ʺጊዜው ከመቼውም ጊዜ በላይ ኃይል የምናሰባስብበትና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ነው" አቶ ደመቀ መኮንን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @ehetemariamgebreale7484
    @ehetemariamgebreale7484 2 роки тому +2

    አንድ አማራ ለአንድ አማራ!!!አማራ አንድ ነው ይመካከራል ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም ሀሳብ ያፈልቃል አማራዬ::

  • @mkuwaitmkuwait7955
    @mkuwaitmkuwait7955 2 роки тому +4

    ደመቀእምትባል ያማራደመጣጪምንው ወበሩንለተማር ብትለቅአተያለ አማራእርፍትየለውም

  • @medilove3189
    @medilove3189 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ በአገራችን ውስጥ የገባዉን ሰይጣን ዲያብሎስ ወደ ሲኦል ይጣልልን በእውነት በርቱ ተበራቱ ተንቀሳቀሱ አማራዬ አማራዬ በርታ

  • @yahonesbelay1456
    @yahonesbelay1456 2 роки тому +10

    እንደዚህ እያልክ ስንቱን አማራ አሳረድከው ከወያኔ እስከ አቢይ አህመድ ድረስ ህሊና ቢስ ነህ የአውሬ ፍጡር ነህ አሸባሪ ከአንተ በላይ ከአቢይ በላይ አሸባሪ በኢትዮጲያ ወስጥ የለም ።

  • @adrssalso8382
    @adrssalso8382 2 роки тому +5

    ፈጣሪ ያሳህ ደመቀ አተ ተላላኪ በሽታ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +1

    አይ የአማራ መሪወች ተላላኪ ናቸው🖤🖤🖤🖤❓)እሰከመቼ ነው የአማራዬ ሰላም ናፈቀንንያርብ
    እንሻአላህ እንድመሸ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል
    አማራዬ አብሸሩ እንሻአላህ አላህ በቃ በልንን ያረብ

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 роки тому +8

    ውሼታምምምም ዋና የአማራህዝብጥላት ደመቀመኮነንነወሸ
    💯%

  • @kedirmamo7818
    @kedirmamo7818 2 роки тому +1

    ያልኖርንበትና ያልሆንነውን መሆን የሚገባንና በሁሉም ረገድ የተለወጠና የተሻለ ነገን ማየት ያላስቻሉንን በመለየት ማስወገድ የጀመርንበቸው እኚህ ያለፉት ጥቂት አመታት ብዙ እያስተማሩን ነው።

  • @samriyemaryam3427
    @samriyemaryam3427 2 роки тому +2

    ጀግናችን ጀነራል ተፈራ ማሞን ልቀቁ አራጅ አውዳሚው ጨፍጫፊው አብይ አህመድ ሆዳሙ አህያው ገረዱ ደመቀ መኮንን እና ገረዱ አህያው ብአዴን ጀነራላችን ልቀቁ በዋናነት ከ ደመቀ ከአገኘሁ ከብናልፍ ከአብርሐም እና ሌሎቻቹህ ጋር አንላቀቅም መሞቻቹህ ቀን ደርሷል ልቀቁት ልቀቁት ልቀቁት

  • @ehetemariamgebreale7484
    @ehetemariamgebreale7484 2 роки тому +1

    አማራ ጨዋ ህዝብ ጊዜ አገኘው ብሎ ሌላውን የማይበድል ከንግግሩ ቁጥብ ጠንቃቃ ህዝብ ፍትህ አዋቂ ተመካከር የሌላው ህዝብ ተስፍ ነህ ::

  • @ehetemariamgebreale7484
    @ehetemariamgebreale7484 2 роки тому +1

    ይሄንን አንድነትህ ነው ወዳጅ መስሎ ጠላትህን እረፍት የነሳው እና ከየአቅጣጫው የተንጫጫው::

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 2 роки тому +2

    የአማራን ሕዝብ የምታዳክሙ ኩሊዎች፣ ተላላኪዎች፣ አጎብዳጆች። እግዚአብሔር መዐቱን ያውርድባችሁ። ማፈሪያዎች። እንደብአዴን አህያ ድርጅት ይገኝ ይሆን?

