ታፍኜ ታግቼ ነበር ....ፍቅረኛ አለህ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Рік тому +796

    ግብረሠዶምን እቃወማለሑ የምትቃወሙ 👍👍

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Рік тому +172

    የተባረከ አንደበት ንፁሕ ሰው ማጭበርበርና ውሸትን የማትፈልግ ልጅ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሕ❤

    • @sofeyawolyyisaddianttenomi4434
      @sofeyawolyyisaddianttenomi4434 Рік тому +3

      ❤️

    • @MeskeremGossa-cv3wr
      @MeskeremGossa-cv3wr Рік тому +1

      Amen

    • @najatKalefa-cb5eg
      @najatKalefa-cb5eg Рік тому +1

      የኔ ልጅ ስታፈቅር ጡሩ ፍቅረኛ እድገጥምህ ዱዐ እናረግልህ አለን። ግን ሙስሊም ብትሆን ስጦታ እሰጥህ ነበር ከሁሉ አላህ ይጠብቅህ

    • @zusweetyzusweety7506
      @zusweetyzusweety7506 Рік тому

      ​@@najatKalefa-cb5egእኔም ምኞቴ ነዉ አላህ ይወፍቀዉ

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 11 місяців тому

      Amnnne Amnnne Amnnne

  • @abutube5793
    @abutube5793 Рік тому +77

    ግብረሰዶማዊ መገደል አንገቱ መቀላት አለበት የምትሉሉሉ እስኪ👍👍

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Рік тому

      ምን ተብሎ ነው ሁሉ media ስለ ግብረሰዶም ሆነ የተፈጠረ ነገር አለ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ኤረ ንገሩን።

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d Рік тому +1

      ​@@rahelestif2112እእእ የት ነበርሺ

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Рік тому

      @@Lulu8049-c8dእስቲ ንገርኝ እባክሽ

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 Рік тому

      Ewnetem. Sele ALEM SELE HAGER INFORMATION MAWEK TERU NEW
      HAGERACHEN GEBRESEDOMAWYNETEN BEZTUAL
      666 MESKELUN ZEKZEKEW. EMENTE BELESHU YESEYTAN AMLEKO BET MESRETEWAL BEGEHAD

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 Рік тому +61

    ታግቼ ነበር ??እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የስውን ህይወት እውነት ስትፈልግ ራስህን ጠብቅ !!!!

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Рік тому +5

    ጀግነችን እንዳልከየ ሰወድህ ተባርከ ምርጥ ሰው ነከ ለሰው ልጅ መልካም ነገር የምትሰራ ንፅህ ልጅ ነህ ርጂም እድሜ ይሰጥከ ወንድማለም 🙏🙏🙏

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት በርታ እራስህን ጠብቅ

  • @HadiyaUsman-y7w
    @HadiyaUsman-y7w Рік тому +10

    የስደተኞች እንባ ጀግና ወንድማችንነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Рік тому +19

    ተባረክ የእኛ ታዛዥ ለተመልካቾችህ ያለህ አመለካከት ይለያል
    ዛሬ ማታ ተጓዥ ነኝ መልካም ጉዞ በሉኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አሜን በሉ

    • @sadasada9242
      @sadasada9242 Рік тому

      አሚንንንን በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ርዝቅሽን አገርሽ ላይ ያድርግልሽ ሁለተኛ ወደስደት እንደያመራሽ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Рік тому +7

    እኔ በበኩሌ አድናቂህ ነኝ በዚህ ዘመን ዘራፊበበዛበት አንተ ከተበዳዮች ጎን መቆምህ ያሰመሰግንሀል ያደሞ ከቤተሰብ ይገምራል ጨዋ ወልዶ ጨዋያሣደገዉ ማለት አንተ ከነቤተሰብህ ልትመሰገን ይገባሀል እንዲህ ነዉ ልጅ ጎበዝ ተባረክ ዘርማንዘርህ ይባረክ እመብርሀን ትጠብቅህ ገና ቡዙ ይጠበቅብሀል ሁሌም እንደምለዉ ለመንግሰት ታሰፈልጋለህ በርታ

  • @eyerusalamnibret2263
    @eyerusalamnibret2263 Рік тому +13

    የዋህ
    አዛኝ ❤
    እሩሩ
    ፈትህ እራሱ በደንብ ያስታውቃል
    እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ!

