በሰበር የደረሰን የመከላከያ ልዩ ኦፕሬሽን!// ፋኖ የኮረጀው የከዘራ ፖለቲካ !// አግላዮቹ እና ጠቅላዮቹ ሲፈተሹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 3 місяці тому +9

    ይቅርታ ውየይታችሁ ጥሩ ሆኖ አናሳ ብሔረሰብ የሚል ቃል ባት ጠቀሙ ሌሎች ብሔር ብሔረሰብ ብትሉ ይሻላሰ

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 3 місяці тому +2

      ወንድሜ/እህቴ እነሱ አናሳ ማለታቸው የህዝብ ብዛቱን(ቁጥርን) ለማመልከት ነው እንጂ አናሳ ህዝብ አለ ለማለት አይደለም

    • @tesfayedula852
      @tesfayedula852 3 місяці тому

      @@Askwold2593 ሳልረዳ ቀርቼ አይደለም የአእምሮ እድገታችን የቱን ያህል ነው?
      ቢሆንም ቃሉ በሚድያ ብዙ ጊዜ በተለያየ ቦታ መገለጹ ያስነውራል ሌላ ቃላት መጠቀም ተገቢ ነው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +7

    ሰላም ዉብዬና ጌትዬ ጀግኖቻችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +9

    ጀግናዉ ጄኔራል አበባዉ ታደሰ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому +4

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ቤተሰቦቻችን ፕሮፌሰር እና ውቤቤቤቤቤ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +8

    ዉቤ ልክ ነህ ሌብነት ስራ ነዉ ብሎ ሌብነትን ያስፋፋዉ መሪ ተብዬ እብድ መለስ ዜናዊ ነዉ ለዚህ ሁሉ ኢትዮጵያችን ላይ ለሚሆነዉ ሁሉ ተጠያቂ ከነ ግብረአበሮቹ ከወያኔዎች ጋር

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 3 місяці тому

      we was said that before oh my God he was much better than abiy.

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 місяці тому

      it is not true comlitly wronge stetmente​@@hibretdessalegn1498

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 місяці тому +8

    ሰላም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ይሁን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 3 місяці тому +7

    🎉🎉🎉good Job guy's 👍 👌 👏 😋

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 місяці тому +5

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @jomama151
    @jomama151 3 місяці тому +6

    Thank you both of you❤❤

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 3 місяці тому +2

    አማራ ክልልም መጨረሻው እንደትግራይ የስቃይ አገር ነው የሚሆነው

  • @lakechtasse8031
    @lakechtasse8031 3 місяці тому +10

    የጃውሳ ጉዳይ የሁላችን ርብርብ የሚጠይቅ ይመስለኛል። ጊዜ ሳንሰጠው ድምጥማጣቸውን አጥፍተን የሚመለሱትን መልሰን ወደ ልማታችን ቶሎ መመለስ አለብን

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 3 місяці тому

      ክክክክክ አሁንም ቅዥት ላይ ነችሁ?ሚስኪኖች እንኳን ካድሬወች ሊያጠፍውት ይቅርነ ጌቶቻችሁም አልቻሉትምይህን ጥቂት ሽፍታ በ3ቀን እነጠፋዋለን የተባለ አመት ሞላችሁ የሀገሪቱን መሳሪያ የተሸከመ ሀይል እርቃነችሁን ቀራችሁ ክክ ያሁሉ የሰራዊት ጋጋታ የት ገባ ብለህ ቅድሚያ መሪህን ጠይቀው አንተ የዩቶብ ጡረተኛ ካድሬ ቅድሚያ ከማን ጋር ጦርነት ውስጥ እደጀመራችሁ አላወቃችሁም የምርኮ ዘር የአርበኛን ልጅ እደማያንበረክክ አይታችሁዋን እያንበረከከ ፋኖ ጀግነው እዴት እደነዳችሁ አያችሁ አይደል ሞት የነቀ ትውልድ ነው አባቴ አንበርክኮ እሚነዳ እደከብት አማራ ፋኖ ማለት

