Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፈጣሪ ጉልበት ይሁንሽ በጣም ያደክማል እራስሽን ጠብቂ በተቻለሽ መጠን እረፊ እናመሰግናለን።
ማሻአላህ ምርጥ ሸወርማ በርች ቲጅየ
ቲጂዬ እዴት ነሽ ጎበዝ ስራሽ ሁሉ ያምራል እኔም ምግብ ብቻ ነው የምሰራው የምሰሪውን ሁሉ ሰርቻለው ሰወቼ በጣም ይወዱታል ያገሬ ልጆች ብዙ ሙያ ተምራለው እናም ውድድድድድድድ ነው ማረጋቹ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ!!!!
ተባረኪ በጣም ደስ ይላል በርቺ ጌታ ያበርታሽ
Betam betam balemoya nesh yene Ehit. Ejish Yibarek👍🙏🙏
ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ እምወድው ምግብ እሞክረዋለሁ
በእውነት እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
ዋዉ ቲጂዬ በጣም ነው ሸዋርማ የምወደው አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
የእኔ ቆንጆ ሰርአት ያለሸ ሰው ነሸ ሰራሸም ደሰ ይላል እኔም ጎበዝ ነኝ ያው ሊጣሊጥ መሰራት በጣም ይሰለቻል ግን እሰራለሁ ባለሙያ ሰው በጣም ነው የምወደው እጅሸን እግዚአብሄር ይባርክ
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።
#wow #wow ቲጂዬ በጣም የአቀራረብሽ አድናቂ ነኝ በርችልኝ #ይባላል በኢትዬጽያ ሀገራችን #አባባል #ደግነት #ለራስ #ነው#መልካም #ስራ #ለነገ #ስንቅ #ነው በጣም እርግጠኛ ነኝ 1000,000ሺህ ሰብስክራይብ እንደምትደርሺ
ጎበዝ. በርችልን
የሰራ እጅ ይባረክ ቲጂዬ
በጣም አሪፍ ነው በርች ቲጅየ እናመሰግናለን
በጣም አመሰገግናለሁ
ማማት ምግቦችሽ ሲጥሙ ቀጥይበት እጀሽን ይባርከው ሁሉንም ስራሀቸው መጣም በይው ሽኩርን ለትምርትሽ ስውድሽ
ዋው በጣም እሚገርምነው እጅሽ ይባረክ በርቺ የኔ እህት ሠላምሽ ይብዛልን
ቲጂየ አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን
ቲጂዬ በጣም አሪፍ ነውብዙ ነገር ካንቺ እየተማርኩ ነውበርቺልኝ
ቲጂዬ እናመሰግናለን የኔ እህት በርቺ እኔ በበኩሌ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው😊
ዋው እደት አደሚያምር እጅሸ ይባርክ እህቴ
Wow yani konjo barchi gin hagershe gabtashe .rasetorate betkafche yetakmeshal
ያምራል ቲጂ የኔ ቆንጆ
የኔ እናት ይደክምሻል በጣም ነው ምሠሪው ራስሽን ጠብቂ ላዳክምሽ ሣይሆን ትጎጃለሽ በርቺልን
እሼ የኔ አሳቤ እሼ ሆዴ እግዚሐብሔር ይባርክሽ ለኔ እንዳሰብሽልኝ እሱ እግዚሐብሔር ያስብልሽ
እህትየ እጂሺ ይባረኪ ካአንቺ ቡዙ ኖው የተማረኩት እዚጋቤሔሪ አምላኪ ሀገሪሺ ገብተሺ ለወግ የደሪሲሺ
ሲጣፍጥ
ቲጂዬ ጎበዝ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ እኔንም ባለ ሞያ አደረግሽኝ ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሬ በርች
Wow tnx moksha betam Des ylal
እናመሰግናለን 👌👌👌
ጎብዝ ነሽ
❤❤❤ተባረኪ
በጣም ቆንጆ የኔ እናት
የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ እጅግ ባለሙያ ነሽ
Tg fkl neshi !!!Vedio ሽን ሁሌም አያለው ግን like ብቻ ነው ማረገው ኮሚንት አልፅፍም ግን አንች የሰራሽውን ሁሌም ነው ምሰራው ውዴ በርችልን
በጣም ጎበዝ በጣም ባለሙያነሽ
ayzoshe berche goeze neshe
በጣም ጎበዝ የኔ ቆንጆ
ቲጅ እህት እኔ አድስ ገቢ ነኝ የሰራሽው ሸወርማ በጣም ያምራል አይዞሽ በርች
አመሰግናለው ውዴ ፈጣሪይጠብቅሽ
ቲጂዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ቀና ሰው ነሽ አንቺ ገና ልጅ ነሽ ወደፊት ብዙ የራስሽ የሆነ ህይወት ይኖርሻል እና ትንሽ ፍጥነትሽን ቀንሺ ቀኑን እንዲህ ቆመሽ ስትደክሚ ትውያለሽ በተቻለ መጠን ጥድፍ አትበይ after all ሁሉም ለራሱ ነው አንቺም ለራስሽ አስቢ ልጅነትሽ በጣም ያሳዝነኛል ደሞ ካንቺ አላቅም የዛሬው ቪዲዮ እንኩዋን የቂጣው የቺብሱ የነጭ ሽንኩርት ሶስ ሶስት ቪዲዮ ይወጣልሻል በአንድ ቀን አትጨርሺው ከተሳሳትኩ ይቅርታ ሌሎቹ የሚሰሩትን ስለማይ ነው እኔ በእድሜ በጣም እበልጥሻለሁ በጣም እንወድሻለን ልጆቼን ሁሉ ሰብስክራይፕ አድርገውሻል እጅሽ ይባረክ
ማማዬ ምን እላለው እግዚሐብሔር አምላክ እርሱ ዘመናችውን ይባርክ አንቼም ልጆችሽ ይባረኩ ሰላምና ደስታ ከጢና ከሃብት ጋር አይለያችው በጣም አመሰግናለው የኔ መልካም አሳቤውውውውውይ ምክርሽ ውስጤ ገባ
Hi
Masallh betam yamral, gobez nesh betam
ቲጂዬ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
ያምራል ጎበዝ ነሽ የማዮኔይዝ እና የከቸብ አሰራር አሳይን ካወቅሽ
ጎበዝ ነሽ በርቺ እጅሽን ይባርከው
بسم لله الحمد لله رب العالمين😍😍
በርችልኝ የኔ ማርርርርር
በጣም እምወደው ምግብ በርች
ጎበዝ በጣም አደንቅሻለሁ በርች
You’re wonderful thank you for sharing
በጣም እናመሰግናለን።
Yene mle ene teyekese neber betam new mmesegenew nurelege ❤❤
ቲጂዬ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን
Wow anchi gobez lij
Wowwwww betam Arif new
Waw.good job.
ጎበዝ ቆንጆ ነው ሴትዮ ይህን ኣጂና ትሠራዋለች ግን ምን ምን እንደምጨምር ኣላቅም ነበር አመሠግናለሁ
Gobez berchii. Geta. Kanchi gare. Yehun.
Ayizoshi berchi fetari yirdash rejimi edimana tena edisatish emagnilishalew ehita
I love all ur recipes.but can u write the ingredients in english? please and thank u.
በጣም ያምራል የኔ ውድ
ቲጂ እንኳን በደና መጣሸ የእኛ መልካም ሰላምሸ ይብዛ እናመሰግናለን
Looks yummy 😋 የምሰሪው ሁሉ አሪፍ ነው ቲጂዬ👏👏
አመሰግናለው ማማዬ የኔ ቆንጆ
@@tgarabianfood2937 Minim adel ♡
Waw you are blessed
shukran qonjoo
ዋው ዋው ስራሽን በጣም ወድጀዋለው በርች እህታችን ስለራሥሽ ማለት የምፈልገው አለ ፍቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ መሥመር አናግሪኝ እህት
እሼ ማማዬ
ደስ ይለኛል
@@tgarabianfood2937 ሰላምሽ ይብዛ እህት በዚ ሀይ በይኝ 0544 67 7009
@@tgarabianfood2937 ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ለመፅፍ ጊዜ ስለለለኝ ነው ስልክ የላኩልሽ ሌላ ነገር እንዳይመሥልሽ እኔም እንዳችው የአረብ አገር ገረድ ነኝ ለዛውም የአስር አመት አንቸ ስትናገሬ ሰአለቅስ ነው የዋልኩት እህቴ በርች ጥሩ ነውስራሽ አንዷን ብቻ ልበልሽ በመጀመርያ ስተቀርጭ ሰላምታ አቀርቢ ሰላም ጎደኞቸ ማለት አለብሽ ሁለተኛ ደረትሽ ላይ ጠበብ ያለ ልበሽ ወይም አንገትሽ ላይ ሻርብ አድረጊ ላንች ላይታይሽ ይችላል እሽ እናት ከተሳሳትኩኝ በጣም ይቅርታ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልሽ
የኔ እህት ስራሽ ሀሪፍ ነው በርሽ ግን ለምንድነው ግዜ የምትገድሊው ወደ አሰራሩ ግቢ
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ በርቺ አንዳንዴ ቅመሞቹን በእንግሊዘኛ ንገሪን ሌሎች አገር ስላለን
Guwante Ena +Esat =Turu Ayedelm .Beteref Fatari yagezesh barchi
Wow thank you dear yummy 😋
እጅሽ ይባርክ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ. በጣም አረፍ ነው በተለይ ፍጥነትሽ.
