Anchor News የኬኒያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል፥ በጂጋ ጀነራሉ የጠሩት ስብሰባ በሞርታር ጥቃት ተበተነ፡ ሰሜን ሸዋ ሰሞኑን፥ አየር መንገዱ አደጋ ላይ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 375

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 3 місяці тому +94

    የኬንያ መንፈስ በኢትዮጵያ ላይ ይፍሰስ ። ኑሮ ሲወደድ ዝም ፣ ከቤትንብረቱ ሲፈናቀል ዝም ፣ ጦርነት ሲታወጅበት ዝም ፣ ሲገደል ዝም ፣ 😢😢😢😢😢 ሊበሉህ ሲስማሙ በልተሀቸው ተቀደስ ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ጠላቶችሽ ይውደሙ ።

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 3 місяці тому +5

      እንደአበሻ ሕዝብ ፈፈፈፈሪሪሪሪ የለም!!! ፈሪዎች ነን ለምን ይዋሻል!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 місяці тому +1

      ምን ያደርግ የኢትዮጵያ ህዝብ አምባገነን በአምባገነን እየተተካበት ልጆቹን መጣት ሰለቸው።

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 3 місяці тому +1

      @@dinqtube3727
      ትክክል የ ኢትዮጵያ ህዝብ መረገጥ የሚወድ ደደብ ድንጋይ ህዝብ ነው

    • @Dayeda
      @Dayeda 3 місяці тому

      ማንም አያምፅም ወንድሜ ለህዝቡ አስባችሁ አይመስልም?ይቺ የአቃጣሪ ፓለቲካ ነው።

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ST-yt2dv
    @ST-yt2dv 3 місяці тому +30

    የኢትዮጸጵያ ህዝብ ሆይ ከኪንያ ህዝብ ተማር አትፍዘዝ, ተነሳአ

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew 3 місяці тому +35

    ድል ለአምሀራ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪 የኢትዮጵያ ህዝብ አድፍጦ እየጠበቀ ያለው አንድ ነገር ያለ ይመሥላል ሌላው በሠላዮች ተተብትቦ ተይዟል ፈጣሪ ይርዳን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 місяці тому +11

    እግዝአብሔር ከፋኖ ጋር ነው ውጊያውም የሱ ነው አሸናፊም ነው እወነት ነው የፋኖ ትግል ሚሰጥር ቅኔም ነው ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪

  • @TewodrosAbegaz-kf5qv
    @TewodrosAbegaz-kf5qv 3 місяці тому +20

    የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ያዲሳባ ህዝብ ምን መዳኒት ሰተው እንዳደነዘዙት ይገርማል እንደመሳይ መኮነን አይነት ጀግና ልጅ የወለደች ኢትዮጵያ እንደዚህ ደንዝዞ መቀመጥ ይገርማል ባንድ ባይኖር ኖሮ እስካሁን ድላችን ተበስሮ ነበር ግን ምን ያደርጋል ባንዳዳዳ ትግሉን አራዘሙት መሳይ በርታ ኢትዮጵያ ውለታህን በወርቅ ትፅፍለች ሌላ ስጦታ የላትም ጀግና ነህ

  • @SeidTefera-cv6ub
    @SeidTefera-cv6ub 3 місяці тому +33

    እርሜና ጤና ለውድ ወድማችን ለመሳይ መኮነን ድል ለፋኖ

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 3 місяці тому +60

    ሀሞት የለውም የዘንድሮ ህዝብ ፋኖ ነፃ ያወጣኝል ብሎ ቁጭ ብሎ ግፍን ይቀበላል

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 3 місяці тому +18

    ኢትዮዽያዊያን ተስማምቷቸዋል ምክንያቱም
    1. ፈሪዎችም ሆዳሞችም
    2.ፈሪዎችና አንድነት የሌለን
    3 የተከፋፈልንና በእለት በእለት ነገር ላይ የምናተኩር
    4.ለቀጣዩ ትውልድ የማናስብ
    5. የፈረስን ነን..........

