O almighty God please help me to be there one day I have been so many trying to get there but still am struggling now just want to say for the people they live in Eithiopa please try to go there instead going to hospital and hope God wells one day I will go with you guys 🙏🙏🙏😢😢😢
የዛሬ ስምንት ወር ተጠምቄ እግዚአብሔር በሚያውቀው ብዙ ነገር ተደረጎልኛል አምላከ ጊዮርጊስ ይመስገንልኝ ከጎደኞቼ ያሳነሰኝን ጤናየን መልሶልኝ ከሰው እኩል አድርጎኛል ታሪኬን ቀይሮ ሰውን አስገርሞልኛል በተለይ ለነፍሴ ትልቅ ስንቅ እንደይዝ ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዬን ያሳምርልኝ 🙏❤ ❤❤❤
እናተን የረዳ ሰማእቱ ቁዱስ ገወርጊስ እኔንም የስደቱን ኑሮ አሳጥሮ ለደጁ ያብቃኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ አስቡኝ😢
ታድላቺሁ ለናተየደርሰ ለኚምይድርስልን
አሜን ለደጁ ያብቃን እኛንም እንደኛ ርካሾቹ ሳይሆን እንደሱ ቸርነት
Amen yasamerlesh
❤❤❤🎉🎉🎉
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እህቴ ብዙ የተገፋሽ የዋህ ልብ ስላለሽ ነው ይሄን ሁሉ ያሳየሽ አሁንም ሊቀ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ በመንታ ልጅ ይባርክሽ አይዞሽ ፀልይ
ወለተ ሐዋርያት
በፀሎትሽ አስቢኝ
የበርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ
የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ስሚ ይጠቅምሻል
ታዳምጣለች ትንሽ ከጠያቂዋ ትሻላለች ።
ይህቺ ልጅ ከኔ ባህሪ ጋር አንድ አይነት ነው በእውነቱ በጣምነው የገረመኝ በአለም ውስጥ ሁና የናቀችው ደስ አሰኘሽኝ ፈጣሪ ህይወትሽን ትዳርሽን ኑሮሽን ይባርክልሽ ፈጣሪ መርጦሻል እስከመጨረሻው ያፅናሽ!
ጠያቂዋ ስለኩል የሰጠሽውን አስተያየት ግን ቢስተካከል። ከልጅነትሽ ጀምሮ አይንሽን ያሳመመሽ ምን እንደሆነ መርምሪ። ከኩሉ ይልቅ ፀበል እና ቅባቅዱስ ብትጠቀሚ ትድኛለሽ።
ሌላው ደግሞ ከይቅርታ ጋር ልጅቷ ከልጅ እርስ ጋር በተገናኘ ማውራት አትፈልግም አንቺ ነሽ የነገርሽን። ቀድመሽ የምታውቂው ነገር ሊኖር ይችላል ነገር ግን ባለቤቱ ካልገለፀው ባታነሽው። አስተያየት ነው።
Tekekil belhali
ክብርት እርቲስት ጠያቂ ይቅርታ ይደረግልኝና ስለመፈስ ጠለቅ ያለ እውቀት ኖሮሽ ማውራት ብትችይ በጣም መልካም ነው ሌላው ስልቡዳ መፈስ አችን ስለሚመለከት በጥልቀት እየፈለግሽ የመምህር ተስፋዬን ይቱብ እዳምጪ ውነቱን ነው የምነግርሽ አችላይ ያልወጣ የቡዳ መንፈስ አለ ግዴለሽም እራስሽን መርምሪ ከየት እደመጣ ይነግርሻል
እህታችን ኩል የቡዳ መንፈስ ነው የስር ኩል ሆነ የምን ኩል ያው ነው ፣ አሁንም ደግመሽ ሂጂ ሰማአቱን ጠይቂ ሰውን ይዘሽ ገደል አትግቢ
ትክክል ደግሞ ስለ ንሰሀ ራሱ ደጋግማ አለም ውስጥ ነው ያለነው ፍፁም አይደለንም ትላለች ይሄ የታወቀ ነው ቢሆንም ግን አንዴ የገባንበትን ንሰሀ ደግሞ ሀፅያት ላለመስራት መታገል ነው የምን መወላወል ነው
@maryamawit406 እውነት ነው ብዙ ስህተት አለባት ሰው መንገድ ይሉታል ልጅቱ አፍ አፋን አለቻት እኮ ልጅቱ የምትናገረው ነገር ትክክል ነበር ፣፣ዶርቃ እኛ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዮች ነን አባታችን መምህር ግርማ አስተምረውናል ፣
ጠያቂዋ እህቴ አይንሽ በቡዳ መንፈስ ተበልተሻል ኩል የባሰ ያባብሰዋል የብር ኩል ቢሆንም ችግር አለ አብሮሽ ያደገ የቡዳ መንፈስ አለብሽ ከይንሽን ብቻ ሳይሆን ኑሮሽን ጭምር ነዉ የሚበላ ስለዚ ቅበዓ ቅዱስ ጠዋት ማታ ተቀቢ ማሬ❤❤❤
እህሀ😂😂 የዘንድሮ ጠንቋይ ብዛቱ😂😂
@@zeritessema9182ችግር አለብሽ ፀበል ተጠመቂ ስገጂ። ከፃፍሽው ኮመንት የሚፀልይ የሚሰግድ ቤተክርስቲያን አሰራ የሁሉም ነገር ተቃዋሚ ነሽ ምናልባት የመናፍቃን መንፈስ ይኖራል ግን ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ትጫወቻለሽ እግዚአብሔር ይገስፀው አንቺ ላይ ያለውን መንፈስ ።
ተረጋጋ@@HD202v
@@zeritessema9182 እንዴት፡ መስገድ ኣለብን፡መጸለይ ኣለብን፡ ቅዱስ ቁርባን መቅረብ ኣለብን፡ እያሉ የሚያስተምሩ ኣቦቶች ጠንቃይ ትላለህ?