ምርጥ ነው ሸወርማ በጣም ነው የምወደው
ልሠራብየ ደከመኝ ገና ሣየው
እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ💯😍😘😘😘
የኔ ውብ ደሥ የሚል ነው ጠንክሪ በዚሁም ፈቃደኛ ከሆንሽ ሸር አድርጊልኝ 1&2ቢዲወ ኮምኒቲ ለይ ሥወድሽ እኔም ሸር አደርጋለሁ የኔ ወዳች ያች ወደኔ እዲመጡ
የኔ ማር እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን❤
ግዴለሽም ወደ ሀገርሽ ጊቢና ስሪ የራስሽን ባለቤት ሆነሽ እጅሽ ወርቅ ነው አስቢበት በተረፈ እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን
ዋው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ አደንቅሻለሁ
አሪፍ ነው በርቺ
Masallhe gobze neshe
garlic sauce wn slasayeshign amesegnalew betam ifelgew neber
የኔዉድ ዛሬ አደኛ ነኝ በጣም ያምራል
Gobaz nesh ejesh yebark
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ
ማሻላህ
Tanx ehet tebareki 🙏🙏
Balemuya gobezi sim atahulishe
የኔ ጎበዝ በርች😍
ከቦካ በኋላ ለምድን ነው ፊሪጂ የምታስገቢው ማር?
😍🌹👍. አድስነኝ መዳሜ ምግብአሰራር ከይ ቱብ ተማሪብላነው ዋይፍይን ያርግችልኝ እስ የአርብምግብእደትነውየሚሰራው
ማማዬ እኔ የማዘጋጀው ሁሉ የአረብ ምግብ ብቻ አሠራር ነው
ስልክ ቁጥርሽን ስጭኝ
@@tgarabianfood2937 anchi ko enat nesh Alha kasebshun balay yamulalish wude batem ewodishalewu yene konjo
እሽ ቆንጆየ ሰብስክራይብ አድርኬሻለሁ እስካሁንየሰራሻችውንም ገናእያይሁነው ካሁንቡሀላየምትለቂውንም እከታተላልሁ አመሰግናለሁ ሆደ
@@tgarabianfood2937 አኔም መስራት እፈልጋለው አናግሪኝ በውስጥ 0556282654
wow ግን እህት ትንሽ ፍጠን አርጊው ቪደውን ሁለየ እከታተልሽ አለሁ ሙያ ተማርኩ እኔም ያንችን ልጅ ማድተማር ያብቃኝ
ማር ነሺ የኔ ቆንጆ በርች
Very good
Barechelen ehitachn batam gobaze nashe kanche bezu moya enmaralen
ጎበዝ በርች ውዴ
ok
ጎበዝ
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው
Berechilgni konjo gobez
Betam gobez neshe berche ehita
ዋውበርች ቆንጂት
Betam balemoya nesh berchi
ቲጂዬ በአረበኛ እየተናገርሽ ስሪልኝ በአላህ ሰወቼ ላኪልኝ ስላሉኝ ነው
ምን ልላላክልሽ ውዴ
@@tgarabianfood2937 ሸውርማ አሰራር በጣም ነው የወደዱት ሰርቼላቸው እንደት አወቅሽ እንደዚህ አሰራር ስትለኝ የዩትብ ቻናልሽን አሳየኋት እና በጣም አመስግናሻለች አድንቃሻለች መርቃሻለች ዛሬ እራሱ ሰርቼላቼው በጣም ነው የሚጣፍጠው እንድሁም የበስቡሳ ግሽጣው በጣም ሀሪፍ ነው ቲጂዬ ከአንች ብዙ ሙያ ተምሪያለሁ ሙያ በማወቄ ስራ አጥቼ አላውቅም ሰወቼ በጣም ነው የምንዋደደው ምክናየቱም እርሜ ላንች ያሉኝን ሁሉ እሰራላቼዋለሁ እኔጃ ቃላት ያጥረኛል ምንብይ እንደማመሰግንሽ ለእናት ሀገራችን አላህ በሰላም ያብቃን
አሜን አሜን ውዴ ተባረኬልኝ
ፈጣሪ ጉልበት ይሁንሽ በጣም ያደክማል እራስሽን ጠብቂ በተቻለሽ መጠን እረፊ እናመሰግናለን።
ማሻአላህ ምርጥ ሸወርማ በርች ቲጅየ
ቲጂዬ እዴት ነሽ ጎበዝ ስራሽ ሁሉ ያምራል እኔም ምግብ ብቻ ነው የምሰራው የምሰሪውን ሁሉ ሰርቻለው ሰወቼ በጣም ይወዱታል ያገሬ ልጆች ብዙ ሙያ ተምራለው እናም ውድድድድድድድ ነው ማረጋቹ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ!!!!
