የኛ ማንነትና የቅዱሳን ነፃነት ፦ በመምህር ተስፋዬ አበራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 131

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  2 роки тому +24

    1 ሰዓት ከ37 ደቂቃ ላይ ያለው ቃል "..ኢየሱስ ክርስቶስ ይማልዳል እንደሚሉት አይደለም.."በሚለው ይተካልኝ ሀሳቤ እንደዛ ነበር

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 2 роки тому +2

    መምህር ሰላም ዋልክልን ተስፋ ስላሴ መልካም መምህራችን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅ ፀጋዎን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥ አሜን አባ የዋንስ እደሚባለው አባት አይደሉም ፎቶ የሚባል አይዙም መስቀል ያለው እረጅም ብረት መቃሚያ የእንጨት ትልቅ መስቀል መንፈሱ ከወጣ በኃላ የሚያሳልሙበት እና ጭራ ነው የሚይዙት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

    • @girmahaile855
      @girmahaile855 2 роки тому

      እኔ ስለሄድኩኝ ነው

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳኑ ረዴኤት በረከት ይደርብን።
    መምህር እኔ በአይኔ በብረሃኑ ያዬሁትን ምስክርነት ልስጥ ስለ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም እሳቸዉ ማለት በጣም ሚስኪን የቧህ እግራቸዉ እንኳን ጫማ አያዉቀዉም፣ በዛላይ ማልቀስና መስገድ ነዉ ስራቸዉ። በቀሪ ጊዚያቸዉ ደግሞ ገዳማትን ሲገድሙ፣ መንገዶችን ስደለድሉ ፣በተጨማሪ የቆሎ ተማሪዎች መማሪያ ትምህርት ቤቶችን አፈር በመቆፈር፣ ድንጋይ በመሸከም፣ ለህሙማን ንፍሮ በመቀቀል፣ አሻሮ በመቁላት መከራቸዉን ሲያዮ የሚዉሉ አባት ናቸዉ።እኔ በሳቸዉ የተደረገልኝን ታምህር ልገራችሁ በጣም ታምሜ ምይዘዉ የምጨብጠዉ አጥቼ ፎቷቸዉ ላይ የጨበጡትን መስቀል ደባብሽ እባክህ አምላከ ዮሐንስ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ቃል ኪዳን ስለገባህላቸዉ ባባታችን ስም ምህረትን ላክልኝ ብዬ ፀልዬ ከህመሜ ድኛለሁ። እኝ አባት እዉነት ቃልኪዳን ባይሰጣቸዉ ኖሮ አልድንም ነበር።እኔ ያዬሁትን እመሰክራለሁ የሰማሁትን እናገራለሁ።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 роки тому +1

    መ/ር በጣም ይገርማል አባታችን አባ ዮሀንስ ያልተባሉት የለም ሰዎች ደፋሮች ነን እኔ ለረጅም አመት እከታተላቸዋለሁ ጠንካራ ጎበዝ የስራ ሰዉ ደሀን የሚረዱ ቤተክርስትያን የሚሰሩና የዳቢሎስ ጠላቱ ስለሆኑ ሰማቸዉን በተለያየ መንገድ ያስጠፋል ሊገድሏቸዉም ሞክረዉ እግዚአብሔር በጥበብ አአትርፏቸዋል እኛ ሰዎች እንኳን ለሰዉ ለፈጣሪ የማንመች ነን ፎተግራፋቸዉን በእጅ ስራ እያሳመሩ እሳቸዉ ባልፈቀዱት እቤታቸዉ እንደመላእክት ስእል እየተጠቀሙ ይሸጣል ይሏቸዋል ሌላዉ የመጥምቁ ዮሀንስ ጸበል እዛ አለ እና ብቻ እኛ የራሳችን ችግር እራሳችን ላይ መቅሰፍትን ሲያመጣብን እናያለን እንኳን ሕዝቡ የቤተክርስትያን ሰወችም ችግር ፈጥረዉባቸዋል ጸጉራቸዉን ዊግ ነዉ ብለዋቸዉ እያለቀሱ አዉልቀዉ አሳይተዋል ብዙ አጸያፊ ነገር ተብለዋል እግዚአብሔር ግን ባርያዉን አይጥልም የወጡትም መከራን ለመቀበል ነዉና አይገርምም ግን እኛ እንጠንቀቅ አጣርተን ይሁን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +11

    ሰላም መምህር ስለምታቀርበ ትምህርቶች እናመሰግናለን በተለይ ገጠመኝ በሚስቱ የተሰቃየው ልጅ የሚገርም ነው እኛንም በእምነት ፀልየን ችግራችንን ለመፍታት ያብቃን በፀሎት አስበን❤

    • @መንበረማርያምኤፍታህ
      @መንበረማርያምኤፍታህ 2 роки тому

      መምህር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እውነት ነው ሁሉም የምትለው ሁሉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🍃🍃🍃

