//የት ናቸው?// "የአሰፋ አባተ ፍቅር በየሄደበት ያንከራትተኝ ነበር..." /በቅዳሜን ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 89

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g 6 місяців тому +31

    ❤❤❤❤ክክክክክክ ፎቃ አላሉም እማዬ የእኔ የእኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ያብዛሎት ዮኒ ተመቸከኝ ይመችክ አቦ❤❤❤

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 6 місяців тому +20

    እፎይ የኔእናት ደስ ሲሉ ❤ ዮኒዬ አንተም ስለልዩ ስለሆነው ትህትና እግዚአብሔር ይባርክ:: ይህንን መልካም የሆነ ትህትናህን ጠብቀው 🙏🏾

  • @user-ow9oc5iw1t
    @user-ow9oc5iw1t 6 місяців тому +11

    " ፎንቃ " ❤❤❤ ❤❤ 1 ሺ like
    ዕድሜ ከጤና ይስጦት እናቴ
    የኢትዬጵያ ዕንቁ...
    ታሪክ የሚያወሳው ፕሮግራም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 6 місяців тому +12

    ውይ የኔ እናት ፍቅር አያረጅም እኮ ምን አይነት አፍቃሪ እንደነበሩ ያስታውቃሉ ትዝታ ጥሩ ነው ያዝናናል ውብ እመቤት ነበሩ ያስታውቃሉ የማስታወስ ችሎታቸው የሚገርም ነው ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @user-op2rd6wj9c
    @user-op2rd6wj9c 6 місяців тому +19

    ምን እደምል አላቅም ዮኔ እድሜ ይስጥ አያቴን ስላስታወስ በደስታ ያየውት እማዬ እወድሻለው❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉 እማ ኑርልኜ ❤ ዳዊት ፅጌ ከልቤ አመስግንሃለው ያያቴን ዘፈን አስታውስ ስለስራሃው ክበርለኝ እንዴት እንተደሰቱ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 6 місяців тому +17

    ሰላም ዮኒ ተጫዋች እናት ናቸው ❤❤እድሜና ጤና ይስጦት ❤🎉❤🎉❤

  • @hanidani4585
    @hanidani4585 6 місяців тому +11

    የእኔ እናት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ እድሜዎት ይሄን ነገር ( የባለቤትዎትን) ስራ ማየት መታደል ነው ዳዊት ጽጌም የተረሱትን እንደ አዲስ ማደስህ እውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ። 🙏🙏🙏

  • @userd42
    @userd42 6 місяців тому +2

    ዮናስ,ምርጥ,ጋዜጠኛ,የምታቀርበው,በሙሉ,ደስ,የሚል,በትዝታ,ውስጥ,የሚያስዋኝ,ዘመንህ,በሙሉ,ይባረክ,,ከኒውዮርክ,ፕሮግራማችሁን,የምወድ,የሐበሻ,ልጅ,

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 6 місяців тому +3

    በጣም ምርጥነው ዬኒ እማማ ግን ምርጥ አራዳናቸው ያውም የዶሮ ማነቂያ ልጅ ።እኛንም አሳቁን ፎንቃ አሉ እኛም በፎንቃነው የተንከራተትነው ።እረጅም እድሜ ለአሰፋ አባተ ባለቤት እማምዬ መርጥዬ እናት

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 6 місяців тому +4

    ዮኒ ታድህ በጣም ደስ ነየሚሉ እናት ኑሩልን ዮኒ ምነዉ ebis ዳዊትን ብትጋብዙት በቡና ሰአት ?❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 6 місяців тому +4

    እማ ሺ አመት ኑሩልን ይኔ እናት ጨዋታ አዋቂ ከነ ሙሉ ሞገሶ ሲያምሩ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 6 місяців тому +10

    ወይ እማማ ቀናችንን አደመቁት ለካ ፍቅር ያዘምታል 😂😂😂🎉❤🎉

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 4 місяці тому

    ቀጥሉበት ።ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።የተረሳ ሰው ማስታወሱ እግዛብሄርም የሚወደው ነው።ውለታችሁን እግዛብሄር ይክፈለው።ebs የምንዝናናበት፤የምንማርብትና የተቸገሩ በመርዳት ርህራሄ የሚያስትምረን ፕሮግራም ነው።

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 6 місяців тому +3

    እማምዬ ሺኽ አመት ኑሩልን መድሐኒያለም ከእናቱ ጋራ ቤትዎ ይኑሩ❤❤❤

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 5 місяців тому

    የኔ እናት ፀጋዎት ይድረሰን እናቴየ

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 6 місяців тому +1

    የዋህነት፣ ቅንነት ፣ ታማኝነት እና የእውነተኛ ፍቅርን ኃያልነትና ዘላለማዊነት በገሀድ ያየንበት ዝግጅት ነው ።
    እማማ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦ!
    ዮኒ የኔ ልበ-ቀና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 6 місяців тому +5

    እኔማ እንደማማ አይነት ሰው ሳይ በስስት ነው የማልቀው። ደግነት የዋህነት እውነተኝነት ....