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 Рік тому +8

    እዳልክ የተቸገረን ለተበደለን እባቸውን የምታብስ ምርጥ ልጅ ነህ 😍😍😍😍😘😘😘በተቻለክ አቅም እራስህን ጠብቅ

  • @uae1023
    @uae1023 Рік тому

    አዎ እዳልክዬ እኔም በጣም ነው የምወድህ ከኔ በላይ እግዚአብሔር ይውደድህ ያክብርህ ጥሩዋን የህይወት አጋር ይስጥህ❤❤❤

  • @nigistebekele2454
    @nigistebekele2454 Рік тому +5

    የሆንክ ደስ የምትል ስው እንደበትህ እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይጥህ ቅን ሰው ነህ
    ድምፅህ ልዪ ነው ደሞ ዘዴህ እንዴት እንደምታውጣጣቸው ከሃዲ ስዎችን በአጠቃላ keep it up!!!!!

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ

    ሲጀመር ማንም የልጅነት ማንነቱን ይዞ ነው የሚያድገው መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይርዳክ አይቀይርክ❤❤❤

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    ዋው አገላለፀክ እግዚአብሔረ ይጠብቅህ እዳልክዬ ዘላለም ኑረልኝ የኒ ወድም ❤

  • @mohammedsaifu3526
    @mohammedsaifu3526 Рік тому +3

    እንዳልክ የኢትዮጵያ ጀግን----ሀቀኛ--እና ለኢትዮጵያ ህዝብየምያስፈልግ ዋና ሰው ነው።ለእንዳልክ እና ለመላው ቤቴሰበቹ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ተመኘሁ።❤❤❤❤❤❤

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 Рік тому +18

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም ግን እራስክን ጠብቅ እንድእዚህ ፊትህን ባታሳይ

  • @sadasada306
    @sadasada306 Рік тому +38

    😍😍አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን ያሰብክበት ደረጃም ያድርስህ ሀብታም ሁነክ ድሃን የምትረዳ ኢትዮጵያዊ ሁን አሁንም ነህ የስንቱን እንባ እያብስክ ነው ከዝህ በላይ ካብታም የለም 🙏🙏🙏

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Рік тому +23

    የዳልክ አድናቂወች የምወዱት ላይክ እያረጋችሁ ፍቅራችሁን 🎉🎉🎉አሳዪ
    አሏህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ የምትመች እረዳት ይስጥህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Рік тому +6

    ❤❤❤እንወድካለን ወገኔ እዳልክ በርታ ክፍ አይካህ አተን የወለደይ እናት ወላሂ ማፀነወርቅ ናት

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Рік тому +2

    እንዳልክ መልካም ሰው ነህ የጌታ ጥበቃ አይለይህ ሞገስን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +8

    አላህ. ይጠብቅህ ወገናችን. ይሄ አስጠያፊ ስራ. አላህ ያጥፋቸው ከምድር ላይ. ያረብ 😢😢😢 ያአላህ. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ. 😢😢😢

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 4 місяці тому +1

    ተባረክ የእኛ ታዛዥ ለተመልካቾችህ ያለህ አመለካከት ይለያል

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Рік тому +24

    እወድሀለሁ የሁዘይፋ እናት ነኝ 😢😢በሰውነትህ በደግነትህ ነው ታዳ ኮሜተሮች እዳቦጭሩ✅😌

  • @meseretketela
    @meseretketela Рік тому +1

    በነገራችን ላይ አንተ የምታቀርባቸው ተበዳዮች እንጂ በጣም ብዙ ንጥል ተምሪያለሁ ጎበዝ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይህን፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ይጠብቅ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎብኘን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Рік тому +9

    በመጀየሪያ ስለሁሉም ነገር እመብርሃንከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። የኔ ልበ ቅን ወንድም አለም እንዳልክዬ እመብዙሃን ከነልጇ ትጠብቅህ በርታ ።