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 роки тому +1

    ግንባራቸውን የስጡትን ክዳችው ትጥቅ ልታስፈቱ ይህ እማ ማስመስል ነው

  • @meskietadesse467
    @meskietadesse467 2 роки тому +2

    ባለ ኮመንቶች ተረጋጉ,እሱ ጥሩ ነው የተናገረው.juntawch genn,....Ethiopia lezelalem tenur

  • @ashubeke2220
    @ashubeke2220 2 роки тому +4

    የአማራ ህዝብ ደጀን እና ዋስትና የሆነውን ፋኖ እና ሚሊሻ ለመከፋፈል የሚደረገው ሴራ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን ልታውቁት ይገባል ።

  • @dawudbirhanu7252
    @dawudbirhanu7252 2 роки тому +1

    የአማራክልል መግስት ሊባ

  • @misginatube2075
    @misginatube2075 2 роки тому +1

    አማራነትን ስለማይወክል በአማራዊያን መድረክ ስለኢትዮጵያ ይበጠረቃል ።አማራነትን ስለማይወክል በአማራዊያን መድረክ ስለኢትዮጵያ ይበጠረቃል ።አማራነትን ስለማይወክል በአማራዊያን መድረክ ስለኢትዮጵያ ይበጠረቃል ።አማራነትን ስለማይወክል በአማራዊያን መድረክ ስለኢትዮጵያ ይበጠረቃል ።

  • @zelalemmebratu4998
    @zelalemmebratu4998 2 роки тому

    የተቆፈረልህን ጉድጏዲ አላወክ አይደል ፦ብልግና አፍኖ ይጋልብሀል ህወሀት እያልክ አውራ ይቀልህ እንደው

  • @ሀብታሙአይቸው-የ6የ
    @ሀብታሙአይቸው-የ6የ 2 роки тому

    የአማረደምሁልግዜምበሀቅነውየሚፈሰውፉትሁንአላህየውረድልንድልለአማረህዠብ

  • @bamlakuwondem
    @bamlakuwondem 2 роки тому +1

    የፋኖን ሥም መጥራት ለምን ቅር አለዎት ፋኖ የሚባል ሀገር ከመፍረስ ያዳንን አለኝታ መኖሩን እስከአሁን አልሰሙም ማለት ነው

  • @yehenewtilahun5338
    @yehenewtilahun5338 2 роки тому

    ፀረ አማራው ደመቀ መኮነን ሐሠን ቦሩ ኦሮሞ አትወክልንም!!!

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 роки тому

    የአማራህዝብ ትግሉአሁንነው
    ሎችህንጠብቅ
    አብይአህመድ በየቤትህ ሊያረድህ
    የአማራልዩሀይል
    የአማራ ሚሊሻ
    ፋኖ ትጥቅ እያስፈታነው
    አሁኑአይሆንምበሚልሴራውንአክሺፉ☝️👎☝️
    ከወጣትእስከአዛውንት
    ጀግኖቻችሁንጠብቁ☝️☝️
    ETHio 360 medi ግቡአዳምጡእውነቱን✅✅✅✅

  • @yeshitafesse7092
    @yeshitafesse7092 2 роки тому +2

    እደዚህ ስታወራ የአማራ ተቆርቋሪ ትመስላለህ የሰው አውሬ ለሆድህ የቆምክ ባለፈው ስርአት በአሁንም
    ገዚ ተለጥፈህ የአማራን ደም ትመጣለህ shame on you

  • @jameela9590
    @jameela9590 2 роки тому

    የአማራ ልዩሀይልነ ፋኖ ማለት ከበደህ ደመቀ መኮን

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET 2 роки тому

    አቶ ደመቀ የተረጋጋ ፓለቲከኛ ነው ህዝብ ቢሰማ ይስማማል እግዚአብሄር መደማመጥን ይስጠን

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 2 роки тому

      በጣም እውር ደጋፊ ነህ፣ አማራን ሽባ ያደረገው ዋናው ሎሌ ደመቀ ነው። ውታፍ ነቃይ

  • @gshd2644
    @gshd2644 2 роки тому +2

    ፍትህ ለራያ ኣለማጣ

    • @حواحوا-ض5ح
      @حواحوا-ض5ح 2 роки тому

      ፍትህ የለም ብቻ አላህ ይድረስላችሁ

    • @gshd2644
      @gshd2644 2 роки тому

      @@حواحوا-ض5ح ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @Yotorzeghion
      @Yotorzeghion 2 роки тому