  • @marmar803
    @marmar803 3 місяці тому +68

    ጀግና ህዝብ እንደዚህ ነው ፤ ታክስ ተጨመረብኝ ብሎ ህዝብ ብድግ ይላል የኢትዮጵያ ህዝብ በሚገርም መልኩ በሀገሩ መንግስት "እየተጨፈጨፈ" ፤ "ቤቱ እየፈረሰ" ፤ "በረሀብ እየተቀጣ" ፤ በዓለም ላይ የሌለ "ግፍ እየወረደበት" አንገቱን ሰብሮ ፤ አፉን ዘግቶ ፤ እየተንቀጠቀጠ ፤ ፤ዝም ብሎ ተቀምጧል ፤ ሞት ይሻለናል እኛን ብሎ ጀግና 😠

    • @remlaahmed654
      @remlaahmed654 3 місяці тому +1

      Welahi fukera becha nenko

    • @saadaaragaomohe
      @saadaaragaomohe 3 місяці тому

      እሳ

    • @danieldesalegn7045
      @danieldesalegn7045 3 місяці тому +3

      በኢትዮጵያ ዉስጥ የከተማዉ ህዝብ እጅግ በጣም ፈሪና የገጠሩ ህዝብ ተሰዉቶ እንዲያድነዉ የሚጠብቅ አጉል smart ነዉ።

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 3 місяці тому

      የኬንያ ሕዝብ በዳቦ ላይ 16% ጭማሪ ሊደረግብኝ አይገባም ብሎ አደባባይ ወጥቶ ጥያቄውን ያቀርባል አዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ዳቦ ከ 2ብር 12 ብር :ጤፍ ከ 5ሺ ብር 18ሻ ብር ገብቶ ሕዝብ ዝም ብሎ እየለቀሰ ቤቱ ተቀምጧል ; ሕዝብ ርሃቡን ችሎ ቤቱ ቢቀመጥም አሁን ደግሞ ቤቱን እላዩ ላይ እያፈረሱበት እያፈናቀሉት መሬቱን ለባለግዜዎች በመስጠት ንብረቱን እየዘረፉት እያፈኑት እየገደሉት ዝም ብሎ እያለቀሰ ተቀምጧል ። ይህ ሕዝብ ምን አስከሚሆን ነው የሚጠብቀው ? ምን እስከማያደርጉት እየጠበቀ ነው ? ምን አይነት ሕዝብስ ነው ? ከባርነት ከርሃብ ከመፈናቀል ከመጨፍጨፍ ማን እንዲያላቅቀው ነው የሚጠብቀው ? በሌሎች መስዋእትነትን ነፃ ሊወጣ እንደማይችል አውቆ ይህን አረመኔ ዘረኛ የአፓርታይድ ስርአት ተደራጅቶ በአስቸኳይ አደባባይ በመውጣት አሽቀንጥሮ ሊጥለው ግድ ይላል።

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 3 місяці тому

      ይሄ መንግሰት ክፉ ነው ወዲያው ነው የሚታፈነው ሰለዚህ ህዝቡ ፈራ እየመጡ ነው ላለው እየታደነ ነው የታሰረው ቀድሞ ይደበደባል ሰለዚህ መቃወም አይችልም

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 3 місяці тому +6

    መሳያችን ተባረክ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ🙏🙏🙏

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 3 місяці тому +16

    ጋዜጠኛ መሳይ:- ለሁሉ ኢትዮጵያውያን ሰላምና ፍትህ የአማራው ስቃይን በደንብ ተረድተህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለፍትህና ለሰላም መምጣት በእየቀኑ የምትታገለውን ትግል ከልባችን እያደነቅን የኢትዮጵያን ሰላምና ፍትህ የሚወዱ ሁሉ ከልባችን እናመሰግንሀለን:: ኑርልን:: ዘመንህ ይባረክ:: እግዚአብሄር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን::

    • @suzyaraya5843
      @suzyaraya5843 3 місяці тому +3

      Amen ,long live to you Mesai !!!!

    • @salpalDoc
      @salpalDoc 3 місяці тому +1

      Amen wondem Mesay edemey ena tena yestelen!

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 3 місяці тому +11

    ድል ለአማራ ፋኖ!!