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 3 місяці тому

      ክክክአንተ እምታመልከው አብይህም አልቻለው እንኳን እዳንተ አየነት ካድሬ የዩቶብ ጡረተኛ እደከብት እየነዳህ ነው የምርኮ ዘር ቅድሚያ ወድ ወድ ሽተት ሽንታም ፋኖየ ደም መላሽ ይሄን ክምር የአገዳ አጥር የመሰለ ሰራዊትህን እየነደው ነው ድሽቃው ታንኩ ዘመነዊ መሳሪያው እስከ ቤቱ እየመጣለት ነው ጃዊሳየ እሰይ የኔ ጀግነ የኔ አንበሳ ምርኮ ቢያላዝን ምንም አያመጣም ከጢንዚዛው ቶላ ዩቶብ አይዘልም

    • @lakechtasse8031
      @lakechtasse8031 3 місяці тому

      @@user-mj6cn1xt2p በሀሳብ የመታገል አቅም ስለሌላችሁ የሚቀናችሁ ስድብ ዱላና ጦር መማዘዝ ነው ይህ ደግሞ የእንስሳት እንጂ የሰው ልጅ ባህርይ አይደለም ዘመኑን የማይመጥን አስተሳሰብ ነው። የትኛውንም አለመግባባት በሰከነ መንፈስ ተነጋግረን መፍታት እንችላለን ሁሌ አፍርሰን አዲስ ከምንጀምር የተበላሸውን አስተካክለን የጎደለውን ሞልተን የተጣመመውን አቃንተን ከሁሉም በሁሉም ለሁሉም የምትሆን አገር ብንገነባ አይሻልም?

    • @aledwake
      @aledwake 3 місяці тому

      Hahahahahaha 😂😂😂😂😂ONG 🌲 OLF OLA Meselesh FANO 🔥Emishenefew? FANO Eko Amhara nw Amhara Degmo Ferenji BE Semay Berari Jet , bemedere Teshkerekari Tank Medef yezo meto ye Amhara Jegena BE Gorade Bicha Tewagetew ashenefew African akurtewal. Ahun Tadia Oromo 🌳 nw Amharan EmiaSheNefew kikikikikiki 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Taye Eko Gudachihu ? Kikikiki FANOn ye Oromo 🌳 Tor Liashenef 😀😜🤪 eski Dronuwan Askemetachihu nu eNegetem ? Eshi Ahunim bihon Le FANO yekebedew Ye Amhara Minitia , Police , Liyu Hail enji ye Julla Feretachi Serawit adelem. I do Not have hate For ordinary Oromo people. But Oromo poletician elites are slaughter. IS there anyone WHO deny this ? WE have Seen every terrible Things from Oromo 🌳, slaughting, burning , looting displacing, Kidnapping civilians human..so sad to BE oromo

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 3 місяці тому +1

    *ሕዉሃት የት ቦታ ነዉ አሰብን ለምኖ ለኤርትራ የሰጠው,ኤርትራ በልጆቿ ነዉ ነፃነት የወጣችው,ባይሆን ሕዉሃት የኤርትራን ወደብ ተከራይቶ ይጠቀም ነበር,,
    የባድሜ ወረራውን በፈረንጆቹ ትእዛዝ እስከሚያደርግ ድረስ, አሁንም,የህወሓት ግልገል የሆኑት ብልፅግናዎች ነጋ ጠባ, አሰባችን ቀይባህርራችን እያሉ የሚያቅራሩት, የጨነቀ እለት ሆኖባቸው ነዉ, በመላው አገሪቷ ላይ ያለውን ወድቀትና የመጨረሻው የብልፅግናን መንኮታኮትን ለመሸፈን ተብሎ ኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ አጀንዳ ለማስቀየር ተብሎ የሚሰራ ነዉ ::'ከሞቱ ወድያ መፈራገጥ ለመላላጥ '..

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 3 місяці тому +2

    ውቤናጌ ትነት ድንቅዬ የአኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ!