  • @addisabebapiazzaethiopia3658
    @addisabebapiazzaethiopia3658 6 місяців тому +9

    🙏⛪️💚💛❤️🕊️Very nice listen to my grandmothers voice. God bless you. 🙏⛪️🍀☀️🥰🫶☮️

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 6 місяців тому +10

    የሚሰማ ካለ ሸላሚ ድርጅቶት
    አስቴር ኤፍሬም ነዋይ ልዩ ሽልማት ወህይወት እያሉ መሸለም አለባቸዉ
    ሌላዉ ስረአትን ጨዋነትን ከጥበብ ጋር ይዞ ብቅ ላለዉ ዳዊት ፅጌ ወጣቶችን ለማበረታታት ልዩ ሽልማትፐመሸለም አለበት

  • @sawirosafework4333
    @sawirosafework4333 6 місяців тому +1

    አሰፋ አባተ የአባቴ ተወዳጅ ድምፃዊ 😍 አባቴ እስካሁን የአሰፋ አባተን ሙዚቃ ሲሰማ ያለቅሳል በጣም ነው የሚወደው 🥰

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 6 місяців тому +13

    የኔ እናት ሲያምሩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 місяців тому +1

    ያገሬ ልጅ ጌጤ ❤
    ምን ሰርቄሻለሁ ሳይሽ መደንገጤ ❤
    እማማ ጌጤ እውነተኛ አፍቃሪ ከሚደነግጥ ብዬ እኔ ጉብ አልኩለት
    ስለ አሰፋ አባተ የገሃድ መሰካሪ
    ጤና እና እድሜ ይጨምርልዎ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 18 днів тому

    Assefa Abate 1937-1965🕊️
    አሰፋ አባተ መቼም አይዘነጋም. በጣም ድንቅ ዘፋኝ ነበር. እማማ ጌጤ በጣም ደስ ይላሉ. አሳቁን እኮ 😂😂ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእኔ እናት❤️

  • @elsahagos1695
    @elsahagos1695 6 місяців тому

    የኔ እናት ጨዋታቸው እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 6 місяців тому +4

    አሰፍ አባተን አባቴ ይወደው ነበር ፎቶው ከጋዜጣ በሰአቱ የፊት ገፅ ነበር እና ግድግዳ ላይ ለጥፎት ነበር በፍሬም

  • @abdomuktar5271
    @abdomuktar5271 6 місяців тому

    ደስ የሚሉ አራዳ እናት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @user-dl6yx5xn5u
    @user-dl6yx5xn5u 6 місяців тому +2

    እኚህ እናት አይምሮአቸው ንቁ ደስ የሚሉ እናት የተከበሩ የአገር እንቁ እንዴት ጥርስ የሚያስተክልላቸው ሰው ያጣሉ ወሬአቸው አይጠገብም ጥርሳቸው ባለመኖሩ ንግግር የ

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 6 місяців тому +4

    @ እማማ ❤ አረጁ @ ጆሲ ሊጎበኛቸው ሄዶ እንዴት አራዳ ነበሩ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 6 місяців тому

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎ ዮንዬ ተባረክ ❤

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo 6 місяців тому +1

    ደስ እሚሉ እናት ❤❤❤❤❤እርስወጋር ነበር መዋል

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 6 місяців тому +2

    የዶሮ ማነቂያ ወጣቶች ፍቅር ነፍ ነው። በሉ ጀግንነቱን ጨምሩበት።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 6 місяців тому +1

    ዋውውው እንዴት ደስ ይላል እማማ

  • @rozajemal4542
    @rozajemal4542 6 місяців тому

    እማማ ጌጤ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 6 місяців тому +1

    ጥሩ ብለዋል እማማ:: እኔም ፍቅር ከሚለው ቃል ይበልጥ ፎንቃ ይመቸኛል::😂😂😂

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 6 місяців тому +5

    እረ ፎንቃ አላሉም እማዬ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 місяців тому +1

    አናመሰግናለን።

  • @user-dw2mz2vj4v
    @user-dw2mz2vj4v 5 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ደስ ሲሉ

  • @jojolove791
    @jojolove791 6 місяців тому +1

    የኔ እናት ❤🙏

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 6 місяців тому

    ውይይ እማማዬ ደስ ሲሉ የኔ እናት😘😘

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 6 місяців тому +1

    ደሴ ያሉትን ቤተሰቦቹን መሰረቱን በነካ እጅህ

  • @azebmelkie7284
    @azebmelkie7284 6 місяців тому +2

    ኑኑዬ ተብሎ የተዘፈነላት የአሰፋ አባተ ልጅ ሳትሆን ሊና ታደሰ ነች

    • @abrhetkiros2274
      @abrhetkiros2274 6 місяців тому

      ሌላ ንትርክ 😢 እ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 6 місяців тому

      ጉድ በምንአወቃችሁ እ

    • @user-op2rd6wj9c
      @user-op2rd6wj9c 6 місяців тому +3

      ይሄውልህ ኑኑዬ ጨቅላው ተብሎ የተዘፈነው ለኑኑ አሰፋ አባተ ነው እሱም ፍሪው ሃይሉ በጣም የልብ ጓደኛው ነበር ❤❤ የማታቀውን አታውራ

