ልዩ ጣዕም ያለው የበገና መዝሙር እንዲሁም ቆይታ ከዲ/ን ቀዳሜፀጋ ዩሐንስ በቅዳሜን ከሰዓት የበዓል ዋዜማ ዝግጅት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 138

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 роки тому +71

    በመላው አለም ያአላቹ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ባአሉ ኮሮና ከአለም የሚጠፋበት ሰላምና ፍቅር የሚሰፍንበት ይሁንልን።

    • @Lolo-cx1mg
      @Lolo-cx1mg 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 2 роки тому

      ዝማሪ መላክ ትያሰማል እግዚ አብሔር አገራች ንሰላሙን ይላክልን

  • @hiwotwonadasa9231
    @hiwotwonadasa9231 4 роки тому +32

    ክርስቶስ ህይዉ ነዉ ሞት ይዞ ያላስቀረዉ የለም ከመቃብር ተነስቶል በክብር ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማቺን

    • @yusufyasin4082
      @yusufyasin4082 2 роки тому

      kalhyewten yasmalin wedemachen endat desss yelan

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 4 роки тому +16

    ወድ ኢትዮጵያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመዳሃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አውዳመት😍

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 4 роки тому +25

    በእውነት ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ውድ በክርስቶስ ክርስቲያን ለሁናቹ ቤተሰቦች እንኳን ለብራነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን የኔ ጌታ አተ ሞተክ እኔን በሕይወት ያኖርከኝ የኔ ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ ዘላለም ክበር ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹እሄን ኮሮና ከአለም ያጥፋልን መልካም በአል ወገኖቼ

  • @user-tt6ks8ty2z
    @user-tt6ks8ty2z 4 роки тому +16

    እዲዚህእያደረጋቺሁ መፈሣቺነን አዲሡት በጭቀት ደክመናል በርቱ ጥሩነው ዝማሪመላእክት ያሠማልን አሜን ፫

  • @mesizerthuntube111
    @mesizerthuntube111 4 роки тому +10

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ በስደትም በሀገር ውስጥም ያላችው እንኮን ለመዳኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ትንሳኤ በሰላም በጤና አደረሳችው አደረሰን
    አሜን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 роки тому +4

    ተወዳጁ ወጣት አገልጋይ ዘማራ ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በጣም አከብርሀለሁ እንኮን አደረሳችሁ መላው የተዋህዶ ልጆች እና ሌሎች ክርስቲያን ኖቶች መልካም የበአለ ትንሳኤ ዋይ ዜማ አደረሳችሁ ይችን ጊዜ ማየት ያላዩ ስላሉ ባለን እናመስግን የመጣውን በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን አሜን

  • @tigmettumettu3082
    @tigmettumettu3082 4 роки тому +12

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በተለይ ስደት ላይ ላለነው በለን ነገር ደስተኛ ሁኔን እናሳልፈው እያልኩኝ መልይክተን አስተላልፋለው

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 роки тому +11

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በስደት ያለን በሙሉ አይዞን ለኛም አልፎ ለሐገራችን አብቅቶን እናከብራለን ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ኮረናን ከአለም ሑሉ ያጥፋልን

  • @kidstyekibru1774
    @kidstyekibru1774 4 роки тому +6

    ልዩ ፀጋ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @ifyougetboard6784
    @ifyougetboard6784 3 роки тому +6

    ❤❤አየሁት በህልሜ ሞት የተባለውን ስጋ ተሸክሜ
    ሰማሁት በዝና ሞት የተባለውን ስጋ ተሸክሜ...☀☀
    ቃለ ህይወት ይሰማልን!!

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 роки тому +5

    ወንድሜ ጸጋው የበዛልህ የዛሬ አመት ዱባይ የዘመርክልን መዝሙር ሁሌ ትዝ ይለኛል💟💟💟💟እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Рік тому +2

    🇨🇬 መቼ ይሆን በቅዳሜን ከሰአት እንዲህ ያሉ ዘማርያንንና መምህራንን የምትጋብዙልን 🌲

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @tebabbelaynhe6831
    @tebabbelaynhe6831 4 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ዘማሪ ቀዳ ፀጋ እግዚአብሄር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ያድልል ።

  • @gadiiseetashomaa9905
    @gadiiseetashomaa9905 4 роки тому +3

    Ameen zimare melaktin yasemalin 😭😭😭😭😭🙌🙌🙌 inkuwan Aderesachu yetawahidoo lijoch 💛💚❤️

  • @saramarye7227
    @saramarye7227 4 роки тому +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍሲጋ ብአል አደረሳችሁ አደረስንዝማሬ መላክት ይስጥልን ወንድማችን ድምፂህ አጥንት ያለመልማል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 4 роки тому +7

    *በስደት ላይ መዝሙር ስስማ ልቤ በድስታ ይፍንድቃል እፍየ ልዩ መዝሙር ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን አሜን ኦ አምላኬ በድጅህ አቆምኝ!*

