Good argument. I appreciate Sofi for his free media environment. Kirtos temalaj and feraj inji; temalaj aydelem. Jusus is the father, the sprit and the almighty decision maker so no need to mediate. " Yimaledal inji Yimaldal aylim 81 ahadu lay. The problem is protestant re-translation of that made on 66 ahadu.
Ehete, mahibere kidusan you tube page lay ትምህርተ ሀይማኖት የሚል ተከታታይ ትምህርት አለ. They have all the important informations you need to know starting from the basics.
እህቴ በእውነት ትጉህ ልጅ ነሽ። ሙሉ የቤተክርስቲያንን ትምህርት ብትማሪ ትልቅ ተስፋ የሚጣልብሽ ጀግና ክርስትያን ነሽ።
የድንግል ማርያም ምልጃ ትርዳሽ
Kidist yemitamald kehone lemin kirstos tesekele .
Kirstos ke egibher gar liyasitarken.kemeta kidis yemitasitark kehone ye esu mesekel min waga alew
@@yottesfu6338 kirstos yetesekelew lemamaled new inde?????????
@@yottesfu6338 ክርስቶስ የአለም ቤዛ ነው እርሱ አምላክ ሆኖ ሳለ እንደሰው በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ከእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ለአለም ቤዛ ሆነ ስለዚህ ክርስቶስ በባሕሪይ አምላክ ሆኖ ሳለ እንዴት አማላጅ ሊባል ይችላል? ማማለድ እኮ የባህሪይ ነው ስለዚህ ክርስቶስ የባህሪይ አምላክ እንጂ አማላጅ አደለም!! ማማለድ የክርስቶስን መንገድ የተከተሉ እና በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ያሉት ቅዱሳን ናቸው ስለዚህ የማስታረቅ ወይንም የማማለድን ስራ ይሰራሉ:ሁላችንም እንመርምር እንወቅ ከስሜት በላይ ማስተዋልን ገንዘብ እናድርግ ያኔ የቀደመችው መንገድ የትኛዋ እንደሆነች እናያታለን:
አንድ ታሪክ ልጠቁህ መ.ኢዮብ ምዕራፍ 42 ግባና እይው እግዚአብሔር ለዕዮብ የተናገረውን
@@yottesfu6338 ክርስቶስ በቤዛነቱ ከራሱ ጋር ሊያስታርቀን መጣ እንጂ ሊያማልድ አይደለም::
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
የኔ ጀግና አሁንም እመብርሀን በሄድሽበት ጥላ ከለላ ትሁንልሽ በርቺልን መቼም ጴንጤዎች እግዚኦ ...የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ በቤቱ ያፅናሽ እመብርሀን አትለይሽ በርቺ
ዉንድሜ እየሱስን ታምናለህ እየሱስን ትቀበላለህ።
እንግዲያውስ
ዮሐ 16፥25 ጀምሮ ያለውን በእውነት መንፈስ ሆነህ አንብብ
25፤ይህን፡በምሳሌ፡ነግሬያችዃለኹ፤ነገር፡ግን፥ስለ፡አብ፡ለእናንተ፡በግልጥ፡የምናገርበት፡እንጂ፡ከዚያ፡
ወዲያ፡በምሳሌ፡የማልናገርበት፡ሰዓት፡ይመጣል።
26፤በዚያን፡ቀን፡በስሜ፡ትለምናላችኹ፤እኔም፡ስለ፡እናንተ፡አብን፡እንድለምን፡የምላችኹ፡አይደለኹም፤
27፤እናንተ፡ስለ፡ወደዳችኹኝ፡ከእግዚአብሔርም፡ዘንድ፡እኔ፡እንደ፡ወጣኹ፡ስላመናችኹ፡አብ፡ርሱ፡ራሱ፡
ይወዳችዃልና።
ሌላው የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት ከራሱ ጋር ነበር
አለምን ከእራሱ ጋር ያስታርቅ ነበረና፤የማስታረቅም ቃል በእኛ ላይ አኖረ ።
እውነታው ይሄ ነው።
ስለዚህ 18፤ነገር፡ግን፥የኾነው፡ዅሉ፥በክርስቶስ፡ከራሱ፡ጋራ፡ካስታረቀን፡የማስታረቅም፡አገልግሎት፡
ከሰጠን፥ከእግዚአብሔር፡ነው፤
2ኛ ቆሮ 5፦
19፤እግዚአብሔር፡በክርስቶስ፡ኾኖ፡ዓለሙን፡ከራሱ፡ጋራ፡ያስታርቅ፡ነበርና፥በደላቸውን፡አይቈጥርባቸውም፡
ነበር፤በእኛም፡የማስታረቅ፡ቃል፡አኖረ።
እንግዲያውስ
ከሁሉ የሚበልጠው እየሱስ ያለው ነው ምክንያቱ ሐርያቶች እና ደቀ መዝምሮቻቸው የሰሙትን ያዩትን ነው ሚያስተምሩት።
ነገር ግን በእርሱ እምናምን ከሆነ እርሱ እየሱስ ክርስቶስ ያለውን እንስማ።
ዮሐ 16፤26
laaaaa ta sana
ይህችን ልጅ እግዚአብሔር ይርዳት......በያዘችው የግል ድፍረትና እልህ እንኳን ኦርቶዶክስ የማንኛውም ክርስትና እምነት ተከታይ አስተምህሮ የላትም.......ጌታ ይርዳት
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
“እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥20 የክርስቶስ እናት ቀርቶ የትኛውም ቅዱስ ያማልዳል። ዴቭ ይህን ጥቅስ አንብብ። ቅዱሳን እንደሚማልዱ ቀጥተኛ ጥቅስ ነው። ቅዱሳን ያማልዳሉ። እህቴ ተባረኪ።
@@elatube4539 አረ ተው ጉድ እኮ ነው አንተ.....በለአ ሰብን በፍርድ ቀን እንዳማለደችስ ሰምተሀል.........
ይሄንንም አንብብ እንኳን 66ቱ 81 በግልፅ ፅፎልሀል
እዝራ ሱቱኤል6:33
እኔም መለስሁለት እንዲህም አልሁት ፥አቤቱ ጌታዬ፥ በፊትህ ባለሟልነትን ካገኘሁ ይህንም ለባሪያህ ዳግመኛ ንገረው በፍርድ ቀን ጻድቃን በልዑል ዘንድ ለኃጥአን መለመን ይችላሉን?