    • @tatekbedane7577
      @tatekbedane7577 6 місяців тому

      ምን አናደደህ

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 6 місяців тому +3

    Fonka 😂😂😂😂 yene enate erijim edema ena tena eystote yedro arda uffff 😊😊😊❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 6 місяців тому

    አይማማ ፎቃ አላሉም የኔናት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 6 місяців тому +1

    ዳዊት ፅጌ ሄደህ ጠይቃቸው እማማን please

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 6 місяців тому

    የወኒዬ የኔ ልበቀና ሰው አክባሪ ትሁት

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 6 місяців тому

    Yonex you are very loyalty good person 👏 💯

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 6 місяців тому +1

    Great episode! Lol @17:53

  • @suziezana6121
    @suziezana6121 Місяць тому

    ኤፍሬምና ዘሪሁን የት ናቸው ነይልኝ እያሉ እሚዘፍኑት

  • @hahu3881
    @hahu3881 6 місяців тому

    Sweet lady! ❤
    Thanks Yonas!

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 5 місяців тому

    Yene enat ❤❤❤❤❤

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 Місяць тому

    ደጉ ዘመኑ ❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 6 місяців тому

    የኔናት ደስ ሲሉ❤

  • @fvv1680
    @fvv1680 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የኔ እናት❤❤❤

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 6 місяців тому +1

    ፍቅር አያረጅም አሁንም ያውነውሚገርምነው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 6 місяців тому

    ATO ASEFA ABATE ANGAFAWE ❤ THANKS EBS ❤️🙏

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t 6 місяців тому

    አይ እማዬ ፎቃ አላሉም የኔናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 6 місяців тому

    ለምድን ነው ዶሮ ማነቂያ የተባለው?

  • @enaya0481
    @enaya0481 6 місяців тому +2

    ❤❤❤ፎቃ😂😂😂😂

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosdesta8857
    @tewodrosdesta8857 6 місяців тому

    Arif yoni ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 6 місяців тому

    Egziabher edimena ten Enatachane

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 6 місяців тому +2

    daegu zaman🎉🎉🎉

  • @HealthTips-5tips.
    @HealthTips-5tips. 6 місяців тому

    ፎንቃ❤

  • @user-uf4ki9gk2t
    @user-uf4ki9gk2t 6 місяців тому +1

    yeney enat edmay ke tina yestowot

  • @berhanezaid3464
    @berhanezaid3464 6 місяців тому +2

    Eyene konjo emaye 😂😂😂

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 5 місяців тому

    እስፋ አባተ ሌላ ሚስት እግብቶ እንድልጅ ነበርው መሳይ እስፋ ይባላል እሁን ግን በሂወት የለም

  • @azeb1757
    @azeb1757 6 місяців тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 6 місяців тому

    Ebschan Ena mesgenlehne Ewunet

  • @messelegetachew9881
    @messelegetachew9881 6 місяців тому

    ሰፈሩ ሊፈርስ መስሎኝ?????

  • @yemesrachabebe2116
    @yemesrachabebe2116 6 місяців тому

    Egzbhier yakbrlghe ❤❤❤

  • @Zenabegza
    @Zenabegza 6 місяців тому

    Yena enat yarada lij edema yestot

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc 6 місяців тому

    Fonka😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉 ayi emama❤❤❤

  • @Anisnap-f6v
    @Anisnap-f6v 6 місяців тому

    sheger a.a yaradochi hager

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 5 місяців тому +1

    YETEFU SEWOCHN YEMTFELUGBET PROGRAM ANGAFANA YETERSUT BALEMUYAWOCH YEMIYASTAWS PROGRAM NEAW BERTUBET!!!!

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 6 місяців тому

    Ydro arada emamsye

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 6 місяців тому

    ዮኒዬ ፎንቃነው

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 6 місяців тому

    ኧረ ድምፅ የለውም ኢቢኤሶች

  • @user-pw4ud8wj3o
    @user-pw4ud8wj3o 6 місяців тому

    ፎንቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃ

  • @user-wf9wd3yl8n
    @user-wf9wd3yl8n 6 місяців тому

    foneka kkkkkk

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 6 місяців тому

    ዝምብለለህ ባዶ እጅህንመሄድህ ያሳፍራል ኢቢኤስ በተለያየ ምክንያት ገንዘብ እየረጨ ለሳቸው የሚሆን ቸገረዉ?

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 6 місяців тому

    ❤❤❤