መናፍቅ ነህ እንዴ? ኦርቶዶክስ መስለው እየገቡ እርስ በእርሳችን የሚባሉ መናፍቆች እንዳሉ እናውቃለን።
እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፡ ስገዱ፡ ጹሙ፡ ቅረቡ፡ንስሃ ግቡ እያሉ የሚያስተምሩን ኣባቶች ኣንቃወምም። እና ኩል መካል፡ ቅንድብ መቀንደብ፡ ሁሉን ኮስሞቲክስ የኣዛዚኤል መንፈስ እንዳስተማረ በመጽሃፍ ሄንክ ኣለ ።
0@@zeritessema9182
ሰምአቱ አባቴ እናቴ ኪዳነምህረት ለደጃችሁ አብቁኝ ድኜ ተፈውሼ ለምስክርነት ልብቃ አሜን ይደረግልኝ
አሜን ይደረግልሽ ለደጀ ያብቃሽ
አሜን አሜን አሜን
ኩል መኳል ጥሩ አደለም እህት ከመምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን ተማሪ
ምን ይሆናል ደሞ ግርማ ማነው?
@@HelyadaAbraham ትክክል እኔም ተሳስተሻል ልላት ነበረ። ራሱ ከንግግርዋ ያስታውቃል ከልጅነቴ ስትል ነበረ። ስለዚህ የሆነ ነገር አለ ማለት ነው። ምናልባት በልጅነትዋ በቡዳ ዓይነጥላ ከተያዘች ኩል እንድትጠቀም ያደርጋታል። ግብር ትገብራለች እስዋ ግን አልገባትም።
@@zeritessema9182 ምነው ሳትጠየቂ ዘው አትበይ ክርስቲያን ስርዓት አለው ስለማታውቂው ሰው ሲነሳ በአክብሮት ይሁን ።
ተፈጥሮ ነው አልተኳለችም
መምህር ግርማ እየተባሉ ግርማ ማነው ማለቶ ስለዚህ መምህር ጥላቻ እንዳሎት ነው የሚያሳየው !!! ስለ እርኩስ መንፈስ መስማት ካልፈለጉ በየ ካሜንቱ መሳደብም ክፉነገርም መናገር አያስፈልግም ይህን ያልኩት ሌላም ካሜንት ላይ ያልሆነ ነገር ፅፈው ስላየሁ ነው!! እባኮን ቪዲዬውን አይመልከቱ ክፉ ነገር ላለመናገር ይሞክሩ @@zeritessema9182
ባለታሪኳ መደበቅ የፈለገችውን ነገር ጠያቂዋ ተናገረችው እና ጠያቂዋ የዋህ ነሽ ያሰታውቃል እና ሰለ ኩል ሰለ መንፈሰ በደንምብ ማወቅ አለብሽ የመ ምህር ተስፉዬን ትምህርት በደንምብ ሰሚው
እህታችን ለአንቺ የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃኝ😢
ይገርማል የኔ ቆንጆ አሁን አሄን የሚቃወመውን ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለው አንቺ በጣም አድለኛ ነሽ የዛሬ 14 ዓመት ነበር ህመም ሳይሰማኝ ታምሜ የነበረው ግን የምለው አሄ አንቺን የሚሰማሽ ወይም ፀበሉን ስትጠጪ ከማህፀንሽ የሚወጣው አረጓዴ ነገር ከኔ ማህፀን ይወጣ ነበር በዛን ጊዜ ታዲያ እኔ የስም ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ምን አለፋሽ ሰማይና ምድር የተደፋባት ወመቴ ነበርኩኝ ለምን እዲ ሆነ ለምን ለሞን አያልኩኝ የምማረር በጣም እጅግ በጣም በጭስ ውስጥ የነበርኩኝ ማጨስ ብቻ የሚያስደስተኝ ወደ ገደለው ልግባና ሀኪም ቤት. ቤተ ነበር በሽታዬ አይታወቅም አይገርምም አድ ቀን ሊገለኝ በጣም በረታብኝና ሆስፒታል ሲሄድ የተፈጠረውን ማመን አቃተኝ በጣም ታከምኩኝ በቃ ማህፀኔ ወጣ መጨረሻው ይህ ሆነ እና ይህ ነገር በምን እደሆነ ያወኩት የመላከ መንክር መምህር ግርማ ጉባኤ ላይ ዲያብሎስ ሲለፈልፍ youtube ላይ ነው ከዛ በኃላ ምን ላርግ ወደ ቤቱ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ትዳሬን ፈትቻለው ሕይወቴ ታምሷል አ በቃ ግን እድሜ ለመምህ መላከ መንክር ግርማ ወድሙ እድሜ ይስጥልኛ አለሁ በሳቸው ፍሬ በ መምህር ተስፋዬ ትምህርለም ብቻ አለሁ አሁን የምልሽ በርቺ በርቺ እናንተ አድለኞች ናቺሁ ነቅተሻል እመቤቴ አትጨ ክንብሽም አስዋን ይዞ ያፈረ የለም የኔ እናት ድግል
Ayizon yene Ehit Egziabher keanch gar yihun Amen Amen Amen 🙏
Edemae tsegawen yabezalachwe memhir aba germa!!!
