"ከዱባይ 7 ኮኮብ ሆቴል የፃድቃኔ ማርያም ገዳም ሰላም ይሰጠኛል" | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

КОМЕНТАРІ • 169

  • @user-zu1op2op7d
    @user-zu1op2op7d 8 місяців тому +64

    ለአይምሮ ምግብ የሆነ ነገር ነው የተናገርቭው አንችን የባረከች እመቤቴ ማርያም እኒንም ትባርከኝ❤❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 8 місяців тому +40

    ፃድቃኔ ማርያም ያለው ሰላም የትም አይገኚም በቢሊዮን ብርም መግዛት አልቺልም ድንቅ አገላለፀ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @MisrakKifle-te3ei
      @MisrakKifle-te3ei 8 місяців тому +1

      እውነት ነዉ በትክክል እኔንም ከአመድ አንስታ ስው ያረገችኝ እናቴ እርህተ ልቦና የጻድቃኒዋ ንግሥት የጻድቃኒዋ እመቤት ናት እመ ብዙሀን እርህተ ልቦና ወላዲተ አምላክ ሁሌም በልቤ!!!! ❤❤❤

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 8 місяців тому +45

    በጣም ጉሩም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vu1vy1rl6s
    @user-vu1vy1rl6s 8 місяців тому +24

    ማሂ ጠንካራ ሴት ነሸ ❤ የታደለ ሰው እመብርሃንም እናት ያደርጋል ።

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t 8 місяців тому +39

    ላንቺ የደረሰች ለኔም ትድርሰልኝ እመቤቴ ሆይ ለኔም ፍቅርሽን አሳድሪብኝ

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 8 місяців тому +18

    እዉነት ነው የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል የእኔ እናት ቅድስት ሆይ ስለ ኢትዮጵያ ስለ ወገኖቻችን ሁሉ አሳስቢልን ለምኝልን አሜን🤲🕊🙏🕊💚💛❤️🕊⛪️🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 8 місяців тому +12

    እድለኛ ነሽ እራሴን እንድገመግም ነው ያረግሽኝ ሰውንም ላዩን አይቶ መገመት እውነትም የስህተቶች ሁሉ ስህተት ነው ።ሽርፍራፊ እምነት ብትኖረንም እርሷን ይዘን እግዚአብሔርን አንለቅም ተባረኪ የእመ ብርሃን ፍቅሯ ይደርብን 😂😂😂
    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅም ተባረክ ወንድሜ ።

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j 8 місяців тому +14

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ድንቅ ኢንተርቢ ነው እመብርሃን የለመኑሽን የማንነሺ የነገሩሽን የማትረሺ የነገርኩሽን አደራ አዛኝቷ ተስፋ ባለመቁረጥ እጠብቅሻለው እናቴ አዛኝቷ

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 8 місяців тому +13

    በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ፍቅሯን ትጨምርልሽ

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284 8 місяців тому +20

    አንቺን የሰማች እመብርሃን እኛንም ትስማን

  • @user-ev2iz6wf1w
    @user-ev2iz6wf1w 8 місяців тому +13

    እመቤቴ ማረርያም እኔም እውዳታሁ ላንቺ የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ

  • @messydds735
    @messydds735 8 місяців тому +6

    ጥሩ ሀሳብ ነው ዝም ብሎ ከንፈር ከመምጠጥ እንዲ የመሰሉ ሀሳቦችን እየፈጠሩ ልጆቻችንን ማቆም ጎበዝ❤ አንድ አንድ ልጆችን እንያዝ።

  • @user-yl9yf1hj5b
    @user-yl9yf1hj5b 8 місяців тому +4

    የግሸኑዋ ማርያም, የፃድቃኔ ማርያም, የኩኬለሽ ማርያም, የቃጥላ ማርያም, ወብላ ማርያም, በረከቱዋ ፍቅሩዋ ይድረሰኝ❤🙏🙏🙏 የቅድስት አርሴማ በረከትሽ ፀጋሽ ይድረሰኝ የነገርኩሸን አደራ አንዳትረሺ ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Messiadwa
    @Messiadwa 8 місяців тому +6