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 місяці тому +10

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የኢትዬጲያ የቁርጥ ቀን እውነተኛ ልጅ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lofysis
    @lofysis 3 місяці тому +9

    ❤❤በርታ ድል ለፋኖ

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 3 місяці тому +19

    ድል ለተጨቆነው ግፉ ሞልቶ ለፈሰሰው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 3 місяці тому

    አቶመሳይ እድሜና ጤና ይስጥልን ድልለሰፊውአማራ ድልለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 3 місяці тому +2

    የኅጃሙ ነብር የሸዋው ነብር የወሎው ግስላ የጎደሩ መብረቅ ድል ለፋኖ ፋኖ ወደ አንድነት❤❤❤❤

  • @birukmekonnen3575
    @birukmekonnen3575 3 місяці тому +1

    መሴ ከሰላምታው ጋር ቀኑንም ብትገልፅልን ምርጥ ነው፡፡
    አመሰግናለሁ፡፡

    • @birukmekonnen3575
      @birukmekonnen3575 3 місяці тому

      እውነት ነው ደንዝዘናል፡ግን ምን ማድረግ ይቻላል ኑሮ ተወዶ ለልጆቻችን እንኳ ምሣ ብቻ ነው የምንመግባቸው፡ኑሮው ጣራ ነክቷል አልቻልንም፡፡

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому +1

    Thank you wendem mesay mekonnoen & Ato galataw 🙏💚💛❤️

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 3 місяці тому +2

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @getachewyifru6288
    @getachewyifru6288 3 місяці тому +25

    መሳይ የቁርጥቀን የኢትዮጵያ ልጅ!

  • @mohanmedmahmud2512
    @mohanmedmahmud2512 3 місяці тому +2

    ሠላምታ ለኢትዮጵያዊው ጀግና መሳይ መኮነን ረጂም እድሜና ጤና

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 3 місяці тому +7

    አጎብዳጅ ካድሬ የሌለበት ሃገር እንዲህ ነው ዝም ያለ ህዝብ ሲነሳበት ከባድ ነው

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 3 місяці тому +37

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እራበኝ ብሎ አይረብሽም ግድያና መፈናቀሉ ግን አስመርሮታል ከወጣም ከስሩ ነቅሎ ለመጣል መሆን አለበት💚💛❤️ ጀግናው የአማራ ሕዝብ የአዱ ገነት ሕዝብ ተስፋው ባንተ ላይ ወድቋል🫶🏽💕

    • @zereadamtube4886
      @zereadamtube4886 3 місяці тому +1

      ere !!bey wutu ena tagelu !!

    • @Dayeda
      @Dayeda 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 місяці тому +8

    ይገርማል የእኛው ሀገር ህዝብ የበደል በዼል ደርሶበት ደንዝዞ ቁጭ ማለት በእውነቱ የጤና አይደለም

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 3 місяці тому +16

    መሳይ የኢትዮጵያ ህዝብ ማደንዘዣ መርፌ ተወግቶአል መሰለኝ ምክንያቱም ከዚህ በላይ ግፍ የሰው ልጅ እየተገደለ የሰው ልጅ እየታረደ የሰው ልጅ እየተፈናቀለ ከዚህ በላይ ምን ሊመጣ ነው

    • @lofysis
      @lofysis 3 місяці тому

      በዘር በመንደር የተከፋፈለ ስለሆኑነዉ😢

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 3 місяці тому +7

    ቤቱ እላዩላይ ፈርሶ ልጆቹን በትኖ ከከተማ ውጪ ውሀ እና መብራት የሌለው ቦታ ተወርውሮ ያላስነሳው ህዝብ መቼም አይነሳም:: ድሮም ጀግኖች የነበሩትም ጥቂቶች ናቸው ባብዛኛው እኮ በጣሊያን ግዜ መሀል ሰፋሪ ነበር ከድል በሁዋል በጥቂቶች ተጋድሎ እኛ እያለ ተቀደደ:: የኢትዬዽያ ህዝብ ባብዛኛው ፈሪ እና እራስ ወዳድ እኮ ነን ቁጭ ብለን በሌሎች መስዋትነት ነፃ መውጣት እንፈልጋለን ::

  • @nathantarekegn5546
    @nathantarekegn5546 3 місяці тому

    thank you for everything you are doing. ❤

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 3 місяці тому +3

    ጎበዝ ህዝባችን ደንዝዞል

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 3 місяці тому +7

    ዲሞክራሲ ማለት ይሄ ነው አለን እንጂ በጥንታዊ የጋርዮሽ ስርዓት የምንመራ Amazing

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 місяці тому +2

    Thank you dear brother. . . !