ኩል የቡዳ መንፈስ ነው እህቴ ንቂበት ጠያቂዋ
በአለም ውስጥ ነው ያለሁት ስለዚህ እጠቀማለሁ ማለቷ አይገርምም!?
ጠያቂዋ እህታችን የመምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ተመልከች ገጠመኝ ስለኩል ያስተማርውም አለ እኔም ደካማ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን
ዝም አትላትም ወደው አይደለም ምናምን ምትለው ውስጧ ያለው መንፈስም ነው ለመሸፋፈን ለእንደዚህ አይነቶች ሰዎች በነሱ ላይ ሆኖ ባዩትና ደግማ እንዲ አትልም አጉል ደግ መሳይ
እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ እመቤቴ በልጅ ትባርክሽ በተረፈ የመምህር ተስፋዬን ዩቲዩብ ተከታተይ ብዙ ትማሪያለሽ ጠላት አርፎ አይተኛም ውጊያዉ የበረታ ነዉ በፀሎት በርቺ አባ ኪሮስ ገድል አዝለሽ ለምኝ ልጅ ይሰጥሻል
ይህንን ሁሉ ህይወት አይታ የተመለሰችው ቅን ልጅ መሆንዋ እንዲሁም እ/ር የባልዋን ጽናት ተረድታ ዘወትር በቧላ እቅፍ ስር በፍቅር እንድትኖር ጽናት እንዲኖራት የተሰጣት ፀጋ ነው
አንችን የሰማ አምላክ ለእኛም ይድረስልን
"እግዚአብሔር "
የፈጠረንን የአምላካችንን ስም በአግባቡ እንጻፍ።
ዋውውውውው
ባለ ቃጭሉን ነው ዱብ የምታደርጊ ኪድዬ ወንድ ልጅ ልትሰጥሽ ነው። እመብዙሀን የኛ እናት ምን ይሣናታል❤❤❤
የኔ ናት እግዚ አብሔር የምትፈልጊዉን ልጅ ይስጥሽ
ለእኔም ልጂ እንዲሰጠኝ ፀልዬልኝ
@@messitube5831Lij latachu Hulu Leke meleaku kidus rufael fetahe mahetsen be lij yebarekachu tematsenut tesalu eregetegna negn yesetachhual lene yederese lenate yederes
@messitube5831 ፈጣሪ ልጅ ይስጥሽ ያዉን መንታ መንታዉን
አባ እባክህ ጥራኝ የጌታ ሙሽራ ሰማዓትዬ
ለመሄድ ምንድነው የያዘሽ እህቴ?
እህታችን ስለምስክርነትሽ በጣም እናመሰግናለን። አሁንም አምላካችን አንቺንና ትዳርሽን ይባርክ። ቤተክርስቲያን እያጀቡ አብረዉሽ የሚሄዱ ልጆች ፈጣሪ መድሐኒያለም ይስጥሽ። ክርስትና ለሰዉ እንዳትሰጭ!
ተጠያቂዋ ስለመንፈስ ገብቷቷል ጠያቂዋ ግን መንፈስ መንፈስ ሲባል ያናድደኛል አለች ሲጀመር ስር ኩል የሚቀባ የቡዳ መንፈስ ያለበት ነው አረ ኤልሻዳዎች ሌላ ሰዉ አዘጋጁ እሚጠይቅ
ጠያቂዋ የቡዳ መንፈስ አብሮሽ አድጏል ንቂ እስኪ የመምህር ትስፋዬን ትምህርት/ ገጠመኝ ከዩቱብ ፈልገሽ ተከታተይ::
አይንሽ ያስታውቃል በጣም ይከብዳል እና ቡዳ አስመሳይ መንፈስ ነው ንቂበት ኩል መድሃኒት ቢሆን ኖሮ ለምን አልተሻለሽም ? እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ ትግሉን መጀመር አለብሽ( ንስሃ የአምልኮ ስግደት ፀሎት ተቃዋሚ ካልሆንሽ ደሞ በተባረከ መቁጠሪያ ጀርባሽን እየገረፍሽ ማነህ ብለሽ ጠይቂው እውነቱን ታገኝዋለሽ::
ሰመአቱ አባቴ ለቦታህ አብቃኝ
ሰማዕቱ የኔ አባት ለኔ ያደረገልኝ ተገልፆ አያበቃም ክብር ለስማዕቱ ያውም በነገርኩት በአስራ አንድ ቀን የውጭ እድል በማምጣት እስራኤል አስገባኝ ሰው በጠላኝ ሳአትከወደኩበት አነሳኝ
❤
አባ ገብረ ኪዳን✅😥መዝገበ ጸሎትንም ሲነቅፉነበር እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን😭😭😭ጌታሆይ ማረን
መቼ ተቃወሙ? ምን ብለው?