  • @simedinku1322
    @simedinku1322 3 місяці тому +3

    አስገራሚ ምልከታ ነው፥ እውነት ሐርነት ያወጣናል በርቱ።

  • @ashebirgebremedhin2136
    @ashebirgebremedhin2136 3 місяці тому +3

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 3 місяці тому +1

    እኔ ውብሸት በጣም ነው የሚመስጠኝ pls keep it up

  • @AlmsgedAdugna
    @AlmsgedAdugna 3 місяці тому +4

    Yes

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 3 місяці тому +1

    ይመቻቹ አቦ ኑሩልን። በቁምነገር የታጨቀው ጭውውታቹ እያዝናና ያስተምራል። አቤ/አበበች/ ብትኖር ደግሞ አሪፍ ነበር ቤቱን ታፈካለች። Thank You!

  • @EndrisAbeto
    @EndrisAbeto 18 днів тому

    በቃ እናንተ የእውነት ኢትዮጽያዊ ናችሁ እኔ የተቸገርኩት ቆማጣው እፈተፍታለሁ ይላል በጣም ከቸገረች ሀገራችን

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 3 місяці тому

    እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻችን የቅርብ ጊዜ ታሪካችንን ወይ ጨርሶ አናውቀውም÷ወይንም ለማወቅ ግድ የለንም:: አንዳንዶቻችን ደግሞ ወሬ ለማራገብ እና ፍለጠው ቁረጠውን ለመስማት ጆሮዎቻችን ይነቃቃሉ? ነገር ግን እነዚህን ወንድሞቻችንን ስናዳምጥ ወደ ቀደመው እውነተኛ ማንነታችን የሚወስዱን ሀቆችን እናገኛለን!!! You two, please keep this type of sweet conversation ; some of us will learn a lot! ለጊዜያችሁ እና ሀቀኛ ትንተናችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @LakewWake-w3i
    @LakewWake-w3i 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብት የሚረጋገጠው በወንጀለኞች ላይ መንግስት በቁርጠኝነት ህጋዊ እርምጃ ወስዶ የህግን የበላይነት ሲያረጋግጥ እና የተበደለውን ሕዝብ እምባ ሲያብስ ብቻ ነው።

  • @TesfayeTadese-pf8hy
    @TesfayeTadese-pf8hy 3 місяці тому +1

    ጌትነት እጅግ የማከብረው ምሁር በዚሁ ቀጥል

  • @peace4all584
    @peace4all584 3 місяці тому

    ይሄ ጌትነት የሚባለዉ እባክህ ዉቡሸትን ሀሳቡን አስጨርሰዉ please don't interrupt Wobshet let him make his point.

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 3 місяці тому +2

    አርፋ ካልቻልክ ባቡር ላይ አትንጠልጠል ይባል የለ?ፕሮፍ እና ውቤ በርቱ ።

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 місяці тому +4

    Bertu❤❤❤

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 3 місяці тому +2

    ... don't forget, it's ony tplf made Minilik Amhara.....for a purpose that served tplf to creat rift between the so called Amhara and the rest of Ethiopians.....

    • @aledwake
      @aledwake 3 місяці тому

      Yeshintam Liji Afeken Zega

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 3 місяці тому

    የፋሲልን ጥግአለም ከመሸጡ በፊት ያረገውን ትንታኔ እና ከተሸጠ በዋላ ያደረገዉን ትንታነ እዩት ኮንፊደንሱ ዜሮ ገባ ባርነት ግን ሲያስጠላ ሞት የሻላል! ባንዳ ስትሆን ለካ ንግግር ይጠፋብሃል!?

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 3 місяці тому +3

    Try to talk one person at a time so we can hear. At times you both talk at same time and we can’t hear the message. But keep up the great discussions

    • @aklile7691
      @aklile7691 3 місяці тому

      አቶ ጌታቸው ገና አቶ ውብሸት መናገር ሲጀምር ቶሎ ከአፉ ላይ ጠልፎ ወስዶ፣ ብዙ ይናገራል።

  • @Lule-xe3zo
    @Lule-xe3zo 3 місяці тому +4

    Selam selam❤❤❤

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 3 місяці тому +1

    Ethiopia lezelalem Tenur, Ewenet yaschenefal.

