MESSAGE TO ABBEAW FROM OLD FRIEND. WHY DO YOU STOP SERVING GOD LIKE YOU DO IN MEDHANAYALEM???? YOU HAVE NO IDEA HOW GOD RESPECT YOU AND THE GIFT GOD PREPARED FOR YOU. BUT I DO A BIT. SO MY ADVISE FOR YOU IS GO BACK. GI BACK LIKE BEFORE AND BE LIKE BEFORE. REMEMBERE THE GIFT OF GOD WILL NOT STOP IF YOU WISH IT AGAIN. FINALLY,MR HAS LESS RANK THAN DIAKONE.
አቤት የኪነ ጥበብ ውበት ከዚህ በፊት በእስከ ማህዜኑ ፤ ደግ አይበረከትም ፤ለአባት አለም ፀጋዬ ፤ይደረስ ለአብሮ አደጌ እንዲሁም ደግ አይበረክትም አለምያ ፤ አሁን ደግሞ በዚህ መቼ ይፍርስ ነበር ቤታችን እውነት ኖራ ቢኖር በሚል ውብ ግጥሞችህ የጎበኝአን አበባው መላኩ በእውነት መሪዎቻችን ይህን ግጥሞችህን አይሰሙ ይሆን በእውንት ይህን ጥበብ ያልሰማ ያልተማረ ሰው ነው የሚያፋጀን በራሱ ይህ ትምህርት ነበር እግዜር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ለኢትዮጰያ ብዙ እንደተቀኘእላት የኢትዮጰያ አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ ከነ ማላ ቤተሰብህ፡፡
ግጥሙ የሚገርም ቅኔ ነው ግን ለብዙዎች የሚገባቸው አይመስለኝም ።
ዋው ለሚገባው ምስጢር ያለው መልዕክት ነው እናመሰግናለን
ዋው በጣም አሪፍ ግጥም ፍችው ለገባው አሁን ላለንበት ጥሩ ጥበባዊ መልስ ነው ውዶቼ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰቦቼ ሁኑ
ግሩም ነው!!
wonderful !!!!!!!
አቤ በጣም ቆንጆ ነው፡፤ ሰው ቢገባው፡፡
ምርጥ
I appreciated! Great performance!
አበባው በእውነት ገጣሚ ነህ።
ዋው!
አይ እሄ የቤት ማፍርስ ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው እውነት ነው
የሚገርም ገጣሚ ነው
ዋው
Wow
እውነት ትክክል ነው ከነነብሱ መቅበር ማለት ነውኮ እየታረበ ቆጥቦ በስደት ወገብ ተቆርጦ ስንት ተለፍቶነው ቤት የተሰራ
betam Aerif gatam new letegenezebut
Wowoo getem nebsee emiderese fetariii yibarkek
አሁንስ መቼ ነው ሀገሬ ምገባው እናቴ ናፈቀችኝ እንድኔ እናቱ የናፈቀው እስቲ ስብስክራይብ ያድርገኝ በሞቴቴቴቴቴቴ
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
እኔ ግን ሞታብኛለች ላላገኛት ሁሌ ስናፍቃት እኖራለሁ😡
uffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አበባውን የምትወዱ እስኪ ሰብስክራይብ ግጩኝ
ገራሚ ሰው ጥበበኛ
አራይ ያላችው ከያንያን ሳሉ አራይ የሌላችው ፖለቲከኛች ሀገር ያተራምሳሉ
MESSAGE TO ABBEAW FROM OLD FRIEND.
WHY DO YOU STOP SERVING GOD LIKE YOU DO IN MEDHANAYALEM????
YOU HAVE NO IDEA HOW GOD RESPECT YOU AND THE GIFT GOD PREPARED FOR YOU. BUT I DO A BIT.
SO MY ADVISE FOR YOU IS GO BACK. GI BACK LIKE BEFORE AND BE LIKE BEFORE.
REMEMBERE THE GIFT OF GOD WILL NOT STOP IF YOU WISH IT AGAIN.
FINALLY,MR HAS LESS RANK THAN DIAKONE.