      Amen

  • @ሰይድኤጁ
    @ሰይድኤጁ 2 роки тому +2

    አይ ደመቀ አተ የአብይ ጫማ ጠራጊ አፈር ብላ

  • @kerealemlinger9595
    @kerealemlinger9595 2 роки тому +1

    የሚሰነዘሩ አፍራሽ ትችቶች ወቅቱን የጠበቁ አይደሉም።በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አንድነታችንን የሚሸረሽሩ ናቸው።በአሁኑ ወቅት ለአማራ ህዝብም ሆነ ለኢትዮጵያዊያን የሚያስፈልገው ወሳኝ ነገር ከብረት የጠነከረ አንድነት ነው።

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 2 роки тому

      ዱሮ ለሕወሓት ኢህአዴግ ፣ አሁን ለኦህዴድ ብልጽግና የሚያፈነድድ አመራር። አማራን ያዋረደና ሽባ ያደረገ ቡድን- ብአዴን!!!!

  • @yeshiyoutub
    @yeshiyoutub 2 роки тому

    ተመሥገን ፋኖ ተነሣ በመግስት አፍ

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 роки тому +2

    የምትኖር ከሆነ?
    አማራ አፋሩን ኤርትራንም ወረህ
    ሕዝቦችዋን ጨፍጭፈህ ንብረቱን አውድመህ
    በዙሪያህ ያሉትን ዘር ጠላት አድርገህ
    የምትኖር ከሆነ? ከማን ትኖራለህ ?
    በኢትዮጵያ ጠላቶች ባንዳነት ተክህነ
    ማለቴ ምንአልባት የምትኖር ከሆነ?
    እንደው በፈጠረህ በመለስዬ ሞት
    ይቺን መልስልኝ ልጅ ጁንታው ህወሃት?
    ምነዋ ዘጋኸኝ አትሰማም እንዴ
    ዘረኛ ጎጠኛ...ዘራፊ ወንበዴ
    ለካስ ደንቁረሀል ገባኝ አትሰማም
    እርቅ ሠላምና ክብር ለአንተማ አይስማማም።
    የገቢ ምንጭህ ነው ለባዕድ ተቀጥረህ
    ተንኩሰህ ተናድፈህ ሁሌ ፀብ አጭረህ።
    ታዲያ አያርገውና የምትኖር ከሆነ
    ከማን ትኖራለህ ...መርዝህ ካልመከነ።

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 роки тому +2

    አትደባዣምጋላ ወግዱ ወደአመድነት እደቀየርካቸው ቤተሰቦቸን እኔም አመድ ሳለደርግህ ደመቀጋላው አትቸገር አለቀብህ አላሀው አማራውን እድሜልግህን የተመጤ የኬኒያመጤ ጋላ ጋላ መጤ መጤቱቱቱቱቱ👹🇪🇹🐀

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ 2 роки тому +1

    ከሀዲውውውውው ፈጣሪ ያጥፋችሁ

  • @Landoforigin12
    @Landoforigin12 2 роки тому

    የጦርነቱ ቀስቃሽ እና ባለቤቶቹ በውል ታውቋል አፋር ያካሄደው በማይመለከተው ጦርነት ውስጥ ገብቶ ያካሄደው በኢትዮጵያ ጭንብል የአማራ የውክልና ጦርነት ነው😭

  • @sofiya1088
    @sofiya1088 2 роки тому +2

    ውሸታም ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት ስበብነውእጂ 5 ወር ሙሉ የትነበራቹህ ኤጭ

