ሶስቱ ወፎች ድራማ - ክፍል 1 - ኢቲቪ አርካይቭ | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025
  • ሶስቱ ወፎች ድራማ - ክፍል 1 - ኢቲቪ አርካይቭ | Ethiopia | News
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 402

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 роки тому +98

    ዋው እስኪ የዚ ዘመን የናፈቀው ላይክ ይግጨኝ የምር ምናለ ያ የየዋህነት ዘመን ምናለ አሁን ተመልሶ ቢመጣ ይሄን ድራማ ለማየት እና 120 ፕሮግራምን ለማየት ቲቪ ያለበት ቤት ግቢ ሲያሥጠርጉን የጣውላ ቤታቸውን በሠም ጉልበታችንን ሣንቆጥብ ስንቀባ አቤት ያየየዋህነት ደስ የሚል የልጅነት ጊዜ ጠዋት ተነሥተን የልጆች ጊዜ አባባ ተሥፋዬን ወንበር ሣያሥፈልገን መሬት ላይ ተኮልኩለን በፍቅር ነበር የምናየው እናት ሀገሬ ያ የደጉ ዘመን ተመልሶ ሠላምሽን የምናይበት ጊዜን ያምጣልን ያኔ የነበረ ንፁህ ፍቅር የሞላበት ጓደኝነት ኧረ ሥንቱ😒😔

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 роки тому +3

      Kkkkkkጉዳችንን አወጣሽው

    • @selenahenery1512
      @selenahenery1512 2 роки тому +4

      @@milanabood5582 የያኔው ዘመን እኮ ሁሉም ነገር በጣም ደሥ ይል ነበር ለዛ ነው በዛን ጊዜ የተሠሩት ሁሉ ዛሬላይ በትዝታ ወደኋላ የሚወሥዱን አሁን ላይ ያለው ትውልድ በዘር በሀይማኖት ተከፋፍሎ ከጥላቻና ከጦርነት በቀር ለትዝታ የሚያሥቀምጠው ምንም ላይፍ የሌለው ያኔ በኛ ግዜ ብሎ የሚያስረዳው ታሪክ እንኳ አለመኖሩን ሣሥብ የምር ሀገሬ ኢትዮጵያ በጣም ታሳዝነኛለች የያኔው ትውልድ የዋህ ነበር ያሁኑ ትውልድ በቴክኖ
      ሎጂ ብዛት ባህሉንና ወጉን ትቶ ሌላ አለም ውስጥ ነው ያለው ብቻ አምላክ መልካም መንገዱን ይምራን😒

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 роки тому

      ትክክል ነሽ ግን አታስረጅና ታድያ አሁን ላይ ትልቁና ትንሹ የማይለይበት ሰአት ላይ ነን ስልጣኔ ተብሎ ብዙነገር እያየነው አገራችንም ሆነ ህዝቦቿ ተበታትነናል እያለን የለንም ፈጣሪ ይታረቀን🤔

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 роки тому +30

    ዋውውው ከልብ የሆነ ድራማ ነው እኮ ለኛ 90ዎቹ💞💞💞💞የዘመኑ ምርጥ ድራማ

  • @romram6614
    @romram6614 7 місяців тому +11

    አሁን አራዳ አለ ይባላል እንዴት ደስ እንደሚሉ የ 90ዎቹ ትውልድ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል 🥰🥰🥰

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu5846 2 роки тому +181

    መልክ ሳይሆን ችሎታ ታይቶ በሚሰራበት ደጉ ዘመን የተሰራ ዘመን የማይሽረው ስራ

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 2 роки тому +65

    ሁሌም ነበረ የምፈልጋቸው 3 ወፍች የቱብላይ በእውነት ስላገኙዋቸው ደስ ብሎኛል!!!

