ደስ እሚል የራያ የሴቶች ባህላዊ ጭፈራ የራያ ቆነጃጂቶች ለናፈቋችሁ ተጋበዙልኝ ሸር ሸር ሸር አድርጉት, ሰብስክራይብ,ላይክ እንዳትረሱ ውዶቼ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • #kedir_raya UA-cam#ሰብስክራይብ- ያድርጉ _
    like_comment ሸር በማድረግ በጋራ ትልቅ መልካምነት እንስራ
    አገራዊ ሀላፊነት እንወጣ ድል ለኢትዮጵያ unauthorised use,distribution or re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copy right@2021kedir raya

КОМЕНТАРІ • 109

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n 2 роки тому +16

    አልሃምዱሊላህ ከቶ ተርፋችኋል ከሰይጣን ትግሬዊች ወገኖቼ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @user-yf6bc3br8r
      @user-yf6bc3br8r 2 роки тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 роки тому

      እኮአን ሰዎቹ ቤቱንም ወስደውታል ብየ ነበረ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 2 роки тому

      @@zaynabaa4034 እኔም ብቻ አልሃምዱሊላህ ይሄም ያልፋል

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-lc8pq5kk7t
      @user-lc8pq5kk7t 2 роки тому

      አሁን ግን ራያ ሠላም ነውደ

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 2 роки тому +5

    ከዚያ ጨለማ ወጥታችሁ ለዚች ቀን ስለበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን የኔ የዋህ ህዝብ መጨረሻውን አምላክ ያሳምርልን የሀገራችነን 💚💛❤

  • @user-wi2gy5hi7x
    @user-wi2gy5hi7x 2 роки тому +7

    ራያዎች ሁለነገራችሁ ያምራል አላህ ይጠብቅችሁ ስወዳችሁ ሙቸነው ምርጣችየ

  • @DawitKebede87
    @DawitKebede87 2 роки тому +3

    በጣም ነው እምታምሩት
    ይቀላቀሉን Raya tube

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 2 роки тому +3

    ወይኔ ደስ ሲል የጎብየ ልጆችን አየሁ😍😍😍

  • @dtt9770
    @dtt9770 2 роки тому +2

    ዉይ ትዝታ ዉዶቸ ፈጣሪ ይጠብቃቸ💔

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 роки тому

    ዋውውው እራያቀች ወርቆች

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 2 роки тому +6

    ራያወች በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ 😍😍

  • @eexx8557
    @eexx8557 2 роки тому

    Ayyyy yesew lijjjj

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
    ግን የወንዶቹን ነው የሚጫወቱት ሸሙናዬ ዋይሄ ብዙ አለ የሴት አይ ዞብል በሄዳችሁ ብቻ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ያመት ሰው ይበለን

  • @mulumulu3337
    @mulumulu3337 2 роки тому +6

    ፈጣሪ አገርን የሚያፈርሥ የሠው ጅቦች ከኢትዮጲያ ምድር ያጥፋልን ከአመት ወደ አመት በሰላም ያድርሠን ያድርሣችሁ አማራ ወገኔ ኢ.ት.ያ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ እደ ቀድሞ እደ ጥንቱ....

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 роки тому

    እንኻንም ከዛ መከራና ጨለማ ተርፍችሁ ወገኖቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-rs6rf5hk2n
    @user-rs6rf5hk2n 2 роки тому +1

    የእኔ የዋህ ህዝብ❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤😭

  • @mulumulu3337
    @mulumulu3337 2 роки тому +2

    ዋውውፈጣሪ ይጠብቃችሁ.. 2013ነው ያሁን

  • @ugjghughj1411
    @ugjghughj1411 2 роки тому +6

    ዋው እሮቢቶይ ስታምሩ ኡፍ አይ ትዝታ ስደት ይብላኝልህ

  • @user-tf9xt1dd1j
    @user-tf9xt1dd1j 2 роки тому

    ዋውውው

  • @user-ep1vn7mv3h
    @user-ep1vn7mv3h 2 роки тому

    ዋዉ

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u 2 роки тому

    ወሎ ራያ ቤተ አማራዎች በውበት አንታማም ሰታምሩ ደሞቼ😘😘😘

  • @zenatzeee9740
    @zenatzeee9740 2 роки тому +3

    ደሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤🌅🕊🥰🥰🥰

  • @user-pk4rl7tk7e
    @user-pk4rl7tk7e 2 роки тому +2

    ያአላህ፣አልሀምዱሊላ፣

    • @gterfjyddgu5157
      @gterfjyddgu5157 2 роки тому

      በምኑነው አልሀምዱሊላሀ የምትሉት እረ ልብ ይስጠን????🤔🤔

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l 2 роки тому

      @@gterfjyddgu5157 Koshasha Torenet Lay Neberku Selayenachew Des bilon new Ene Muslim Amhara Nag Ok😏😏😏😏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪

  • @user-nn9iw5kf8w
    @user-nn9iw5kf8w 2 роки тому +2

    ወይኔሲያምሩ ባህላችን እኮ ይለያን እራያየ

  • @user-pk2ho7wb9u
    @user-pk2ho7wb9u 2 роки тому

    አይ የኛ ነገር ኧረ ተው ጭፈራ ይቅርባችሁ ጸልዩ ከመጣው መከራ ለመዳን እየሆነ ያለው ከባድ ነው ዘንድሮ ወልድያ በጣም ደስ ይላን ብለዋን ምክኒያቱም ከዝማሬ በቀር ጭፈራ የለም ስለዚህ ከዚህ ጭፈራ ውጡ ወደ ፈጣሪ እንመለስ ይህ መከራ ካላስተማረን መቸ ልንማር ነው ባህሌን ጠልቸው አይደለም ዘንድሮ ግን መጨፈሩ አያዋጣነም ይቅርብን እየየም ሲደላ ነው ይላን ያገሬ ሰው

  • @GiasBd-zi7fv
    @GiasBd-zi7fv 2 роки тому +1

    ማሮቸ የሀገሬልጆች ክፉም አይካችሁ ሥደተኛችን ሠላም ለሀገራችን ያብቃን ቀጣዩን አብርን

  • @dawitamsalu9366
    @dawitamsalu9366 2 роки тому +1

    ዋው ሲያምሩ ቆነጃጂቶቹ ❤❤❤

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 роки тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ከድሬ. ባህላችን ሲያምር ሸር አድርግልኝ

  • @tesfatadesse6852
    @tesfatadesse6852 2 роки тому

    የሚምር ባህል በጣም ደስ ይላል ❤
    ባህልን ማስተዋወቅ አሪፍ ስራ ነው በርታ ከድሬ

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 2 роки тому

    ኢትዮጵያ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 роки тому +1

    ሲያምሩ ቆንጆ አይገልጻቸውም

  • @sssss9716
    @sssss9716 2 роки тому +1

    ሁሌ ደስተኛ ሁኑሉን ወገኖቼ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ

  • @banchiyoutube9867
    @banchiyoutube9867 2 роки тому

    ስጠብቅ ነበር በጉጉት እናመሰግናለን ስታምሩ

  • @abebaabeba3066
    @abebaabeba3066 2 роки тому

    ስታምሩ ፈጣረ በስደት አለም ይለነውንም በሰላም ለገራችን ይብቃ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 роки тому

    ደስ ሲሉ አንድም ሱሪ የለበሰ የለም

  • @almazkebede6068
    @almazkebede6068 2 роки тому +2

    Jesetosch guday leka yamrbnal indezgm yimeschaschew yagere legosch 💚💛❤

  • @user-zm2dq9fq8x
    @user-zm2dq9fq8x 2 роки тому

    ዋውውውው ያመት ሰው ይበለን

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 2 роки тому

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ከከፉ ይጠብቅልኝ በተለይ ከጁታ 💚💛❤🍋🍋🍋🍋🍋

  • @zhramolla3441
    @zhramolla3441 2 роки тому

    ያገሬ ልጆይ ደስ ትላላችሁ ።እካን ለዚህ አበቃችሁ ከዛ ክፉ የትግሬ አሸባሪ ።ወሮ በላ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @oumryanoumryan13
    @oumryanoumryan13 2 роки тому

