እስክንድር ነጋ ከሸዋ ወደ ወሎ ኮበለለ | ጀነራሉ ተባረረ | የመለስ ዜናዊ ልጅ ወደ ስልጣን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @BeteamharaTv
    @BeteamharaTv  День тому +10

    ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን። Bete Amhara Media 💚💛❤️👍

    • @AlemneshDemeke-z8e
      @AlemneshDemeke-z8e День тому

      ቻናላችሁ ፡ለዛውም ፡ቤተ፡አምሀራራራ ሚዲያ ፡የፋኖን ፡ተአምር ፡የሆነ፡ድልልል ፡ስለሚያሰማኝ፡በጣም የምወደውና ፡የማከብረው፡ሚዲያ ፡ነው፡በርቱቱቱ!!! እኔ ፡የፋኖ ፡ደጋፊነኝ ። ድልልልልልልልልል ለፋኖኖኖ

  • @biniezana4314
    @biniezana4314 День тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ እስክንድር የሚባል እንሺላሊት ተመልሶ ሽዋ እንዳይገባ አደራ አንድ ሁኑልን የሽዋ ፋኖዎች አደራ በሞቱት በሽዋ ጀግኖች ደምና አጥንት እለምናችሁ አለሁ የምዬ ምኒልክ የመንፈስ ልጆች ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Tikusmereja254
    @Tikusmereja254 День тому +8

    Amhara fano ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✅

  • @Afrohabeshamedia
    @Afrohabeshamedia День тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @EthioDailyForum
    @EthioDailyForum День тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ - Amhara fano

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה День тому +4

    እሙሀይ የዘመነ እናት ብቻ ሳይሆኑ የመላው አማራት ነወት ፈጣሪይ ጤና ወትን ሰቶ የዘመነን የትግል ውጤት ያሳየዎት እናታችን

  • @MmMm-r1r9h
    @MmMm-r1r9h День тому +3

    ከአብይ ጋር አማራ ከመደራደር አማራ ቢያልቅ ይሻላል
    ድል ላማራው ፋኖ💚💛❤💪

  • @MmMm-r1r9h
    @MmMm-r1r9h День тому +3

    ድል ላማራው ልጅ ፋኖ💚💛❤💪

  • @KinfeAserat
    @KinfeAserat День тому +1

    ቤቲ አማራ ሚድያ ልክስክስና የውሽት ሚድያ ሕዝብ እንድቴውቁ መልእክቶ እናስተላልፋለን ወገን

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss День тому +4

    ጀግና ነሽ የአማራይቱልጅ. ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e День тому +3

    ድልልልልልልልልል ለፋኖኖኖኖ ፋኖኖኖኖኖ ያሸንፋልልልልልል ❤❤ ፋኖኖኖኖ ይችላልልልልልል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @Ethio_daily2-r2n
    @Ethio_daily2-r2n День тому +4

    Amhara ❤❤❤

  • @DawdDawd-k8q
    @DawdDawd-k8q День тому +1

    የአማራው ሾተላይ እስክንድር ነጋ።

  • @Ibrahimeshete-s3j
    @Ibrahimeshete-s3j День тому +3

    ድል ለአማሐራ ፋኖ ድል ለተገፋዉ ህዝብ

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 День тому +1

    እስክንድር የሚባል ተባይ በአማራ ሕዝብ ላይ አዲሱ መለስ ዜናዊ ሆኖ መጥቶዋል ። ልብ ያለዉ ልብ ይበል።

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 День тому +3

    እስክንድርን እነጀግናው መከታውና አበበ ፂሞና ጀግናው ምንተስኖት የሚለቁት አይመስለኝም ፣ ወደ ጎጃም ከመጣ የምናደርገውን እናውቃለን።

  • @AshagreAyana
    @AshagreAyana День тому +2

    የወሎ ፋኖ ይህን ሾተላይ እስክንድርን እንዴት ደብቆ ፣ይይዛል ምሬ ወዳጆ ዝም አይለውም።

  • @menberuhaile4878
    @menberuhaile4878 День тому +1

    ፋኖም ቢሆን ሆዳም ነዉ የመንግስትን እድሜ የማራዘም ነዉ ስልጣን አዳኝ እንጅ ከአቅመ ቢሱ መንግስት አይገላግለናል ።

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b День тому +1

    ጸረ የህወሀት አመራሮች ባላት ጠንካራ አቋም የምትታወቀው ሰምሀል መለስ ዜናዊን ወደ ሥልጣን ?
    የአቢይ አኅመድ ሤረኛ ቁማር እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው ።

  • @KesKidanemariamZewale
    @KesKidanemariamZewale День тому +3

    ከፋኖ ጋር ምን ይሰራል እ ር ደነዝ

  • @ZelealemAbera
    @ZelealemAbera День тому +3

    ይህን እንክርዳዱ የለሊት ወፍ ከህልውና ትግሉ ገሸሽ ማድረግ አማራጭ የለለበት ጉዳይ ነው ።

  • @SamsungA05-p6w
    @SamsungA05-p6w День тому +2

    💚💛❤

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena День тому +1

    ህዋትና ኦሆድድ አሀዳዊነትን እየኮነኑ እራሳቸው የለየላቸው አሀድውያን ናቸው የመለስ ልጅ አሁን ወደ ስልጣን ልትመጣ የምትላላጠው በልቧ የተቀበረው አሀዳዊነት እየፈነቀላት ነው ሰልጣን ወደ ልጅ ልጅ ወይምዘመደ ወደ ሲወራየየረድ ኡ 10:12 1ማለት ነው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 День тому +4