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ የደግነት አምላክ ♥️🙏

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 Рік тому +10

    ከኩፉ ጌታ እየሱስ ይጠብቅ ወንድሜ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Рік тому +4

    ያርብ ኑርልን እዳልክ ወድማችን ጥላትህን ይድፉልህ የርብ አገር አባት ነህ የሥቱን እባ ነው ያበሥከው ሙቸነው የመወድህ ልክ እደወድሜ

  • @senait1912
    @senait1912 Рік тому +30

    የልጅነት ህልምህን እየኖርክ ነው ወንድም አለም በጣም ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @ayshabegam669
      @ayshabegam669 Рік тому

      ❤❤❤

    • @למלםאווקה
      @למלםאווקה Рік тому

      የልጅነት ህልም እየኖርክ ነው ወንድም አለም በጣም ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ Рік тому +2

    እንኳን በስላም መጣ ወንድማችን ምርቲ መምህራችን ኔህ እና ፈጣር ካቴ ጋራ ይህን 🙏🙏❤❤❤😢😢😢

  • @MuniraShamsu-g6l
    @MuniraShamsu-g6l Рік тому +6

    እዴሜ ክጤናጋ እስጥህ በጣም መልካም ሰው ነህ መጨረሻህ ያሳምረልኽ ውድሜ

  • @አብቹባለራዕዩመሪዬ-ሐ9ከ

    እንዳልክ ምርጥ ሰዉ ነክ አሏህ ይጠብቅህ

  • @ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ

    1ኛ ነኝ መነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ያወለዉ 🎉🎉🎉🎉ጀግና ነህ ቀጥልበት

  • @OmririfufuAmals
    @OmririfufuAmals Рік тому +14

    መልካም ሰው በጠፋበት ዘመን እንዳተ አይነት መልካም ሰው መኖሩ ደስ ይላል ቀጥልበት ❤❤❤😢😢😢😢

  • @naziraaa6717
    @naziraaa6717 Рік тому +9

    ፍቅረኛ የለኝም ብሏል በቀ ፍቀዱልኝ ልጥበሰው🤣🤣🤣

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Рік тому

    እንዳልክ የተመኘሀኀውን ነው እየኖረክ ያለኀው ደሰ ይላል ትዳርም ከእግዚአብሔር ነው የተባረከቸውን እግዚአብሔርን የምተፈራ ሰው የምታከብር እራሷንም የምታከብር ይሰጥህ እንዳልክ እንወድሃለን ጥቂት ሰው ይጣላህ ይሆናል ግን ብዙ ደግሞ በጣም የምነወድህና እደገትህን የምንመኝ አለን የበለጠ ደግሞ ጌዜ ዐይቶ የማይከዳ አምላክ ይወድሃል እንዳልክ ኑርልን በትልቁ አደገህ ማየት እንፈልጋልን መልካም ጌዜ !!!

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Рік тому +3

    መልካም ሰው ክበርልን ወንድማችን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ

    እንዳልኬ በእውነት አንተ ልዩ ነህ አቤት አገላለጽ ስራህ ሁሉ እግዚአብሔር የሚወደው ነው
    በሰማይ ቤታችንም ከአምላካችን ፊት የምንጠየቀው እነኝህ ናቸው አንተ የምትሰራቸው መልካም ስራዎች ለተቸገረ መርዳት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Рік тому +9

    እንዴት ነው ግን ፊትህን ማሳየት አያስፈራም አደጋ ላይ እንዳይጥልህ 🙏ሸበላችን 😜

  • @TsiyonTeshome
    @TsiyonTeshome 9 місяців тому

    የኔ ቆንጆ የኔ ልዪ የኔ መልካም ምርጥጥጥጥጥጥ ምን እንደምልህ አላቅም በጣም ልዪ ነክ በጣም ነዉ የምንወድህ እኔም ባለቤቴም ሁሉም ፕሮግራሞች እንከታተላለን ጀግና ወለደች እናት እመቤታችን ትጠቡቅህ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንክ ፀልይ ከፈጣሪ በታች እራስክን ጠቡቅ በርታ 🥰😍😍

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር

    በጉጉት ስጠብቅ ነው የኛ እንቁ እንዳልክዬ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 9 місяців тому