    እኔ እሮቢት ነኝ ግን አድ ሰውኳን አላወኩም አድሱ ገበያ ነን እኔ

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 роки тому

    Hey Bro let them go fano have training 2 more no more Repe. I hope you got it

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r 2 роки тому

    ሠላማቹሁ ይብዛ ደሞቸ ከጎንደር ነኝ

  • @zahraibrahim67
    @zahraibrahim67 2 роки тому +1

    ያምራሉ እኔ ግን ቆቦ ነኝ እደዚህ አላውቅም ነበር ሠላማችሁ ይብዛ እናመሠግናለን

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 2 роки тому

      የወንዱን ዘፈን ሤቱ

    • @user-rz6wj5nf2t
      @user-rz6wj5nf2t 2 роки тому

      ኧረ ጉድ ቆቦ ተወልጀ ባሀሉን አላውቅም

    • @bintyimam5826
      @bintyimam5826 2 роки тому +1

      @@user-we3kb2jm5b አው የወንድ ነው የኛ ሀገር ወንዶቹ ናቸው የሚሉት ሰርግ ሰኖር። እነዝህ ደሞ ሴቶቹ አሏህ ሀገራች የዲን እውቅት የስጣቸው ሙስሊሞች ተዴብለቄ ነው። የዲን እውቀት የለም። ህዝብ ያሳዝናል

    • @sarasara-kh5hj
      @sarasara-kh5hj 2 роки тому

      እኔም አላቅም እንደዚህ

  • @hanasemaw6429
    @hanasemaw6429 2 роки тому +1

    Wawwww des siluuu

  • @mmkk4951
    @mmkk4951 2 роки тому

    ይችን

  • @nazrulislam4787
    @nazrulislam4787 2 роки тому

    አይ ትዝታ ያገሬ ልጆች መገን ሮቢቶይ

  • @user-wk6kd7ti4l
    @user-wk6kd7ti4l 2 роки тому

    ዉብ ባህላቺን💖💘💘💘💘

  • @zmzma9255
    @zmzma9255 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsehayneshbelaymekonnen828
    @tsehayneshbelaymekonnen828 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @sameeramaconnan6055
    @sameeramaconnan6055 2 роки тому

    አገራችነን ሰላምያግልን

  • @user-gj2eo5xu1o
    @user-gj2eo5xu1o 2 роки тому

    ፍቅር እኮነን እራያወች

  • @aminahuu5729
    @aminahuu5729 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-tf9xt1dd1j
    @user-tf9xt1dd1j 2 роки тому

    አይ ትዝታ ብቻ

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 2 роки тому

    Mekdi yet neshe

  • @Ethiodriverstube
    @Ethiodriverstube 2 роки тому

    ዋዋው

  • @martutesfay9140
    @martutesfay9140 2 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @awalawal7071
    @awalawal7071 2 роки тому

    😃😃😃😃😃

  • @hadeyasn6386
    @hadeyasn6386 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hadeyasn6386
      @hadeyasn6386 2 роки тому

      🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @hadeyasn6386
      @hadeyasn6386 2 роки тому

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hewotrayatube6928
    @hewotrayatube6928 2 роки тому +2

    እንኩዋን ተወለድኩ ራያ ሜዳ አፈር ያብላኝ ሙስሊሞችም አሉ ሃገሬዋ ኧረ ክፉ አይንካሽ ከድርየ ሰርካለም ጫኔን አሳየኝ ኢትዮ ከሆነች አጭሯ ቀይ ልጅ እናቷ አተር ነጋዴ ካለች ብሊስ ቁጥሯን ጓደኛየ ናት።ቤቷ በጫሩ መሄጃ አቧሬ መውጫ መስመር ዳር።

    • @oumryanoumryan13
      @oumryanoumryan13 2 роки тому

      የኔ ጎረቤት ናት አይይይይይ ትንሿ ገነት የኔ ጎደኛየ ናት

    • @hewotrayatube6928
      @hewotrayatube6928 2 роки тому

      @@oumryanoumryan13 ዋዉ ገኒስ የት ናት በይ ቁጥሩዋን ፈልገሽ ዱቅ አድርጊ😂

    • @oumryanoumryan13
      @oumryanoumryan13 2 роки тому +1

      ኧረ እኔም አላውቀው ቁጥሯን ማነሽ ግን አች ላውቅሽ እችላለሁ ግን ሴት ትሁኝ ወድ አላውቅም

    • @hewotrayatube6928
      @hewotrayatube6928 2 роки тому

      @@oumryanoumryan13 ሴት ነኝ ግን ፈልጊልኝ ኢትዮ ስትደውይ ከድር ካልሰጠኝ

    • @oumryanoumryan13
      @oumryanoumryan13 2 роки тому

      @@hewotrayatube6928 እሺ እህት

  • @user-uk8lm9kf9m
    @user-uk8lm9kf9m 2 роки тому

    ያገሬ ልጆች
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abby8509
    @abby8509 2 роки тому +1