  • @tewfikmersha8348
    @tewfikmersha8348 2 роки тому +1

    በጣምአረፉነዉ ግንፉኖ ትጥቅይፉታ የሚባለዉለምንድነዉ

  • @workutadesse3651
    @workutadesse3651 2 роки тому +1

    አማራ አልቆ እርስዎ እንደዚሁ አምረው ለመኖር መጥረጊያ ሆነውለመቆየት ነው ያሠቡት እስኪ ዘመድ ይጠይቁ እውነቱን ያገኙት ነበር

    • @omrendiris3946
      @omrendiris3946 2 роки тому

      ቆሻሻ ጁንታ አማራ መስለህ ሼኔ ወይም ጁንታ

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 2 роки тому

    እናተ ከሀድዎች እንደዚ እያላችሁ ነው የአማራን ህዝብ ያስጨረሳችሁት😡😡😡

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 роки тому +1

    እባካችሁ በአማራር ላይ ያላችሁ ህዝባችሁን ታደጉት ህዝባችሁ እየተሰቃየ ነዉ ስልጣን ከህዝባችሁ አይበልጥም ያለፈዉ መዋረድ ይበቃናል

  • @ሻሎም-ረ5ነ
    @ሻሎም-ረ5ነ 2 роки тому +1

    ይህሰውየ ኢትዮጵያውያን የሚለው እነማንንነው አማራእጂ የተወረረው የሚገደለው ኢትዮጵያ አይደለችም ደመቀ የአብይና የኦሮሞ አሽከርነው የራስአቁዋም የለለው የአማራጥላት ዋናውም እሱነው አትስሙት ውሸታም 😢

  • @ማርያምየጠላየለውምየለውም

    አንተ ማለት ለእራስህን ስልጣን አሳልፈህ የሰጠህ ህልውናህን መታደግ ያልቻልህ አሁን ዛሬ ሚን ማለት ነው ለሀገር ኢትዮጵያ አለሁ ያልህው በነገርህ ላይ ፋኖ የሚደርስበትን ጫና የፈበርካችሁት ለጥገኛ ስልጣነህ ነው አማራውን ማሳደደ ይቁ በተለይ በስማችን የተሰየማችሁ ሰዎች አትወክሉልም አትመጥኑንም ክፋትን እራሳችሁን ቻሉና ስልጣናችሁን ያዙ ስትፈልጉ ገደል ግቡ ብችላው እማ በፍጹም አይወክለንም ።።።።

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 2 роки тому

    እንደናተ ያለሠዉ ለአማራ ህዝብ አይበጅም ያጥፋችሁ የዉጪ ጠላት ይሻላል

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 2 роки тому

    በተግባር አሳዩ እናተ ጠካራ መሪ ከሆናችሁ ሕዝብ ከጎናችሁ ነው።

  • @workutadesse3651
    @workutadesse3651 2 роки тому

    የፋኖን ሥም መጥራት ለምን ቅር አለዎት ፋኖ የሚባል ሀገር ከመፍረስ ያዳንን አለኝታ መኖሩን እስከአሁን አልሰሙም ማለት ነው በደንብ ጠይቁ አለ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 2 роки тому +1

    Where is fano

  • @fentietezeker2319
    @fentietezeker2319 2 роки тому

     ዛሬ ማዕረግ ያገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በማዕረጉ ማደግ የደመወዝ ጭማሪ ስለምታገኙ ነገርግን ለተጨማሪ ሹመት የአማራ እውነተኛ ወገን የሆነውን ፋኖን ተላላኪ ሆናችሁ እንዳትወጉ ለህውአት ወግናችሁ ወልቃይት ጠገዴን የታሪክ ባለቤት ከሆነው ከአማራ አሳልፋችሁ እንዳትሰጡ እጠይቃለሁ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 роки тому

    በሽልማት ሰበብ ፋኖን ለመምታትና ለመበተን
    መሞከር እማራን ለማስመታት ነው እባካቹ
    እናተ የአብይ ቡችላ ግዜ ይመጣል ይህም ያልፋል
    መሳቅያ አትሁኑ ቤተሰብህንም የባንዳ ልጅ አታድብል

