Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
One step ahead
cash yesexal
በጣም አሪፍ ነው እኔ እየተጠምኩት ነው ብዙ ሰው እቃ ገዝቶኛል
ትክክል ነው አንድ ሚልዮን ብር ተበድርያለው አመሰግናለሁ
ሃሰት ነው ብዙ ፕሮሰስ አለው ዋሱ እምትሰሩበት መስሪያ ቤቱ መፃፍ አለበት ለምን ግልፅ ማድረግ እንዳልተፈለገ አይገባኝም።
Wushat new irase tayikalo mesfertu bizu new
100 percent folssssss
It's good idea, Thanks Dashen Bank,
le college temari gn sra lelelew mabeder yichlalu
ለታማሪ አያበድሩም ፤ ስራም ቢኖር ማስራጃ ወይም ከሚሰሩበት ደብዳቤ ና ዋስ የሚሆን ሰው እንፈልጋለን ብለዋል።
Betam tagulalachu srachun besrat aserum
Thank you
Tegbaru mekam new
How can i will gate the chance
Btame weheteee
ዳሽን እንደ አዋሽ የቤትና የመኪና ብድር ከወለድ ነጻ አልጀመራችውም?
10Q
700,000 ማስያዣ አምጣ ይላሉ ያለማስያዣ 500,000 ብር ብቻ ነው የተፈቀደው ነው እሚሉት ወጥ መረጃ ቢኖራቺው ጥሩ ነበር
አይ ታዳ ማስታወቂያው እንደዛ አይልም 700,000 ያለማስያዣ ነው እሚለው አሁን እኔ ያልኩህ ከወለድ ነፃ አልተጀመረም የወለዱን ነው እየሰጠን ያለነው ነው ያሉኝ ከቸኮልክ የወለዱን እንመዝግብህ ግን ማስታወቂያው ከወለድ ነፃ እንደሚያበረታታ እና ቶሎ እንደሚሰጥ ነው እሚናገረው እኔ ደግሞ በተግባር ያረጋገጥኩት ነገር ነው ደግሞ 500,000 ማስያዣ ጠይቀውኛል
seli bati endat new 77000 yatabalew
3ወር ሙሉ ጠበቅኹኝ እሰካሁን ምንም የለም በተግባር የሌለ ነገር ነው
Are neye enseralshalen
የማይሰራ App
Interest sint new?
eski bro interestu sintu endehone bezaw betenegeren teru neber
ወለዱ እስከ 13% ድረስ ሊሄድ ይችላል እንደየ ምርጫዎ 3ወር 6 ወር ና 12 ወር አማራጭ አለ።
እኔ ሔጄ ነበር የቤት ካርታ ይላሉ
እኔ ግን ውጭ ነኝ በውክልና ይቻላል
እውነት አንድ እርምጃ ቀዳሚ
ባንክ ስንሄድ እኮ ገና አልጀመረም እያሉን ነው
Items chuni display ayadergim
Acawnt lamakefat meen yahel bir yasfaligale
አዲስ የግል ስራ ለመጀመር እንዴት ነው መበደር ሚቻለው
እፈልጋለው
ውሸት ነው ማስያዥ ይፈልጋሉ
አካዉንቱን ቨሪፋይ ለማድረግ የመንግስት ሰራተኛ ብቻ መሆን ሳይሆን ሌሎች ተመሳሳይ ደሞዝተኛ የሆነ ዋስትና ማስያዝ ግዴታ ነዉ ።አንተ እንደምትለዉ አይደለም
ሰላም፤ይህን ቪዲዮ ከመስራታችን በፊት ዳሽን ባንክ በአካልም የጥሪመአከላቸው ላይ በመደወልም አጣርተናል ፤ በዚሁ መሰረት ተቀጣሪ ለሆነ ሰው (የግልም ይሁን የመንግስት ድርጅት) የሚያስፈልገው ደሞዙን ፤ የተቀጠረበትን ጊዜ፤ታክስ ከፋይ መሆኑን የሚያሳይ ደብዳቤ ካመጣ ና ባንክ ሄዶ ፈርሞ ውል መግባት ከቻለ ማንም ሰው ይህን የብድር አገልግሎት ማግኘት ይችላል ይህንን አሁን ይህን ምላሽ ከመስጠቴ በፊት በድጋሚ አጣርቻለሁ ምንም ሌላ ዋስትና አያስፈልግ ምናልባት ለወደፊት የሰውን የአከፋፈል ሁኔታ አይተው የሚቀይሩት ሊኖር ይችል ይሆናል።እናመሰግናለን!