    አለ፣ህ ይጠብቅህ ጀግናው የምትሠራው ስራ ከባድ ነው ሀገራችን በጣም ወንጀለኛ በበዛበት ህብረተሠብ እራሥን አሳልፎ መሥጠት ነው አብሽር አሏህ ይጠብቅህ ከባድ ነው ❤❤❤🥰

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ

    ስራህ መልካም ነው ሰገጤ ሰገጤዋዎቹን እያወጡ መጣል። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤😍

  • @abduAbeba-py6dq
    @abduAbeba-py6dq Рік тому +1

    ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህኮ ምናለ ሁሉም እዳተ ቢሆን እምየ ኢትዮጵያ ትስተካከል ነበር 😢❤❤❤

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 Рік тому +7

    እዳልክየ የኔ መልካም ሰው 🌺👌

  • @yealemtekea410
    @yealemtekea410 Рік тому +2

    እንዳልክ ንፁህ ሰው እግዚአብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ ጥበቃውን ያብዛልህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ ❤

  • @hagerachin9644
    @hagerachin9644 Рік тому +4

    እንዳልክ አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጥህ❤🙏

  • @mohammedahmed-fv6py
    @mohammedahmed-fv6py Рік тому +20

    ሰላም ወገኖቼ እንዳው ያለንበት ጊዜ ያሰፈራል ዱአ ያሰፈልጋል እናተም ቅመሞችየ አሁን ላይ ትልቁ በሽታ ናፍቆት ነውና ከናፈቃቹሁት ሰው በሰላም ያገናኛቹህ የሰው ቤት በቃ ይበላቹህ የረፍት እንጀራ ይሰጣቹህ አሚን በሉ

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ ስለሁሉም ነገረ በጣም በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ የኔ ኣዛኝ ❤በርታ አይዞህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተም እራስክን ጠብቅ በጣም ታስፈልገናለህ ከመንግስት ከህግ በላይ አንተ ለኛ ጀግናም እመባ ጠባቂም ነህ 🙏🙏🙏 ሁልጊዜም ከጎንህ ነን❤👍💪🙏

  • @ሰውነኝ-ዀ5ቈ
    @ሰውነኝ-ዀ5ቈ Рік тому +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥኸ ሲቀጥል ማርያምን እፈራለው የሆነ ነገር እንዳያረጉኸ ብዬዬዬዬ ከፈጣሪ በታች እራስኸን ጠብቅ እንዳልክ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @ቤተልሔምአየለ
    @ቤተልሔምአየለ Рік тому +1

    እንደልክ ከምወዱህ ሰዎች መካከል አንዱ ❤❤እኔ ነኝ

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Рік тому +15

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይሄ የመጣብንን በሰውም በአላህ የተጠለን ነገር ሀገራችንን እዳይበክልብን ይጠብቅልን ያረብ ግብሶዶማዊነትን ከሚፀየፉ ከሚኮኑኑ አንዶ ነኝ😪🤮

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому

    እንዳልክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጤና እድሜ ይሰጥህ

  • @molomolo1828
    @molomolo1828 Рік тому +3

    እዳልክ ውንድማችን ያሰብከሁን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ ጎበዝ በርታ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እንዳልክ በርታ እግዚአብሔር በሥራ ሁሉ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም 👌👌👌👌👌👌

  • @beezee3614
    @beezee3614 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ የምትሰራዉ ስራ በጣም ትልቅ የሕይወት መስወአትነት አለዉ በርታ 🙏🙏🙏👍

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Рік тому +1

    የዘመኑ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Рік тому +3

    መልካም ልጅ ነህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ የስንቶቹን እንባ እያበስክ ነው

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ

    እንዳልክዬ. በጣም. አደንቅሀለሁ. ጀግና ነህ. በርታልን. እኖድሀለን. አላህ. ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Рік тому +48

    የስንቱን እንባ አብሰሀል የስንቱን ልቅሶ ወደ ሳቅ መልሰሀል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንዳልክ ❤