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 3 місяці тому +5

    እኛ ኢትዮጵያን ብጭኑን አህያ ቢጋልቡት ፈረስ.... ምናልባት ጥሩ አጋጣሚው ነው

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 місяці тому +8

    መቃጠል ነው የደነዘዘ ሕዝብ😭

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    መሳያችን $ አቶ ገላታው በርቱልን ❤❤❤

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 3 місяці тому +4

    Welcome mesay

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 3 місяці тому +3

    እናመሠግናል መሣይ መረጃን በሠአቱ አቅርብልን

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 3 місяці тому +1

    MY FANO, May LORD protected MY people

  • @alexmane4302
    @alexmane4302 3 місяці тому +4

    ፋኖ ይችላል

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 3 місяці тому +3

    የኢትዮጵያው ልዩነት ነገሩን ሁሉ በዘር ስላስተሳሰረው ነው

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 3 місяці тому +3

    እንዃንም አማራ ሆንኩ አማራየ ስለ አረጀሁ ነው እትጅ እቤቴ አልቀመጥም ነበር ቢያስ ምግብ አቀብል ነበር፡፡፡

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 3 місяці тому

      ሂዶ ሜዳው ላይ ሀሳብ መስጠት ይቻላል እርጅና አይጠይቅም ዝም ብለው ፋኖን ይቀላቀሉ

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 3 місяці тому +3

    ታክስ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለይ ድፑልኬት የሚደረግ ብር ሕዝቡን ኑሮዉን ጎድቶት እንዳይንቀሳቀስ ቋንጃውን መትቶታል

  • @ayanawbirhan7382
    @ayanawbirhan7382 3 місяці тому +6

    የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ፈሪ,እና አጎብዳጅ ነው ,እንደ ሌላው ሀገር ለመብቱ አይታገልም.

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 3 місяці тому +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛዉ ሇድ አደር ነዉ አደኬኒያ ልብ የለዉም

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Місяць тому

      @@bettybetty2930 አንቺ ደግሞ ተበድቶ አውርቶ አደር ነሽ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ዲቃላ

  • @Danadama123
    @Danadama123 3 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ አልተገዛንም ይባላል ግን በባርነት ነው ሚኖረው።

  • @timharmon10
    @timharmon10 3 місяці тому +2

    የ ፋኖ ጀግንነት በታሪክ ሲዘከር ይኖራል፣፣ የ ኦህዴድ አገዛዝ በስሜት ደንፍቶ የገባበት አላማ የለሽ ጦርነት መልሶ አገዛዙን ሊያፈርስ ጫፍ ደርሷል፣፣
    የ አማራ ህዝብ ያሸንፋል 💪🏼

  • @amkytube5242
    @amkytube5242 3 місяці тому

    የአማራ ህዝብ ከደረሰበት በደል አኳያ እስከዛሬም ተኝቷል። አሁንም ድል ለፋኖ👏

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 3 місяці тому +1

    ባክ መሳይ እኔ አ/አ ኑአሪ ነኝ ግን ምን አዚም እንደተነገረብን አላክም ዝም ብለዋል no more ልንል ያስፈልጋ😢😢😢😢

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 3 місяці тому +3

    በኬንያኖቹ ቀናሁባቸው።

  • @united6563
    @united6563 3 місяці тому +2

    ኢትዮጵያዊያን ግን ድንጋዩች እና ምንም ክብር የሚባል ነገር የሌላቸው እና የተናቁ ናቸው።
    ኬንያ እና ሱዳን የዳቦ ዋጋ ጨመረ ብለው መብታቸውን ያስከብራሉ ሲፈልጉ መንግስት ይቀይራሉ።
    የኛ ዜጎች ግን, ቢጨፈጨፉ, ቢፈናቀሉ, የኑሮ ውድነት ቢያበጥራቸው, ቢዘረፉ, ቢዋረዱ አይበርዳቸው አይሞቃቸው። ብቻ ብሄራቸው አይነካ እንጂ። የደነዘዘ ህዝብ 😂😂 ምን ጉድ ነው

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 3 місяці тому

    Ethiopians should stand!