ደሪታ ስለ ምላሽህ በጣም እያመሰገንኩ እኔ ከመንግስት መስሪያ ቤት ቋሚና የደሞዝ መጠኔን አፅፌ ላለሁበት ቅርንጫፍ አመለከትኩ ደብዳቤዬን ካየ በዋላ ጥሩ ግን የሚቀርህ ተመሳሳይ ደሞዝ ያለዉ ዋስ የሚሆንህን ሰዉ ይዘህ መምጣት ግድ ነዉ ብለዉ መልሰዉኛል።በዚህ አጋጣሚ ለማብራሪያክ ከልብ ከልብ ላመሰግንህ ወዳለሁ።
@@dertech አዎ፤ ይህን ምላሽ በሰጠሁበት ወቅት የሰጡኝ ምላሽ በውነትም አያስፈልግም የሚል ነበር ምናልባት የሚሰጡት መረጃ ይለያይ ይሆናል፤ ኋላ ላይ በድጋሚ ለማጣራት ተመሳሳይ ቅርንጫፍ የብድር ባለሞያ ነው የተባለ ሰው ሳናግር ሌላ ቢያንስ አንድ ሰው ዋስ እንደሚያስፈልግ ወይም ማስያዣ እንደሚያስፈልግ አረጋግጫለሁ ፤ ነገር ግን በራሪ ወረቀታቸው ላይ ይህንን አይገልጽም።Thank you!
እሺእፈልጋለሁ ዱቤ
አበድሩኝ እባካቹ
አንተ መጀመሪያ መረጃህን አላጣራህም አንተምትለው ሌላ እነሱ ሌላ አልተገናኝቶም
ማበዴርከቻላችሁ እኔብድር እፈልጋለሁ
500,000አበሩኝ
Cash yisetal weyis iqa bicha new?
cash አይሰጥም ፤ በተፈቀደልን የብድር መጠን የምንፈልገውን ነገር በአንዴ ወይም በተለያየ ጊዜ መግዛት ይቻላል
Selam naw ine.Bexami.Bidri.feligalu.auni.ine.yalubeti.Birute.naygni.siliki.Laki.be.wusixi.inaworaleni🙏🙏
ያለ ተያያዚ አይሰጥም ውሸት ነው
መረጃ ስጡኝ
One step ahead
cash yesexal
በጣም አሪፍ ነው እኔ እየተጠምኩት ነው ብዙ ሰው እቃ ገዝቶኛል
ትክክል ነው አንድ ሚልዮን ብር ተበድርያለው አመሰግናለሁ
ሃሰት ነው ብዙ ፕሮሰስ አለው ዋሱ እምትሰሩበት መስሪያ ቤቱ መፃፍ አለበት ለምን ግልፅ ማድረግ እንዳልተፈለገ አይገባኝም።
Wushat new irase tayikalo mesfertu bizu new
100 percent folssssss
It's good idea, Thanks Dashen Bank,
le college temari gn sra lelelew mabeder yichlalu
ለታማሪ አያበድሩም ፤ ስራም ቢኖር ማስራጃ ወይም ከሚሰሩበት ደብዳቤ ና ዋስ የሚሆን ሰው እንፈልጋለን ብለዋል።
Betam tagulalachu srachun besrat aserum
Thank you
Tegbaru mekam new
How can i will gate the chance
Btame weheteee
ዳሽን እንደ አዋሽ የቤትና የመኪና ብድር ከወለድ ነጻ አልጀመራችውም?