@@elatube4539 ቅዱሳን በህይወት ያሉ ይማልዳሉ፣ይፀልያሉ አለቀ።
ልጅቷን አታምታታት ጠንቅቃ የምታደርገውን ታውቃለች።
እንኳን እመቤታችን ድንግል ማሪያም ይቅርና አንተም ፈዋሽ ሆነሀል።
በርቺ የኔ ቆንጆ🙏🏾😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዉቤ ድንግል ማርያም አትለይሽ ምልጃዋ በረከቷ ከንችጋር ይሁን በርች የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናሽ👏👏👏
😁😁😁😁😁
Amen 🙏
ውይ እህቴ አልሰማሺም መሰለኝ ደግሞ ተመልሳ መጣችኮ ከወር በፊት😅😂😂
@@T_Mak_Mak_Ted ምን ማረግ ይቻላል ብቻ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ነው የምባል አዝንላታለው ለሷ
Semashe
ትውልድ ሁሉ ብጸህት ይሉኛል የሚለውን ቃል አላነበባችሁም ውብዬ አይዞሽ ክርስትና መከራ አለው አባቶችን ጠይቅ ይነግሩሀል ናና ከአባቶችህ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር
ማቴ ምዕራፍ 5 ፡1 እስካ መጨረሻ አንብብ
ብፅት ናት ማለት የተባረከች ማለት ነው።
ብፅት ለሴት
ብፁህ ለወንድ
ብፁአን ለብዙሃን ነው።
2 አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡
በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸዉ መንግስታ ሰማያት የእናሱ ናትና ይላል። አለማወቅህ ብያሰዝናኝም ግን ቃሉ እንድህ ነው የሚለው አንብበው። በተረፋ እግዚአብሔር ቃሉን ተስተውል ዘንድ ልብህን ይክፈትህ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ሁሉም ጥያቄዎችህ ይመለሰሉ።
ሶፊ እግዚያብሔር ይባርክ ከዚህ በፊት በምታቀርባቸው እንግዶች ቅሬታ ነበረኝ ዛሬ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ በጣም ደስ ያለኝ ነገር በእግዚያቤሔር ቃል ዕውቀት መሞገትህ ነው ለሷ ግን ጌታ ማስተዋል ይስጣት እባክሽ ግን ሰው ከመውቀስ ተቆጠቢ
Men lemalet new? gedata yeweshet emnet meketel alebat?
አቤት ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ከጨለማ ወደ ብርሀን የጠራኸኝ ተባረክ ያንተ መሆን እንዴት መታደል ነው
ተባረክ ሶፊ እእህቴ ተመለሺ ጌታ ይሻልሻል ምንም ቃሉ አልገባሽም እልህ አያዋጣሽም ሰውን ከምታሰናክዪ ቢቀረብሽ መልካም ነው
ወይ ውርደት እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ይላል ምኑንም ሳታውቂ ነበር መድረክ የተሰጠሽ? ተመልሳ እንኳን ብትመጣ ደህንነት አስተምሯት ሶፊ ተባረክ።
እንደ አቺ አይነት አፍ እያሉ እዴት ተመልሳ ትመጣለች
ጌታ ሆይ እባክህ በዘመኔ ሁሉ አንተን እየተከተልኩኝ አንተን እያመለኩኝ አንተን እያገለገልኩኝ በፊትህ ዘመኔን እንድጨርስ እርዳኝ🙏🏾🙏🏾
እሱ ትክክለኛ አምልኮ ኦርቶዶክስ ጋ ነው እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ይምራሽ
@@dagemawitdagembeslt2460 እህቴ ትክክለኛ አምልኮ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ካቶሊክ ጋር ሳይሆን እውነተኛ አምልኮ በምንፈስ ቅዱስ እየሱስን ማግነን እየሱስ ማተለቅ እርሱን ማክበር ህይወትን ለእርሱ መስጠት እርሱን ብቻ ማምለክ እርሱን ብቻ መከተል ነው!!!
ይህች ልጅ ከዕውቀት የነጻች ብቻ ሳይሆን እልህ ውስጥ ናት። በጣም የእልክ መንፈስ ይተናነቃታል።
ለዚህም የዳረጋት ይመስለኛል ግምት ነው እርግጠኛ ኣይደለሁም በጌታ በነበረችበት ጊዜ ከሆኑ ሰዎች ተጋጭታ መሆን ኣለባት ብየ ስባለሁ።
ሶፊ በጣም ተናደሃል ልበል በግድ ካልተመለሽ አስመሰለብህ በእመቤቴ ውብዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ
Weshetam selhonech newa!
Eko
@@hantehaato9838 አረ ከናንተ የሀሰት ነብያትና ፓስተር የቀለጠ ቀጣፊና ሸንጋይ አለ ስለእውነት እናውራ ከተባለ
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
Rome 8:26
Ishi yihes
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
😂😂እየሱስ አማላጅ ሳይሆን ጌታ ነው
ሁለተኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ አምስት ከቁጥር አስራስምት ምን ይላል
@@nebtube9206 ጌታ ልብ ይስጥሽ
በእውነት አዘንኩልሽ ምኑንም ሳታውቂ ነው የምትቃዥው 😲😁😁 የምታወሪው
ሶፊ ግን ጥሩ ሞግተሀል በርታ!
የኔ እናት ቅድስና ለእግዚአብሔር ነው ቅድስናሽን መንፈስ ቅድስ ያረጋግጥልሽ ክርስትና የሚያስከፋለው ዋጋ ገና አልገባሽም ፋክክርሽ ከሰው ጋር ሳይሆን ከቃሉ ጋር ይሁን
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
- ሮሜ 8፥34
ፈጣሪ ፈራጅ ነው እንጂ አይማልድም ።
እየሱስ አማላጅ ከሆነ ፈራጅ ማን ሌሆን ነው?
@@mertigeta2005 መጀመሪያ ስለ 3ቱ ስላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንብቢ!
ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ አይቆጥርባቸውም ነበር
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
²⁰ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
@@denkejesus2965 ያስታርቅ ነበርና ቃሉ ያለፈ ጌዜን አመልካች ነው ይሄ ቃል ክርስቶስ አሁን እንደማያማልድ ይልቁንም ምልጃን ለቅዱሳን ሰቶ እንደሄደ ያሳያል።
ሶፊ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ በጣም ተለውጥሀል እንዲህ በግልፅ መጠየቅ መልካም ነው
ኦርቶዶክስን ለመቲቺት ነው የማርቲን ግልገሎች😂
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
መርዝ እንደጠጣሽ በዛው በሞትሽ
ሶፊ በራስ ሚድያ እየጋበዙ እንዲ ስሜታዊ መሆን አስፈላጊ አይመስለኝም ስለኦርቶዶክስም ሆነ ስለድንግል ማርያም በድፍረት ከማውራትህ በፊት ጠይቅ ስለ ኦርቶዶክስ ቀደምትነት እንዲሁም የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ክብር በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ ያሉ አንዳንድ እውነት የሚናገሩ አሉ የያዝከውን መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ አጥናው ተረዳው
“እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥20 የክርስቶስ እናት ቀርቶ የትኛውም ቅዱስ ያማልዳል። ዴቭ ይህን ጥቅስ አንብብ። ቅዱሳን እንደሚማልዱ ቀጥተኛ ጥቅስ ነው። ቅዱሳን ያማልዳሉ። እህቴ ተባረኪ።
እህቴ ዉባለምዬ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
ብርቅየ እህታችን ከጨለማ ወደ ብርሃን እንኳን መጣች ጎበዝ በርች።
የማርያም ልጅ ትክክለኛ ነሽ።
አማላጅ ለመሆን
1ኛ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆን
2ኛ መሞት
3ኛ ከሞት መነሳት
4ኛ ወደ ሰማይ ማረግ
5ኛ በእግዚአብሔር ቀኝ መቀመጥ
ማርያም ደግሞ ከነዚህ ውስጥ አንዱንም አልሆነችም ስለዚህ ማማለድ አትችልም።
በሕይወት ብትኖር ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብላ ልታማልድ ትችል ይሆናል። የማስታረቅን ቃል በእኛ አኖረ በሚለው መሰረት ከዚያ ውጭ የኢየሱስን ቦታ ተክታ አስታራቂ ልትሆን አትችልም። ብትችል ኖሮ ኢየሱስ መጥቶ አይሞትም ነበር።።።
የአማላጅነት ትርጉም ያልገባው ጠማማ ትውልድ ከመንገድህ ተመለስ
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እውነተኛ ፈራጅ እውነተኛ ዳኛ የዘላለም አባት ነው ።
ክርስቶስ ፈራጅ እንጅ አማላጅ አይደለም
ዮሐንስ 16 ÷26
²⁶ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
²⁷ እናንተ ስለ ወደዳችሁኝ ከእግዚአብሔርም ዘንድ እኔ እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ እርሱ ራሱ ይወዳችኋልና።
2ኛ ቆሮ 5÷18-20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
²⁰ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
@@denkejesus2965 @Denke Jesus ዩሐንስ 16 ላይ ያለው በዚያ ቀን የሚለው ኢየሱስ ያን 3ቱን ቀን ነው ከመሞቱ በፊት የተናገረው ነው እንጅ ስለ ሌላ ቀን ምልጃ የተናገረው አይደለም። ሙሉውን ክፍል አንብበው።
ሌላው በ2ቆሮ 5:18-20 ያለው ደግሞ አንድ አማኝ ያላመነውን ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ ብሎ ወንጌልን በመስበክ ስለሚናገር ነው የሚናገረው። እንጅ ከኢየሱስ ምልጃ ጋር አይገናኝም። የማስታረቅን ቃል በእኛ አኖረ ነው የሚለው። የኢየሱስን ምልጃ ካልተቀበልክ ኢየሱስ ፍጹም ሰውነቱን ክደሃል ማለት ነው። ይህ መንፈስ ደግሞ ከእግዚአብሔር አይደለም።
@@denkejesus2965 አሁን ያልከው ትክክል ነው ደግሞም አማላጅ ነው።
@@denkejesus2965 ሮሜ 8 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ ልባችንንም የሚመረምረው እርሱ የመንፈስን ሐሳብ ያውቃል፤ ምክንያቱም መንፈስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለቅዱሳን ይማልዳልና።
…
³⁴ ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።
“ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥1 (አዲሱ መ.ት)
እህቴ እልህ ውስጥ ገብተሽ ከእዉነት ጋር አትጋጪ፤ የትም ሁኚ የገባሽን የህይወት እዉነትን አጥብቀሽ በመያዝ ኑሪ። ሰዉ እንደሚያይ እግዚአብሔር አያይምና የየትኛቸውም የግል ሃይማኖት ማደመቂያ እና ማስታወቂያ አትሁኚ:: በርሽን ዘግተሽ የጥሞና ጊዜ ውሰጂ፤ ይህቺን ጊዜ በፅናት ቢታልፊ የክብር ጊዜ ይጠብቅሻል። አይዞሽ በርቺ፤ እውነት፧ ህይወት፣ መንገድ ኢየሱስ ነው ==
Gobeze nshe berchi
ኦርቶዶክስ ማሞቂያም ማስታወቂያም አትፈልግም 😏 ልጅቷ ወደ እውነት ነው የመጣችው አለቀ👏
ፔንጤ ማለት የሞተ ሬሳ ማለት ነው
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
amen
ማርያምዬ የኔ እናት ሁሌም ታማልደናለች፤
አሁንም ክብር ምስጋና ለእመቤቴ #አሜን+++
Yetnaw meshaf lay new tamaldalech yemilew
እና የት ነው የኔ አባት ወትቀውም ንግስት በየማንከ ያለው ላንተ እናት መሰለህ እንዴ ለንጽሕት ለክርስቶስ እናት እኮ ነው@@obsehika5518
እናትዬ በጣም ግራ እየገባሽ ነው እናም ምን ይሻልሻል ጌታ ይሻልሻል በዛ ላይ የእግዚአብሄር ቃል እውቀት የለሽም ምትይው ነገር ጠፍሽ ጌታ ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል
ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ የእውነት መልካም አደረግህ ሰዎችን በእግዚአብሔር ቃል ቻሌንጅ መድረግ እውነት እንዲገለጥ ያደርጋል ተባረክ እህታችን እግዚአብሔር ዋስተዋል ይስጥሽ
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂😂
Mastewal lachi esuwama emebata wedebatuwa meleschat 3000 zemen yalat ortodox nat mdre eyu chufa lsanachhun yzgaw
እውነት ነዉ
ክክክክ እንዴ ለናንተ ወይም ላንች ይገለጥልሽ እንጂ በደምብ አልተከታተልሻትም መሰለኝ እንዴት አፍን እንዲያስያዘችው ስለደረሰባት እና ስለደረስላት እኮ ነው እየመሰከረች ያለችው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ገለፀችልሽ እኮ ልዩነቱን ጥላ የወጣችበትንም ተናገረች እኮ እናንተ ችግራችሁ ቶሎ አይገባችሁም እንደዚያ ነው ካንች የተረዳሁት ሶፊ እኮ ምንም ያደረገው የለም እሷ ከጉብዝናዋ የተነሳ ብዙ ሰው እሷ ወደተመለሰችበት ሃይማኖት እንዲገለጥላቸው ነው ያደረገችው እንዴት ተርጉመሽው ነው ክክክክ
ስለሃይማኖት ድርጂት ባታስወራት ጥሩ ነበር
ሶፊ እኔ ሙስሊም ነኝ!