    እወነት የታደለ ሰው እናቱ ያረጋታል ምክንያቱም ለራሱ ስል.... ወላዲተ ቃል ሆይ አትለይይኝ .....ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል አደለ ቃሏ 🙏🙏🙏

  • @dirquzemen
    @dirquzemen 8 місяців тому +12

    እውነት የእመቤቴ ወዳጅ ሆነሽ ስለ እመቤቴ ስትናገሪ እንዴት ደስ ስትይ

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 8 місяців тому +5

    በስመ አብ!!!! እኔ የራሴን ሳላውቅ እንዴት እንደማትመቸኝ አልነግርራችሁም ።
    እሷ ግን ስለ እመቤታችን ፍቅር ስትጠየቅ እንቧዋ ጉንጯን ሳይነካው ይረግፋል።
    እኔ በማንም ላይ ጣቴን እንዳልቀስር እና ከሁሉ ያነስኩኝ መሆኔን ተምሬባታለሁ ያፈቀረችው አምላክ የልቧን መሻት ይፈፅምላት።

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 8 місяців тому +7

    የኔ እናት ድንግል ማርያም ፍቅሩ ሲገባን በእምባ ነው የምንመሰክረው 🥰🥰🥰🥰 አሁን በዘርፋፋ- ቀሚሷ ትደብቅሽ እናቴ ድንግል ማርያም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 місяців тому +7

    ፈተናዬን የምችልበት ጉልበት ስጠኝ!!! ትልቅ አባባል ነው ጎበዝ ሴት ነሽ❤

  • @zenebegyohanis2013
    @zenebegyohanis2013 8 місяців тому +15

    ማሂ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @merawitmamo7671
    @merawitmamo7671 8 місяців тому +9

    እውነት እውነት እኔን አጠኘሺኝ እመብርሀን እቅፏ ውስጥ ታድርግሽ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 8 місяців тому +17

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት ነው የተናገርሽው❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 8 місяців тому +8

    እመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንጝል ማርያም ሆይ በልጅ ልጆችሽ ደጉ ልጅሽ በሰጠሽ ክብርና ሞገስ ምስጋና ለዘለዓልም የተወደስሽ የተቀደስሽ ሁኝልን አማላጃችን ሆይ እኔም በምልጃሽ ስላደርጝሽልኝ ሁሉ አመሰግንሻለሁ እዉዽሻለሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉😂❤🎉❤🎉😂🎉❤🎉❤ እሕታችን አሁንም ትባርክሽ

  • @genetbelew8964
    @genetbelew8964 8 місяців тому +14

    ተባረክ እግዚአብሔር ካች ጋራ ነው ❤❤❤

  • @martanoza4510
    @martanoza4510 8 місяців тому +4

    የእኔ እናት አንቺ ያየሻትን እመብርሐን (የብርሐን እናት) ሀሉም ትውልድ እንዲያያት ፀሎቴ ነው!!! እምዬ እመብርሐን ከሁላችንም ጋር ትሁን። የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን በፍቅሯ ጥላ ትታደጋት። ለአንቺ የበዛ የእናታችን ፍቅር ከሁሉ ጋር ይሁን።

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 8 місяців тому +5

    የተደርገለት ያውቀዋል የማ ፍቅርን እማላጅ እናትነት እግዚአብሔር በቤቱ ቀሪ ዘመንዝን ያርገው

  • @hanasolomone6169
    @hanasolomone6169 8 місяців тому +5

    ሚሹዮ የኔ ቆንጆ ሁሌም እመቤቴ ትድረስልሽ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 8 місяців тому +11

    እደው ስወድሽ❤❤❤❤ማርያምን ትወጃታለሽ ደግሞ የኔማር❤

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 8 місяців тому +9

    ማሂዬ (.ሚሺቲ ) ይህን አንበሳ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ቻሌንጆች ይበልጥ እንድትጠነክሪ እልህኛ ቁርጠኛ እንድትሆኚ ያ እንድትሆኚ አድርገሽ የምትወስጂው እንጂ የሚሰብርሽ እንዳይሆን በርቺ እሺ ። ወንድምሽ ደጀኔ