  • @hope8216
    @hope8216 3 місяці тому +4

    እኛ የፋኖ አማራ ደጋፊዎች አንድ ያልገባን ነገር አለ :: ፋኖ በውጭም በውስጥም ከፍ ያለ የህዝብ ድጋፍ አለው:: አንድ አመት ሙሉ ታግሎ እንዴት ቢያንስ ቢያንስ ባህር ዳርን አልተቆጣጠረም? አንድ አመት ሙሉ እንዴት ከተከላክይነት ወደ አጥቂነት( from defensive to offensive) አልመጣም? እኛ እንደሚገባን የአመራር የስልት አወጣጥ ችግር እንዳለ ያሳየናል:: እግዚአብሄርም ፋኖን እያገዘ እንደሆነ እናምናለን:: ከአሁን በኋላ ማየት የምንፈልገው ሁሉም በተለይ ወጣት አማራ በትግሉ እንዲሳተፉ ጥብቅ መመሪያ የሚያወጣ ቆራጥ የፋኖ መሪ ዎች ማሰማራትና በአጭር ጊዜ የሚታይ የሚጨበጥ ትልቅ የድል ውጤት ማስገኘት ነው::

    • @zereadamtube4886
      @zereadamtube4886 3 місяці тому

      ere bakeh ...yet honeh new .....na abren entagel.....

    • @TemesgenAbate-k3j
      @TemesgenAbate-k3j 3 місяці тому

      ካድሬው ደጋፊ መስለሽ ባቺቤጥ ሃሣብ መሥጠትክ ነው😅😅😅😅😅

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 3 місяці тому

      ሆዳም አጋሰስ፣ ከርሳምና ፈርሳም የብአዴን መንጋ ነው ትግሉን እያደናቀፈ ያለው።ሌላው የስልጣን ጥመኛ የሆነውና ቆሻሻው የዲያስፖራ ባንዳ ነው።

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 3 місяці тому +3

    እረ ይሄን ከይሴ ቶሎ ገላግለን❤❤❤

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 місяці тому +3

    በአገር የውስጥ ጉዳይ ፈሪ ነን

  • @TenagneZeleke
    @TenagneZeleke 3 місяці тому

    Mesay mekonin jeginaye !

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st 3 місяці тому +1

    ፊልድ ማእሻል እኳን ደህና መጣህ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 3 місяці тому +1

    በርቱ ያገሬ ጀግናች ሃይማኖታችህን ማተማችሁንይዛችሁ ነው የምትዋጉት ወይኬልልዎ አብ ወልደመንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ይከላችኾል ይሄ ነው ሚስጥሩ

  • @SsmSsm-st7eq
    @SsmSsm-st7eq 3 місяці тому +1

    ስለዘረኝነት የሚያስብ ህዝብ እንዴት ስለኑሮ ውድነት ስለመልካም አስተዳደር ሊጠይቅ ይችላል? የህዝቡ ሁኔታ ለመንግስት የተመቸ ነው። የዘረኝነት አጀንዳ እየሰጠ እንደፈለገ ይሆናል። ምን ይባላል እግዚአብሄር ያንቃን።

  • @adendemissie8472
    @adendemissie8472 3 місяці тому

    የ ኢትዮጵያ እዝብ ምን እንደተደረገበት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc 3 місяці тому +2

