ለግጥሙ ማሳተሚያ 250,000 ብር ቼክ - አርቲስት ፍቃዱ ከበደ - ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 77

  • @keneofficial7620
    @keneofficial7620 2 роки тому +61

    ፍቄ የምንወድህ የምናከብርህ የጥበብ ሰዉ💓💓💓💓💓💐💐💐💐

  • @samsonsahlelariam3142
    @samsonsahlelariam3142 2 роки тому +8

    ፍቄ አብሮ አደጌ ከመሆኑ በላይ አንድ ትምህርት ቤት ነው የተማርነው ሌላ ደግሞ ዳሎል ለሚባል ቡድን ተጫውተናል በጣም መልካም ልጅ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅዬ

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 2 роки тому +4

    Fikadu my favorite guy ❤😊he always make me impressed by his work 😮keep shining bro

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 роки тому +8

    ፍቄ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር በጎደለዉ ይሙላልህ

  • @ermyasbogale3887
    @ermyasbogale3887 2 роки тому +4

    ፍቄ የዛሬን አያርገውና የዘጠናዎቹ ጓደኞች ነበርን እኔም ትንሽ ትንሽ እገጥም ነበረ ያኔ ሻይ ባምሣሣንቲም በምንጠጣበት ጊዜ ለማንኛውም ፍቄ እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን በርታ

  • @temesgenkobbot1181
    @temesgenkobbot1181 2 роки тому +2

    ፍቄ ምርጥ አንደኛ ሰዉ ቃላት የለኝም

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 2 роки тому +4

    Brilliant man! Respect!

  • @firaolg2196
    @firaolg2196 2 роки тому

    ተባርክ

  • @WenaHalhu
    @WenaHalhu 3 місяці тому

    ተወዳጅ❤❤❤❤

  • @bezahabesha4429
    @bezahabesha4429 2 роки тому

    👌👌 i like it

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 роки тому

    አርት ወርልድ (art world) አስተማሪ ዝግጅት. አመሰግናለሁ. ጐበዝ ሥነ ጥበብ አቅራቢ.

  • @tigistabebe8628
    @tigistabebe8628 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ኃይልና ጉልበት ይሁንላችሁ በርቱ እነንወዳችኋለን

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ኧአ ፍቃዱ አትጥፋ በአመትበዓል ብቻ ሳይሆን አንዳንዴም ብቅ በል

  • @semret859
    @semret859 2 роки тому +1

    ፍቄ በርታልን

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 2 роки тому +1

    ይመችህ ፍቄ አሪፍ ወግ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 роки тому

    ATO FEKADU YOU MAKE MY DAY THANKS

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 роки тому +7

    ፍቄ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ከክፍይጥብቅህ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 роки тому +3

    ፍቄ my favorite 🤩 I was so boring makes my day better lol 😝🤣🤣you are such a good 👍 actress when the he’s read 🤣🤣🤣🤣Good job ፍቄ ወይ ጨው 🤣🤣🤣thanks ሚሚ ዪ Lol 😝

  • @zemenetarekegn7482
    @zemenetarekegn7482 2 роки тому +1

    ምስራቅየ፡ መግቢያሽ ላይ ጥሩ ሰላምታ ሰጥተሻል መልካም፡ እግርን ሸራርቦ ባይሆን ግን ሸጋ ነበረ፡ ሀሪፍ ነገር

  • @mpymelondy
    @mpymelondy 4 місяці тому

    Good one, thank you!

  • @nebiyattegegn9507
    @nebiyattegegn9507 2 роки тому +2

    ፍቄ😁😁😁ቀኔን አሳመርከው😍

  • @Marktube1212
    @Marktube1212 2 роки тому +4

    ሀገራችን ስላም ያርግልን
    Beritu

  • @firdosebrahim19
    @firdosebrahim19 2 роки тому

    betam aznantognal 🥰🥰🥰

  • @hielaagama
    @hielaagama 2 роки тому +5

    ወይኔ አንዷለም ተስፍዬ ሸገር 102.1ላይ አቅርቦት ነበረ ዋው አንዷለም

  • @abdrhmandino5833
    @abdrhmandino5833 2 роки тому

    ፍቄ ምርጥ አንደኛ አቦ

  • @yohannademissi5688
    @yohannademissi5688 2 роки тому

    Enameseginalen Fike

  • @ephramemekonnen8406
    @ephramemekonnen8406 2 роки тому

    Number one

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 роки тому +1

    ግጥም በጠብ መንጃ

  • @debelasefere
    @debelasefere 2 роки тому

    Tesfaye Kassa We miss you ... Fike give credit to Tesfish

  • @nesuh-w12j
    @nesuh-w12j 2 роки тому +2

    ፋቄን ሰወደው አሁንማ ጠፋተሀል!

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 2 роки тому

    Bewketu seyoum!!!!