    የኔውዶች የሴቶቹን ጭፈራ ማን ይጨፍርላችሁ የወዶቹን ገባችሁበት

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u 2 роки тому +1

      ወንዶቹ ዘመቻ ስለሆኑ የወንዱንም የሴቱንም ይጨፍሩ 🤪

  • @user-pe2fh3vz3b
    @user-pe2fh3vz3b 2 роки тому

    መገነውመገና፣ምድነው፣ለቅሦ፣ነው፣ዘፈን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከአመቱ ያድርሳችሁ ግን ይኸ እኮ የወንዶች ነው የሴቶችስ??

  • @dtt9770
    @dtt9770 2 роки тому

    💔💔💔💔😢😢

  • @kdndjkjdmfk1654
    @kdndjkjdmfk1654 2 роки тому

    እህምነውገና

  • @user-gj2eo5xu1o
    @user-gj2eo5xu1o 2 роки тому +1

    እደው ወየው ምን አባቴ ልሁን እዴ ወየውውውውውውውው እዴሑ አሑንሥሥሥሥ

  • @hawamola7841
    @hawamola7841 2 роки тому

    ያመት ሰው ይበላችው ውዶቸ

  • @DawitKebede87
    @DawitKebede87 2 роки тому

    ኑ RAYA TV ን በመቀላቀል ባህላቺንን እናሳድግ
    ለአለም እናስተዋዉቅ
    RAYA TV ን ያተርፉበታል ይወዱታል ይዝናኑበታል

  • @user-bg5ox9ur9n
    @user-bg5ox9ur9n 2 роки тому

    በሴቱም አለድ ይሄ ጭፈራ

  • @rabiaa9235
    @rabiaa9235 2 роки тому

    ኩሌ እኮ ወሎ ነው ራያ ነን እንዴ ግን

  • @jffvbc5936
    @jffvbc5936 2 роки тому

    እኔስ መቸነው የምደበለቀው አይ ሥደት ይብላኝልህ

  • @user-tf9xt1dd1j
    @user-tf9xt1dd1j 2 роки тому

    እምወዳችሁ

  • @user-gj2eo5xu1o
    @user-gj2eo5xu1o 2 роки тому

    እሮቢት ነውዴ ደእገበያው ዳር ነውዴ

  • @s3daesesda481
    @s3daesesda481 2 роки тому

    አረ ወዶቹ አይጨፍሩም እዴ

  • @user-mk3ls1dq2y
    @user-mk3ls1dq2y 2 роки тому

    እንዲ ጉድ ይሄ በኛ የወንድ ጨዋታ ነዉ ሆታ

  • @user-om6gn9vp8o
    @user-om6gn9vp8o 2 роки тому

    ጉድ ግዜ ወዶቹ ቁመው ሴቶቹ ጉማ ማለት ብቻ ሸጋ ናችሁ

  • @Max-qp5fe
    @Max-qp5fe 2 роки тому

    💖💖💖💖💖🤲🤲👍👍👍🤲🤲🤲

  • @zaharhusseinu.a.e8629
    @zaharhusseinu.a.e8629 2 роки тому

    😂😂😂🙉ሴት ጉማ ይላልደ

    • @gterfjyddgu5157
      @gterfjyddgu5157 2 роки тому

      ሸይጧን የማይሰራው የለም 🤔🤔🤔

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l 2 роки тому

      @@gterfjyddgu5157 Shetan Ate Neh Bete Komet Emetlkeskes likeskisss😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @user-gj2eo5xu1o
      @user-gj2eo5xu1o 2 роки тому

      አይልም ግን እየተጫወቱ ነውኮ እኛም እያልን ነበር ግን ዱላ አንይሥም

    • @gterfjyddgu5157
      @gterfjyddgu5157 2 роки тому

      @@user-gh3de9vl6l Mejemeriya aestekakleh/leshi tafu 🤔🤔🤔 tadiya yesheyita sra kalhone fetari zlelu aeguru blo aezan kdimiya leewuket

    • @user-ub8zr7ru5y
      @user-ub8zr7ru5y 2 роки тому

      ምኑኑ ነዉ ሰይጣን የሚያስብለዉ ሁሉም እንደባህሉ ነዉ የማታቁትን አታዉሩ