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 роки тому

    ኤፍታህ በለኝ የኔ መድሐኒአለም አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ አብራተህ እና አረጋግተህ እንደምታስተምረን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልህ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +1

    እውነት በጣም የምገርም ትምርት ነው ስታብራራው ወደውስጥ ይገባል መምራችን ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜና በጤና ይጠብቅክ አሜን

  • @zainabhabato7278
    @zainabhabato7278 2 роки тому +1

    ሰላምዉድመምህራችን፡የምታቀርብልን
    ገጠመኝእመዝሙሮችበአጠቃላይሰለ
    ሁሉምበዉነት፡እናመሰግለን
    እግዝአብሄርፀጋዉንያብዛልህ
    በቤቱያፅናህእድሜናጤናያድልልን💚💛❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 роки тому +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ይህውቴ ያሰማልን መምረህችን ፀጋ ያብዛላችሁ በእውነት ዘ🙏🙏🙏

  • @helen2000
    @helen2000 2 роки тому +1

    ፍትፍት እያረክ እያጎረስከን ነዉ ቃለሂወት ያሰማልን እግዛብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @tsehayyemariyamlgi8730
    @tsehayyemariyamlgi8730 2 роки тому

    የሚገርም ነው የእውነት ልብ ብላችሁ አዳምጡት መመምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ታሪክ ነው በእውነት የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፫ ከቅዱሳን በረከት እረድኤል ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን አሜን ፫ መምህር ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ✝️✝️✝️✝️

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ባንተ አድሮል ያሰተማረን ና የመከረን ልኡል እግዚሄር ክብር ምሰጋና ይድረሰው
    ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 роки тому +5

    ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን.
    የእውነት ከልብ ሆኖ ካዳመጡ ነፍስን የሚመግብ እፁብ ድቅ የሆነ ትምህርት ነው. እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 роки тому +1

    በእውነት መምህር አተ ለኛ ልዩዕስጣታችንነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላክህልን የማንቂያ ድውላችንነህ አተላይአድሮእግዚአብሄር በየቤታችንእያስተማርነው መማርየራሳችንፋንታነው ወገን በዚህ ዘመን እንድዚህአይነት ትምህርትእንዳያመልጠን ቃለህይውት ያስማልን እድሜከጤናጋርከመላውቤተስብህይስጥልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @hanatareky4773
      @hanatareky4773 2 роки тому

      @@araraymezmur959 ጥሩጥሩነገር አቅርቡ እና እን መማር አድርጌያችሁአለሁ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 роки тому +1

    ሰላምህ ይብዛ መምህር በጣም ጥሩ እያደረክ ነው በፊት የተለቀቀውንም ድጋሚ ስለምትለቅልን እናመሰግናለን ክበርልን የህይወት ቃልን ያሰማልን ❤️❤️❤️ እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን በእውነት

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    የእግዚአብሔር ሰላም ከአንተ ጋር ይሁንልን መምህር እኮን ደህና መጣህል እንደነ አንተ አይነት ሰኸችን እግዚአብሔር ያብዛልን በእውነት ብዙ ነገር አውቀናል በናተ ምክንያት በተለይ የእርኩስ መንፈስ ሴራ

  • @androksguest5909
    @androksguest5909 2 роки тому +1

    ቃለህይወትያሰማልን ያገለግሎትዘመንህንይባርክልን ፀጋውንያብዛልክ በጣምጡሩትምህረትነው

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን
    እኔ በሁለት ሺ ዘጠኝ እስጢፋኖስ ሲያገለግሉ አባታችን እኔ ደሞ መዝሙር ላስጭን ሱቁ ሄድኩኝ ሰው ነበረ ቆምን እሄዳለሁ እኔ ብየ አሰብኩኝ ብቻ በልቤ የሆነ ሰውየ መጣና እነሱ መከተል አያስፈልግም አለኝ አላቀውም ለምን ስለው መንፈስን መርምሩ ይላል ቃሉ አለኝ ስላል ገባኝ ዝም ብየ አለፍኩት የበጋሻው ስብከት ስሚ አለኝ ማርያምን እውነቴ ነው የሴጣን ስራ ማንም የሚያው የለም በተለይ እኔ በትውልድ ቦታይ እኔጃ እዚ መጥቼ ሳይ እዳይወጣ እየታገለነው እኔቤት የመስቀል ቀን ክትፎ ተከትፎ ይቀመጥለት ነበረ ሳናቀው እኔና ታናሽ ወድሜ ስትፈታ አባቴ ከለከለን ቄስ አመጣ ስንረብሽ የበግ አጥት አለ ግን ተጣለ አሁን እኛ ሰላም የለም እኔ ገዘቤ ለማን እደምሰጥ አለቅም መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ብቻ 😭😭