መታበዩን ነዉ የተቃወሙት
እንደው ሁላችንም እኮ ልበ ቀላሎች ሆንን ምነው ቆም ብለን ምንድነው ያሎት ምን ለማለት ፈልገው ነው አይባል እንዴ እንደው አረግነው እኮ ታሪኩ እንደዚህ ነው ባንድ ወቅት አንድ የቤተክርስቲያን መምህር የብተክርስቲያን ትምህርት እያስተማሩ አንድ ልጅ ማርያም እያለ እየጮኸ ሲያስቸግራቸው ማርያም አትነሳም እያሉ ሲያስተምሩት አልገባ ስላለው ( በቤተክርስቲያን ትምህርት የሚነሳነ የማይነሳ የሚባል አለ) እናም ልጁ ክፋት አሰበና ምእመኑን ይኸው አባ እከሌ እኮ ማራያምን አታንሳ አሉኝ አሁን በጉባኤ ትሰማላችሁ ብሉ እንደለመደው ሲያነብ ተው ማርያም አትነሳም ሲሉት ይኸው አላልኳችሁም ብሎ እኛን ሊቅ የቤተክርስቲያን አስተማሪ አስባረራቸው ( ከዲያቆን ዳኒየል ክብረት መፅሐፍ የተወሰደ ) እናም ታዲያ አሁን አባገብረኪዳን ያሉትን በጥሞና ልናስተውለው ይገባል ባይ ነኝ ፀሎቱ ብዙ የሆነ የማታነቡትን የማትፀልዩትን መፅሐፍ ይዛችሁ እየታከታችሁ ፀሎት ስራ ከሚሆንባችሁ ባቅማችሁ ልክ ሁን ነው ያሉት ነገራቸውን ብንረዳው መልካም ነው ፀበሉ አያድንም አላሉምና
ጠያቂዋ ከባድ አብሮ አደግ የቡዳ አጋንንት አለባት ኩል ምናምን አንዳችን ቡና ሌላው ሙዚቃ ሌላው ፋሽን እያልን ውጊያችን አናባካን ዛሬ የሰው ህይወት እንደ ዛፍ ፍሬ እየረገፈ ባለበት ዘመን ለንስሓ እንፍጠን እባካችሁ !
ኩል ጥሩ አደለም እህታችን
እህታችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመስክርነት ያበቃሺ እኛንም ይርዳን🤲
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስአባቴ ለደጂህ አብቃኚ ከህጻንነቴ ጀምሮ ያሳደገኚ አባቴ ነው ሀኪም ሳያየኚ አሞኚም ሳያመኚም የሱን ጰበል እየተጠመቁ ከዚህ ደረሻለሁ አባቴ ክብር ይገባሀል ከዚህም በላይ
ሠማማእቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አለም በዘፈኖ በሀጢያት ወስዳኛለች እና ሰው አርገኝ ጊወርጊስ አባቴ😢😢😢😢😢
እባካችሁ በማርያም እስፖንሰር ሁኑኝ ወሰዱኝ😭🙏🙏🙏🙏
አምላኬ ሆይ በማዉቀዉም በማላዉቀዉም ሰንሰለት ተተብትቤያለዉ ከስደት መልሰህ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ አብቃኝ ፍታኝ 😢😢😢😢😢
ኩል አትቀቢ ጥሩ አይደለም ጠያቂዋ
በጣም ብዙ ሰው ፅፎታል ግን እኔም አላስቻለኝም እህቴ ኩል በፍፁም አትኳይ። ቅባእ ቅዱስ ተቀቢ።
የእህታችን ምስክርነት በጣም የሚገርም ብቻ ሳይሆን ምን ያህል እግዛብሔር በሕልምም በመሰወርም ግልጽ አርጎ በስዋ ላይ የተሰራው ክፋት አሳይቶ እንድትፈወስ እና ለዚህ መብቃትዋ የሚደንቅ ነው። እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን።
ከመሰከረቸው በጣም የሚገርመው ደግሞ ለቤተክርስትያን አባቶች ጥሩ መልእክት ያለው ነገር ማየትዋ ቁልጭ አርጎ የቤተክርስትያን ጉድ ካሳያት ነገር
"አንድም ቄሱ መስቀሉን ዘቅዝቀው ያሳልማሉ
አንድም ቄሱ ከሰው ጋር ወሬ ይዘው መስቀል ለምእመናን ያሳልማሉ
አንድም ቄሱ በቁስል ተመተው እያሉ ይቀድሳሉ"
የምእመናኑ ሓጥያት እንዳለ ሆኖ የባሰ ደግሞ ያየችው ነገር ፍቺው ያው የቤተክርስትያን አባቶች በሚሰሩት ሓጥያት ሕዝቡም ሃገሩም ስቃዩን እያየ ነው። እግዛብሔር ሓጥያታቸን ይቅር ይበለን። አሜን!
በትክክል የበለዓም አህያ ያናገረው እግዚአብሔር ሰው በሰው ሲነገረው አልሰማ ስላለ ነው አሁንም የቤተክርስቲያን አባቶች ልቦናቸውን ይክፈትላቸው።
@@Truth-In-Orthodoxy ቁሰል ሀጥያት ነው አይደል?
@@Kuskuam206 በአባቶች አተሮጋገም አው ይመስለኛል። ግን ቁስለኛ ስለሆንክ ስለሆንሽ ሓጥያተኛ ማለት አይደልም። ቤተመቅደስ ሲገባ ግን ነጽተን መግባት አለብን። ከነቁስላችን ስንገባ ቤተመቅደሱ አረከስነው ማለት ነው።
ስውራን አባቶች!!????
ታድያ ስውር ከሆኑ እንዴት ለማስተማር ቻሉ ስውርን ሰው ህያው ሰው እንዴት አይቶ ሊስማው ይችላል?? በዚህ ምስኪን ህዝብ አትቀልዱ እባካችሁ ሃጢአት ነው ስው በስው እንዲመለክ ማድረግ እግዚአብሔርን መካድነው !!!! ሊስገድለት ሊመለክ የሚገባው እግዚአብሔር ብቻነው።
የምትሰጪው ለተቸገረ ከሆነ ብኩንነት ሳይሆን በረከት ነው የሚሆንልሽ በርቺ
ጠያቂዋ የመምህር ግርማን ትምርህት ተማሪ፡ እንዲሁ በወሬ በወሬ የምታውቂያቸው ይመስለኛል። በወሬ ገምቶ መፍረድ ደግሞ ክርስቲያናዊ አይደለም እሳችው የሚያወጡት መንፈስ የሰው ስም አይጠቅስም ማንንም አያጣላም ።
የሊቀ ሰማእቱ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ። ሁለታችሁም የመልአከ መንክራት መምህር ግርማን ትምህርት ተከታትላችሁ በተግባር እንድታውሉት እግዚአብሔር ይርዳችሁ! እግዚአብሔር ሁላችንን ይርዳን አሜን!