ተባረኪ በጣም ደስ ይላል በርቺ ጌታ ያበርታሽ
Betam betam balemoya nesh yene Ehit. Ejish Yibarek👍🙏🙏
ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ እምወድው ምግብ እሞክረዋለሁ
በእውነት እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
ዋዉ ቲጂዬ በጣም ነው ሸዋርማ የምወደው አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
የእኔ ቆንጆ ሰርአት ያለሸ ሰው ነሸ ሰራሸም ደሰ ይላል እኔም ጎበዝ ነኝ ያው ሊጣሊጥ መሰራት በጣም ይሰለቻል ግን እሰራለሁ ባለሙያ ሰው በጣም ነው የምወደው እጅሸን እግዚአብሄር ይባርክ
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።
#wow #wow ቲጂዬ በጣም የአቀራረብሽ አድናቂ ነኝ በርችልኝ #ይባላል በኢትዬጽያ ሀገራችን #አባባል
#ደግነት #ለራስ #ነው
#መልካም #ስራ #ለነገ #ስንቅ #ነው
በጣም እርግጠኛ ነኝ 1000,000
ሺህ ሰብስክራይብ እንደምትደርሺ
ጎበዝ. በርችልን
የሰራ እጅ ይባረክ ቲጂዬ
በጣም አሪፍ ነው በርች ቲጅየ እናመሰግናለን
በጣም አመሰገግናለሁ
ማማት ምግቦችሽ ሲጥሙ ቀጥይበት እጀሽን ይባርከው ሁሉንም ስራሀቸው መጣም በይው ሽኩርን ለትምርትሽ ስውድሽ
ዋው በጣም እሚገርምነው እጅሽ ይባረክ በርቺ የኔ እህት ሠላምሽ ይብዛልን
ቲጂየ አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን
ቲጂዬ በጣም አሪፍ ነው
ብዙ ነገር ካንቺ እየተማርኩ ነው
በርቺልኝ
ቲጂዬ እናመሰግናለን የኔ እህት በርቺ እኔ በበኩሌ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው😊
ዋው እደት አደሚያምር እጅሸ ይባርክ እህቴ
Wow yani konjo barchi gin hagershe gabtashe .rasetorate betkafche yetakmeshal
ያምራል ቲጂ የኔ ቆንጆ
የኔ እናት ይደክምሻል በጣም ነው ምሠሪው ራስሽን ጠብቂ ላዳክምሽ ሣይሆን ትጎጃለሽ በርቺልን
እሼ የኔ አሳቤ እሼ ሆዴ እግዚሐብሔር ይባርክሽ ለኔ እንዳሰብሽልኝ እሱ እግዚሐብሔር ያስብልሽ
እህትየ እጂሺ ይባረኪ ካአንቺ ቡዙ ኖው የተማረኩት እዚጋቤሔሪ አምላኪ ሀገሪሺ ገብተሺ ለወግ የደሪሲሺ
ሲጣፍጥ
ቲጂዬ ጎበዝ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ እኔንም ባለ ሞያ አደረግሽኝ ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሬ በርች
Wow tnx moksha betam Des ylal
እናመሰግናለን 👌👌👌
ጎብዝ ነሽ
❤❤❤ተባረኪ
በጣም ቆንጆ የኔ እናት
የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ እጅግ ባለሙያ ነሽ
Tg fkl neshi !!!