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 роки тому +14

    ዝማሬ መላክክትን ያሰማልን ወድማችን ዘማሪ ዳቆን ቀዳሜ ጸጋ ጸጋውን ያብዛልህ ዩቱብ አለው የተዋሕዶ ልጆች እናበረታታው ሰብስክሪይብ እናርገ⛪💘❤

    • @kdstaaa7628
      @kdstaaa7628 4 роки тому

      Eshi

    • @AaAa-rk8pq
      @AaAa-rk8pq 4 роки тому

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @yarus1020
      @yarus1020 4 роки тому

      eshi ema

    • @yarus1020
      @yarus1020 4 роки тому

      wud ytwahdo lejoche enkuan lgetachen lmedanetachen aderesachu menfasawiwendmochachenn subscribe enadergachewu

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 роки тому

      አርጌዋለሁ እህቴ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 роки тому +2

    ዲያቆን ቀዳሜፀጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ኢቢኤስ እናመሰግናለን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እቁ ወንድማችን በእዉነቱ ፀጋን ያብዛልህ

  • @user-hz1yf2vv7d
    @user-hz1yf2vv7d 4 роки тому +1

    እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ይህን ከባድ ጊዜ አልፈን በቅድስት ቤተክርስቲያን ተሰብስበን ለማክበር ያብቃን

  • @youssef7918
    @youssef7918 4 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    የመጀመርያው መዝሙር ላስተዋለው ታላቅ ቃል ነው ሑላችንም በኛ ላይ የተዘራዉ ከምን ወደቀ ብለን የምናስብበት ወጌሉን በዜማ ነው የዘመረልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 4 роки тому +2

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በመላው አለም ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ በአሉን የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግልን አሜን*

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ይሄን ክፉ ወረርሽኝ ፈጣሪ ከምድራችን ያጥፋልን አሜን፫

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አመት አመት ድገም

  • @user-mu6vx8zq5s
    @user-mu6vx8zq5s 4 роки тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 роки тому +3

    ባለ በጋና ዘማሪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 4 роки тому +3

    Zimare melakitin yasemaln

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 4 роки тому +2

    Beautiful!
    zemare melaktn yasemalen wendem
    Thank you EBS, it is very nice of you.

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 4 роки тому +2

    እንኳን ለብረሀነ ተንሳኤው አደረሳችሁ ከዚህ በሸታ ጠብቆን ቀጣይአመት ላሀገራችን ያብቃን

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 роки тому +2

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-hr6yv9tu3i
    @user-hr6yv9tu3i 4 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለ ቅዳሜ ከስአት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ ዮሀንስ

  • @ruhamaruhama75
    @ruhamaruhama75 2 роки тому

    Amen amen amen qalhiwoten yasemalin

  • @genetdegefa1113
    @genetdegefa1113 2 роки тому

    Zimare melaktn yasemalen medhanialem bebetu yatsinah wendime

  • @getekinfe9368
    @getekinfe9368 2 роки тому

    መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @bereketatnafu3778
    @bereketatnafu3778 4 роки тому +4

    ደስሲል።ተባረክ

  • @meselechmg1031
    @meselechmg1031 4 роки тому +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማለን

  • @Tigist-ni3ps
    @Tigist-ni3ps 4 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
    እንዳሁም በአለም ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በኣል ይሁንልን አሜን ፫

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 3 роки тому +1

    ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ ጸጋው ይብዛልህ

  • @user-fm4jw9nd6v
    @user-fm4jw9nd6v 4 роки тому +3

    አቤቱ አምላካችን ማረን ይቅር በለን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 4 роки тому +3

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !

  • @sareke7998
    @sareke7998 4 роки тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማች

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓብይ ጾምብሁለተኛ ሳምንት ቅድስት አደረሰን ጾሙን የኀጢአት መደምሰሻ የድያብሎስ ድል መንሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አሜንሽ፫

  • @user-br7uh9if5g
    @user-br7uh9if5g 3 роки тому +1

    አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 4 роки тому +1

    እግዝያብሄር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን። እንካን አደረሳቹህ። ወንድማችን ደግሞ ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @heregteweldemedhin9239
    @heregteweldemedhin9239 4 роки тому +1

    Amen amen amen zmare melaekt yasemalien

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 роки тому +2

    Amen zemare melakit yasemalin⛪️✝️❤️🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 4 роки тому +3

    አሜን ፀገዉን ያብዛልህ

  • @yarus1020
    @yarus1020 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen zemare melaek

  • @hdudhdmmfjjdge277
    @hdudhdmmfjjdge277 4 роки тому +3

    ፅጋውን ያቡዛልህ ወንድማችን

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 4 роки тому +2

    Amen Enkun Abero Adersan zemari melkten 🙏❤️

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +3

    እንኳን ደና መጣች በገና በጣም ደስይላል

  • @wintanamasresha5500
    @wintanamasresha5500 Рік тому

    Kale hiywotin yasemalin

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o 4 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን❤⛪
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤😍😍😍😍😘⛪