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    አድ ጥያቄ አለን ደብረፂወን ከሽመልስ አብድሣ የበለጠ ወጀል ምን ሰርቶነዉ ከዛሬዉ ሽልማት ያሰተገኘዉ

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 2 роки тому

    ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ለሁለተኛ ግዜ ህዋት ሊወር ነው ቁጭ ብላችሁ ሳትዘጋጁ ጊዜው መጣ ያው እንደባለፈው በአዴን ፈርጥጦ ይሮጣል ያልተዘጋጀው ህዝብ ይበላል ህዋትም ይህን ገምግማ ነው ጦር የሰበቀችው :: አሁን እሩጫ መጣ በአዴን ማለት የስልቦች ድርጅት ነው ፈሪ እና አድርባይነት መገለጫ ነው :: ትላንት ፋኖን ለመምታት ስታሴሩ ህዋት መጣባችሁ አሁን ሽልማቱዋ አድኑን ነው ሙትቻ ሁሉ ጀግና ህዝብ ይዞ መንበጫበጭ ::

  • @tesfayenigatu3588
    @tesfayenigatu3588 2 роки тому +3

    ደመቀ የምትባለዉ ሰዉዬ ግን አለመማርህ እና ደንቆሮ መሆንህ ደፋር እንድትሆን ረድቶሃል። የእጃችሁን የስራችሁን ዋጋ የምትቀበሉበት ሲመጣ ከፊት ሆነህ ሱፍህ ወልቆ የነተበ ልብስ ለብሰህ ጉማሬ መስለህ እንደምናይህ አንጠራጠርም። እስከዛወ ድረስ ግን አብይ አህመድ ተረት ሲናገር ማስታዎሻ እየያዝክ አዳምጥ፣ ተኛ፣ ብላ ጠጣ ሆድህ አይጉደል

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 2 роки тому +1

    ታሪክህ የጠፋ ሆድ አደር ትርፍ አንጀት ምንም አይሳካላችሁም ፋኖ አይከፋፈልም አት የቁም እቅልፍ ቁሞ ቀር ባዳ ቀንህን ጠብቅ በህዝባዊ ተቃውም ትጠረጋለህ ጠብቅ ቀንህን

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 роки тому

    የአሳምነውፂጌ ልጆች ወንድሞቻችሁንከአብይአህመድ አጋንትዘንዶ
    አፈቅቤ ሴራጠብቋቼው
    የአማራተወላጆችበሙሉ የአብይአህመድሴራማክሸፉአለብን
    ለምንድነው ፋኖንትጥቅእዲፈታዘመቻየተከፈተው?
    ልዩሀይል ለምንትቅይፈታሉ
    ሚሊሻውለምንይፈታሉ
    ትጥቅፉቱየሚልካድሬ እዛውግንባሩንበሉት
    የአመራህዝብ በአራቱምአቅጣጫተከቦ
    ጥላትንእዳይከላከልትጥቅ ማስፈታትማለት
    በየቤትህእየመጣ ልክእዴወለጋአማራዎች
    ያሳረድሀል እመነኝይሄንሴራካልከሸፈ
    ሲጀመረ አብይኦነጉአማራክልል
    ትዛዝየመስጠትመብትየለውም💯%
    ለምንየኦሮሞቄሮዎች አማራክልል ይመጣሉ
    በኦሮሞጋሎች በየኬላው አማራክልልየተመደቡትየኦሮሞቄሮናቼውለምን???
    የአማራወጣት ለህዝቡቀረቶ
    ለመላውኢትዮጵያየሚበቃነው
    ስለዚህ አብይአህመድበሁሉምቦታየአማራ እናት እዲትደፈረ ቤቶችእዲቃጠሉ
    ንብረትእዲዘረፉ መንገድእየጠረገነው
    ፕሊስስሰሰ
    ለአማራ የምትቆረቆሩ አክትቪስቶች
    ጋዜጠኞች
    ወጣቶች ለህዝቡድምፆችሁተሠሚየሆናችሁ
    እባካችሁየአማራህዝብታደጉት
    ነገታሪክ ሲዘክራችሁይኖራል
    አሳምነውፂጌ የገደሉት የአማራህዝብ ማንምአይጨወትበትም
    ክልሉየማንም መፈጫአይሆንም
    የአማራህዝብ ጭቆናይቁምበማለቱነው
    አብይአሆመድየገደለው
    ስለዚህአሁንስ ለአማራህዝብ ማንከፊትቆሞ ያድነው?😭😭😭😭😭