    የወሎ አማራ እስክንድርን አይለቀውም ኮረኔል ሙሐባ የጠላት ምሸግ አትሁን
    ምሬ አደራ ❤❤❤

  • @ቁምነገርእናውራስለምን

    ጎጠኛ አደሀሪ ሁሉ። ታላቁን እስክንድር ነጋ ስር የሚደርስ የሞራል ልእልና ያለው አመራር የለም። ጎጠኞች እራሳችሁን ሰብስቡ።

  • @tibebuadmassie7058
    @tibebuadmassie7058 День тому +2

    አንድ ጥይ ት ለእስከንደር አናት

  • @AsamenwAsamenw
    @AsamenwAsamenw День тому +1

    እሥክንድርን በለው ከክ ስልጣን ፈላጊውን ነው አማራን የናቀ ባንዳ አብይ ይሻለኛል ብሎ መርጣል

  • @SialfWaza
    @SialfWaza День тому +2

    ተጨፈኑ ላሞኛችሁ ካልሆነ በስተቀር እስክንድር የመጀመሪያውን phase ድርድር ከአብይ አህመድ ጋር አድርጓል !!
    ምናልባት እነ ጃል እስክንድርን በሰላም አአ እንደ በለጠ ሞላ ተለጥፎ መኖር ያስችል ይሆናል ! ከዛ ውጭ ግን ፋይዳ የለውም !!

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera День тому +2

    እስክድርን ክበቡትና ያዙት😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @shalom5131
      @shalom5131 День тому

      😂😂😂😂😂😂😂😊

    • @shalom5131
      @shalom5131 День тому

      ጃል እስክንድር?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BirHanu-x1c
    @BirHanu-x1c День тому +2

    ደል ለፋኖ❤❤❤የስክድር ነገር አልገባኝም የብልጥግና ተባባሪ ከሆነ ይገደል

  • @haileabegaze2859
    @haileabegaze2859 День тому +2

    Who knew eskider nega equal to belete molla?

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r День тому +1

    እስክንድር እብድ ነው

  • @MmMm-r1r9h
    @MmMm-r1r9h День тому +1

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 День тому +2

    ፈ ንታው ሙሀባ እሰክንድርና ብልፅግና ተጠቀመው መጣል ሰልታቸው ሰለሆነ እንዳትታለል ከገቡልህ ቃል ምንም አይሰጡህም😮

  • @abebe7532
    @abebe7532 День тому +2

    Jal Eskinder ⁉️
    Kkkkkkkkkkkkkkk😂

  • @menberuhaile4878
    @menberuhaile4878 День тому +1

    ሁሉም ዉሸት ከመንግስትም ሆነ ከመንግስት ተቃራኒወች እዉነነት የለም

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 День тому +1

    የበዝብዝ ከሣ ልጅ ቢመረጥ ይሻላል። ከሌለም የቅርብ ዘመድ።

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 День тому +4

    እንዳንች ያለ አንባቢ (ዜና አቅራቤ) የትም አይገኝም። ግሩም ነሽ ። እደጊ ተመንደጊ። ጀግኒት የማራ ልጅ ነሽ።

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 День тому

    ስው ሲጠፋ ቆማጣ ይመለመላል አሉ፣የመለስ ልጅ ወደ ስልጣን ልትመጣ ነው😂😂😂😂😂ይሻላል

  • @abebe7532
    @abebe7532 День тому +1

    Eskinder
    Yanhulu Mekera ayzosh
    Mechteshaw endeh mehonu,,Betam Yasazinal🤔‼️‼️‼️‼️

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru День тому +1

    Tekulaw eskender lay ermija yewesedebet

  • @tesfayeabebe8178
    @tesfayeabebe8178 День тому

    የእነ ዘመነ ካሴ የጎጃም ፋኖ በቀድሞው ብአዴን እና በበለጠ ሞላ አብኖች ተጠለፈ።

  • @emmiegebresilassie9101
    @emmiegebresilassie9101 День тому

    Snake egg is?

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 День тому

    አባ ታጠቅ ለትግራይ ሕዝብ መልክት ልከዋል።አባ በዝብዝን መርጣችሁ: ከእንግሊዞች አላቃችሁ ወደ አባ ዳኘው ላኩ ተብላችኃል።❤😂😊

  • @bmardriver
    @bmardriver День тому

    ወሽካታ

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq День тому

    ይህ ደግሞ ምን አይነት ሚዲያ ነው? FAKE NEWS?

  • @gebrelgebre1500
    @gebrelgebre1500 День тому +1

    Eskindir jeginaw, betiraka fake media

  • @tirfebeyene3103
    @tirfebeyene3103 День тому +1

    You are I can safely assume are Badenski paid anti Amhara propaganda service. Your foul unsubstantiated lies
    will not split Amhara movement. You spit derogatory speaks all over your
    Tiny media.Your click seeking misadventure will only take you down. Shame on your dis service to Amhara people.

  • @sisayaddisie
    @sisayaddisie День тому

    AYINU YIWUTA ENA LEMIN WOLOS YIHEDAL

  • @solomonshiferaw7202
    @solomonshiferaw7202 День тому

    wushetam ena ye youtube negade menalebet ewnt betaweru

    • @takkeletaddese7474
      @takkeletaddese7474 День тому

      በቁቤ እየጻፉ ሀሳብ ከመበረዝ ይልቅ: በፊደል እየጻፉ ሀሳብን ማጥራት ይሻላል እላለሁ።😂🎉😮

  • @emmiegebresilassie9101
    @emmiegebresilassie9101 День тому

    Snake egg is?