  • @LijalemSeyoum
    @LijalemSeyoum 3 місяці тому

    ሰውዬው አማራ ሲገደል አማራ ተገደለ ሲባል እንጅ ኢትዮጵያዊ ተገደለ ሲባል ተስምቶ አያውቅም

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 3 місяці тому

    ፕሮፌሰር የምትባለው ሰውዬ ንግግር እያቋረጥክ ትገባለህ ለምንድነው አንድ ከተማረ ሰው አይጠበቅም

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 3 місяці тому

    ውቤ ጌትነት በርቱልን በርቱ እውነትን ሳትደክሙ አሰተምሩ አደራ ሀገር ትኮራባችኋለች ።👀👍👌🎉❤🎉❤🎉

  • @jomama151
    @jomama151 3 місяці тому +4

    Selam selam 🇪🇹 ♥ ❤

  • @SamiiTube-ou6gf
    @SamiiTube-ou6gf 3 місяці тому +2

    ቆንጆ ግዜ ነበረ 🙏

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 місяці тому

    የአቶ ውብሸትን ሐሳብ በደንቡ ለማዳመጥ ያስቸግራል፣ ከአፍ ጠላፊው አቶ ጌታቸው ምክንያት።

  • @TekalegnDuguma
    @TekalegnDuguma 2 місяці тому

    ሃቅ እና ሳቅ፣ ከአቤ ቶላ ጀምሮ የሚታቀርቡት የፓላቲካ ትንታኔ እውነትም ሃቅ ነውና ደስ ይላል በርቱ ።

  • @hailubanja6515
    @hailubanja6515 3 місяці тому +3

    Jegenoch

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 3 місяці тому

    ውቤ አዛምድን ትሩ ፎልስ እጅግ ያሳቀኝ ምሳሌ ነው ።የእኛ የዘረኛ ታጋዩች ልክ እንዲህ ናቸው ።

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 3 місяці тому +1

    I wish Wubshet talk more

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 3 місяці тому +3

    🎉🎉🎉🎉❤❤Love

  • @LemmaDagne
    @LemmaDagne 3 місяці тому

    ውቤ አሁን እያላችሁ ያለውን ጉደይ ለምክክር ኮሚሽን ቢታቆዩት

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 3 місяці тому +1

    Pro. Getnet please don’t talk over

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 3 місяці тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙏🙏🙏👍👍👍

  • @aledwake
    @aledwake 3 місяці тому

    Fasam Kezera Jemariwum Cherashum eko Amhara nw. Ke Oromo 🌳 altekoreje , Oromo 🌳 minim yelew Lesew Emiakafelew

  • @AbB-uj3ii
    @AbB-uj3ii 3 місяці тому +1

    ደነዝ

  • @tadessemulualem4378
    @tadessemulualem4378 3 місяці тому

    ለምን ጋንታ ትላለህ ይህ የወያኔ አጠራር ነው(ቡድን) በል

  • @TafesseTesfaye-t3b
    @TafesseTesfaye-t3b 3 місяці тому +4

    ከይቅርታ ጋር ብትደማመጡ። በፍቅር ስለምንሰማቹ።

  • @southpole-cw6uf
    @southpole-cw6uf 3 місяці тому +1

    አንሳ?

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 3 місяці тому

    ውብሸትና ዶ/ር ይመቸኛል ትንተናችሁ ተባረኩ።

  • @GarumaDada
    @GarumaDada 3 місяці тому

    አበበ ቶላ ፉፋ ሽሚያ ላይ ብዙ ዘርፎ ሊያመልጥ ሲል ብደረሰበት ድንገተኛ ጥቃትተይዞ ሆዱ ላይ ጥቃት ስለደረሰበት እንደድሮው መብላት እንደማይችል ለሳቅና ለቅሶ ተናግሯል

    • @aledwake
      @aledwake 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 3 місяці тому +1

    Selamachu yebeza wba

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 3 місяці тому +2

    👍👍👍👍

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 3 місяці тому +1

    Asafare shameful

  • @samri1215
    @samri1215 3 місяці тому +2

    የጭካኔ ጥግ ላይ ደረስን

  • @storeliones-l3s
    @storeliones-l3s 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 3 місяці тому