    አቡይ ቤቴን አፈርሶ ተሥፈአ አሥቆርጦኛል

  • @NeHase16
    @NeHase16 3 місяці тому +2

    አብይ! የኢትዮጵያ አምላክ የነገስታቶቹ አምላክ ያንሳህ። እግዚአብሔር ይፍረድብህ።

  • @viber907
    @viber907 3 місяці тому +1

    ግፍ :ሲበዛ ያደነንዛል

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 місяці тому +1

    The poll. Many, many are saying, the Kenyans come to Ethiopia and do for us, for us. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow !!!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 3 місяці тому +1

    YASAZENAL, JIGGA YEMETAW #YEABIY #AHMED #GENERAL KENEHIWOTTU TEMELSWAL ❗

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 3 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሳይ የአማራ ህዝብ እንዳንተ ያለ የበቃ የነቃ ብዙ ያስፈልጉታል በግሌ በኣማራ ህዝብ ስም አመሰግንሀለሁ ነገር ግን አማራዉ እንደብዛቱ እንደጀግንነቱ እንደመጨቆኑ እንደመገደሉ ደፍጦ መቀመጡ አልፍም አለመተባበሩና የመንግስት ደጋፊ መሆኑ እጅግ አስገርሞኛል ለዛዉም አማራ ለዚህ ሁሉ ስቃይ በቂ ምክንያት እያለዉ ህዝብ ላይ መሰራት አለበት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 місяці тому

    Fanos bless you yeabatochachin Lijoch

  • @Israel.London
    @Israel.London 3 місяці тому

    ሰላም ደሬ

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ውስጡ ድክም ብሎታል በሁሉም ነገር ተስፋ በመቁረጡ ብዛት የሚመጣውን ነገርዝም ብሎ ይቀበላል ከባሰበት ወደልመና ይወጣል በቃ ምን ልበልሕ ሕዝቡ ያሳዝናል እግዚአብሂር ይርዳቸውና ፋኖ መቶ ኢትዮጵያኖችን ተስፋ እንዲኖራቸው ይርዳልን

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 3 місяці тому

    Thank you ANchor

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 3 місяці тому

    Mesay and geleta weter 👍👍👍

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 місяці тому

    ሰላም ወገኖች

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 місяці тому

    በርታ

  • @zbansas8686
    @zbansas8686 3 місяці тому +2

    ያፍንህና ታፍነን፣እንዴት ነው መብት የምንጠይቀው?

    • @girumkassa9353
      @girumkassa9353 3 місяці тому

      ትግሉ መታፈንን ለማሥቆም መሆኑ ካልገባህ ተኝተህ ተኩሥ ።

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 3 місяці тому

    Mesay ኢትዮጵያ እና ኬንያ ያለው ይለያል። አስተውል።

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 3 місяці тому

    የኬኒያ ማህበረሰብ በአንድ ልብ ተነሳ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 3 місяці тому

    victory for FANO

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 3 місяці тому

    Wake up Ethiopiawiw

  • @lofysis
    @lofysis 3 місяці тому +1

    ቁጭብሎ ቤቱን ሲንድበት የማይ ነዉ በመከፋፈላቸዉ😢

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 місяці тому

    LIKE SHARE PLEASE🎉❤

  • @GeneChernet
    @GeneChernet 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬኒያ ህዝብ ተማሩ ስንገደል ዝም ቤታችን ሲፈርስ ዝም ስንፈናቀል ዝም ፋኖ ነፃ ያወጣናል ብሎ መጠበቀ አይደለም እኛም በተቃውሞ ሃገሪቱን መናጥ በሁሉም ክልሎች ማድረግ😂😂😂😂😂

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 місяці тому

    እኔ የሚገርመኝ አየርመንገዱ ፈረሰ ቤታችን ፈረሰ እንደዚሆንን እያለ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመሳይ የምትነግሩት መሳይ ጋዜጠኛ እንጂ ታንክ ክፍለጦር የለው አትነሳም የአብይ አገዛዝ ከማን ይበልጣል እንደውም እስኳሁን ካሳለፍናቸው ስርአቶች የመጨረሻ ፈሪ ነው እልቅስ ከፍርሀት ቆፈን ወተህ የኢትዮጵያ ህዝብ አገርህን አድን ያልያ አልቅስ ዘላለምህህን !!!!! ያለደም ስርየት ያለትግል ነፃነት የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ በተለይ አዲሳበቤ!!!!!!!!!