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound 2 роки тому

    ፍቄን ሀገር ፍቅር ቴአትር በአካልና በስልክ ስለማውቀው ደስ ብሎኛል፡፡ ፍቄ ብቁና ኩሩ የቴአትር ባለሞያና መምህርም ጭምር ነው፡፡ አስተዋዋቂዋ በፍቃዱ በማለትዋ ቅር ብሎኛል በዛ ላይ ማስተባበያ አልሰጠችም…..

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +1

    ፍቄ ኤልሲ እኮ በአበበ ዓረፍተ ነገር ሰሪ ተብላ አበበ አቀው ነበር አቀው ነበር
    በቆሎ ለበሰ አለች 😂❗️

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 2 роки тому

    ይሄ ሁሉ ጉድ ከአራት አመት በፊት ነዉ ወይስ ከአራት አመት በኋላ ነዉ የነኤልሲ ቤትን የጎበኛችሁት? የእነ ኤልሲን ብሄር ባወቅኩ። የወቅቱ ጥያቄ ስለሆነ ነዉ።

  • @keneniumer6533
    @keneniumer6533 2 роки тому

    🙏

  • @getachew777
    @getachew777 2 роки тому

    ፍቄ ሁሌም ጀግናነህ

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 2 роки тому

    አሰልቺ

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 2 роки тому +1

    ፍቄ እዉነትም ወገኛ ነህ

  • @adamabdu5327
    @adamabdu5327 2 роки тому +1

    ትለያለህ ፍቃዱ...!

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 2 роки тому

    WONDIME KEMANIM KEMENIM YEMIBELITEW FETARIACHIN MELAKITOCHI KENE BETESEBOCHI YITEBKU AMEN 💕🙏🏽💕 TLIKIWA ETHIOPIA 💚💛❤💕 Addis Abeba

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 2 роки тому +1

    The irony on this poetic scene ...i saw so many greedy ,insatiables in the crowd.

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 2 роки тому +2

    አንተ ያደረከው ልክአሁን የብልፅግና ካድሬዎች የሚያደርጉትን ነው ህውነትን ቀብረው ሀሰትን እንዳነገሱት በተለይ የአማራ ብልፅግናዎሽ ለገንዘብና ለስልጣ ብለው አማራውን እንደሚያስጨፈጭፉት😊

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 роки тому

      Eski fended bel le woyane . Jilanfo

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 роки тому

      ዘረኝነት ጥንብ ነው የአንተ ተረተረት ዘረኝነት ካልተወራልህ ካልተነገረልህ ወሬ ካድሬነት ነው የአንተስ ምን ይባል ይሆን ደነዝ ዘረኛ የአገር ጠንቅ

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 2 роки тому

      ጉረኛ እዚህ ከምታቅራረ ለምን ጫካ ገብተሀ አትታገለም እዚህ ዮቲዮቭ ላይ መጥተህ ወንድ ወንድ ትጫወታለህ ወሸላ

    • @ኢሳ
      @ኢሳ Місяць тому

      አባባ አማራ እድሰ
      እርሷ በሸምግልናዎ ሰላም ከፈለጉ ቀላል ነዉ
      እጅ ሰጡ
      ትጥቅ ፍቱ
      ወልቃይትን መልሱ
      ከዚህ በቀር አንሰማቹሁም። እሰከ መቼ ኢትዬጵያ በናንተ ዘረኝነት ትቃጠላለች እርሰቴን አሰመልሳለሁ እያላቹህ። በናታቹህ ተገንጥላቹህ ገላግሉን ከአማራ ምን ኤክሰፖርት ይደረጋል ምንም ሰለዚህ የሚያጎርሰህን እጅ ነካሸ አትሁን

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 роки тому +1

    ፍቄ ቀልድ የሱ ናት።

  • @fasilheilemeskel6619
    @fasilheilemeskel6619 2 роки тому

    Woow fkae

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 роки тому

    አገርህን በመውደድህ ላቅ ያለ አድናቆት አለኝ። ሆዱ ከሞላ እንደ ከብት ያገኘውን ከሚልስ ያውጣን።

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio 2 роки тому

    Feke Magna

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu 2 роки тому

    ፍቄ ምርጥ

  • @abelkidane6968
    @abelkidane6968 2 роки тому

    Fikaaa mirttttt saw

  • @elenibogale7410
    @elenibogale7410 2 роки тому

    Fekeyee enamsegenaln merx wege new atetefaben

  • @nounounounou6304
    @nounounounou6304 Рік тому

    ፍቃዱ ከበደ ቀርመህ ልጅህ ዳዊትን አሳክመህ አድን ሞት አትፍረድበት ወራዳ

  • @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ
    @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ 2 роки тому +2

    ፊልም በነ ፍቄ ቀረ

  • @ኢሳ
    @ኢሳ Місяць тому

    አንተ ሰዉዬ ማነዉ ግጥምን ሸማግሌዎች ብቻ አንብበዉ በደሰታ ይረካሉ ያለህ
    እኔ በልጅነቴ የሎሬትን ግጥሞች በማንበቤ ነዉ ግጥም አይቻሌም ብዬ የደመደምኩት። ቀዛን ግዜ ዕድሜዬ የሚመጥን ግጥም በኖረ ብዬ ተመኘሁኝ
    ግጥሞ ደግሞ ሰለደህነትሰለ ጨዉ ጥቅም ሰለ ናንጋኖ ዉበት ይናገራል አንድም እንከን አላየሁበትም
    አንተ ቢገባህ ኖሮ ሀብታም ትሆን ነበር ሰላልገባህ ግጥም ሰታሳድድ ተገጥሞብህ ቀረህ ደሞ የሰዉ ሐብት ለድሃዉ ለማይሰራዉ ንፉግ ማከፋፈል ትፈልጋለህ ለአባትህም መንግሰቱ አልሰራም እንኳን ለአንተ ዓይነቱ ጥንቅሸ
    አይቻልም ከምትል ይቻላል በል አሁን ምን ይጎዳል ልጅቷን ማበረታታት ባይሆን አሰተማሪ ሆነህ የአቶቢሰ ፈረንካ አግኝ
    እኔም እንዳንተ የነጣሁ ድሀ ነኝ ነገር ግን አንድ ቀንም ዴህነቴን አሞካሸቼ አላቅ አሁን አንተም ድሀን አሞካሹ እያልክ ሀብታም ሲሞካሸ ሁሁ ቴላለህ
    አሁን በፈጠራቹህ ደህነትን ማሞካሸት ከሐብት ማሞካሸት በምን ይበልጣን ሰዉ የኔ ብጤ ሲል እየሸነገለህ መሆኑን እወቅ ሀቁ ግን የምድር ገነት ላይ ተቀምጠን ድሀ ከሆንን መሰደብ መንቋሸሸ ሲያንሰን ነዉ ይሄንን የቃላት ቡጢ ከምትደረድር የጉሌበት ሰራ ሰራ ተሸከም ክብር ነዉ በምላሰህ ከምታድር በላብህ ጠፍ አርገህ ብላ
    አሁን የፈለገ ነገር ቃላት ቢደረደር እንደካብ ፎቅ አይሆን ምግብ እመነኝ በድህነት ትገፋበታለህ ሌላ ገጣሚ መጥቶ አንተን እርግፍ አርገዉ ሲተዉ ለሀገሬ ሰርቼ እንደ ቁና ጣሉኝ ይመጣል

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ

    😁😁😁

  • @abts507
    @abts507 2 роки тому

    እወድህ ነበረ በትግራይ ህዝብ ላይ እስክትቀልድ ድረስ፣ለነገሩ ያንተ ጥበብ እኮ ወሬ ነው ሳይንስ አይደለም

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 роки тому

      እናንተ ጋ እውነት መናገር ጭንቅላታችሁ አይቀበል የፍቅር ደብዳቤ ለማፃፍ በመሳሪያ የሚለው እንዴት አስከፋህ በመሳሪያ አስገድደው ሚስት ይቀሙ እንደነበር ባልካድከኝ የእናንተ መሳሪያ ደብዳቤ ከማፃፍ እስከ የኢትዮጵያን ሀብት እስከ መዝረፍ አልደረስንም ባላልከኝ እውነትን መቀበል አቅም የላችሁም የአንተስ ዘረኝነት ጥንብ ነው መባል ያለበት ደነዝ

  • @dindas27075
    @dindas27075 2 роки тому

    Weg tefa malet😈.....Ehen weg bizuu gize semchewalew😦....fekadu Sint gize ehen weg yemiyakerbew😈😈😈😈....eeech!

  • @amanualybrah410
    @amanualybrah410 2 роки тому

    ትግራዋይ አይኩዱም ወሬ ካሐዲ ሴት ትሻላለች ካንተ ጠብቅ ግዚከን

    • @dawitwolde5637
      @dawitwolde5637 2 роки тому +1

      ስለ ትግራይ መች አወራ bro

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 2 роки тому

      ፈሳም ነገር ነህ ቆይ ምን እንዳለ ገብቶሃል ወይስ ጦዘሃ ለማንኛውም ካልገባህ አስተርጉመው ጀዝባ

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 2 роки тому

    It’s extremely over exaggerated. Why Ethiopians exaggerated rich people life??? Even Paris Hilton won’t act like this. Anyways poor people are having a poor imagination about rich people life. That is why when poor people suddenly get rich die fast.

  • @amanualybrah410
    @amanualybrah410 2 роки тому

    Ante shutame site neke

    • @selamgetu2752
      @selamgetu2752 2 роки тому +1

      ሰውዬ ይሄ በሽታ ነው ታከም::

  • @tigistabebe8628
    @tigistabebe8628 2 роки тому +13

    ፈጣሪ ኃይልና ጉልበት ይሁንላችሁ በርቱ እነንወዳችኋለን

  • @tigistabebe8628
    @tigistabebe8628 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ኃይልና ጉልበት ይሁንላችሁ በርቱ እነንወዳችኋለን