ግን በጣምምምምምምምምምም ቀጣፊ ናት። "አልተዘጋጀሁም" እያለች ታጭበረብራለች። እስክታመጣልህ እንዳትፋታት!!!
ተው እንጂ እንዳትፋታት ማለት ይግረፋት
ምን አገባክ አንተ ጭራሽ የማይመለከት ነገር ቢኖር ይሄ ነው ካልገባክ እየተወራ ያለው ስለክርስትና ነው
@@sebletekele7220 "ማርያም ታማልዳለች" የሚል ዬለም።
😜😜😜
bless you bro you have clear view
ታማልዳለች አሜን አሜን ክብር ለመቤታችን ይሁን
tikhkl
All Glory is to JESUS and JESUS only!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Amen 🙏
እሷ አታማልድም የአምላክም እናት አይደለቺም
ይች ልጅ በጥቂት ቀናት ታብዳለች። ሶፊ
Gera gebash eko geta yirdash
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ። ምንም የምታውቀው ነገር የለም አንዴ ነብያት፣ አንዴ ዝማሬ ነኝ ፣ ፀጋ ነበረኝ ፣ ትላለች ስለሁለቱም ሀይማኖት ምንም እውቀት የላትም ለማንኛውም ኢየሱስ ጌታ ነው
ትክክል
ለማንኛውም....... እኔ መድገም አልፈልግም ።
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
ልናይ የሚገባን ስለሀጢያታችን የሞተውን ጌታ እንጂ አገልጋዮችን አይደለም እህቴ ጌታን ማየት ይሁንልሽ
እንኳን የኢየሱስ ሆንኩኝ ኢየሱስ በቂዬ ነው ❤🥰❤
ለምንድነው አንድን ቃል የጋግሞ ሚጠይቀዉ
እውነት ነው ወንድሜ እንኳዋን የእየሱስ ሆንን።Jesus is my confidence
እንኳንም ከመዝለል ከመጨፈር ከሁካታ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣች ወደ ትክክለኛዋ እምነት
Amennnn
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ጴንጤ ከእውቀት ነጻ የሆነ እንደ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መሆን ያቃተው ሳይገባውና ትርጓሜ የሚያስፈልጋቸውን የእግዚአብሄር ቃል ተረድቻለሁ ብሎ የሚዘባርቅ በአጭሩ ትቢተኛ ማለት ነውና ውባለም ጀግና ነሽ ጎበዝ እመብርሃን በጣም ትረዳሻለች በርቺልን!! አንተ ሶሲ ተብየው ደግሞ መጀመርያ ሰው ክቡር ፍጡር ነውና ሰው በንቀትና በትእቢት መመልከትህን ብታቆም ትጠቀማለህ አለበለዚያ ትጎዳለህ!!
አይ ሶፊ የእካሁኑንን የተናደድኩብህ በዚች የዞረባትን በእውነት ቃል በመሞገትህ ተጣፍቶልሀል እንደዚህ በወጌሉ ላይ ስራ ተባረክልኝ
ምስኪን ስታሳዝኚ ቅብጥርጥር ሶፊየ ዛሬ በጣም ድንቅ ቃለ ምልልስ
ሀሰተኛ ነብይት ነበርሽ ሌሎችንም ሀሰተኞችን ይዘሽልን ዉጪ እባክሽን
ሀለይለኝነት፣እልህ እና ቃሉ የማታውቂ መሆንሽ ገኖ ይታይብሻል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ
ሰው እኮ ጠንቋይ ጠይቆም መልስ አገኘሁ ይላል
ጌታን የመሰለ ማንም የለም ከፍ ካለው ሁሉ በላይ ከፍ ብሏል እግዚአብሔር አክብሮታል
ጌታ ሆይ እባክህ ቶሎ ና
ደግሞ መናፍቅ ምን እዉነት አለ ሀሰተኞች ናችሁ።
@@asterabate7743
እህቴ
መናፍቅ ማለት እኮ በክርስቶስ የማያምን
የካደ ማለት ነው
ትርጉሙ ይሄ ነው
@@hamelgebre እኮ ልክ እንደናንተ አይነት ነዉ ክርስቶስን እናመልካለን ትላላችሁ ግን የክህደት ትምህርት ነዉ
አምላከ ቅዱሳን ልብ ይስጣችሁ
@ገነት ወርቅዬ አበበ ababu ይቅርታ እህት የፃፍኩትን አላየሽዉም መሰለኝ
በውኑቱ በጣም አዝናኝ ቻነል ነው።
ድሮ ዕብድና ሰካራም እወድ ነበር፣በጣም ነው ይሚያዝናኑኝ።የኡሁን ጊዜ እብድና ሱካራም ተሳዳቢና ተደባዳቢ ሳሰሆነ አያዝናኑኝም።
አሁን በደንብ የሚያዝናኑኝን ዕብዶች እዚህ ቻነል ላይ አገኛለሁ፣ራሱ አዘጋጁንም ጭምር።
ምርጥ የመዝናኛ ቻነል።
እህቴ ከባድ ውድቀት ላይ ነሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ጌታ ይታደግሽ ተባረክ ወንድሜ
Bmndnewu ebakshi yewedekechiwu
የጌታችን የመዳኒታች የእየሱክርስርስቶስ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለች። እህታችን ዉብአለም እንኳን እዉነት ተገለጠልሽ እንኳን በሰላም መጣሽ
Exactly ኢየሱስ የሚከበርበት ቦታ ተጠራች wow what a powerful answer 💪🏾
ስለ እየሱስ ጭረሽ አታቁም ልበል?
@@feyisaworkineh7435 ignorance at its best😂😂 አለማወቅ ባደባባይ😂😂😂
እየሱስ
ጌታ
ነው
😂😂😂😂😂😂 አይ
Good argument. I appreciate Sofi for his free media environment. Kirtos temalaj and feraj inji; temalaj aydelem. Jusus is the father, the sprit and the almighty decision maker so no need to mediate. " Yimaledal inji Yimaldal aylim 81 ahadu lay. The problem is protestant re-translation of that made on 66 ahadu.