  • @DuduThe
    @DuduThe 3 місяці тому +2

    መሞት አንፈልግም

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 3 місяці тому

    በተለይ የአዲሳበባ ህዝ መነሳት አለበት መተኛት ይበቃል💪💪💪💪💪💪

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 3 місяці тому

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @nimrodgabriel2266
    @nimrodgabriel2266 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ የወደቀች ሀገር ነች። ኢትዮጵያ በሌለችበት ጊዜ ስለ ኢትዮጵያ ስትሉ የአማራን ህዝብ አታጥፋ ፣የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ያምናል? የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ያምናል።

  • @DujeHere
    @DujeHere 3 місяці тому

    ❤❤دل ل فانو❤❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 3 місяці тому

    መሳይ ወንድሜ ያልመረረው የለም መሮናል እጅ እጅ ብሎናል ግን ደፍሮ ማን ይውጣ ከኬኒያው የኢትዮጵያ እጅግ የከፋ ሰቃይና መከራ ነው ያለው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 3 місяці тому

    የአዲስ አበባ ወጣት አርሰኔል ተሸነፈ ብሎ እንባውን ያፈሳል። ቤቱ ፈርሶ ማደሪያ አጥቶ ሲንከራተት ግን ምንም አይመስለውም

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul 3 місяці тому +1

    ሩቶ ጀግናችሁ ነበርኮ ረስታችሁ ነው?

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈሪ ሕዝብ ነን ለምን እንዋሻለን!!! ሁሌ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህ አገር ከዚያ አገር ሕዝብ ምን ይማራል ይሉናል!!! እኛ ምንም ልንማር አንችልም አንፈልግም!!! ጭቆና ተጣውሮናል! ስለዚህ ጋዜጠኞት ዝም ብላችሁ ይህንን ያቄ አትጠይቁ!!! ያው በጠመንጃ ብቻቻ ነው!!!

  • @HanaTades-ku4sv
    @HanaTades-ku4sv 3 місяці тому

    Mesay Ewinet Lemenager Enaa Etihopawiyan Selif Lemewitat Weyim Lemeqawem Sanifeleg Keriten Ayidelem Silalichalin New

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 місяці тому

    ምድነው የምታወሩት ኢትዮጵያን ይኸ ጠፍቶት ነው ኬኒያኮ በቋቋ አልተከፋፈለም እኛገርኮ በዘር ተከፋፍለናል አንዱ ሲቃወም አንዱ የመግስት ደጋፊ ነው ምን ያርግ የኢትዮጵያ ሠው ከላይ ጌታ መላ ይፍጠር

  • @zided
    @zided 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እስኪሆን ነው የሚጠብቀው?
    መቼ ነው እንደ ኬንያ ህዝብ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ተቃውሞውን የሚያሰማው?

  • @liyanewton116
    @liyanewton116 3 місяці тому

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 3 місяці тому

    ታድለው!!! አይገደሉም አይደል? እኛስ መቼ ነው በነፃነት ወጥተን ድምፃችንን የምናሰማው???????

  • @Dayeda
    @Dayeda 3 місяці тому +1

    ወንድሜ አንነሳም አንሰማም 😂😂😂😂😂😂አዲሳባ መግባት ሲያቅታችሁ አመፅ አምፁ😂😂😂😂😂የምትሉት የናንተ ፈጠራ ስለሆነ የአዲሳባ ህዝብ አይሰማም

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 3 місяці тому

    ኬንያኮ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት ነዉ ያለዉ ። ኢትዮጵያኮ በነብሠ ገዳዮች አገዛዝ ሥር ነዉ ያለችዉ ። ሕዝቡ በተቃዉሞ አደባባይ ቢወጣ ነብሠ ገዳዮች በጥይት ይቆሉታል ።

  • @BezanehEskeziya
    @BezanehEskeziya 3 місяці тому

    መሳይ የኔ ደም

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 місяці тому

    የኢትዬጵያ ህዝብ ግፍ ፈላጊ ነው😿ሀሞት ክየት ይምጣ?