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላምህ ይበዛ ውድ መምህራችን በጣም እናከራህለን ሰለ አባታችን አባ ዮሐንስ ያለህን አምላክክት ሰለ ቅያረክ እናመሰግናለን አባታችን አባ ዮሐንስ ንፁህ አባት ናችው የዳብሎሰ ልጅ የሆኑ ናችው አባ ዮሀንስ እመጠሉችው ማስተዋል ይሰጣችው አሜን አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 роки тому

    የመክስምያኖስና የድሚትሪዮስ በረከት ይደርብን አሜን።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያቤብዛልህ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ሰምተን የምንጠፍበት ሳይሆን 30,60,100 ፈሬ እንድናፈረ ያረገን በእውነት

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 роки тому

    ያስተማረን የመከረን ልሁል አምላክ ክብርየግባው መምህራችን በድሜ በፅጋ ያኑርልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ መምህራችን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 роки тому

    መምህር ሰላምክን ታብዛው ኪዳነምህረት አሚን

  • @tewhdawitgual6413
    @tewhdawitgual6413 2 роки тому

    እግዚኣብሔር ጽጋውያብዛልክ መምህር ስውን ማስተማር ያለህን ፍላጎት ደስ ይላል አይነልቦናችን ይኽፈትልን ላንተም ትዕግስቱን ያድልክ ኑርልን

  • @eneweyadis1336
    @eneweyadis1336 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ትምህርቶችሁ ሁሉ በጣም አሰተማሪ ናቸው እናመሰገንናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tenayenedaw8167
    @tenayenedaw8167 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ የደጋግ አባቶች በረከታቸ ይደርብን አይለየን ብዙ የማናቃቸው አባቶች ገድል አሉ አተን በዚህ ዘመን ያተጋ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ

    መምህራችን ያንተ ትምህርት ለኔ የቀን ምግቤ ነው ማርያምን ተመርጬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት እምነት ተከታይ መሆኔን በስነስርአት ያወቅሁት ባንተ ትምህርት ነው መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁንልን የኛ እንቁ🙏❤

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ

    ዉይይይ የሚጣፍጥ ትምህርት በእዉነት መምህራችን ጸጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የሂወትን ቃል ያሰማልን
    የመሳሪያው ድምጽ ግን ከበሮ ያለዉ መሰለኝ ይቻላልዴ?

  • @Ruie.belete.7777
    @Ruie.belete.7777 2 роки тому

    መምህር እግዝአብሄር ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በጊዜውን እና በሰአቱ የተሰጡኑን አባቶቻችን የምናከብርበት መልካም ስነ ምግባር ያድለን 🙌🙌🙌መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 🙌

  • @አበባየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🌷🌼

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ሁለተኛ ግዜዬ ነዉ ማዳምጠዉ እናመስግነዉ በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን

  • @selamtemsgen1453
    @selamtemsgen1453 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህትን ይስምልን መምርህችን እሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 роки тому +1

    አረበጨንቀት ልሞትነው በፀሎት አስብኝ ወለተ ገወጊስ

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 роки тому +3

    ጾም የነብስን ቁስል ታድናለች የስጋ ምኞትንም ታስወግዳለች ሙሴ በሲና ተራራ እንደጾመው ለወጣቶችም ትእግስትን ታስተምራለች !!!!!

  • @hayemanottube
    @hayemanottube 2 роки тому

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወደ ትምህርቱ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 роки тому

    አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ሺ እመት ያኑርክ

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ 2 роки тому

    ሰላም ለናተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ እናመሰግናለን

  • @zenebechagi8147
    @zenebechagi8147 2 роки тому

    ሰላም መምህራችን እንደምን አሉ ስለ ትምህርቱ ሁሉ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔንም በእግዚአብሔር ስም በፀሎት አስበኝ 🙏🙏🙏

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 2 роки тому

    እግዚአብሔር ለሁላችን ማሰተዋል ይሰጠን

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 роки тому

    Memirachin kale hiyoten kale barketin yasamalen stegawun yabzalih yagalgilot zamanihin yarzimlin

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርችን አባቱቻችን በረከታችዉ ንደርበነ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 роки тому

    መምህራችን ስላምህ ይብዛ አለህልን? እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @ኤፍታህአፀደማርያም

    እናመሰግናለን ውድ መምራችን ቃል ህይወት ያስማልና

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 роки тому

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan anmasganal

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 роки тому

    Bewente tesfa yetemolabete emente tenkare btame dese mele yemenfese keduse hayele yetemolabete newe. Betame dese yelale egthabher yemesegne. Emebetachne yechemerlge ..kale hywetne yasemalen .mengesete semayatene yawerselene. Yeabatochachne berkete yederbne 🙏💚💛❤🌼🌺🌹🌺🌼