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 8 місяців тому +3

    አንድ ቀን እዲህ አልሽ ስብሐት አለ ብለሽ "ከሂወቴ ሁሉ እንኳን አነቺ አልቀረሽብኝ" አልሽ ልጅሽን እኔም ሁሌ አስታውስሻለሁ ለኔም እምፈልገውን ቃል ግን ያልተገለፀልኝ እኔም ከሂወቴ ሁሉ እኳን አንድ ልጄ አልቀረብኝ ክብር ለእማምላክ ፡፡

  • @edenhiola1325
    @edenhiola1325 8 місяців тому +5

    አንችን የሰማችሽ እኛንም ትስማን
    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @tadesetesfie3943
    @tadesetesfie3943 8 місяців тому +2

    በጣም የሚገርም ኢንተርቪው ነው በማሂ ለእመቤታችን ያላት ፍቅር የሚደንቅ የሚያስመኝ ነው ነገር ግን ይሄን ይዋህና ንጹህ ልቧን ወደ ትክክለኛው የቤተክርስቲያን መረዳት መመራት ያስፈልጋታል እንደተረዳውት ፍጹማዊያን ልቧን አድምተውታል እርሷም ስለዚህ ያላት መረዳት ትንሽ ስለሆነ ዲለማ ውስጥ ነች

  • @AzebHailemariam-jo7tk
    @AzebHailemariam-jo7tk 8 місяців тому +3

    በእውነት እኔን ያወራሽኝ አስኪመስለኝ .... አመሰግናለሁ 💚💚💚።

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 8 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይከተልሽ

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 8 місяців тому +8

    የኔ እመቤት የናት ፍቅር ገብቶሻል

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 8 місяців тому +7

    እመቤቴ እቅፍ ድቅፍ ታደርግሽ ማኪዬ

  • @adaneberta1696
    @adaneberta1696 8 місяців тому +2

    ወይይይ መመረጥ.......!!!የቤተመቅደሱ ቁማርተኞች ይች የአለም መናኝ ምን ታሥተምረን ይሆን...? በፍቅሩ በቸርነቱ በእናቱ ምልጃና ፀሎት ይቅር ይበለንን

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 8 місяців тому +5

    ዘማዊ ናት ብለው ከሰሷት ጌታም ሀጢአት ያሌለበት በድንጋይ ይወገራት አላቸው በምደርም ላይ በጣቱ ይጽፍ ጀመረ ሁሉም በግንባራቸው ላይ ሀጢአታችው ተጻፈ ድንጋያቸውን ወርውረው ሁሉም ተበተኑ ጌታም ሁለተኛ ሀጢአት እትስሪ ብሎ በሰላም አሰናበታት
    ዘፈን ትዳኛለሽ 666 ነሸ ያለችው ሴት ንጽህናዋን አረጋግጣ ይሆን ብዙዎችን ከቤተክርስትያን የሚያሳድዱት እንደዚህች ዓይነት ፈሪሳውያን ናቸው በነጠላ የተሸፈኑ ውስጣቸው ግን ባዶ
    አዎ ገላትያ አምስት ምንም ማሻሻያ ያሌለው መለኮታዊ ቃል ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ይላል ማህሌትንም ሌሎች ዘፋኝም ይሁን አርቲስቶች ለሁለት መንግስት መገዛት የለምና ለንሰሀ እዲበቁ ማበረታታት መጸለይ እንጂ ማን ፈራጅ አደፈገን ማህሌት እግዚአብሔር ልንስሀ ሕይወት ያብቃሽ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 8 місяців тому

