትወጅው ከሆነ የራሱ የሆነ የአብራኩ ክፋይ ውለጅለት መውለድ የምትችይ ከሆነ ለ ልጅሽም ወንድም ወይም እህት ይሆነዋል ከአንድ ሁለት ይሻላል እና አሲቢበት ok

  • @tetr4232
    @tetr4232 Місяць тому

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ መጨረሻ ላይ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Місяць тому +1

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