  • @የጀግናውልጅ
    @የጀግናውልጅ 2 роки тому +2

    ጀግና ጋዜጠኛ ማለት መገለጫው ጎበዜ ሲሳይ ነው። ጠመንጃ ሳይዝ በብእር ብቻ የሜሞግት ጋዜጠኛን እያዋከብ አፍኖ እየሰወሩ ስለ ሀገራዊ መግባባት ማውራት ተረት ተረት እየሆነ መቷል።

  • @abedkkadev4602
    @abedkkadev4602 2 роки тому

    Ainte kihede yamira tilite...

  • @edengebresilase8301
    @edengebresilase8301 2 роки тому

    i love this guy

  • @jameela9590
    @jameela9590 2 роки тому

    ለምን አብይን ፍራቻ

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 роки тому +1

    ቀባጥር አትመተተኛ በተትህን እናወጣዋለን አትዝፍዝፍ ቱቱቱቱ👹🇪🇹🐀

    • @Rurama-bv7rx
      @Rurama-bv7rx 2 роки тому

      ጅል

    • @rabia6064
      @rabia6064 2 роки тому

      @@Rurama-bv7rx ጂልስአንተ ግማታም አትቀደድ ሂድከዚህ ቱቱ🇪🇹🐗

  • @rahimaseid4432
    @rahimaseid4432 2 роки тому

    እናተከርሳሞቺ

  • @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
    @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 2 роки тому

    እባካችሁ ጁታዉ ተደራጀቶ እስከሚመጣ ምን እየሰራችሁነዉ ከመደራጀቱበፊት ጠራረጋችሁ አዘዎገደልአላሰባምብላችሁ

  • @tsigeradasolomon5994
    @tsigeradasolomon5994 2 роки тому

    This anime I never grow
    To let him speak Ethiopia media

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 2 роки тому

    ስለ እውነት ነው ።

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 2 роки тому +1

    አንተ ሞሮን አማራን በወለጋ እያስጨፈጨፍክ ያ አልበቃ ብሎህ በራሱ ክልል ከህዋት ጋር ተመሳጥረህ ዘመነ ካሴን ልታስበላ አሰፍስፈሀል ነገር ግን ይህንን ብታደርግ የእህል ውሃህ ማለቂያ ይሆናል የአማር ህዝብም እንደተባለው ዘመነን በዚህ ከሀድ እስበልታችሁ ብትፎክሩ ብታቅራሩ በአንገታችሁ ገመድ አስገብታችሁ እንደመሸምቀቅ እንደሆነ እንድታውቁት በጎጃም ዘመነ ካሴን ለማስመታት አሁን እፊታችሁ ቆሞ ከእፉ ማር ቢያፈስ እውነት አይምስላችሁ እሱ ለስልጣኑ እንጂ ለምስኪኑ የእማራ ሕዝብ ደንታ የለውም አረመኔ ነው

    • @njahn1676
      @njahn1676 2 роки тому

      ትክክል✅👍👍👍

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 роки тому

    ደመቀ መኮነን ህዝብህን የካድህ ። የአብይ ተላላኪ ቀንህን ያሳጥረው ። የአማራ ወንየ
    የለለህ

  • @yemirurede9050
    @yemirurede9050 2 роки тому

    Aynega mesluat alu...

