Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተባረክ፣ የእግ/ር እውነተኛው ፍቃድ አይለይህ
ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውና ምህረቱን ያብዛልህ!!!
Tabarek❤❤❤❤
እናመሰግናለን እዉቀት በመግለጽ በርቱልን
wawo betikikl tebarek ameen
Tebarek wondmachn
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
ከተገለገልክበት ለሌሎችም አጋራ፡፡ አንተም ተባረክ፡፡
" በድፍረትና በትእቢት በመናቅም በፃድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ" መዝሙር 31:18
ለምሳሌ የሔኖክ መፅሐፉተጠቅሷል እናንተ ግን አትቀበሉም 66በቢሆን ብዙ ተቀንሷል ለበለጠ መረጃ መምህር ዘበነን ያግኙ።
ተባረክ
3:39 ስሙልኝ ምንድነው ያለው ነው ጆሮዬ ነው ቤተክርስቲያን ስም የላትም ነው ያለው😅😅😅😅ቤተክርስቲያን ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይሁንና ክርስቶስ አይደለም የመሰረታት ጉድ በለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂500ዓመት የማይሞላውን እምነት ይዘህ ሼም አይሆንብህም ስለ ቤተክርስቲያን ስታወራ አይደብርህም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ የመቀደድ ልክ 4:45 "እስከ 1540 ያሉ ክርስትያኖች ሁሉ 66 መጸህፍት ይቀበሉ ነበር",protestantoch ራሱ ይሄ ሳክስ እንደሆነ ያውቃሉ።apocrypto ያላቸው መጸሀፍት እርሱን ስም የሰጣቸው ራሱ luther ነው በcatholic እምነት deutrocanonical ነው ሚባሉት ትርጉሙም 'ቀጣይ ቀኖና' ማለት ነው።ሲቀጥል 6:02 "የእግዚኣብሄር ቃል ባይሆኑም የምንገለገልባቸው መጸሃፍት"ማለት ምን ማለት ነው?በእግዚኣብሄር ቤት ታዲያ ሌላ የማንን ቃል ነው የምንገለገልበት? አሱም ይሁን 6:52 ስለ ኦርቶዶክስ 15 መጽሀፍት መጨመር ይናገራል ግን እነዚህ መጽሀፍት መቼ ማን እንደጨመራቸው አይናገርም፣የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን luther ጀርመን ሲበጠብጥ ኣልሰማች፣ብትሰማም luther ጉዳዩ ከcathoic እምነት እንጂ ከ ኦርቶዶክስ ኣልነበር እና ምን ቦጣኝ ብላ ነው አዲስ መጽሀፍ ምትጨምረው?luther ያለውን በሙሉ ታሪክ ነው እያሉ ታሪክን መሽፈን ነውር ነው።እንደው ትንሽ እንኳን ለማሳመን የተወሰኑ ታሪካዊ ጉባኤዎች ቢጠቀሱ መልካም ነው ተራ የወቀሳ ትምህርት ከማስተላለፍ።መምህር ምናልባት የእወቀት ማነስ ከሆነ ደግመው ኣንብበው ቢመለሱ ይሻላል።ይሄ ትምህርት አይደለም በሌላው በ protestant ዓለም ራሱ ተቀባይነት የሌለው ነው
ወረኛ ኢትዮጵያ እንኳን አሁን 16 ኛው ክፈለ ዘመን ይቅርና በነሙሴ መፅሐፍ ቅዱስ የነበራት ሀገር ናት ዳግማዊ ኢየሩሳሌም ናት ማነም ሀገር መፅሐፍ ቅዱስ ሳይኖረው ኢትዮጵያ ብቻ ነበራት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የራሷ የቀን አቆጣጠር ምትጠቀም የእግዚአብሔር መንፈስ ያላት ናት
What was the content of the Bible that Ethiopian Orthodox church had during Moses time?
ተባረክ፣ የእግ/ር እውነተኛው ፍቃድ አይለይህ
ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውና ምህረቱን ያብዛልህ!!!
Tabarek❤❤❤❤
እናመሰግናለን እዉቀት በመግለጽ በርቱልን
wawo betikikl tebarek ameen
Tebarek wondmachn
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
ከተገለገልክበት ለሌሎችም አጋራ፡፡ አንተም ተባረክ፡፡
" በድፍረትና በትእቢት በመናቅም በፃድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ" መዝሙር 31:18
ለምሳሌ የሔኖክ መፅሐፉተጠቅሷል እናንተ ግን አትቀበሉም 66በቢሆን ብዙ ተቀንሷል ለበለጠ መረጃ መምህር ዘበነን ያግኙ።
ተባረክ
3:39 ስሙልኝ ምንድነው ያለው ነው ጆሮዬ ነው ቤተክርስቲያን ስም የላትም ነው ያለው😅😅😅😅ቤተክርስቲያን ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይሁንና ክርስቶስ አይደለም የመሰረታት ጉድ በለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂500ዓመት የማይሞላውን እምነት ይዘህ ሼም አይሆንብህም ስለ ቤተክርስቲያን ስታወራ አይደብርህም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ የመቀደድ ልክ 4:45 "እስከ 1540 ያሉ ክርስትያኖች ሁሉ 66 መጸህፍት ይቀበሉ ነበር",protestantoch ራሱ ይሄ ሳክስ እንደሆነ ያውቃሉ።apocrypto ያላቸው መጸሀፍት እርሱን ስም የሰጣቸው ራሱ luther ነው በcatholic እምነት deutrocanonical ነው ሚባሉት ትርጉሙም 'ቀጣይ ቀኖና' ማለት ነው።ሲቀጥል 6:02 "የእግዚኣብሄር ቃል ባይሆኑም የምንገለገልባቸው መጸሃፍት"ማለት ምን ማለት ነው?በእግዚኣብሄር ቤት ታዲያ ሌላ የማንን ቃል ነው የምንገለገልበት? አሱም ይሁን 6:52 ስለ ኦርቶዶክስ 15 መጽሀፍት መጨመር ይናገራል ግን እነዚህ መጽሀፍት መቼ ማን እንደጨመራቸው አይናገርም፣የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን luther ጀርመን ሲበጠብጥ ኣልሰማች፣ብትሰማም luther ጉዳዩ ከcathoic እምነት እንጂ ከ ኦርቶዶክስ ኣልነበር እና ምን ቦጣኝ ብላ ነው አዲስ መጽሀፍ ምትጨምረው?
luther ያለውን በሙሉ ታሪክ ነው እያሉ ታሪክን መሽፈን ነውር ነው።እንደው ትንሽ እንኳን ለማሳመን የተወሰኑ ታሪካዊ ጉባኤዎች ቢጠቀሱ መልካም ነው ተራ የወቀሳ ትምህርት ከማስተላለፍ።መምህር ምናልባት የእወቀት ማነስ ከሆነ ደግመው ኣንብበው ቢመለሱ ይሻላል።ይሄ ትምህርት አይደለም በሌላው በ protestant ዓለም ራሱ ተቀባይነት የሌለው ነው