የኔ እህት ክርስትና ህይዎት ነው የእግዚአብሄርን ቃል አንብቢ አንብቢ አንብቢ
Romans 1 (አማ) - ሮሜ
28: እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
እንኳን ያንተ ሆንኩ ኢየሱሴ አሁንም አንተብቻ አጥብቀህ ያዘኝ ብቻ አልልህም እኔም አጥብቄ እይዝሀለሁ
81ዱ ላይ እንዳትል ብቻ
ክክክክ
ወንድሞች ለምን የቤተክርስቲያኒቱን ሀሳብ ከግለሰብ በመውሰድ ለማደናገር ትምክራላችሁ እወነታውን መፈለግ አይሻልም ሲጀመር የጋዜጠኛ አላማው ፅንፌ ይዞ ማስጨነቅ ነው???? አውነት አለኝ የሚል ከሆነ ለምን መምህራንን አያቀርብም እደውም መምህር መስፍንን ለማቅረብ ከፓስተር ቢኒያም በነበረው ቃለመጠይቅ ላይ ተናግሮ ነበር
ኃይማኖት መቀየር መቃያየር ፈጽሞ ህይወት አይሆንም:: ህይወት ክርስቶስ ነው እርሱ ትላንት ዛሬ ነገ እስከ ዘላለም ያው ነው:: የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት መሮጥ ይሁንልን:: አይናችንን ከእሱ ላይ የነቀልን ጊዜ፣ እሱን ትተን ዙሪያችንን ማየት የጀመርን ጊዜ፣ አይናችን ከእሱ አንስተን ስጋ ለባሽ መመልከት የጀመርን ጊዜ መስመጥ እንጀምራለን:: የእሱ እጅ ይያዘን? አሜን::
አሜን እዉነት ነው ክርስትና ማለት ክርስቶስን መምሰል ነው::🙏
ክርስቶስ ጴንጤ ጋር የለም አለች ገና በሰልፍ መጥታቹ ትጠመቃላቹ
@@maranat7829 ክክክክክክክክ ፐፐፐ አቤት እውቀት።
ሀሰተኛ ከሆነስ እምነቱ ለምሳሌ መናፍቃን
እውነቱን ስለተናገረች ይህ ሁሉ ውርጅብኝ ይገርማል
የኔ እህት እንኳን ደህና መጣሽ በየቀኑ ብዙ ሰዎች ይሄዳሉ ይመጣሉ ለእኛ ብዙም አይገርመንም፤ ነገር ግን ሚዲያ ላይ ስትቀርቢ ለምትቀርቢበት ጉዳይ በቂ እውቀት ይዘሽ መቅረብ አለብሽ፤ ተዋህዶ ለሁሉም ነገር መልስ አላት፤ ሳትማሪ ወጣሽ ሳትማሪ ገባሽ አሁን ደግሞ እንደገና መልስ ለመስጠት ተቸገርሽ፤ ተምረሽ ስትጨርሺ አስፈላጊ ከሆነ ብቻ ቀርበሽ መልስ መስጠት ከዚያ ውጪ ገና ሳትማሪ ለእንደዚህ አይነት ውይይት መቅረብሽ ስህተት ነው ሌላ ሚዲያ ደግሞ ቢጠራሽ እባክሽ ሳትማሪ አትቅረቢ በዚያ ላይ ስትናገሪ ትህትና ይኑርሽ፤ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርተ ሀይማኖትን፣ ክርስቲያናዊ ስነ-ምግባር፣ የቤተክስቲያን ታሪክ እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናትን በደንብ ተምረው የጨረሱ ሰዎች አነጋገራቸው እና አለባበሳቸው ማንነታቸውን ይገልፃል፤ እግዚአብሔር አሁንም ባለሽበት እንዲያፀናሽ እንፀልይልሻለን፡፡
Well said! ❤❤❤
ዘመኑ ነው እውነት በውነት ይገለጣል የህያው አምላክ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ።
ሶፊ በጣም ደስ ብሎኛል።ስቃወምህ ነበር ።አሁን ትክክል ነህ።በርታልን
ዉብዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
ልጅቷ እውነትን ይዛ ሳይሆን በተጣላቻቸው ሰዎች ምክንያት እልህ ይዛ ነው የምትከራከረው። እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግላት ይራራላት እንደገና ዕድል ይስጣት።
Esyeeeeeeeeee kongyea EMEBETYEA MARAYAME. TAMAIEDAIECE. Orthodoxe Forever.
እዛም እዝህም እያላችሁ ሀይማኖትን አታጋጩ ሀይማኖት መነገጃ አይደለም እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጠኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
እየሱስ ለዘላለም ያድናል አሁንም 🙏🙏🙏
ማን ይገላል አለ
ሶፈ ዛሬ ኮራሁብህ ተባረክልኝ 💖💖💖እንድዉ ቀጥልበት
Echi eko ke sew gar tetalta Elhel lay nat manene letanadede yehon nebsewan yetwechew
@@lulityilma1518 በጣም ይገርማል በመጀመሪያ የኔታ entrub ላይ አንድ አንድ ነገሮቹን ለሜማር ብይ ብዙ አገልጋዮቹ ጋሪ ገእቀሪርባለዉ ስትል ነቤሬ አገልጋዮቹ ጋር ምንሚ የቃል ግልጠት የላቸዉም እንዴ?????አሁን ደሞ አባቶቼ ጋሪ ሄጀ ተምሬ አማጣለዉ ትላለቸች እግ/ር አምላክ ከፅዮን አያስቀራት እዛም ኖራ የቃሉ እዉነት ብታዉቅ ጡሩ ነዉ😥 የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል። መዝሙረ ዳዊት 119:130
ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀሰተኛ ነብያቶች ለዝች ልጅ ነብስ ተጠያቂ ናቹ። እህቴ ጌታ እየሱስን ተቀበይ።
እህቴ ኣላወቅሽም የስጋ ምኞት ጎትቶ ጥሏታል
ከ አጋንት ተላቀቀች
ተቀብላለች መናፍቁዋ ትክክለኛ መንገድ ላይ ናት ለራሳቹ እወቁ
ውባለም ይህንን ቃለ ምልልስሽን ደግመሽ ካየሽው ታብጃለሽ
My sister May God help you to open your mind and Heart.
Yene wud kimem tileyalesh❤❤❤❤❤❤ I am speech less to express you
ጎቦዝ ሶፊ እናመሰግንሃለን ልጂቲዋ ጌታ ልብ ይስጣት
ስሰማት ይቺ ልጅ ለምን እምደተንከራተተች ገባኝ የት ኣይተሽ ነው ስትባል "ሰምቼ" ኣይይ በስማበለው መዝለል
😂😂😂😂😂 አሜን
Pastor sofinas in this topic you make a great move!God bless you!