      እንግዲህ ይህን የቆመችበትን አላማ ሀጢያት ስለሆነ ታቁም ማለት ነው ?? እነዚህ 12 ተኛ ክፍል የወደቁ ተማሪዎች ምን መሆን እንደሚችሉ ማሰብ አልቻላችሁም ። ወንዶቹ ሌባ ሴቶቹ ሴተኛ አዳሪ ወይንም ሀገር ለቆ መሰደድ ነው ።ወይንም ቤተሰብ ላይ ሸክም መሆን ነው ። ሀጢያት ማለት ይሄ ነው ።እግዚአብሔር ሰርተህ በላህ ብሎ የሚኮንን ከሆነ ከሰማይ መና ያውርድልህ ።

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 8 місяців тому +4

    Egziabher yimesgn emebrehan ateleyishe ye sone amalajneton yamen ayiwedkem kewedek yinsal kale hiwot yasemalen Ehti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 8 місяців тому +4

    ምነው እንዳቺ ሁሉም ባለው ሙያ ቢያሰለጥን እነዚህን ምስኪን ወጣቶች ?? የእጅስራ ሙያ ያለው በሙያው ስራ 5ሰው ህነኩዋን ተከፋፍለው ቢያሰለጥኑ ሀገራችን ሀብታም ትሆናለች🙏🏾

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 8 місяців тому +4

    ተባረኪ

  • @user-zs4dt4vi9j
    @user-zs4dt4vi9j 8 місяців тому +4

    የኔ ንግስት ለሁሉም ሞገስ እኮ ነች

  • @emebetandarge3361
    @emebetandarge3361 8 місяців тому +5

    Mahi, your understanding about mariam and kirstose is heart touching.

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 8 місяців тому +1

    ፍፃሜሽን ያሣምረዉ ጌታን ለማወቅ የወለደችዉን መጠየቅ እኔ እመአምላክ ስል እመእግዚአብሔር ስል እመብርሃን ስል የጠራሁት እናትና ልጁን ነዉ እመ እናቱ እናታችን ብርሃኑ ልጅዋ እየሱስ ክርስቶስን እንጠራለን አንቺም ልክ ነሽ እናቱን የያዘ አፍሮ አያቅም ለዚህም ምስክር እነ አባ ኤፍሬም እነ አባ ህርያቆስን መጠየቅ ነዉ

  • @tigisteambaw4663
    @tigisteambaw4663 3 місяці тому

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በሄድሽበት ሁሉ ሞገስ ትሁንሽ! ጠያቂው ወንድሜ ላንተም!!!

  • @user-hq3jn8bw5s
    @user-hq3jn8bw5s 8 місяців тому +7

    ምንኛ መታደል ነው የኔ አዛኝ እናት ተይ ግን ተይ እኔንም ውድድድ እዳርግሽ እርጁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልቤ ግን ምንኛ ባትታደል ነው

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 8 місяців тому +2

      ለሁሉም ቀን ዓለው ❤

    • @meratedengel7049
      @meratedengel7049 8 місяців тому +1

      እናት ውዳሴ ማርያም ፀልዪ መርከብሽ ስር ልጠለል ፍቀጅልኝ በያት

    • @RaniaYuhans-ls9ov
      @RaniaYuhans-ls9ov 8 місяців тому

      Yane wad barche amamlak hulem twadshalch ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      @@RaniaYuhans-ls9ov
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾

  • @user-tt9bh1pq8q
    @user-tt9bh1pq8q 8 місяців тому +1

    እናቴ እመቤቴ የሁላችንም እናት መፅናኛችን ❤❤❤

  • @nardi7155
    @nardi7155 8 місяців тому +5

    እመቤቴ ትጠጨምርልሽ

  • @kukukuku7808
    @kukukuku7808 8 місяців тому +4

    አመብረሀን ከአንቺ ጋር ትሁን

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z 8 місяців тому

    @እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የታደለ ለራሱ ሲሉ እናቱ ያደርጋታል! በእዉነት በጣም ትክክለኛ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤
    በተረፈ የጀመርሽዉን ስራ የወደድሻት እናት እመብርሃን ትርዳሽ
    ከመንግሥት እንቅፋት ይሰዉርሽ

  • @merawitmamo7671
    @merawitmamo7671 8 місяців тому +4

    በናትሽ ተባረኪ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 8 місяців тому +2

    ከብር ለድንግል ማሪያም ተመሰገን አምላኬ እንኳን ኦርቶዶከሰ ሆንኩ

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 8 місяців тому +3

    ተባረኬ ❤️🙏🏽

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot 8 місяців тому

    በእውነት ማሂ ትለያለሽ ላንች ፍቅሯን የገለጠችልሽ እመብርሃን ወላዲተአምላክ የብርሃን እናት ለኛም ትግለጽልን!!!