10Q
700,000 ማስያዣ አምጣ ይላሉ ያለማስያዣ 500,000 ብር ብቻ ነው የተፈቀደው ነው እሚሉት ወጥ መረጃ ቢኖራቺው ጥሩ ነበር
አይ ታዳ ማስታወቂያው እንደዛ አይልም 700,000 ያለማስያዣ ነው እሚለው አሁን እኔ ያልኩህ ከወለድ ነፃ አልተጀመረም የወለዱን ነው እየሰጠን ያለነው ነው ያሉኝ ከቸኮልክ የወለዱን እንመዝግብህ ግን ማስታወቂያው ከወለድ ነፃ እንደሚያበረታታ እና ቶሎ እንደሚሰጥ ነው እሚናገረው እኔ ደግሞ በተግባር ያረጋገጥኩት ነገር ነው ደግሞ 500,000 ማስያዣ ጠይቀውኛል
seli bati endat new 77000 yatabalew
3ወር ሙሉ ጠበቅኹኝ እሰካሁን ምንም የለም በተግባር የሌለ ነገር ነው
Are neye enseralshalen
የማይሰራ App
Interest sint new?
eski bro interestu sintu endehone bezaw betenegeren teru neber
ወለዱ እስከ 13% ድረስ ሊሄድ ይችላል እንደየ ምርጫዎ 3ወር 6 ወር ና 12 ወር አማራጭ አለ።
እኔ ሔጄ ነበር የቤት ካርታ ይላሉ
እኔ ግን ውጭ ነኝ በውክልና ይቻላል
እውነት አንድ እርምጃ ቀዳሚ
ባንክ ስንሄድ እኮ ገና አልጀመረም እያሉን ነው
Items chuni display ayadergim
Acawnt lamakefat meen yahel bir yasfaligale
አዲስ የግል ስራ ለመጀመር እንዴት ነው መበደር ሚቻለው
እፈልጋለው
ውሸት ነው ማስያዥ ይፈልጋሉ
አካዉንቱን ቨሪፋይ ለማድረግ የመንግስት ሰራተኛ ብቻ መሆን ሳይሆን ሌሎች ተመሳሳይ ደሞዝተኛ የሆነ ዋስትና ማስያዝ ግዴታ ነዉ ።አንተ እንደምትለዉ አይደለም
ሰላም፤
ይህን ቪዲዮ ከመስራታችን በፊት ዳሽን ባንክ በአካልም የጥሪመአከላቸው ላይ በመደወልም አጣርተናል ፤ በዚሁ መሰረት ተቀጣሪ ለሆነ ሰው (የግልም ይሁን የመንግስት ድርጅት) የሚያስፈልገው ደሞዙን ፤ የተቀጠረበትን ጊዜ፤ታክስ ከፋይ መሆኑን የሚያሳይ ደብዳቤ ካመጣ ና ባንክ ሄዶ ፈርሞ ውል መግባት ከቻለ ማንም ሰው ይህን የብድር አገልግሎት ማግኘት ይችላል ይህንን አሁን ይህን ምላሽ ከመስጠቴ በፊት በድጋሚ አጣርቻለሁ ምንም ሌላ ዋስትና አያስፈልግ ምናልባት ለወደፊት የሰውን የአከፋፈል ሁኔታ አይተው የሚቀይሩት ሊኖር ይችል ይሆናል።
እናመሰግናለን!
ደሪታ ስለ ምላሽህ በጣም እያመሰገንኩ እኔ ከመንግስት መስሪያ ቤት ቋሚና የደሞዝ መጠኔን አፅፌ ላለሁበት ቅርንጫፍ አመለከትኩ ደብዳቤዬን ካየ በዋላ ጥሩ ግን የሚቀርህ ተመሳሳይ ደሞዝ ያለዉ ዋስ የሚሆንህን ሰዉ ይዘህ መምጣት ግድ ነዉ ብለዉ መልሰዉኛል።በዚህ አጋጣሚ ለማብራሪያክ ከልብ ከልብ ላመሰግንህ ወዳለሁ።
@@dertech አዎ፤ ይህን ምላሽ በሰጠሁበት ወቅት የሰጡኝ ምላሽ በውነትም አያስፈልግም የሚል ነበር ምናልባት የሚሰጡት መረጃ ይለያይ ይሆናል፤ ኋላ ላይ በድጋሚ ለማጣራት ተመሳሳይ ቅርንጫፍ የብድር ባለሞያ ነው የተባለ ሰው ሳናግር ሌላ ቢያንስ አንድ ሰው ዋስ እንደሚያስፈልግ ወይም ማስያዣ እንደሚያስፈልግ አረጋግጫለሁ ፤ ነገር ግን በራሪ ወረቀታቸው ላይ ይህንን አይገልጽም።
Thank you!