  • @tirusew2313
    @tirusew2313 2 роки тому

    አይገርምም

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 2 роки тому +1

    Let me tell u one story mr . Toothless vice PM
    There were two dogs the first one has an owner andvhevgets everything what he wants , its food is from supermarket it takes showe 3 times in a week with shampoo andvuts shelter is well built and the second dog has no owner it sleeps on the road when rain comes it has no where to go , its food is from the garbage yesefer lijoch be dingay yimetutal , yesefer wushoch yineksutal , one day when the owner of the first dog comes out of his house then the poor dog entered in to the house and begin discussion , ye habtamu sew wusha yemideregleten yinegrew jemer then yih deha wusha yadametew jemer gin kena bilo siyayew ye habtamu wusha angetu lai kirkir ayena mindin new bilo siteyekew yihema ale balbetu siwetta be senselet tassere new yemewelew alew wodiyaw dihaw wusha min alew meseleh hulu neger yikerebegn netsanette yishalegnal bilo tilot wetta
    Silezig demeke netsaneteh yishalehal be vice PM sim tajebeh kemenor

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 2 роки тому +2

    Lier.

  • @off9701
    @off9701 2 роки тому

    0ff

  • @alexandera.7141
    @alexandera.7141 2 роки тому

    tornet semeta new yamara hezeb tez yemilachehu.....

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 роки тому

    ETHio360 media የአማራህዝብይሄንሚዲያ እየገባችሁአዳምጡ☝️☝️☝️☝️☝️✅✅✅💯💯💯💯

  • @zaynabyimam9056
    @zaynabyimam9056 2 роки тому

    ይሄ አሺከር ዝምብሎ እዛው አይጫንም እንደ አዛኝመሥሎ ያወራል ለመሥማት እራሱ ይዘገንናል

  • @abedkkadev4602
    @abedkkadev4602 2 роки тому

    Ainte liba

  • @melikumbayam4415
    @melikumbayam4415 2 роки тому

    Demeke alekilaki sewu enidet idime likun yalekelikali tidi asa bilistigina

  • @alamezodeethiopia1755
    @alamezodeethiopia1755 2 роки тому

    ይህ፣ሌባከየትመጣ፣አማራንየሜገድለውማንሆነና

  • @abedkkadev4602
    @abedkkadev4602 2 роки тому

    Ainete kuoshisha

  • @ጎጃምአማራንኝ
    @ጎጃምአማራንኝ 2 роки тому

    አት ትላላሊ ይአብይ

  • @robelsimachew5647
    @robelsimachew5647 2 роки тому

    Yiha sewu direto direto newu le amaram leethiopiam direto newu

  • @ፋኖነኝየራያዉ
    @ፋኖነኝየራያዉ 2 роки тому

    የአብይ አህመድ ገተት ፈጣሪ ይገልግልህ❗❗❗❗❗❗❗

  • @mekuannetyoseph2475
    @mekuannetyoseph2475 2 роки тому

    weregna tutula telalaki

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 роки тому

    ይሄን ነዉረኛ ሆዳም ሁሌ ተላላኪ ሰዉየ ፋኖ እንዲሞትለት እንጂ እንዲኖር የማይመኝ ትርፍ አንጀት መስማት ያማል በጣም ያማል : አማራ ከኢትዮጵያኖች ብቻ ሳይሆን በአለም ህዝም ስሙ፠ጠፍቶ እሱ የሚቀባጥረዉ ሌላ ነገር::

  • @yilakmengesha4904
    @yilakmengesha4904 2 роки тому

    Remove appendix is the best choice

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 2 роки тому

    አንተ 30አመት ሀውልት አለህ🙄😏

  • @ባህሩአረጋ
    @ባህሩአረጋ 2 роки тому

    መቼ ነው ከአማራ ህዝብ ትከሻ የምትወርደው? አንተ ሰዶማዊው ስልቻ

  • @segachuchu7999
    @segachuchu7999 2 роки тому

    🙏🙏🙏😥😥😥

  • @kedjaahmed7949
    @kedjaahmed7949 2 роки тому

    ዴስ ስትል ስታዋራ ፋትህ ለወለጋ ለሚታረዱ አማራወች የኔባት ብትለፋ ብትለፍ መሬት ጠብ የሚል ነገር የለም

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 2 роки тому

    Hule bariya mehon ayastelahem esti le helinah nur
    Erasehen honeh satenor memot tilik kissara new
    Zemenehen hulu helunahen sheteh ataferem ende
    Ahiya hono menor
    Ye sew bariya hono hiden kememulat ye hilina netsanet noroh eyelekakemu meblat yishalal
    Lijocheh kante min yimaralu
    Esti siltanehen asalefeh yesetehew kristian messay muslum.eyale sikeldebeh