  • @HaidaHaida-u5n
    @HaidaHaida-u5n Рік тому

    በጣም ጥሩ ልብ ያለህ መልካም ሰው ነህ ተባረክ በስራህም ቀጥልበት

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii

    አንተ እድለኛ ነክ ህልምህን እየኖርክ ነው ለእውነት የቆምክ ሰው ነክ ሁሌም ከጎንክ ነን በርታ ከፍ በልልን❤❤❤

  • @SA-ge4tq
    @SA-ge4tq Рік тому +1

    ወድም አለምየ የስት ሰው እባ አብሰሀን እና አተንም አላህ ይጠብ ቅህ እዳል ክየ ያሰብ ከውን አላህ የሳ ካልህ እራ ስህን እየጠበክ ነው መቀሳ ቀስ ያለብህ 💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏)

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Рік тому +3

    አገላለፅህ ደስ ይላል እንዳልክ የስንቱን እንባ አብሰሀል እግዚያብሄር ይጠብቅህ❤

  • @MoriGmich
    @MoriGmich Рік тому +1

    እንዳልክ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተም ጸልይ ልስራ ስትወጣ።

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ

    እንዳልክ መልካም ሰው 🙏❤️
    መልካምነትህ አስተሳሰብህ ላይ ያስታውቃል ❤️😍

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Рік тому +1

    ወላሂ፣እኔ፣ላንታ፣የምገልፅበትቃልየለኝ፣በሄድክበትቦታ፣አላህይከተልህ፣የኛእንቆችን፣የኛጀግና፣የአንበሶች፣አለቃ፣የሌቦች፣መዳኒት፣ነህ፣ኑርልን፣አብሽር፣መልካምነት፣ዋጋአለው፣ምንም፣አትሆንም፣ቀጥል፣አሠንዳትቆም፣የኛሸበላ፣ምርጥ፣የሰዴተኛ፣እን፣አባሽ፣🎉🎉🎉

  • @masho4931
    @masho4931 Рік тому +4

    በጣም ደስ ይለል ቀጡሉበት ወዳሜ❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Рік тому

    አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ እረጅም እድሜ ይስጥህ ለሰው ደግ እየሰራህ ማንም ይወድሃል በርታልን

  • @azuazu2253
    @azuazu2253 Рік тому +3

    እንዳልክየ አንተ የተምረጥክ ሰው ነህ የኔ ውንድም👌👌👌💖💖💖

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Рік тому +1

    እዳልክዬ የኛ መልካም ድግል ማርያም ትጠብቅህ 💕 🙏💕

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +6

    እንዳልክዬ አንተ የሰው ምርጥ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ የብዙ ሰወችን እባ እያበሰህ ነው

  • @sarasaralema6453
    @sarasaralema6453 Рік тому +4

    እንዳልኬ ሳቅህ ውስጤ ነው ሺአመት ኑርልን እንወድሐለን❤❤❤የኔ መልካም በርታ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Рік тому

    በእውነት ክብር ይገብሃል። ምክንያቱ ለሰው ብለህ በጣም እየተጌዳህና፣እየተመታህ ነህ የሰው ሂወት እየታዱግህ ያለህና ኣምላክ ይጠብቅህ ዎንድሜ። በልጅህ የተመኘሀው ይሀው ለሰው ቁመህ እያዳንክ ነውና ተባረክ

  • @TamarTariku-ge6nd
    @TamarTariku-ge6nd Рік тому +3

    ,እንዳልክዬ እንኳኑ በሰላም መጣክ ውንድማችን እግዚአብሔረ ይጠብቅክ❤❤❤

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה Рік тому +2

    በጣም ብሩክና የተባረከ አስተሳሰብ እና ትክክለኛውን የእግዚአብሔር ሚወደውን ስራ ነው ምትሰራ የኔ አንበሳ ለተበዳዮች ዋና ትክክለኛ ፍርድ ምትሰጥና በመላ ምታወጣጣቸው ነገርና ለፍርድ ምታቀርባቸው ፈጣሪ ይከተልህ❤