ሶፊ ተባረክ በጌታ በርታ 🙏🙏🙏
አሜን😂
IYASUS KE IRASUM GAR ASTARKONAL ,,,,Mamaled ina bezaaa mehon yilayayal ,iyasus bezaa honan inji
አሳዘንሺኝ እህቴ...ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል አሁንም!!
በጣም ምትለው ሁሉ ነው የጠፋት እኮ ላብ ላብ አላት እህቴ ጉልቻ ቢለዋውጥ ውጥ አይጣፍጥም ከዚህ ወደዛ ወደዚህ ማለቱ ምንም ሚያመጣው ለውጥ የለም ይልቁንም የእግዚአብሔርን ቃል አንብቢ ማስተዋልን ይስጥሽ
ክክክክ እናንተ እኮ ምንም አይገባችሁም ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ ናችሁ የመረዳት እና የመስማት ችግር አለባችሁ ከመዝለል ከጭፈራ ከዝሙት ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መጣሁ እኮ ነው ያለችው ኦርቶዶክስ ዘንድ እንዲህ እየተነሱ መንፈራገጥ መገላለጥ የለም ነው ያለችው ደግሞ በደምብ ከሰማሃት እናንተ ጋ ሙሉ አይደለም ተቀንሶ ወጥቷል አለች እኮ እናንተ ጋ 66 ኦርቶዶክስ ጋ 81 ነው እያለች እየሰማችሁ ጠፍባት ምናምን ክክክክ ሶፊማ በእነዚያ በሀሰተኞች ነብያት ነን በሚሉት ለምዶ አንዴ በአንድ ሳምንት አስወልዳለሁ አንዴ ሚራክል መኒ ሚሊየን ይገባል እያሉ የሚሉትንማ እየተዝናናባቸው ብዙም አይጠይቃቸውም ያልፍቸዋል ሀሰተኛ እንደሆኑም ስለገባው እንደገና እዚያው የራሳቸው ጉዳይ ነው ብሎ ትቷቸዋል እዚያው ውስጥም ስላሉ እሱም እዚያው ስላለ እሷ ግን ወደትክክለኛዋ ቤቴክርስቲያን ስለመጣች ተያያዙ መያያዛቸው እኔም ደስ ብሎኛል ግን እንደመደምደሚያ ጀግና ናት አሳምነዋለች በእልህ ስለሚከራከራት እንጂ አሁን ደግሞ በትክክል የኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱስን ስታነብ እንደተናገረችው ስላልተዘጋጀች የዛኔ ነው የሚገባበት የሚጠፍው እና ለመረዳት ሞክሩ ጫፍ ይዛችሁ አትሩጡ እየሱስ እየሱስ አፍችሁ ብቻ እና መንገድ ላይ ብቻ ነው
ላንቺም እህቴ ኦርቶዶክስ ወይም የጴንጤ ደጋፊነት ሳይሆን የአለም ሁሉ ቤዛ መዳን በእርሱ ብቻ የሆነው ኢየሱስ ያስፈልግሻል ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ብቻውን እንደሚያድን ከመስበክና ከማስተማር ይልቅ መፅሃፍ ቅዱስ ያላለውን ገድል÷ድርሳን...እያለች ተረት የሞላበት ነገር በማስተማር የወንጌል እንቅፋት ሆናለች!! "81" ያልሽው ውስጥም መዳን በሌላ በማንም የለም ...የሚለው ቃል እያለ ማርያም ÷ቅዱሳን÷መላእክት...እያሉ እርስ በርሱ ሚጣረስ ነገር የሚያወራ ምእራፍ ተጨምሮበታል!! ስለዚህ ዝሙት ጭፈራ ላልሽው የት እንዳ ህሊናሽ ያውቃል...ለመሆኑ ንግስ÷ጥምቀት÷መንፈሳዊ ጉዞ...እየተባለስ ምን እንደሚደረግ አታውቂም?? ስካርና ዘፈኑስ የት ነው የደራው?? ጥንቆላና መተቱስ?? አንቺም አስተውይ አባቶች ÷የጴንጤ አገልጋዮች...ሳይሆን የእግዚአብሄር ቃል ምን ይላል ነው ማለት ያለብሽ ቃሉ ካላለ አላለም አለቀ!!
አፍቅራ ነው ውሸቷ ነው በጣም እናቃለን ልጁ እንቢ አላት
ሶፊ ተባረክ አጋንቶች የሚቀጠቀጡለት ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነው ስም የኢየሱስ ስም ብቻ ነው ።
ሮሜ 8:34 “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
ንጉስ ፈራጅ አማላጅ ይሆናል እንዴ? የሚያማልደዉ ሳይሆን የሚማልደው የሚለያይስ አይመስልህም? የቃሉስ ትርጉም ምንድን ነዉ?
Abo tebrk tekekle edzi be egziybre qale newe mekrkre
Geta eysuse yerdte selyulte lela menme ayblme
Hiwete krbte betame yasazenale sewe almene Hulu biytref nbsun biygodl mene yerbawale sijmer echi leji eysusen qalun altredcheme
Lejeto bechawane ayedlchrme sofi mefsun wegawe
46፤ማርያምም፡እንዲህ፡አለች፦
47፤ነፍሴ፡ጌታን፡ታከብረዋለች፥መንፈሴም፡በአምላኬ፡በመድኀኒቴ፡ሐሴት፡ታደርጋለች፤
48፤የባሪያዪቱን፡ውርደት፡ተመልክቷልና።እንሆም፥ከዛሬ፡ዠምሮ፡ትውልድ፡ዅሉ፦ብፅዕት፡ይሉኛል፤ ሉቃስ 1:48
ተባረክ።
እነሱ ከትውልድ ውጭ ስለሆኑ አያውቋትም ማለት ይቀላል::
ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል ይላል እንጂ ታማልጅያያለሽ ይሉኛል አይልም ።
ተባረክ እነዚህ አይሰሙ
ከየሱስ ዉጭ ብዙ ልጆችን ለዮሴፍ የወለደች፣ ከዚያም የሞተች እንዴት ታማልዳለች???
የሚል የለም በጳውሎስ መንፈስ የሚል ማንም የለም
ወይኔ ስታሳዝን ነገሮች ሁሉ ተደበላልቆባታል ደሞ እንደተረዳኋት ከሆነ የሆነ ነገር ፈልጋ ገባች ያንን ሳታገኝ ስትቀር ነው ስም ለማጥፋት እየጣረች ያለችው እልህና ንዴትን ተሞልታለች ሰይጣንም ሰባት እጥፍ ሆኖ ነው የገባባት የምታወራውን ሁሉ አታውቀውም 🥺🥺 ምህረት የማያልቅበት እግዚአብሔር ይታደግሽ ያረጋጋሽ የኔ እህት!!