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 роки тому

    Ato demeke mekonen menew fano le malet ferah idme le fano ahun ante izhe lemenager seltan yezeh yetkemtik fano waga keflo new . Del le fano

  • @zionmequanent8190
    @zionmequanent8190 2 роки тому

    This is called bribing a Amhara

  • @bociekera6534
    @bociekera6534 2 роки тому

    DEMEKE MEKONEN 😂😂😂😂😂
    LESAK ENGI KEMALEKES

  • @menelikephrem
    @menelikephrem 2 роки тому

    አይ አለመታደል። ዛሬም ትላንትም ተላላኪና አጎብዳጅ።

  • @millionn7512
    @millionn7512 2 роки тому +1

    ብአዴኖች እኝም ገንዘብ ሰርቀን ልንሮጥ ነበር በሉ የአገር ሸክም

  • @tewodrosdamtie5786
    @tewodrosdamtie5786 2 роки тому

    ገተት! በተላላኪነትና በአድርባይነት እድሜህን ልትጨርስ ነው:: አንተን አሁን ማን ይሰማሀል ወይም ያምናሀል? ታሪካዊ ተላላኪ, double skinned!

  • @robelsimachew5647
    @robelsimachew5647 2 роки тому

    Minewu yeha banda fanoni fano bilo lemetirat teteyefe yihaa butitit

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому

    የአማራዬ ህዝብ እያለቁ እሱ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላል ኢትዮጵያ ለአማራዬ ህዝብ ካልሆነች ኢትዮጵያ 👎👎👎👎

  • @tsigeradasolomon5994
    @tsigeradasolomon5994 2 роки тому

    He never Understand politics
    Animus .Never Shame to talk

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 роки тому

    ፍትህ ለጎደር ሙስሊሞች ሙስሊሞችን እያፈናችሁ አድነት የለም ጎደር ፀረ ኢስላም የራስዋን ብሂር የምጨፈጭፍ ብቸኛዋ ባለታሪክ ጎደር በሀይማኖት ስለተለያያችሁ ብቻ በፆመቀን ጨፈጨፋችዋቸው የአላህ በላ ይውረድባችሁ በየቤታችሁ

    • @yeshitafesse7092
      @yeshitafesse7092 2 роки тому

      😭😭😭😭
      You are the best comedian you make me laugh Kaka Kaka Kaka Kaka Kaka

  • @nuhaminjesus9794
    @nuhaminjesus9794 2 роки тому

    Eski wend kehonk shimelsin keslitan aswerdilin gura bicha

  • @zedtur1536
    @zedtur1536 2 роки тому

    ቋሚያ ባሪያ

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 2 роки тому

    Ante ekekam menanja ahya-amara be ende ante ayinetu mesheto barya mekerawun yayal! Ante ergum ye mergemit chereq! 20 minamin amet ye amaran siga sitbela na sitasibela yekeremik tebidel ekekam barya neh! Atiterater-wagahin tagenjaleh. Ekek menate! Min aba tikolatefaleh? Amarenjan enkuwan bekitu aruchilewum! Ekek ye galla teshekami! 20 minamin amet weyanen teshekemik, ahun demo ye zemenu balegize nen bayoch ye galla oromuma agassesoch ahya hunek arifikew. Asaminew yasifedelik wetemesha barya

  • @ልጅዴረጀ
    @ልጅዴረጀ 2 роки тому

    ውሸታም ነህ ለሆዱ ያደረ ፍሪ።

  • @zionmequanent8190
    @zionmequanent8190 2 роки тому

    Toooooooooooo Late

    • @eyerusalemalemu1064
      @eyerusalemalemu1064 2 роки тому

      ፋኖ የኢትዮጵያ ኩራት ነው ያልደምወዝ ምስዋት የ ሆነ 😭😭