Betekekel bizu neger yemaru neber. Menafest mahtsen lay quch endemilu memar alebachew. kebalwa ga degami bitemequ teru new
አቡነ እጨጌ ዬሀንስ መንዝ ጠገሮ የሚገኙበት ቦታ ሂደሽ ጸበል ተጪ ተጠመቂ መንታ ልጅ ነው የሚሰጡሽ የሳቸው ቃልኪዳን ይለያል ደሞም ያደርጉልሻል
አሜን 3 ያርግልን
@@BerhanBerhan-r4eአሜን አሜን አሜን❤❤
Amen Amen Amen 🙏
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ በተገባለዎት ቃል ኪዳን ስም ይዠዎታለሁ መንታ ልጂ እንዲሰጡኝ እማለደዎት አለሁ
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎታችሁ አስበን ወለተ ይሀንስ
እግዚአብሔር ያሰበሽ❤❤❤
Amennnnn
የሰመአቱ ደጅ የረገጣችሁ የታደላችሁ በረከታችሁ ይደርብን ወገኖቼ 🙏🙏🙏
ሰማእቱ የኔ ታራ መቼ ነው😢❤❤❤❤
ቅድስ ጊዮርጊስ ይባርካችሁ ብዙ ትምህርነው ያገኘሁት አመስግናለሁኝ እናንተ የተቀበለ የባረከ ለእኔም ደጅን ለምንናፍቅ ሁሉ ይድረስልን ለደጅ ያብቃን ።
ጠያቂዋ! እህቴ የምትልሽን ስሚ እነዛ ሰዎች በራሳቸው አደለም የሚያረጉት የምትይውን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚያብሄር ተይለት
በቤተክርስቲያን ብቻ በመመላለስ በማደግ ከመናፍስት አሰራር ማምለጥ አይቻልም የውጊያ ህይወት ከሌለን ስለ መናፍስት አሰራር ክፋት እና ተንኮል ማወቅ ጥቅሙ ለራስ ነው ከመጀመሪያው ክፉ ስራቸውን አውቀሽ ቢሆን ኖሮ ወደ አለም አስገብቶ እንደዛ አያደርግሽም ነበር አሁንም አረፈደም ቀን ከሌሊት በፆም በፀሎት በስግደት በስጋ ወደሙ መትጋት ነው
ሰማኣቱ እናቴ ኪዳነምህረት ለደጁ አብቁኝ።አሜን
እህቴ እመቤቴ በቅርቡ ቆንጅዬ ሴት ልጅ ትሰጥሻለች ቀጣይ ደግሞ ወንድ ልጅ አንቺ ብቻ የተባረኩ ልጆች ስጭኝ በያት ለኔ አድርጋልኛለች❤❤❤
🎤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በስደት ያለኖችን ለሀገራችን ለንሰሀ ሞት ያብቃን🤲 ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ከነዘር ማንዘሬ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን🤲✅
🎉 አቤቱ ደስ የሚልና የሚያሳዝን ነው አቤቱ ማረን እግዚኦ!
🎉እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እንኳን ለእህታችን ደረስክላት ስምህ ይመስገን እባክህ ለእኔ ለህይጣተኛዋም በምህረት እይንህ ተመልክተኝ አቤቱ
እግዚኦ ከንቱ ውዳሴ ላይ ያሉትን አባቶች ነው ያሳየሽ በእፍና በመናገር ሰው ባደነቀው ይመስላቸዋል አንዳንድ ተሳዳቢ አባቶች እኮ በተለይ አጥማቂ እያሉ ማጥመቅን ንቀው ባለፀጋ እግዚአብሔር የላካቸውን ባለጸጋ እባቶችን በሰው እሰማለሁ ብለው የሚያንቋሽሹ የሚፈርዱ አባት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላቸው አቤቱ እግዚኦ ኦ ኦ ኦ ኦ መሀረነ ነው አባታችን መምህር ግርማም እኮ ንቁ ብለው ባጠመቁት ነው የታሰሩት የተሰደቡት እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ የባንዲራ መልበስ ትክክለኛ ትርጉሙን ከዚህ ተማሩ ለፖለቲካ የምታደርጉት ሰዎች አሁን ይፍባችሁ አቤቱ አምላከ ቅዱስ ይማረም ይቅር ይበለን አቤቱ አምላክ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይማረን ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ አሜን🎉🎉🎉
❤እህቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጎዶሎሽ ትሙላልሽ እናቴ የመሃኒቱ የቅድስት ሃና የቅዱስ ኢያቄም ልጅ ልጅች ትስጥሽ ኣሜን ኣይዞሽ
አምላከ ጊዮርጊስ ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
የእውነት እናተን ስሰማ ምን ያህል እደምቀና ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው እህቴ አይዞሽ እመብርሀን ትሰጥሻለች አባቶችንማ አትፍረዱባቸው ለነሱ መፀለይ ነውፈጣሪልቦና ይስጣቸው እኔበቀኩሌ የምሄድበት ቀንነው የናፈቀኝ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን🙏✝🙏
እህታችን ትውልጅለሽ, የአቡና ኪሮስ ገድል አዝለሽ ትሰይ, አቡና ሐራ ድንጋይ ተስይ እግዚአብሔር ይስጠሻል. ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ አበራ አድምጬ, የዛሬ መንፈስ, የአስንጥላ የመተት መንፈስ ነው መሃፃንሽ የዘጋው ይህ መንፈስ ነው.. እግዚአብሔር በልጅ ይብርካች ❤️
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃኝ
እውነትታውን የተናገርሽ ተባረኪ በግልጽ ነው ያወራሽው
የሚሰማው ሁሉ ድንቅ ነው ፣ እግዚአብሔር ይመስገን
ቅባ ቅዱስ ተቀቢ ኩሉን ትተሽ
O almighty God please help me to be there one day I have been so many trying to get there but still am struggling now just want to say for the people they live in Eithiopa please try to go there instead going to hospital and hope God wells one day I will go with you guys 🙏🙏🙏😢😢😢
እናንተ እህቶች የምታወሩት ለማመን አስቸጋሪ ቢመስልም አስደናቂ ነው: ቆንጆዋ ተራኪ በእምነቱዋ ጠንካራና ጎበዝ ተራኪ ነሽ: በርቱ !!!
ስሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ጎቦዝ እግዝኣብሔር ይድሻል ዛሬ ቅዱስ ጅወርግስ ነው ላንቺ ምህረትን ራኢ የሰጠ ኣምላከ እጅወርገስ እኔ እና እንየን የመሰሉ ይምረን አሜን አሜን አሜን
አባ ገ/ኪዳን ደካማ ሥጋ ተሸክመው ከተማ ለከተማ የሚኖሩ ሰው መሆናቸውን እረስተው እኔን ብቻ ስሙኝ እያሉ የማይነካውን ለመንካት የሚዳፈሩ የሰማዕቱንም ድንቅ ሥራ ለማቃለል የሞከሩ ከገዳም ወጥተው ዘንጠው የሚኖሩ ከንቱ ውዳሴን ገንዘብ ያደረጉ አደገኛ እና ብዙ የዋህ ተከታይ ያላቸው ነቃፊ መነኩሴ ናቸው ሆኖም ግን ያፌዙበት ሰማዕቱ አይለቃቸውም ።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር!
ሒዊዬ በጣም እድለኛ ነሽ ጸጋውን ያብዛልሽ
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እህቶቻችን በፀሎት አስብኝ ፅጌ ድንግል ነኝ ❤❤❤🙏
ጠያቂዋ ግን በእውነት ለቦታው አትመጥኚም ።ዶርቃ ሚዲያ በጊዜ ጥሬዎች አብስሉ ወይም በበሰለ ሰው ተኩ። ምክር መቀበል ብትችሉ በረከታችሁ ይበዛል እንጂ አትጎዱም።
አባቴ ቅዱስ ጊወርግስ ለደጁ የብቃች ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ገብረ ማረያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ በመናፍስት ፈተና ብዙ ነገር ተበላሽቶብኛል አና በፀለታቹ አስቡኝ
✝️🙏❤️❤️❤️ Ghebre Mariam ayzok. Weladite Amlak Kdst Kidane Mhret Enatachin kante ga thun, ke seytan wetmedm bzerfafa Kemisa tishefnh 😊 ayzok berta seytanm be Egziabher chernet and ken lezelalem tashenfew alek
ጠያቂዋ ስለ ኩል የተናገርሽው ፍፁም ትክክል አይደለም። ስለማታውቂው ነገር በመንፈሳዊ ሚዲያ አታብራሪ። ከልጅነትሽ ጀምሮ አይንሽን የሚያምሽ ከማህፀን ጀምሮ የተወለደ የቡዳ ዛር ነው እናቱ ። እና ይሄ ስር ምናምን ያልሽውን አቁሚና እምነት፣ ቅባቅዱስ ተቀቢው። ስለማታውቂው ነገር እያወራሽ ሰውን አታሳስቺ። ሲጀመር አጠያየቅም አትችልም። ማነው ጋዜጠኛ ያረጋት ??