Vedio ሽን ሁሌም አያለው ግን like ብቻ ነው ማረገው ኮሚንት አልፅፍም ግን አንች የሰራሽውን ሁሌም ነው ምሰራው ውዴ በርችልን
በጣም ጎበዝ በጣም ባለሙያነሽ
ayzoshe berche goeze neshe
በጣም ጎበዝ የኔ ቆንጆ
ቲጅ እህት እኔ አድስ ገቢ ነኝ የሰራሽው ሸወርማ በጣም ያምራል አይዞሽ በርች
አመሰግናለው ውዴ ፈጣሪይጠብቅሽ
ቲጂዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ቀና ሰው ነሽ አንቺ ገና ልጅ ነሽ ወደፊት ብዙ የራስሽ የሆነ ህይወት ይኖርሻል እና ትንሽ ፍጥነትሽን ቀንሺ ቀኑን እንዲህ ቆመሽ ስትደክሚ ትውያለሽ በተቻለ መጠን ጥድፍ አትበይ after all ሁሉም ለራሱ ነው አንቺም ለራስሽ አስቢ ልጅነትሽ በጣም ያሳዝነኛል ደሞ ካንቺ አላቅም የዛሬው ቪዲዮ እንኩዋን የቂጣው የቺብሱ የነጭ ሽንኩርት ሶስ ሶስት ቪዲዮ ይወጣልሻል በአንድ ቀን አትጨርሺው ከተሳሳትኩ ይቅርታ ሌሎቹ የሚሰሩትን ስለማይ ነው እኔ በእድሜ በጣም እበልጥሻለሁ በጣም እንወድሻለን ልጆቼን ሁሉ ሰብስክራይፕ አድርገውሻል እጅሽ ይባረክ
ማማዬ ምን እላለው እግዚሐብሔር አምላክ እርሱ ዘመናችውን ይባርክ አንቼም ልጆችሽ ይባረኩ ሰላምና ደስታ ከጢና ከሃብት ጋር አይለያችው በጣም አመሰግናለው የኔ መልካም አሳቤውውውውውይ ምክርሽ ውስጤ ገባ
Hi
Masallh betam yamral, gobez nesh betam
ቲጂዬ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
ያምራል ጎበዝ ነሽ የማዮኔይዝ እና የከቸብ አሰራር አሳይን ካወቅሽ
ጎበዝ ነሽ በርቺ እጅሽን ይባርከው
بسم لله الحمد لله رب العالمين
😍😍
በርችልኝ የኔ ማርርርርር
በጣም እምወደው ምግብ በርች
ጎበዝ በጣም አደንቅሻለሁ በርች
You’re wonderful thank you for sharing
በጣም እናመሰግናለን።
Yene mle ene teyekese neber betam new mmesegenew nurelege ❤❤
ቲጂዬ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን
Wow anchi gobez lij
Wowwwww betam Arif new
Waw.good job.
ጎበዝ ቆንጆ ነው ሴትዮ ይህን ኣጂና ትሠራዋለች ግን ምን ምን እንደምጨምር ኣላቅም ነበር አመሠግናለሁ
Gobez berchii. Geta. Kanchi gare. Yehun.
Ayizoshi berchi fetari yirdash rejimi edimana tena edisatish emagnilishalew ehita
I love all ur recipes.but can u write the ingredients in english? please and thank u.