  • @KasuGecho
    @KasuGecho Рік тому +10

    አቤት ያመልካም ዘመን ምን አለበት ተመልሶ ቢመጣ ፡ ደግ ዘመን

  • @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
    @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 2 роки тому +30

    ወይኔ የዛሬውን አያድርገውና ደጉ ዘመን ዘረኝነት የሌለበት ዘመን ፈጣሪ ሆይ ይሄንን ዘመን አምጣልን

    • @kiyawelwalo5525
      @kiyawelwalo5525 2 роки тому

      ታድያ ለምንድነው 27 ዓመት ጨለማ ነበረ የምትሉ?

    • @birukbelayneh5759
      @birukbelayneh5759 Рік тому

      ​@@kiyawelwalo5525nebere eko ahun silebasebet new yane gene eyegemamerew neber

    • @UaeDg
      @UaeDg 6 місяців тому

      Amen betame

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 роки тому +21

    ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት ምርጥ ተዋናያች ከቤተሰብ ተደብቀን ማታ እቅድን እናይ ነበር የልጅነት ግዜ አይይ። ይሔ ዘመን ወርቅ ዘንድ ነበር

    • @TomReact2024
      @TomReact2024 2 роки тому

      እስቲ ኢትዮጵያዊያን የኛም ቻነል እንዲሁ አጫጭር ፊልሞች እንሰራለን። ጀማሪ ነን ቤተሰብ ሁኑን

    • @dinay3824
      @dinay3824 4 місяці тому

      @@TomReact2024

  • @saronmekonen904
    @saronmekonen904 2 роки тому +73

    ይሄንን ምርጥ ጊዜ ያምጣልንን

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 2 роки тому +1

      አሜን ማርያምን የበፊቱ ይመለሥልን ጥሩ ግዜ

    • @Brookiemaddie
      @Brookiemaddie 2 роки тому +1

      Yegermale egna enkuwan ye 90 wochu lejochach yegna geza yeshaleneber malat chalen geza bezu ysayale edema ena tena yestan becha

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 2 роки тому +1

      አሜን

    • @tsigakonjo6624
      @tsigakonjo6624 2 роки тому

      Amen

    • @fefefefe333
      @fefefefe333 2 роки тому +1

      ነበር ባይሰበር ያለፈውን ግዜ እያመሰገኑ ብቻ መኖር ነው

  • @tezebttezu8294
    @tezebttezu8294 2 роки тому +25

    3ቱም በህይወት አሉ አሁን ሲያዩት እንዴት ደስ ይላቸው ይሁን

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 2 роки тому +136

    90ናዎቹ የታላቹ ኑ ወደ ትዝታችን

    • @procell803
      @procell803 2 роки тому +2

      አለን አለን 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @AA-ig9kq
      @AA-ig9kq 2 роки тому +1

      Alen nefese

    • @yabfeker3325
      @yabfeker3325 2 роки тому

      ቁጭ ብለናል

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 Рік тому

      Alen

    • @elisa3493
      @elisa3493 8 місяців тому

      My beautiful favorite drama the whole time 😂😂❤

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 2 роки тому +31

    ዋው በጣም ምርጥ ድራማ ነበር ለማየት የምፈልገው።
    እባካቹ "ሰውነት" የሚለውን የጥላሁን ዘውገን እና አለልኝ መኳንንት ጽጌን ተከታታይ ደራማ ድገሙልን።

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 роки тому +12

    ውይ ደጉ ዘመን ብቃት እንጂ ዘርና መልክ የማይጠየቅበት በድጋሚ ያን ጊዜ በትዝታ እንዳየው ስላደረጋችሁ ክብረት ይስጥልን

  • @schenkigemechu2548
    @schenkigemechu2548 2 роки тому +35

    ወዛቸው እራሱ ያምራል ዱቄት እላያቸው ላይ ዱቄት ሳይደፉ ኦርጅናል ኢትዮጲያ ዊ ናቸው

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 2 роки тому +15

    የኔ ተወዳጅ ድራማ♥️

  • @elizabet8186
    @elizabet8186 2 роки тому +4

    ባለጉዳይ ድራማንም አቅርቡልን ድመቷን ማገደላት፡ እረልጅነቴ ወይኔዛሬ ወይኔቹችዬ አሁን ገና ነውያወኳት ሃሃ ወይ ጊዜ አሁንወፍራ እሷመሆኗን ሳላቅእራሱወድጃት ወይጉድ ወይለውጥ እድሜይጨምርላቹ።

  • @wasihunmulisa7999
    @wasihunmulisa7999 2 роки тому +13

    ዋው ኢቲቪ ተመቻቹኝ እውነት የድሮ ነገሮችን በማቅረባቹ

  • @himanotlegessehimanotleges5095
    @himanotlegessehimanotleges5095 2 роки тому +3

    Tewena dero kere ufff dess yemelgn derama wedhualla melesegn 😍😍

  • @abeltufe1586
    @abeltufe1586 2 роки тому +14

    እነዚህን. የተከበሩ አርቲስቶች ባየንበት
    እነ ኤኖክ ድንቁ ይጫወቱብናል

  • @Ermisole-k5s
    @Ermisole-k5s 9 днів тому

    እንዴት እንደምወደው ይህንን ዘመን በቃ ደግ ዘመን

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 Рік тому +1

    ምርጥ ድራማ ምርጥ ጊዜ

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 роки тому +10

    ሙሉውን ልቀቁልን እና ያይኔ አበባን እባካችሁ💞

  • @ምትክምትክ3832
    @ምትክምትክ3832 2 роки тому +1

    ምርጥ ስራ በእዉነት ቀጥሉበት የልጅነት ጊዜን አስታወሰኝ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 роки тому +21

    3 ወፍች በጣምነበር ስፈልጋቸው የነበርው ስላገኘኃችሁ ደስ ብሎኛን እባካችሁ በነካ እጃችሁ ያይኔ አበባ ድራማን ላኩልኘ በናታችሁ🙏🙏 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @TomReact2024
      @TomReact2024 2 роки тому +2

      እስቲ ኢትዮጵያዊያን የኛም ቻነል እንዲሁ አጫጭር ፊልሞች እንሰራለን። ጀማሪ ነን ቤተሰብ ሁኑን

    • @ayantuudebela5401
      @ayantuudebela5401 2 роки тому

      Yeah ye Rob mataw? J
      yayene?pls

    • @King15592
      @King15592 8 місяців тому

      Ye Bolivia flag ❤😂

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 6 місяців тому

    የዘጠናዎቹ የምርጥ ምርጥ ድራማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeSh-d3d
    @BeSh-d3d 6 місяців тому +2

    ብዙ የዘጠና ድራማዎችን ልቀቁልን በ120 ላይ የተላለፉ የነበሪትንም ጭምር ልቀቁልን

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 7 місяців тому +4

    አስካለ ምትባል እርኩስ ጎረቤት ነበረችን እሱዋ ጋር ሄደን ነበር ምናየው ድራማውን ለማየት ስንል ከትንሹ ወንድሜ ጋር ቤት አስወልውላን እቃ አጥበን በዛ ላይ መሬት ላይ እናት የሌለው ልጅ ነው ምንመስለው በሩ ስር ቁጭ ብለን አይተን ወደቤ እንሄድ ነበር ወይ ጊዜ የድሮዋን እኔን እንዳስብ አረጋቹኝ😢😂😂😂😂❤❤❤

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 6 місяців тому

      እውነት ነው ቴለቢዥን ቦሀቃ የሚሰል እንዳሁኑ ጊዜ በየቤቱ ሳይገባ የጎረቤትፊት ማየት አስቸጋሪ ነበር አይ ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ ያሰኛል

  • @edenabate2693
    @edenabate2693 2 роки тому +4

    ወይ ትዝታ ያኔ ቲቪ የለንም ነበር እሁድን እስኪመጣ ጠብቄ ከጎርቤት ምሳ በብያ እሳጣ ነበር ስአት ሳይደርስ እየሄድኩ እስኪ እደኔ ያደርገ ላይክ ትዝታ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 8 місяців тому

    ለካ ይሔ ግዜ ❤❤❤❤ ነበረ የዚ ጊዜ ♥️♥️♥️

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 2 роки тому +8

    Yesssssssssssssssss my favourite movie ever Thank u etv ❤❤❤❤

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 2 роки тому +3

    ድንቅ የሲኒማቶግራፊ ጥበብ የታየበት ምርጥ ድራማ ነበር ፊልማችን በዚህ ስታኝዳርድ ቀጥሎ ቢሆን ኖሮ የት በደረሰ ነበር

  • @gechochoge7738
    @gechochoge7738 Рік тому +6

    ግጥምጥም የሚል ድራማ የሚያስታውስ እስኪ በላይክ

  • @BekyGodPlans
    @BekyGodPlans 8 місяців тому

    ሳያቸው አላመንኩም በቲቪ በድጋሚ ቢተላለፍ ደስ ይላል የጠፋ ቃላትም አለ መክሰስ😂 ወደፊት ምሳም ይጠፋል ጥሩ ዘመን ፈጣሪ ያምጣልን ቹቹ ግን አለች❤😊

  • @adanewolde7323
    @adanewolde7323 2 роки тому

    ገራሚ ነው ነው ስለ ፊልምና ቲቪ ምንም በማይገባኝ ሠአት አይቼው ነበር
    ግን በጣም እወደው ነበር
    ዛሬ ግን በራሴ ስልክ ሳየው ገርሞኛል
    ለማንኛውም ተውኔት ተመችቶኛል

  • @tigistgeremew3092
    @tigistgeremew3092 2 роки тому +37

    አስታወሳቹን ይህንን ፊልም ለማየት በየሰው የተንከራተትነው ውጡ የተባልነውን ዛሬ ቲቪ አይከፈትም ጋሼ የሉም የተባልነው ለማንኛውም ትዝታ ውስጥ ጨመራችሁን በርቱ

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 2 роки тому

      😂😂😂😂astaweshgn eko

    • @nuale23
      @nuale23 2 роки тому

      😂😂😂😂

    • @etaltube5311
      @etaltube5311 2 роки тому +1

      እውነት ነው ዛሬ ሁሉ በየቤቱ ሊሞላ

    • @UaeDg
      @UaeDg 6 місяців тому

      ❤❤❤😂hulm alfe temisgine

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 2 роки тому +11

    Brings back memories

  • @ZelalemBayulgn
    @ZelalemBayulgn Місяць тому

    ምርጥ ጊዜ

  • @zetseatwoldesillaae3287
    @zetseatwoldesillaae3287 2 роки тому +6

    ውይ ውይ 94,ዓመተምህረት

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 7 місяців тому +1

    ayi gize mirt zemen❤❤❤❤

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 роки тому

    የ90ዎቹ ትዝታ ዝኔ ነፍስሽን ይማረው

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 роки тому +1

    ዋው ምርጡን ጊዜ አስታወሳችሁኝ

  • @ዮሐንስአዩ
    @ዮሐንስአዩ 2 роки тому +59

    "ያለኝ 47 ብር ነው አላልሽም እሱንም በድራፍት እና በጥብስ አልቋል" 😂 Imagine በ 47ብር😂😂

    • @alemgudisa1325
      @alemgudisa1325 2 роки тому +3

      ስፔሻል ክትፎ /ዩሐንስ ሆቴል 13 ብር ነበር

    • @KasahunAdamu-uk8ef
      @KasahunAdamu-uk8ef Рік тому +2

      ድራፍት 3 ብር ጥብስ 10 የሚሸጥበት ዘመን 👈👈

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 8 місяців тому

      እኮ 1999 ጥብስ 6 ክትፎ 7 ብር አይይይ

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 7 місяців тому

      እኔ ምነው በኖርኩ ብበላ 3 አመቴነበር አላስታውስም😢😢😢😢😭😭😭😭

    • @ሰላማ
      @ሰላማ 7 місяців тому +1

      ኣሁን ነው እንጂ ዘረኝነት ምናምን እያሉ እዛኔ ምንም ኣናቅም ነበር

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 роки тому +5

    የ90.ዎች.ትዝታዋውውውዎ

  • @Evax814
    @Evax814 2 роки тому +1

    I was just a little kid when this was aired I don’t even understand the movie that well …. Thanks for posting

  • @ፍቅርተማርያም-ሐ7ዀ
    @ፍቅርተማርያም-ሐ7ዀ 2 роки тому +20

    ዛሬ ሰለጠንን እያሉ ከማቀርቡት ፊልም ይልቅ የድሮ ድራማ መደጋገም ይሻላል የአሁን ፊልም ሴቶቹ የልብስና የገላ ፋሽን ላይ ያሉት ነው የሚመስሉት እንደው ከድሮ ድራማ እያያዩ ባስተካክሉ

    • @TomReact2024
      @TomReact2024 2 роки тому

      እስቲ ኢትዮጵያዊያን የኛም ቻነል እንዲሁ አጫጭር ፊልሞች እንሰራለን። ጀማሪ ነን ቤተሰብ ሁኑን

    • @birhneargaw9812
      @birhneargaw9812 2 роки тому

      የማያ ፊልም እንዴት እደናፈቀኝ

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 роки тому +2

    ምርጥነው በርቱ

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 7 місяців тому

    Ohh you guys just bring me back to my childhood memories

  • @sofiasof8513
    @sofiasof8513 2 роки тому +1

    Wowww brabooooo bartu💘♥️❣️💕❤️🌺💗💗💪👌🙏👏💓🙋💓🌷

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 роки тому +36

    2,ኛ ክፍሉን ልቁልን የልጂነት ዘመናችንን አስታወሳችሁን ዛሬ በትዝታ ከባሕርማዶ ነን።

    • @hailuyaku9848
      @hailuyaku9848 2 роки тому

      ዋው በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @gechochoge7738
      @gechochoge7738 Рік тому

      ምኑን ነበር የምትወጅለት

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 2 роки тому

    ውይ እንዴት ደስ እንደሚሉ ሶስት ወፎች

  • @elosam
    @elosam 2 роки тому +39

    ፈላ እያለሁ ሰው ቤት ሄደን ከጓደኞቼ ጋር ወለል ላይ ቁጭ ብለን ኢቲቪ ድራማ ምናይበትን ዘመን አስታወሰኝ

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 роки тому

      Kkkkkk እናአሁን ቤተሰብ ተፋተሀል😁

    • @elosam
      @elosam 2 роки тому

      @@milanabood5582 haha ምነው አልመስልም?

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 роки тому

      የውስጥ እግራችንን ሳይቀር አሳይተን ነበር

    • @elosam
      @elosam 2 роки тому

      @@sabbahsantos6507 haha እግራችን ቆሽሿል አልቆሸሸም ሚለውን

    • @nardosbirhanu3001
      @nardosbirhanu3001 2 роки тому

      @@elosam 😁

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 2 роки тому

    ኦ የሚገርም ማስታወሻ

  • @kidistkitaw8419
    @kidistkitaw8419 2 роки тому

    I remember when I was little girl. Now come on the tube wow great movie. Thank you

  • @yyuh9855
    @yyuh9855 2 роки тому

    ዋው

  • @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ
    @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ 2 роки тому +14

    የድሮ ድራማ እነ ኢትርቪው መልሳቹ እደምታቀርቡት የድሮ ሰላማችንም መልሱልን

  • @moali1682
    @moali1682 2 роки тому +7

    I grew up watching this series!!! Such a classic!

  • @romiydawit
    @romiydawit 8 місяців тому

    ይሄ ጊዜ❤❤

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 2 роки тому

    እስኪ ልጅነቴን ላስታውስበት Thank you EBC

  • @FioreNguse
    @FioreNguse 3 дні тому

    ኣየ ግዜ ኣሁን ጥሩ ተከታታይ ድራማ ኣጥተን ወደ ድሮ ተመለስን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 7 місяців тому

    Degu gize betzeta wedwala aslekesegne bewnet❤❤❤

  • @asterastu8900
    @asterastu8900 2 роки тому +5

    ወይኔ እናቴ ነብስሽን ይማርው በጣም እምትወደው ድራማ ነበር ማየት አቃተኝ እናቴን አስታወሰኝ

  • @DinaDina-lp5tr
    @DinaDina-lp5tr 6 місяців тому

    🤔ወኔኔ ይሄ ድራማ የ90ዎቹ አላችሁ ወይይይ ኑ ደግመን እንየዉ❤❤❤😅😅🤗

  • @amanteki1066
    @amanteki1066 2 роки тому +20

    ምርጥ ዘመን ነበረ !
    እስቲ በነካ እጃችሁ #የሻማ-እንባን ቀጥሉት !

  • @yemarma
    @yemarma 2 роки тому +24

    ጭፈራ ቤት ባለ ጥቁር መነፀሩ የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ነበር ትዝ ይለኛል😂😂😂

  • @alexg5424
    @alexg5424 2 роки тому +11

    ሲራክ ታደሰ ዘነበች ታደሰ ጭራቀረሽ ነፍሳችሁን ፈጣሪ ይማረው

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 2 роки тому +106

    ወይ 3 ወፍ የዛሬን አያርገውና ቲቪ ብርቅ ነበር ለልጅኔተቴን አስታወሳችሁኝ እናመሰግናለን

    • @zainabmohammed1449
      @zainabmohammed1449 2 роки тому +1

      በጣም

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 роки тому

      Hhhhh yena konjoo enam sewe bate kalgban.beya alkse nber

    • @afi5295
      @afi5295 2 роки тому

      የመቸ አመተ ምህረት ነዉ

    • @TomReact2024
      @TomReact2024 2 роки тому +1

      እስቲ ኢትዮጵያዊያን የኛም ቻነል እንዲሁ አጫጭር ፊልሞች እንሰራለን። ጀማሪ ነን ቤተሰብ ሁኑን

    • @amiromar3861
      @amiromar3861 2 роки тому

      @@afi5295 የዛሬ 22 አመት ነበር

  • @animutwasihun4312
    @animutwasihun4312 2 роки тому +6

    የልጅነቴ ማስታወሻ እናመሰግናለን።

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 роки тому

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ወይ ያ ምረጡ ዘመን ናፈቀኝ ይህንን ድራማ ለማየት አቤት ጉጉታችን በትምህርት ቤታችን በነዚህ ሴቶች ስም ነበር ከጓደኞቼ ጋር የሚንጠረረው ግን በህይወት አሉ ??

  • @bettymiye9882
    @bettymiye9882 2 роки тому

    ውይ በጣም ነው ምወዳቸው

  • @nanigod6533
    @nanigod6533 2 роки тому

    ኢቢሲ አሰማማዉ አድናቂህ ነኝ

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip 2 роки тому +4

    አቦ ይመቻችሁ👍

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 роки тому +1

    Wow amazing drama!!! It remined me so much!!!😂😂👌👌👍👍 thank you so much❤

  • @geletamosisa5530
    @geletamosisa5530 2 роки тому +1

    9:05 ...47 ብር በድራፍትና በጥብስ ጨርሰናል፤ ሌላውን ደግሞ ለልብስ ከፍለናል፡፡ WOW!

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 2 роки тому +6

    ሎጎውን እንየው ወይስ ድራማውን!

  • @Yo12l
    @Yo12l 2 роки тому +1

    enamesegnalen

  • @mohammednegash7385
    @mohammednegash7385 2 роки тому

    Wow tnx I miss this drama

  • @tirezlove3931
    @tirezlove3931 2 роки тому

    Wayineeeeee betam sifekgew nebara❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 2 роки тому +24

    የኛጌዜኮ ይለያል 😂ሱራችን እራሱ ስፋቱ እኮ አይወራ

  • @MaronMaron-vp4gi
    @MaronMaron-vp4gi 7 місяців тому

    yes

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 2 роки тому

    Enate leboch i love l you . Be' blessed. 🙏🙏🙏❤

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 2 роки тому

    From the beginning to the end it's engaging

  • @laidiyasharafa1502
    @laidiyasharafa1502 2 роки тому +6

    የድሮ ሰው እንይበት ፎሮፋይሉን አንሱልን etv

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 6 місяців тому

    የአለልኝ መኮንንትና የጥላሁን ዘውገ አጫጭር ድራማዎች እባካችሁ አሳዩን።

  • @የእኔእየሱስለኔልዬነው

    በጣም የሚገርም ነገር. ነው ልክ እናንተን ሳይ. ያኔ ለጊቢዬ ልጅ የሰጠውትን ድንግልናዬን አስታወሰኝ አለች. ጓደኛዬ ahahahahah

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 2 роки тому +6

    እንዳይቋረጥ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    የዛሬ ስንት አመት ቴሊቤዥን ብርቅ በነበረበት ሰዓት በዚው አጋጣሚ ጋሽ ማንደፍሩ ምርጥ መምህሬ እና ልዩ ጎረቤታችን ነበር ከእነሱ ቤት ነበር ምናይ እና ድራማው እንዳያልፈን ደጅላይ ነበር ተሰልፈን ምንጠብቅ የበር ደግነቱ የሚሚ ቅጠል ዛፍ ስለነበር እዛከጥላው ላይ ቁጭ ብለን እንጠብቅ ነበር ክክክክክክክክ አይ ዘመን አሁን ላይ ባህር ማዶ

  • @dreambig4923
    @dreambig4923 2 роки тому +3

    Please make it to be downloaded on youtube

  • @seadashakir2774
    @seadashakir2774 3 місяці тому

    በስንት አመተምህረትነበር የተሠራው ይህድራማ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому +1

    ወይኔ ስወዳቸዉ❤❤❤

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 роки тому +1

    ይህን ፊልም ለመስራ ሃና ዩሃንስ እና የሷ ማቾች ቢሆኑ ይበልጥ ያምር ነበር

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 2 роки тому +12

    ይህ ድራማ እኔ 8 አመት ልጅ ነበርኩ ከነሙሉ ቤተሰቦቼ ጋር ነበር ያየሁት አስታውሳለሁ አሁን ግን እናቴም አባቴ ወንድሜም በሕይወት የሉም 😭😭

  • @seidabdie2198
    @seidabdie2198 2 роки тому +6

    "የለኛ (አርባ ሰበት) ብር አላልሽም እሱም በድራፍት እና በጥብስ አልቆዋል" አይ ደጉ ግዜ

  • @tigistberhan3202
    @tigistberhan3202 2 роки тому

    Wow Betam Yemwodew Derama New Marfeya Yatachi wof Yemlewun Derama Lekekulen

  • @ميرفن-ك7ف
    @ميرفن-ك7ف 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nfngatubxbx6523
    @nfngatubxbx6523 2 роки тому

    ክፍል 2

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 7 місяців тому

    በተለይ ተዋናውያኖች ምንኛ ያ ዘመናቸው ይናፍቃቸው ይሆን የኔን ልተወው

  • @beme6339
    @beme6339 2 роки тому +6

    Etv please shear us all 90s Etv Dramas please

  • @Rediበጣልያን
    @Rediበጣልያን 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitmulugeta9800
    @bezawitmulugeta9800 8 місяців тому

    Etv keep it up you will have more view

  • @InfinixPhonetastic-q3i
    @InfinixPhonetastic-q3i 6 місяців тому

    ትዝታችን