#Dedebit_2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2

  • @alemalem4421
    @alemalem4421 6 днів тому

    👏👏👏🙏🙏🙏❤❤

  • @TemesgnKebede-lr6gq
    @TemesgnKebede-lr6gq 6 днів тому

    ኣልጋ
    ጮሌ ልሆን ብየ ብልጣብልጥ
    ከተጠደብኝ ማነቅያ ለማምለጥ
    እንታውቅ ያደባባይ ሚስጥር
    ስስ ፈራሽ ሥጋ ለብሼ እንደምኖር
    የኃላ ኃላ ጓጉታ እንዳትሠራ መስተንክር
    ኣልታስበ ሥጋየን ኮምኩማ
    ኣጥንቴን እንዳትወረውር።
    ሲጫኑት እንደስንበር የሚኮመተር
    ሲለቁት እንደፍኛ ተብጠልጥሎ ሚገተር
    ግዛሁኝ ፍርናሽ ከነኣልጋ
    ባለ ረዥም እግር
    ስው በላ መሬት ርቄ እንዳድር።
    ታድያ እፎይ ብየ ወገቤን ብዘረጋ
    ላቤን ኣንጠፍጥፌ የገዛሃት ኣልጋ
    ቆንጂት መስላኝ ባለፀጋ፣
    ከብረት ጥንካሬ በርካታ፣
    ክእንጨት ውበት ኣካታ።
    ኣርፋ እንደማስተኛት ፈንታ
    ኣላስችል ብልዋት የጡንቻ ድንፋታ
    ኩኩሉ ብሎ ኣውራ ደሮ ኣፉን ሳይፈታ
    ገና ሳይነጋ
    መኮብለል ጀመረች
    ጎረምሳን ፍለጋ
    ኣልጋ ባልጋ።
    እግዚኣብሔር እንደፈጠረኝ ራቆቴ
    ሽፋን የለኝ ላፍረቴ፣
    እንዳልቆም ለመብቴ፣
    ትጥቄም ወልቆ በሞቴ
    ገፍትራ ጣለችን እቴቴ።
    ጎበዝ በሉ ኣዳምጡ
    እኔን ኣይታቹህ ተቀጡ፣
    ከወድያ መለስ፣ ይህ ይሁን ዜና ቅጡ
    ኣዎ ከወድያ መለስ ኣልጋ ስትመርጡ
    እኔ እንዳላሰብኩት መሬት ላይ ከምትፈርጡ፣
    የኃላ ኃላ ከምትቆጡ፣
    የብረትና እንጨት ቅይጡ
    ዘላይ ነው ካለቅጡ።
    ኣማክሩ ፈሊጡ
    ይሻል እንደሆን
    እንጨት መጫኛ ልጠጥጡ።
    ብረት እንጨት ቅይጡ
    የተወናዥበረ የረሳ ትውልድ ጎጡ
    ትምክህተኛ እልያም ቁጡ
    ውዳጅ ኣያውቅ ጠላት
    ሁሉን ኣስፈንጥሮ
    መፈጥፈጥ ነው ጭንቅልት።