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር

    ይቅርታ እንዳልክዬ ማህተብ እሰር 🙏🙏

  • @emukalid25
    @emukalid25 Рік тому +2

    ኡኡኡኡኡኡ እዳልክ ቻለው ፍቅረኛ የለኝም ብለህ በዚህ ስብዕና እና አቋማ ጋር ባልትዳርም ከይቀሩም እንኳን ላጤዎቹ የምር 😁😁😁 ግን የልብህ መሻት ሁሉ አሌህ ያሳካልህ እራስህ ጠብቅ በቻልከው አቅም በቃ የምር ወንድ ነህ ያንተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን በርታ ❤🙏😘😘😘😘

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Рік тому +8

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንዳልክ ወድሜ❤❤❤🎉

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Рік тому +1

    በጣም ንዉ የምንወድህ የምናከብርህ አተ የኛ ንህ በቃ የኛ ንህ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 Рік тому +3

    እንደ ሰለሞን ጠብብ ሰው እግዚአብሔር እንደ አቢግያ ጠብብ የሆነቸውን የዘገጅልህ በርታ እቅድክ ሁሉ መልካም ነው የልብህን መሸት በጌታ ስም ይሙለለህ❤❤❤❤

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Рік тому

    የኔ ምርጥ 1ኛ ነክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም የትዳር ህይወትን ይስጥህ

  • @hanaReta-s1d
    @hanaReta-s1d Рік тому +3

    እንኮን ሰላም መጣክ የእውነት አባት ነህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy Рік тому

    ወይኔ አተማ የኢትዮጵያ መሬብትሆን አራችን ትቀየር ነበር እች አገር መሪ ታጣች እውቀት በለላቸው ከብቶች እየተመራች ፈርሳለች አገራችን😢😢😢 አተማ ሜዛናውይ አስተዋይ የተማርክነህ አሁን እራሱ ስቱን ሰው ታድገህዋል በውነት ጀግናነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉💪💪💪

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Рік тому +4

    እግዚያብሄር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤ ተባረክ ❤❤❤ አንደኛ ነኽ❤❤❤ በመልካምነትህ እራሱ የአለማችን ሀብታም ነኽ❤❤❤

  • @gola5905
    @gola5905 Рік тому +1

    በጠም ነው ምንወድህ ወንድመችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @AwalAwal5373
    @AwalAwal5373 Рік тому +5

    ፈጣሪ ዪጠብቅ የሚስኪኖችአባት

  • @seid7319
    @seid7319 Рік тому

    አላህ መጨረሻህን ያሳምረዉ የብዙ ሰወችን እንባ አብሰሀል አላህ ይጠብቅህ

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Рік тому +3

    አለህ ይጠብቅህ የሰደተኞች አባት ነክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤❤

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Рік тому

    ምርጥ ሰዉ ነህ የብዙዎችን እባ ያብስክ እግዚአብሔር በመገድህ ሁሉ ይከተልህ

  • @fafittube
    @fafittube Рік тому +4

    የኛምርጥወንድም ወላህ የስንቱን እንባ አበስከዉ በተለይለኛ ለመዳም ቅመሞች ታስፈልገናለህ ፈጣሪይጠብቅህ😢

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም ሀሳብህ ደስ ይላል ደሞም ሰውን እየረዳክ ነው ወንድሜ በርታልን የኔ ወንድም

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 Рік тому +5

    ፈጣሪ ከፉን ያርቅልክ ወድሜችን 🙏

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 Рік тому +2

    ውድ ወንድሜ በጣም የምትሰራው ስራ ድንቅ ነው እንደአንተ አይነት ከ100 ሰው አስር እንኳን ይገኝ ዮሆን ከተገኘ ኢትዮጵያዬ ተስፋ አላት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Рік тому +6

    ፍቅርማ እኛ መዳሞች ቅመሞችጋ ነዉ ያለዉ 😅😅😋😍😂

  • @zuryashyrgakebede4445
    @zuryashyrgakebede4445 Рік тому +1

    በጣምጥሩልጅነክ ግንእራስክን በጣምጠብቅ በርታ የብዙሰው እንባ እየጠረክነው እድሜጤና ፍቅር ይስጥክ👍👍

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ Рік тому +3

    እራስህን ጠብቅ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ቁጥርህን አ ፈልጋለሁ እባክህ እንዳልክ. በፈጠረህ የምታቁም ካላችሁ ስጡኝ