    ዉቤ አሁንም እኮ......የወፈርክ መሰለህ

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 3 місяці тому

    እያሰብን እንውያይ
    ሰው በሰውነቱ ሁሉም እኩል ነው
    አንሳ የሚባል የለም

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 3 місяці тому +2

      ወንድሜ/እህቴ እነሱ አናሳ ማለታቸው የህዝብ ብዛቱን(ቁጥርን) ለማመልከት ነው እንጂ አናሳ ህዝብ አለ ለማለት አይደለም

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 3 місяці тому

    Absolutely right Professor

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 3 місяці тому

    ሰላም ውቤና ጌትነት

  • @girmaurge5324
    @girmaurge5324 3 місяці тому

    1

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @SamiSolman
    @SamiSolman 3 місяці тому

    “ጦርነት በስርአት አርበኝነት ነው የሚመራው” አይ ፕሮፌጠር ስለዚህ በአማራ ክልል ያለው ጭፍጨፋ ትክክል ነው እንደ ፕሮፌጠሩ እውቀት ወይ የመደናቆር ዘመን

  • @Tilahun-nx2pg
    @Tilahun-nx2pg 3 місяці тому

    አቤት ፍርሃት ምነው እንድዝ ምቀዝን. ምናለ ዝም ብተሉ

  • @mokla716
    @mokla716 3 місяці тому

    So, are you saying being a minority is a problem? Give it the full context or stop this stupid analysis.

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 3 місяці тому +4

    ፋኖ ጠቢቡ ከማንም አይኮርጅም አይ የብልግነ ገልቱ ካድሬወች እምትይዙትን እምጥሉትን አጥታችሁዋን ሚስኪኖች ወላሂ አሁንስ አሳዘነችሁም ምጥ ላይ ነችሁ ፋኖ እየመጣላችሁ ነው የአባቱን ታሪክ ሳይደግም እደማይመለስ ዘመዶችህ ጠንቅቀው ያቁታል የኔ ደም መላሽ ድል ለአርበኞች ልጆች ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤ሞት ውርደት ሽንፈት ለፋሽስቶች ለደጋፊወቻቸው

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 3 місяці тому +3

      ምን ቀራቹ ያልኮረጃቹት ነፍሰጡር የምትገሉ ማፈርያዎች የገዛ ወንድማቹን የምታጠፉ ከንቱዎች

    • @aminaamdaga8066
      @aminaamdaga8066 3 місяці тому

      kk......abath is gibist new ende? or shabiya?

    • @ezedinabdulwahab3290
      @ezedinabdulwahab3290 3 місяці тому +1

      ፋኖ የሚባለው ቢሳካለት መጀመሪያ የሚያጠፋው አንቺን መሆኑን ማወቅ አለብሽ ወላሂ ብለሽ መማል ነው የሚከለክልሽ ፋኖ ምትይው በሃይማኖት እኩልነት አያምንም የሚያምነው አንድ ሃይማኖት አንድ ሀገር አንድ ቋንቋ ነው ሀሳባቸው ገባሽ????

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 3 місяці тому

      @@ezedinabdulwahab3290 ይህ የየሁዳው አብይ ሴራን እኛ ሰምተን አንከፋፈልም አድ ሀይማኖት እሚይል በታሪክም አልሰማንም እኛ እምንፈልገው ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ሰደቅአላማችንም እድ ነው እደነተ በከፋፍለህ ግዛኝ እእደከብት ብረት አጥሮ እዚህ ክልል አትምጣ እዛ አትሂድ ሲመቸኝ ኢትዮጵያ ሲከፋኝ አንቀፅ 39ወደመገንጠል እሚለው የከረፋ ስርኡትን ስለምንፀየፈው ለዚህ ነው ፋኖን ሞተን እምንወደው እምንደግፈው አንች የየሁድ ደጋፊ የመስጂድ አፍራሽ የቁርአን ቀዳጅ የሀይማኖት ፀር እዛው ደግፊ አንች ጃህል አሏህ የወሎን ሙስሊም ደም ይፍረዳችሁ የአይሻ ደም ይፍረድሽ አንች ጃህል ካድሬ

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 3 місяці тому

      @@dani-ik2sw የአብይ እከኮች ተንጫጩ የነተ ጫጫታ ከቶላ ጢንዚዛው ዩቶብ አይዘልም ፋኖችን ስራውን እየሰራ ነው