ይቺ ሴት ሊጸለይላት ይገባል መጨረሻዋ አያምርም ቃሉን የሚያስግድ ክፉ ተቆጣጥሯታል ጌታ ማስተዋልን ይስጥሽ
አምላክ ሆይ ይህችን የተቅበዘበዘች ነፍስ አስብ
😂😂😂😂
እርሷ አስቧት ድናለች አንተ ይልቅ ነፍስህን አሳርፍ
አሜን
She is so confused 😖
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
እቺ ከመጀመርያው አልዳነችም አንደገና ጌታ አየሱሰ ትቀበል
ጌታ ሆይ በዚህ እምነት እና መንፈስ ነበር የኖርሽው ድራማ ይመስለኛል ጌታ ይርዳሽ አለም ተጠቅማ እንዳትጥልሽ
ሶፊ ጥሩ ስትሰራ እንደዚህ ማመስገን ይገባል፡፡
ስለ ህይወት ምንም የገባት ነገር እንደሌለ ና ስሜታዊ እይታ እየታገላት መሆኑ ግልጽ ነው እንደገና ሰከን ብሎ መረዳቱ ለዘላለም ህይወት መግቢያ ይሆናል
አይደል ምፅ
😄😄 😄😄አረ ባክሽ
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
@ገነት ወርቅዬ አበበ ababu ማቴዎስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ።
¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።
¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።
¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
Tebale ende sewuyewu tiyakewu esunim enditiketelewu yemayaregewu yelemi ..lijitu adinakishi negni👍👍
thanks to Sofi you are clearing for those live in darkness
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አታማልድም ማለት የአምላክ እናት መሆኗን እንደመካድ ይቆጠራል!!
Eyesus aymaledm malet be meskel lay yetesekelewn endemekad yekoteral
ልጅቷ ቃሉን ታንብብ እኛ ደግሞ እንፀልይላት
🙏🤩🤩🤩
Mnm sele Babel metakew tarik yelem eko geta hoy
እውነት ነው
በ81 ላይም የለም እህቴ ጌታ በቂ ነዉ ተረት በኛ ይብቃ እኛም ትተነዋል፡፡
ምኑ ነዉ የሌለዉ
ትመቸኛለህ እግዛብሄር ይባርክህ
ወወው መጋቢ ሶፊ በጣም ደስ ብሎኛል በእግዚአብሔር ቃል ቸለጂ ስታደርግ
ቻሌንጅ
Yigermegnal eko demo megabi mebabal jemerachihu kkkk
@@goodnews2392 😂😂😂😂😂😂
ወንድም ሶፊ እ/ር ይባርክህ ተባርክ መዳን በማንም በሌላ የለም በኢየሱስ ነው የአጋንንት መውገያ ኢየሱስ ቢቻ ነው እህቴ እግዛአብሔር ይርዳሽ አሁንም ጌታ ይርዳሽ ከመጽሐፋ ቅዱስ ውጪ እያወራሽ ነው አሁንም ጌታ ይርዳሽ እህቴ
ዋው ሶፊ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ
እመቤታችን ድንግል ማሪያም፡ የጌታችንና የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ስለሆነች፡ በጣም በጣም እወዳታለው።
ያ ማለት ግን፡ እኔ ለሷ ካለኝ አክብሮትና ፍቅር የተነሳ ያልተፃፈውን፣ ወይም ቃሉን እንደምፈልገው እየተረጎምኩኝ፡ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራሁ ነኝ ማለት አይቻልም 🙏
🔥🔥🔥🔥🔥
“በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።”
- ሮሜ 8፥14
ኣሜን ታማልዳለች!!! እናቱን የማያዉቅ ኣባቱን ኣያይም! ኣንተም ኣማልዳለሁ ብለህ እጅህን ትጭናለህ! የቃል ግድፈት ነው ከማለት እወቃት! የኦርቶዶክ ራሰ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነዉ !!!!
እሄ የፃፍከው ከልብ የመነጨ ጥቅስ ነው 😂 እስቲ ከናንተው መፀሀፍ ቅዱስ ስለማርያም ምልጃ አስተምሩን
John 14 (አማ) - ዮሐንስ
6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
ታድያ ቅዱሳን እሚያማልዱን መንገድም እውነትም ከሆነው ወልድ ጋ ነው። እየሱስ እየሱስ ስላልሽ አትድኝም አንቺ ጋ እየሱስ ያለው አፍሽ ላይ ነው እኛጋ ግን ልባችን ውስጥ ነው
ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
@@ahadutech1519 በትክክል
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
አብ ከሳበው በቀር ወደ ወልድ የሚሄድ የለም ይልሻል ወንጌሉ ይሄስ አብ አማላጅ ነው ????
Jesus
ተይ እህቴ ክርስትና ሂወት ነው በእልህ ወይም ሌሎችን ለማናደድ ወይም ለማስደሰት አይኖርም: ፀልይ ከእግዚአብሔር ተማሪ ህይወት ቀልድ አይደለም:: ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔር በቃሉ ሚለውን ስሚ
የተደበደቡት ምስኪን ፓስተሮች👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/GHZA7sM_O4U/v-deo.html
እና ብቻ አደለችም የተመለሰች ለምን እሷ ላይ ትኩረት እንደተደረገ አልገባኝም ሴት ስለሆነች ይሆን
እናቱን ሳታከብር የራስህን እናት ግን የምታከብራት ይመስልሀል።
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለች
እንኳን ከዛሁሉ ህውከትና ጭሆት ወተሽ ወደትክክለኛዋ ተዋህዶ ተመለሽልን እመብርሀን ካንችጋር ትሁን እህቴ
የእመቤታችን አማላጅነት እውነት መሆኑን በማቴወስ ወንጌል በደቄማስ የሰርግ ቤት የተደረገውን ታምር ማንበብ በቂ ነው!!
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። rome 8:34
Hhh er mn indalet bedeb anbib hhhh mogn.