በጣም ያምራል የኔ ውድ
ቲጂ እንኳን በደና መጣሸ የእኛ መልካም ሰላምሸ ይብዛ እናመሰግናለን
Looks yummy 😋 የምሰሪው ሁሉ አሪፍ ነው ቲጂዬ👏👏
አመሰግናለው ማማዬ የኔ ቆንጆ
@@tgarabianfood2937 Minim adel ♡
Waw you are blessed
shukran qonjoo
ዋው ዋው ስራሽን በጣም ወድጀዋለው በርች እህታችን ስለራሥሽ ማለት የምፈልገው አለ ፍቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ መሥመር አናግሪኝ እህት
እሼ ማማዬ
ደስ ይለኛል
@@tgarabianfood2937 ሰላምሽ ይብዛ እህት በዚ ሀይ በይኝ 0544 67 7009
@@tgarabianfood2937 ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ለመፅፍ ጊዜ ስለለለኝ ነው ስልክ የላኩልሽ ሌላ ነገር እንዳይመሥልሽ እኔም እንዳችው የአረብ አገር ገረድ ነኝ ለዛውም የአስር አመት አንቸ ስትናገሬ ሰአለቅስ ነው የዋልኩት እህቴ በርች ጥሩ ነውስራሽ አንዷን ብቻ ልበልሽ በመጀመርያ ስተቀርጭ ሰላምታ አቀርቢ ሰላም ጎደኞቸ ማለት አለብሽ ሁለተኛ ደረትሽ ላይ ጠበብ ያለ ልበሽ ወይም አንገትሽ ላይ ሻርብ አድረጊ ላንች ላይታይሽ ይችላል እሽ እናት ከተሳሳትኩኝ በጣም ይቅርታ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልሽ
የኔ እህት ስራሽ ሀሪፍ ነው በርሽ ግን ለምንድነው ግዜ የምትገድሊው ወደ አሰራሩ ግቢ
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ በርቺ አንዳንዴ ቅመሞቹን በእንግሊዘኛ ንገሪን ሌሎች አገር ስላለን
Guwante Ena +Esat =Turu Ayedelm .Beteref Fatari yagezesh barchi
Wow thank you dear yummy 😋
እጅሽ ይባርክ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ. በጣም አረፍ ነው በተለይ ፍጥነትሽ.
ምርጥ ነው ሸወርማ በጣም ነው የምወደው
ልሠራብየ ደከመኝ ገና ሣየው
እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ💯😍😘😘😘
የኔ ውብ ደሥ የሚል ነው ጠንክሪ በዚሁም ፈቃደኛ ከሆንሽ ሸር አድርጊልኝ 1&2ቢዲወ ኮምኒቲ ለይ ሥወድሽ እኔም ሸር አደርጋለሁ የኔ ወዳች ያች ወደኔ እዲመጡ
የኔ ማር እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን❤
ግዴለሽም ወደ ሀገርሽ ጊቢና ስሪ የራስሽን ባለቤት ሆነሽ እጅሽ ወርቅ ነው አስቢበት በተረፈ እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን
ዋው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ አደንቅሻለሁ
አሪፍ ነው በርቺ
Masallhe gobze neshe
garlic sauce wn slasayeshign amesegnalew betam ifelgew neber
የኔዉድ ዛሬ አደኛ ነኝ በጣም ያምራል
Gobaz nesh ejesh yebark
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ
ማሻላህ
Tanx ehet tebareki 🙏🙏
Balemuya gobezi sim atahulishe
የኔ ጎበዝ በርች😍
ከቦካ በኋላ ለምድን ነው ፊሪጂ የምታስገቢው ማር?
😍🌹👍. አድስነኝ መዳሜ ምግብአሰራር ከይ ቱብ ተማሪብላነው ዋይፍይን ያርግችልኝ እስ የአርብምግብእደትነውየሚሰራው
ማማዬ እኔ የማዘጋጀው ሁሉ የአረብ ምግብ ብቻ አሠራር ነው
ስልክ ቁጥርሽን ስጭኝ
@@tgarabianfood2937 anchi ko enat nesh Alha kasebshun balay yamulalish wude batem ewodishalewu yene konjo
እሽ ቆንጆየ ሰብስክራይብ አድርኬሻለሁ እስካሁንየሰራሻችውንም ገናእያይሁነው ካሁንቡሀላየምትለቂውንም እከታተላልሁ አመሰግናለሁ ሆደ
@@tgarabianfood2937 አኔም መስራት እፈልጋለው አናግሪኝ በውስጥ 0556282654
wow ግን እህት ትንሽ ፍጠን አርጊው ቪደውን ሁለየ እከታተልሽ አለሁ ሙያ ተማርኩ እኔም ያንችን ልጅ ማድተማር ያብቃኝ
ማር ነሺ የኔ ቆንጆ በርች
Very good
Barechelen ehitachn batam gobaze nashe kanche bezu moya enmaralen
ጎበዝ በርች ውዴ
ok
ጎበዝ
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው
Berechilgni konjo gobez
Betam gobez neshe berche ehita
ዋው
በርች ቆንጂት