  • @bezuwerkbekele5345
    @bezuwerkbekele5345 8 місяців тому +2

    ማሂዬ ተባረኪ

  • @abebaalemneh9308
    @abebaalemneh9308 8 місяців тому +2

    እንኳንም እወድሻለሁ

  • @DeribaDegaga-vv7co
    @DeribaDegaga-vv7co 8 місяців тому

    ስለ ድንግል ማርያም ስትናገሪ አከበርኩሽ እህቴ ለሌላው አለባበስሽ ክርስቶስን ድንግል ማርያምን አይሠብክም

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 8 місяців тому

    ወይኔ መታደል በእውነት እምነትሽ ፅናትሽ ይጋባብኝ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ 🙏🙏🙏❤️

  • @menbereseyfu7977
    @menbereseyfu7977 8 місяців тому +2

    ማሂ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 8 місяців тому +1

    Blessed lady Geta abizito yiwedishal enatun yesetesh endatchi fikrua yibizalin

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 8 місяців тому +2

    ስወድሽ እኮበምክንያት ነው❤❤❤❤❤

  • @user-xc1yt5st5x
    @user-xc1yt5st5x 8 місяців тому

    የጎደለሽን ሞልታ የልጇን ሰላም ታሰጥሽ ቀሪው ዘመንሽ ሰላሟ አይለይሽ!!!!!

  • @yehsiebre
    @yehsiebre 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችንን ስለወደድሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውብ❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 8 місяців тому

    እዴት እደምወድሽ ማርያምን በቃ ነፃ ሴት ነሽ ደስ ስትይ ❤️😊

  • @user-qp7id4cp4r
    @user-qp7id4cp4r 8 місяців тому

    እመቤቴ አሁንም ጎድሎኛል የምትይውን ነገር ሁሉ ትሙላልሽ ማሂ

  • @wedatarkegi9384
    @wedatarkegi9384 8 місяців тому

    ወላዲት አምላክ ከልብ ላመና ሁላም ደራሽ ናት እመባቴ የአምላክ እናት

  • @TirsitShiferaw
    @TirsitShiferaw 8 місяців тому

    እመብርሃን ሁሌም ሞገስ ትሁንሽ!!!!!!!!!!

  • @semretkebede320
    @semretkebede320 8 місяців тому

    የራሱን ሳያይ የሰውጉድፍ ለማውጣት አንችኩል ያንእሳ ትጠየቅበት መልካም አስተሳስብ ያድለን

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 7 місяців тому

    ሁለቱም ሰላም አይሰጡም የሰላሙ አለቃ ሰላም የሚሰጠው አንድና አንድ ነው እርሱም የሰላመ አለቃ የተባለለት የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ። ጊዜያዊ ያልሆነ፣ ከስሜት ያልሆነ፣ ከምድር ያልሆነ ፣የማይቋረጥ እንደ ምንጭ የሚፈልቅ እንደ ወንዝ የሚፈስ ሰላም የሰላሙ ንጉስጋ አለ እርሱም እየሱስ ነው።

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 7 місяців тому

      መፅሐፍ ቅዱስ የጥበብ ምንጭ ነው እርሱን አለማወቅ ከጥበብ መጉደል ነው ትውልዱ ደግሞ ከመፅሀፍ ቅዱስ የራቀ ስለሆነ አሜን አሜን የሚልበትን ቦታ አይመርጥም እውቀት የለማ😮

  • @user-kl9mc4bf2j
    @user-kl9mc4bf2j 8 місяців тому

    እጅግ መልካም ሃሳብ ❤ ተባረኪ

  • @gebreamlaktemesgen1141
    @gebreamlaktemesgen1141 7 місяців тому

    Betam new mwedish eme brahan weladit amlak kanche ga thun❤❤❤

  • @meseretawraris2678
    @meseretawraris2678 8 місяців тому

    እግዝአብሔር ይመሰገነ

  • @meselemola
    @meselemola 8 місяців тому +1

    mahiye dirom wedishalew yebelete akeberkush kale hiwet yasemalin....