እህቴ እንኳን በሰላም ሄድሽ ይሄ የብዙ እናቶች እና አባቶች ፀሎት ነው የቀሩትንም እንደዚህ ይንቀልልን
እረ-በጌታ--ያልዳነማንነት--ሣታቡካካ=
በግዛብሔር=ሢጀመር..መቸ=ዳነች
Amen
አሜን ይቀልልን ባልልም ባሉበት ጌታ ይድረስላቸው
አዎ ከማይረባው ስፍራ ወደ እቅፉ ይሰብስብልን😋🙏
Aybalem
Eysus ahunim yewedatal
Acheberbari nat
👉" ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።"
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2:19)
ሐዋርያው ዮሐንስ እንደነዚህ
ያሉትን ክርስቶስን የሚክዱ ሰዎችን መልሱ ይህ ነበር
ይሄ ማለት በኛ ዘመን ብቻ ያለ አይደለም
👉" ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና፥ ወደ ተሰሎንቄም ሄዶአል፤ ቄርቂስም ወደ ገላትያ ቲቶም ወደ ድልማጥያ ሄደዋል፤"
(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:10)
-በዘመናት መካከል ዓለምን ወደው ወደ ኃላ ሚያፈገፍጉ አሉ
-እኛ ግን ሊያስደንቀን እጅ በአፍ ሊያስጭነን አይገባም
የሃይማኖታችን ጅማሬና ፈጻሚ የሆነውን
አምላካችን አዳኛችን አማላጃችን አስታራቂአችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እያየን እሩጫችንን እንሩጥ
👉" ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።"
(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:10)
Keykerta gar lemin atadamitim Yesew hasabi atasichersim
yesss♥
ua-cam.com/video/o5oK5wHktQ4/v-deo.html
ዓለም ግን ጓዟን ጠቅልላ እናንተ ጋር ነች።
@@samrawittekeste557
Sorry sis mn laye temlekteshgn nw ?
ኢየሱስን የሚወድ በምክንያት ኢየሱስን አይክድም ኢየሱስ ከምንም ካማንም ጋር አላወዳድራውም
ክክክክ
እንደዉ በማርያም በእግዚአብሔር መፃፍ ቅዱስ አስተምሩኝ በጣጣጣጣም ተወዛግቤለሁኝ
Ehete, mahibere kidusan you tube page lay ትምህርተ ሀይማኖት የሚል ተከታታይ ትምህርት አለ. They have all the important informations you need to know starting from the basics.
ትክክል ናት እኔም በጌታ ነኝ ግን አብዛኞቹ መንፈስ ቅዱስ የራቃቸው እንኳን ራሳቸው ሰውንም ያስታሉ ትክክል እኔም እደሷ ነኝ ኡፍ በቃ እየሱስ ይድረስልን ሳንጠፍ አሜን
እመብረሀን ድንግል ማርያም የመደሀኔአለም እናት ታማልዲለች በርች በርች በርች
ማርያም የማታማልድበት ምክንያት
1.Omni present አይደለችም!
2.የዘላለም ሊቀካህን አይደለችም
3.ለ ሀጥያታችን አልሞተችልንም
4.ማርያም ካማለደች የእየሱስ ሞት ከንቱ ነው ይህ ደሞ ከጥልቁ ነው!!
3.
You are bravo. ....
መዝ 44:9
መዝ131:13
ሉቃ1:28
ዮሐ2:1-11 ልቀጥል? biyans yerasishinm anbebi sistu berasishe atfelasefi
@@sajo132 እስቲ አንብባቸው/አንብቢአቸው መጀመርያ ፣የእየሱስን የዘላለም ሊቀካህንነት የሚተካ ሌላ ቃል የለምና የማይገናኝ ጥቅስ አትያዝ
@@elishab3889 hahahaha denez athugni a taki yele like kahin litonim atchilim alalnimim gin kalun anbibiew mn endemilm tsafilin adera lela were endataweri kalun setehushi esun asfrilegni yetibeb sew
@@sajo132 ከጥቅስ ወደ ስድብ! ሉቃስ 1:28 መልአኩም ከሴቶች መካከል የተበባረክሽ ነሽ አላት። እንደእግዝሀብሄር ቃል ማነው ተባረከ
“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።”
- ኤርምያስ 17፥7
እመቤቴ ብርሀኑን አሳይታሻለች እንኳን ደስ አለሽ ወደ ገነት መተሻል
ሶፊዩ የምወድህ፣ጥሩ ፣ስብና፣የለህ ነወህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ዘንድ የዘወተር ምኞቴ ነው።ሌላው፣ይቺ፣ገና፣የልተረጋጋች፣ጊደር ነች፣ተዋት፣እግዚአብሔር ፣አንድ ቀን፣ሲገስፃት፣መልሳ፣በለቅሶ፣በምድር በዳ፣እንደ አቢየለኤል፣ትቅበዘበዛለች።
እግዚያብሄር አምላክ የቃሉን ፍቺ ያብራልሽ
እህታችን እግዚአብሔር ካቼጋር ይሁን እመብርሃን ትጠብቅሽ
ያለዕውቀት ክርክር!!!
የሚገርም ነው በደብተራ የተጻፉ መጽሐፍት ውስጥ እንጅ ማርያም ታማልዳለች የሚል በ81 የኦርርቶዶክስ: 73የካቶሊክ እና 66ፕሮተስታንት መጽሐፍ ቅዱስ ውጥ የትም የለም!!!
በትክክል
Esti bekana zegelila beserg betu yetederegewn tarik negeregni yaw awaki selehonk
Yes really she is so empty 😄
@@sajo132 እዛ ጋር የነፍስ ምልጃ የለም። እሱ ብቻ ሳይሆን አንች ሴት ከእኔ ምን አለሽ ጊዜዬ አልደረሰም አላት እሱንስ አንብበሄዋል!??? ለማንኛውም ቃና ዘገሊላ የተደረገው ተአምራት የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ እንደለለበት ከማሳየቱም በላይ የሚላችሁን አድርጉ ብላ ከጉዳዪ ራሷን ስታገል እንመለከታለን። ቃሉን አንብቡ የደብተራ አታንብቡ!!
@@akliluabebe2790 ልክ ነህ ያ ማለት ስለሰው የምትማልጅበት ቀኑ አሁን አይደለም ማለቱ ነው ወተት ነጭ ነው ካላሏችሁ አይገባችሁም ሰው እንዴት የክፉ መሳሪያ ይሆናል
መጽሐፍ ቅዱስን አሉ አባቶች ብለዋል እያሉ በተወካይ የሚያወሩ እንግዶችን ባትጋብዝ መልካም ነው፤፤ ነገር ግን የአባቴ ልጅ እኔ የአንተን ስራ በጣም እንደማደንቀውና ጌታ እንደረዳህ አለመዘንጋቴንም እንድትረዳኝ እወዳለሁ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ¡¡