Egezeyabeher lebonawan kefeta comment anebeba enedeteneka yeredat !!! Bezu yenku ehetoch tsefewelatal genezabae yelatem
እህቴ አንቺን ግን እግዚአብሔር ምነኛ ይወድሻል ባልሽ ደግሞ እፁብ ድንቅ ነው ሴቶች እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ አሜን በሉ
Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን።
ያለምመዳኒትመድሀኒአለም፣ምህረትንስጠ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ን❤❤❤
ማረን ይቅርበለን አማልደን ሰማሀቱ አሜን አሜን አሜን
አባ ገብረኪዳን ጎበዝ ጎበዝ ሲባሉ አብዝተውታል
ይቅር ይበላችሁ በሉኝወይም እድሉኝ በለው አይደለም እርሰወ የተከበሩ ንፁህ ምንም ብክለት የለለበትን የድግል ማርያምን ልጂ እየሱስ ክርስቶስን የሚሰብኩ የወጌል አርበኛ ናቸውው።
በሉ እናተ አጨብጫቢወች ይቅር ይበለኝ ዝም ብለሽ አፍሽን /ህን አትክፈት ይቅር ይበለን ቸሩ አምላካችን 🙏🙏🙏
ምድረ መጋ ።።።
@@HbtamBrehnይሄ ነዉ እንግዲህ ክርስትናችን። ምድረ መንጋ?? ከፈለግክ በአንቀልባ አዝለኸዉ ዙር። አንተም አንድ መንጋ ነህ። ክርስቶስ ክብሩን አዋርዶ እስከ መሰቀል ያደረሰዉ አንተ ምድረ መንጋ ብለህ ለሰደብከዉ የሰዉ ልጅ ሁሉ ነዉ። ለአንድ ተራ መነኩሴ መሳይ መታች ደብተራ ይሄንን ያህል ስድብ ? ወደድክም ጠላህም ገ/ኪዳን ትምህርቱ ቀልድና ፌዝ ብቻ ነዉ። የሚቃወመዉም ልክ እንደ መናፍቅ ነዉ። መተትዋንም በደንብ ይሰራሉ ። ለእዉቀት ብሎም አብሾ ጠጥትዋል ይላሉ ዉስጥ አዋቂ የቅርብ ሰዎች። የመተተላችሁ ሰዎች ስታሽቃብጡት ማየት ያስጠላል። አሁን በጣም ጥሩ የቤተ ክርስቲያን መምህራን ስላሉን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እዉነት ነዉ። አወቅሽ አወቅሽ ሲልዋት የባልዋን መፅሀፍ አጠበች ይባላል። ድፍረታቸዉ ቅጥ አጥቶ ወጥ ረግጠዋል። ለነገሩ እሳቸዉ በደንብ መንፈስ አለባቸዉ። ትምህርታቸዉም ቀልድና ፌዝ ይበዛዋል። አሁን መስካሪዋ እርግጠኛ ነኝ አንዱ ያየችዉ እሳቸዉን ነዉ።
እበት
😢😢😢😢@@Zeritu-r8o
ምነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርገስ ጨከክብኝ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ
አባቴ ሰማእቱ ከብዙ መከራ ከብዙ ጉድ ሁሌም የምታወጣኝ አባቴ ከስደት መልሰህ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ ከንቱ ሆንኩኝ 😢😢
አይዞሺ ውዴ ሁላቺንን ለደጁያብቃን
@@SeniAjanawአሜን አሜን አሜን ❤🙏
የኔ ውድ የታደልሽ ነሽ❤እመብርሀን ትዳርሽን ትባርክልሽ❤በልጆች ትባርክሽ የኔ ውድ❤!
መፈተን መልካም ነው ወዳጅ መስሎ ጠላቶቻችንን ስለምናውቅበት❤! ይሄን ምስክርነትሽን ሲያዩ የፀፀት ነበልባል ያገኛቸዋል ለይቅርታም ወዳንቺ ይመጣሉና ልቦና ይስጣቸው! ለሁላችንም ይስጠን🙏
ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
እባክሽ እህት እንግዳሽ ብዙ ብታወራ መልካም ነው
እህቴ ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅ/ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስ፤ አንድ የተረዳሁት ነገር ደብረ ሊባኖስ ተክልዬ ደጅ ቆመሽ ያየሻቸው ቅዱሳን በቅዳሴ ጊዜ መላእክቶች ይነጠፋሉ ተብሎ ሁል ጊዜ ይነገረናል በዚያን ግዜ አሀዱ አብ ከተባለ በኋላ ባለንበት ቆመን ማስቀደስ እንዳለብን አንቺ ያየሻቸው መላእክቶች መሆናቸውን ያሳያል
ኩል መኳል ጥሩ አደለም እህት ከመምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን ተማሪ ኩል የቡዳ መንፈስ ነው እህቴ ንቂበት
ቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
endet tadeleshal EHETE Teliq berket nwe tebareki.yanchin mesekerinet sesma leben ashefeteshwe wed quara ashewa mado sematu QEDUS GIYORGIS
ጠያቂዋ ስለመንፈስ ምታውቂው ነገር የለም የሰውን ህመም ለማሳነስ አትሞክሪ በመተት የተያዘ ሰው ነው ስቃዩን የሚያውቀው ወደውማ ነው የሚመትቱት ሁላችንም እኮ አብሮን የሚወለድ መንፈስ አለ ያም ሙሉ ለሙሉ አይሰውረንም ለዛ ነው ማመዛዘንና መኖር የቻልነው እራስ ወዳድነታቸው እንጅ መታች የሚያደርጋቸው መትተውብን እንኳ ይህን ሁሉ መንፈስ ተሸክመን እኛ መልሰን እንበቀል እንመትት አላልንም የፈጣሪ ይበልጣልና በጣም ነው ያናደደችኝ ወደው አይደለም ምናምን ስትል እይው ነው የምለው ሲቀጥል ተሸክመዋለች እኮ
ቅድስ ገወርጊስ አባቴ ለደጂክ አብቃኝ