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @ngstymama515
    @ngstymama515 8 місяців тому

    I appreciate you you are famous women long live to you

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 8 місяців тому

    ማሂዬ ምናለ ሁሌ ቃል መጠየቅ ብታድርጊ ብዬ ተመኝው አትጠገቢም ማርያምን እውድሻለሁኝ Love you ❤❤❤

  • @genethaliu6585
    @genethaliu6585 8 місяців тому +2

    Yen konjo Amenamenamen

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @user-qv3ct4cv3j
    @user-qv3ct4cv3j 8 місяців тому

    አንደበት እንዴት ይጣፍጣል ድንግል ትጠብቅሽ

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 8 місяців тому

    Tebareki❤ yena konjo em berehan tetebekesh

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 7 місяців тому

    አሜን

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 8 місяців тому +2

    Tekekel gebtochal❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾

  • @hannawolde4654
    @hannawolde4654 8 місяців тому +1

    Ewnet bleshal alem enkuwan legna lebalebetum alhonechm

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @Seni1286
    @Seni1286 8 місяців тому +1

    Menfes yalbachew eko sewn ke church liyaskeru komew new sew miyasdetut. Egziabher yegstachu

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 8 місяців тому +1

    33:36 የኔ ውብ ❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾

  • @yonatan0910
    @yonatan0910 8 місяців тому

    ፃድቃኔ ማርያም ሲባል ነው የገባሁት እንድሸት እንድገማ ነበር የተደረገቢኝ በእምነትዋና በፀበልዋ ነው የዳንኩት

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 8 місяців тому

    ❤ ውይ ማሒ በፀጉርሽ ሁኚ አንዳዴ ተይው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 8 місяців тому +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 8 місяців тому +2

    Mn tyake alew dros emebetachn mljawa ybzalen ahunm

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @soniahabteabeyu5671
    @soniahabteabeyu5671 8 місяців тому

    Eufeee tebareki yebelte akebrekushe

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 8 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @sebleweldetencay6080
    @sebleweldetencay6080 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @selamachannel5701
    @selamachannel5701 8 місяців тому

    ታድለሽ ..
    የእመብርሃን ፍቅር ያደረው ሰው እድለኛ ነው በኡነት
    ሁሌ ከጎድንሽ ትሁን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 8 місяців тому

    NETSET KIDIST DINGEL MARIAM ENATE EMEBET WELADETE AMELAK kebere ena mesegan yegebat AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 8 місяців тому

    EGZIABHER YIMESGEN dink sat 😘😍

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾

    • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
      @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 8 місяців тому

      Mine malet new zeregn kentu

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      @@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
      🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ።

  • @user-nt6ol1bg3l
    @user-nt6ol1bg3l 8 місяців тому

    ንፁህ ልብ ነው ያለሽ የምትወጃት ትጠብቅሽ

  • @woqaeehsh1850
    @woqaeehsh1850 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medilema9481
    @medilema9481 8 місяців тому +2

    Ye getay enate dingal mariyam get anachen satonal semu Le zelalem yekaber yemasegan sel anache menager yekabedal eko amalajuwa yanachen fekar yalawek ewunat egazehaber yeradawu

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 8 місяців тому

    አስለቀሽኝ😢

  • @yemariamlei712
    @yemariamlei712 8 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @semeretfeleke1182
    @semeretfeleke1182 8 місяців тому

    ❤🙏💕

  • @user-hy3gk7fi3y
    @user-hy3gk7fi3y 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mimi8769
    @mimi8769 8 місяців тому

    Ancient yesmache embete eganeme taseben yene mare egzeyabher embete tetbkeshe kene lejewaaa

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