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    መምህርየ ኦንኳን መጣህልን

  • @ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
    @ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣርፍ ነው ትምህርቱ በርታልን

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 2 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen

  • @maritutigab4491
    @maritutigab4491 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያባቶቻችን የናቶቻችን በረከታቸው ቃል ኪዳናቸው ይደርብን 💚💛❤🕊

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእድሜ በጤና ኑርልን ከነ ቤተሰቦችህ👐🕊🌾🌿💒🌻🕊

  • @adenasateen5993
    @adenasateen5993 2 роки тому +1

    ሰላም መምህር እድሁም እህት ወድሙች

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 2 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 2 роки тому +1

    መምሕር ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ደስ የሚል ትምርትነው ቃለሒወትን ያሰማልን

    • @betisisay6628
      @betisisay6628 2 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mosestube2390
      @mosestube2390 2 роки тому

      እድለኞች ናቸው የሚያገኟቸቸው። እኔ ስንት ሞክሬ አልተሳካልኝም። አሁንም ተስፋ አልቆርጥም። እግዚብሔር ይርዳን።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴትነህ ቤተሰቦችህ ሁሉም መልካም እግዚአብሔር ይመስገን ገነተክርስቶስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому +1

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 2 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen ye kedusanu berket be hulchen lay yeder

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 роки тому

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እዉነት ነዉ እረጁም በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን 💞💞

  • @የአረጋዊልጅ
    @የአረጋዊልጅ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 2 роки тому

    Amen Amen Amen 💛💚💗👍🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 2 роки тому

    Amen Amen Amen

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @Caalaa-w5y
    @Caalaa-w5y 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወትያሰማልን አባዬ 🤲🙏

  • @ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @hareghareg2184
    @hareghareg2184 2 роки тому

    እንኳን ደና መጡ መምህር

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @senaitsenait9457
    @senaitsenait9457 2 роки тому

    Egziabher yakibrlin memihrye tiru timhrt new gin dimtsih betam zik yale new tinsh bitchimrbet 🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር 😘🤲🏿

  • @hayilegiyorgis4314
    @hayilegiyorgis4314 2 роки тому

    መምህር በርታ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 2 роки тому

    I'am first amenn

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i Місяць тому

    Amen abachin ifita silase Qaliyoot asamalen imate cacamiroo zaga hinbizachu nulen baxami hamsagiloo💒🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒🤲🤲🤲 yenyasi charuu madalam miratu hinmalisi hikaa zalamu Amen✝️🤲🤲🤲😍😍🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @kisanetgebremariam2661
    @kisanetgebremariam2661 2 роки тому

    Memhirey selam kemey aleka

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 2 роки тому

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ስጠብቅህ ነበር

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @wenishetabito
    @wenishetabito 2 роки тому

    Salam mamer unkan basalam matechow

  • @phanosphanos1067
    @phanosphanos1067 2 роки тому

    ተፈሰዬ ሰላም የኔቆን አሜንንንንንንንን ኢሺ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @solomonneway3222
    @solomonneway3222 2 роки тому

    Memehire enkwan dehena metahelen sel

  • @tigistatadasa1354
    @tigistatadasa1354 2 роки тому

    Selamik yibizalin memirachin endet Aderekilin memirachin kela howit yasemalin

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @wenishetabito
    @wenishetabito 2 роки тому

    Qalaty hewoty yasaman egzahabehery agarechen salam yadergelen egzahabehery

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 2 роки тому

    Memihr qalehiwet yasemalin tesfa minadergat eyerusalemin yawersln

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @tatianadamian4778
    @tatianadamian4778 2 роки тому +1

    Doamne ajuta! Adormitii: Dumitru și Aurica; Vii: Tatiana. Amin.

  • @alexotere1746
    @alexotere1746 2 роки тому

    🙏 🙏 🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @bere2532
    @bere2532 2 роки тому

    Enkwan dehna meto

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 роки тому

    መምህር እኳንስላም መጣህ. ዛሬበህልሜ ካተቤት አድሬ እዴትደስእዳለኝ. ሀሳቤነው ኢትዩ ስገባ እደማገኝህ. መምህሬ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @solomonneway3222
    @solomonneway3222 2 роки тому +1

    Memhir Bergezena gize endete masked endaleben andeken astemeren

    • @masershudabalee3582
      @masershudabalee3582 2 роки тому

      Waqayyoo sii haa Ebisuu barsisa kenyaa 🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታቹህን ተወጡ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @phanosphanos1067
    @phanosphanos1067 2 роки тому

    😘😘😘😘🙌🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 роки тому

    መምህር ድምፅክ አይሰማም !

  • @menberdebela6977
    @menberdebela6977 2 роки тому +1

    ቀደም ሲል ወደ አስኮ የሚያጠምቅ አባት
    አታውቅም፣ እርኩስ መንፈስ የሚያወጡ
    አልነበሩም፣?