እህቴ አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍፃሚሽን ውብ ያርግልሽ!የመጀመሪያውንም ሁለተኛውንም ሰማሁሽግን በመንፈሳይ ሂወትሽ በአለባበሰሽ ሀይማኖትሽን ነው ምት መሰክሪው!እና በማያስታወቀብኝ ሱሪውንም ቀሚሱንም ለብሳለሁ ስትዪ ሰማሁሽ!ግን ለአለም እይታ ቦታ አትስጪ!ፍፁም ውብ የሆነ ሃይማኖት ባለቤት ነሽ✝️
እኔ እንደምድር አሸዋ ሀጥኤ የበዛ ነኝ ግን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ተከታትዬዋለሁኝ ምስክርነቱን እቴ ያንቺን የገለፀልሽ የተለመነሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኛንም በየቤታችን ስንት ቋጠሮ ያለብንን የኛንም ይፍታልን ይለመነንን ግን ዶርቃ ሚዲያ በሰል ያለ ውሀ የሚያነሳ ጥያቄ የሚጠይቅ የመስካሪውን መስመር የሚጠብቅ ጠያቂ ብትተኩ ጠያቂ እህቴ አንዳንድ ስህተቶችሽን ብታርሚ ለምሳሌ ስለ ኩል የተናገርሽው መስካሪዋ መግለፅ ያልፈለገችውን ግላዊ ነገሮች አለመውለዷን የባሏእህቶችን ከሷጋር ችግር እንዳለባቸው ፍለፊት ነገሩን ግልጥልጥ አደረግሽባት የቅርቤ ሰው አለች በቃ ያንን ያለመግለፅ መብቷን ማክበር ነበረብሽ ሌላው ሀጢያት የተባለነገር ሀጢያት ነው ኩል ሀጢያት ነው በቃ አርት ውስጥ ስላለው አይኔ ስለሚያለቅስ ስር ኩል ነው ምናምን ምንም ሸፋፍኖ አለባብሶ ማለፋ አይቻልም እ/ር ልቦና ሰቶኝ እንድተው ይርዳኝ ነው ሚባለው ተሰናክለንን ሌላ ብዙ ለብዞች መሰናክል ባንሆን ከቪዲዮ ላይ ስህቶችሽን አይተሽ አርሚ እህቴ ጊዮርጊስ በዚህ እንድታገለግይ መርጦሽ ሊሆን ይችላል ግን አርሚ ብዙ ይቀርሻል እ/ር ከሁላችንም ጋር ይሁን ደጁን እረግጠን ለመመስከር ሁላችንንም ያብቃን❤
እኔ ይሄ ሚድያ የበቃኝ አንዷ ቀርባ እመቤታችን ተገልጣልኝ እሮናልዶን ጥቅምት 21 በ2017 ኢትዮጵያ አመጣልሻለሁ ያገኝሻል አለችኝ ስትል ነው። ይኸው ዛሬ ጥቅምት 21 እሮናልዶ የታለ ዶርቃዎች.....ንሰሃ ግቡ። አባ ገብረ ኪዳንን ለቀቅ አድርጉ።
በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አትዘብቱ። ዋ
2018 ጥቅምት 21 ይሆናል። ... እስቲ ትንሽ ታገስ ... 😂
ይሄን ነገር እኔም ሰምቼ ነበር ... ግን ጥቅምት 21 2017 ነው የተባለው ... እርግጠኛ ነህ?
@@surafelfikadu4331 ከ7 ወር በፊት የተለቀቀ ቪዲዮ ነው። ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ብላ ነው የተናገረችው....ብዙ እንዳትደክም 34ኛ ደቂቃ ጀምረህ አዳምጠው። ሊንኩን ኮፒ ማድረግ ስላልቻልኩ ነው። በነገራችን ላይ ቦታው ላይ የሚሰራውን ተዓምር አምናለሁ ግን ደሞ ሁሉም እየመጣ ላውራ ስላለ ሚዲያ ላይ መቅረብ የለበትም። መንፈስን ሁሉ አትመኑ ተብሎ ተጽፏልና
ደካማ @@surafelfikadu4331
ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣምእ ህቴ አንዱን ምረጭ ጠያቂዋ
ኩል የቡዳ መፈስ ነዉ እወቅበት እማ ያሳደገሺ የቡዳመፈስ ነዉ ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፋዬ ብለሺ በፍላሺም አለ 🙏🙏🙏🙏🙏
ጋዜጠኛ የሆንሽ እህታችንን እና አርቲስት ለጊዜው ቃለመጠይቁን አቁሚና ወደ ስግደት ፊትሽን አዙሪ ብዙ ይቀርሻል ቤተሰቦችም እያሉሽ ስለሆነ ብዙ ማለት አልፈልግም አብሮሽ ያደገውን የቡዳ መንፈስ አስወግጂ መምህር ተስፋዬን መምህር ግርማን ተከታተይ መታጠቅ አለብሽ
አባ ገብረኪዳን ለመተቸት እግዚአብሔር እናንተን አይጠቀምም የሚኖሩበት ገዳም ይበቃቸዋል!
ጠያቂዋ አዳምጪይ ቃለመጠየቆ አላይ ያርግ
እሱ ይብሳል አሁን ትቶ ነው እሷ ጎበዝ ነት😂😂
@@zeritessema9182😮😮😮😮
እኔም ኩክየለሽ ሔጄ ሰባዬ ላይ ነበርኩ በጣም እያለቀስኩ ነበር ሰአሏ ፊት ቆሜ እና ፈገግ ብላ እያየችኝ ነበር 2 3 ቀኖች
እና ልክ ነሽ እህቴ
Egziabhair wedoshal. Bereketish begnam laye yederben 🙏🏽
ገናናሺ ፈጣሪ ይስጥሻል እህቴ የስማእቱ የቅዱስ ጌወርጊስ አምላክ ሁሉንም ችግርሺን ይፍታልሺ❤❤❤❤
ጠያቂዋ ግን አንዱን ምረጪ ፡፡ መተው የሚቻል ነገር ስለሆነ አንዴ በአለም አንዴ በቤቱ ነኝ እያልሽ ነው አስተካክይ፡፡ በተለይ የአለምን ግሳግስ መተው ለሚፈልግ ሰው ጥሩ ምክር አይሆንም ፡፡ ለቢዝነስ ብቻ እንዳይመስልብሽ፡፡ ከሆነም አስተማሪ መሆን አለበት.............
enate weladitae amilak tedabsesh amen!!
Semaetatu abate amalaje yene nguse ledjech abekag Kateroyen fetaleg 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ክፍል ሁለት እየጠበኩ ነበር ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን😢😢😢
Aba G.kidan yemibalu meleflef b'cha new ke'egziabher adelem tmrtachew byalehu betedegagami,,,,,,,, ,,,,,