  • @serayegetaneh5303
    @serayegetaneh5303 2 роки тому

    kale hiwot yasemalin wondmachin

  • @areefaamara9312
    @areefaamara9312 4 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalemteshome6226
    @eyerusalemteshome6226 4 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደራችሁ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ⛪⛪⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @TigesMeron
    @TigesMeron 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የዘር አመቱ ሰላም የአደረሰን

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 3 роки тому

    ተወዳጁ አገልጋያችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 4 роки тому +1

    ዘማሪ መላክ ይሰማልን ተባረክ

  • @user-yh2ql4dd5i
    @user-yh2ql4dd5i 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ያሰማልን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 3 роки тому

    የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @user-ix9sw1cs1c
    @user-ix9sw1cs1c 4 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላይክት ያስማልን

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 роки тому +1

    Amen zimar melaekit yasmaln 🙏 eqan Abiro Adrsn

  • @binitube7699
    @binitube7699 4 роки тому +4

    *እንካን ለብረሀነ ትንሳዬው አደረሳችሁ የተዋህዳ ልጅች*

  • @user-gh2ln5jv8x
    @user-gh2ln5jv8x 4 роки тому

    ውድ ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሜ-ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ኢቢስን እግዚአብሔር ያክብርልን በበገና ጥዑም ከሆነ ዝማሬ ጋር በዓሉን ድምቅ ስላደረጋችሁልን
    የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው ዋዜ ማ ምሽት በሰላም አደረሳችሁ

  • @jaimejohnston6888
    @jaimejohnston6888 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yalemamen yagelegelot zemeneh yebarek

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 роки тому +5

    እንኳን አደራሰቹ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተካታዩች እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 4 роки тому +1

    ዝማር መልአክት ያሰማልን

  • @yashl4018
    @yashl4018 4 роки тому +1

    Zemari Malikti Ysamlni Amen

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አየሁኝ በእህሜ ሞት የተባለዉን ስጋን ተሸክሜ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 роки тому

    ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን. !

  • @kdstaaa7628
    @kdstaaa7628 4 роки тому +2

    Zimre malktn yasemln amen

  • @user-fd2bu8ko9f
    @user-fd2bu8ko9f 4 роки тому

    ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በስደትም አገር ውጥም ያላችሁ እንኳን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ ።በትንሣኤው ቀን ይሄን ወረርሽኝ ያጥፋልን አገራችን ሰላም ያድርግልን ⛪️🙏

  • @user-bl6ef7yk3m
    @user-bl6ef7yk3m 4 роки тому +1

    እንካን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @asiaasiaq3742
    @asiaasiaq3742 2 роки тому +1

    mariyamn ye zamerin sewadewu hule new yemesamwu egziabher babetuset yenurak

    • @getekinfe9368
      @getekinfe9368 2 роки тому

      መጨረሻህንያሳምርልህ

  • @samuelalebachew8168
    @samuelalebachew8168 4 роки тому

    Egezabher yetemesegen yehun btam des asegnachugne zare mlkam bahel lemelaw yekeresetena bahel emenet teketay hulu

  • @abichuabichu5301
    @abichuabichu5301 3 роки тому

    ጥዑም የበገና ዝማሬ መንፈሴ ይታደሳል!!

  • @banchiyekdusgebrillj4371
    @banchiyekdusgebrillj4371 4 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @salambin7599
    @salambin7599 4 роки тому +1

    እንኮን አደረሳችሁ እናመሰግናለን

  • @waelwael6970
    @waelwael6970 4 роки тому

    Sagale jirenya siha dhagesisu😭😭💒😘😘

  • @alemhaile142
    @alemhaile142 4 роки тому +1

    Amen Amen amen

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 3 роки тому

    Wanean! .... it got me!

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 4 роки тому +1

    አሜንንንንንን

  • @marycris9159
    @marycris9159 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k 4 роки тому +1

    አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @AdelaFuje
    @AdelaFuje 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @mahletmitku4500
    @mahletmitku4500 4 роки тому +1

    አሜን

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j 3 місяці тому

    Ameen ❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉

  • @pacman-nx5mk
    @pacman-nx5mk 4 роки тому +1

    amen🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eyeruseyerus2380
    @eyeruseyerus2380 4 роки тому

    Amen amen amen 🙏🙏

  • @AliAli-kx2ff
    @AliAli-kx2ff 4 роки тому

    አሜን💒💒💒💒💒

  • @mershagirma8989
    @mershagirma8989 2 роки тому

    ይልመድባችሁ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 роки тому

    Zemari melakiten yasemalen wondemachin kedameye stega Wud Orthodoxsawuyan yetewahedo betesbochi Enkuan Aderesachihu

  • @enatmartakkele3375
    @enatmartakkele3375 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏😭