Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሕይወት ለውጥ ምስክርነትና መልዕክት :- መምህራችንና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አሁንም እጅግ አብዝቶ ይስጦት ፤ ብዙ ጠላቶች እንዳለቦት አውቃለሁ፤ ቅድስት ድንግል ማሪያም ፣ ቅዱስ ሚካኤል ፣ ቅዱሳኑ ሁሉ ከክፉ ፈተናና መከራ በምልጃቸው እና በተራዳይነታቸው ይጠብቆት። ቅዱስ ጳውሎስ በመልዕክቱ ከሀጢያተኞች ሁሉ ዋንኛ ነበርኩኝ እንዳለው እኔም ከ9 ዓመት በፊት እጅግ በጣም በጣም በሱስ፣ በሀሽሽ፣በዝሙት፣ በክህደት፣ በተስፋ መቁረጥ ስሜት ራሴን እስከ ማጥፋት ድረስ ብዙ ጊዜ የሞከርኩ በአጠቃላይ በነውርና በሀጢያት የምኖር ተራ ሰው ነበርኩኝ ። በእውነት መምህራችን በእርሶና በመምህር ምህረተአብ ትምህርት እንዲሁም በእግዚአብሔር የቸርነትና የምህረት አይን ታይቼ ዛሬ ላይ ንስሃ ገብቼ፣ መንፈሳዊ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ተምሬ፣ በቅዱስ ቁርባን ትዳር ይዤና ቤተሰብ መስርቼ በተለይም በቅዱስ ቁርባን ታትሜ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን መንፈሳዊ ሕይወት ልምምድ ውስጥ እገኛለሁ፤ ዛሬ የተለየ ምድራዊ ቁስ ወይም ቤት ፣ገንዘብ ወዘተ... ባይኖረኝም እግዚአብሔር ይመስገን በክርስትናዬ ከልጄና ከባለቤቴ ጋር በጣም በደስታ እየኖርኩኝ ነው። በተጨማሪም እንደ አቅሜ መንፈሳዊ ትጥቅ ታጥቄ ከራሴ አልፎ ለቤተሰቦቼ እና ለጓደኞቼ ተርፌያለሁ። መምህራችንና አባታችን እንደ ሁሉጊዜው ሁሉ በእውነት የሰሞኑ ትምህርቶት የተሃድሶ መናፍቃንን በተለይም የኦርቶዶክስ መለኩሴ ፣ ቄስ ፣ ዲያቆንና ሰባኪ ነን እንዲሁም ነበርን ወዘተ... እያሉ አንዳንድ የዋህ የኦርቶዶክስ ምዕመናን በሚያቆላምጥ የሀሰት ንግግር ወደ ጨለማና ክህደት የሚወስዱትን የበግ ለምድ የለበሱ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ የሆኑትን የሀሰተኞች መምህራንን ድብቅ ሴራ ያጋለጠና እኛ ኦርቶዶክሳውያንን ደግሞ ይበልጥኑ በሃይማኖታችን እንድንፀና የሚያደርግ ልብ የሚሞላ መሰረታዊ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ነው። አባታችን በተመሳሳይ ሁኔታ ትምህርቱ ይቀጥል የሚል አስተያየት አለኝ። ኦርቶዶክሳዊ ምዕመናን ወንድሞቼና እህቶቼ እባካችሁ አስተውሉ እንደ ትንቢቱ ቃል በመጨረሻው ዘመን ላይ ሀሰተኞች እንደ አሸን የሚበዙበት፤ እውነተኛዋና አንዲቷ ሀይማኖት ተዋህዶ ክርስትና የምትፈተንበት፣ ጠላት ዲያብሎስና የግብር ልጆቹ በአንድነት ሊያጠፏት የሚነሱበትና በተጨባጭም የተነሱባት የመጨረሻው ዘመን ላይ የምንኖር ክርስቲያኖች መሆናችንን በመረዳት ከሀሰተኞች መምህራን ትምህርት በመራቅ፣ የምንሰማውን ትምህርት በመለየትና በመመርመር፣ ከእውነተኛ የቤተክርስቲያኗ መምህራንን በመጠየቅ በመማር እንዲሁም የነፍስ ምግብ የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስን በማንበብ ፣ ሁልጊዜ እንቅስቃሴያችን በማስተዋልና ዘመኑን በዋጀ መልኩ በማድረግ ልንኖር ይገባል። በመጨረሻም ለወንድምና እህቶቼ ሁሉ ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት እንደ ወንጌሉ የእውነት ቃል ጠቧቧ መንገድ ፣ ተጋድሎአቸውን የጨረሱ ቅዱሳንና በተጋድሎ ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖች መንፈሳዊ ህብረት የሆነች ፣ እንዲሁም እውነት ወደ ሆነው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የምታደርስ መሆኗን በመረዳት እንዲሁም ክርስትናችን የምንናገረው ብቻ ሳይሆን ከሀጢያትና ከርኩሰት በመላቀቅ የምንኖረው እንዲሆን ሁል ጊዜ መንፈሳዊ ሕይወታችን በፆም፣ በፀሎት፣ በስግደት፣ ወዘተ... በቅድስ ልንመራው ይገባል። እግዚአብሔር ሁላችንንም በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናን።
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏✝️ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን እምአምላክ ድንግል ማርያም✝️ ትመስገን ይገባታል አሜን አሜን አሜን መምህራን ዶ/ር ዘነበ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን✝️ አሜን አሜን አሜን✝️🙏🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ የኑርልን የኔ አባታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እርሶን ያኑርልን ሺ አመት ኑሩልን
አሜን.እንኳን.ደህናመጡመምህር.ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህራችን.እድሜናጤና.ያድለወት.በፀሎት.አስቡኝ.ወለተ.ስላሴ.ነኝ.ከአረባገር
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ኑርልኝ መምህሬ ክፉአይንካህ
እኔ መንፍሴ የሚታድስበት ቢኖረኝ የመምህር/ዶክተር ዘበነ ለማ የእውነት እድሜና ጤና ይስጥሆት ዘርሁ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስስስስስስስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን ውድ መምህራችን✝️✝️✝️
እርሶን የሰጠን ቸሩ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏❤🌺🥀መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🌻💐 ወገኖቼ እንዴት አይነት መታደል ነው ??? መምህር በየቀኑ እጥር ምጥን ያለና ግልጽ የሆነ ለእኛ የሚመጥን የመንፈስ ምግብ የልብ መጽናኛ የሆነ ትምህርትዎትን እንደመማር ስለምታደርጉን ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን 🙏💐❤ ያገልግሎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን ኑሩልን🙏❤🌻🥀💐❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃላ ህይወትን ያሣማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤🧡💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Egziabeher yemesegen amen amen amen abatachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetbekot beselot asebuy ehetmlak weldekidan amen amen amen amen
እጅግ በጣም የምወድወት እና የማከብርዎት መምህር ፐ/ሮ ዘበነ ለማ የድንግል ልጅ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
በጣም ጣፋጭ ትምህርት ነዉ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
ካለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር💒💒💒💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመሥገን ተዋህዶ ላደረገኝ አምላክ ለመምህራችን ለቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የምንሰማውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ድንቅ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድልልን እመ አምላክ ወላዲት አምላክ ያስራት አገሯን ኢትዮጵያን ከመጣባት መከራ ትጠብቅልን
አ...ቤ...ት እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ጊዜ ኖሬ ይህንን የመሰለ ትምህርት በመስማቴ ዕድለኛ ነኝ። ለሚቀጥለው ትውልድ እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያለ አባት ያዘጋጅላቸው። ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ። 🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልንመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መስቀል ሃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነብሳችን ማዳኛ ነው ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
Memhr bxelot zekruna kalhiwet yesmalna amen amen amen amen
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይህን ትምህርት ስራ ላይ ሁኜ ነው ይማዳምጠውምን ያህል ብርታት እንደሚሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርስዎ ያለ እንደበተ ርቱዕ አባት ስለሰጠን
ጽጌ ማርያምአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመኖትሁሉ የተባረከ ይሁን እረጅምእድሜናጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን
Kelhewate yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን
ኡፍ መምህር ስሙኑን አህምሮ ትንሽ ታውካ ነበር. አሁን እረፍ ብላለች ይቃለ ህይወት ያስማልን !! እረጅም እድሜ እና የእመቤቲ በረከት አይሎየት !!
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እኛን ሰለአስተማሩን አሁንም እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ፀጋውን ያድሎት እረጅም እድሜን ያድሎት
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር መዚህ ዘመን የህይወት ምግብ በየቀኑ ስለሚመግቡን እናመሰግናለን ። ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ።
ድንቅ ነው ብቻ መምህር በቀጥታ ብቻል በዚህ ከተሰጣ በኋላ በፌስቡክ ቀጥታ በየቀኑ ብተላለፍ ብዙ ነፍሳት ይድናሉ እባክዎትን በፌስቡክ ቀጥታ ይነለረን👏👏👏
እናቴን ትምህርቶት እኮ አይጠገብም ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ❤️🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
አቤት መታደል አቤት አቤት ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን። 🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮም ያብዛሎት አሜን
የነብሳችን ምግብ መምህራን እጅግ በጣም የምወዶትየማከብሮት እውነት ፍርድን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን
ዋው ድንቅ የሆነ ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏 እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት🤲🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛ የተዋህዶ ልጆች እድለኞች ነን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
አሜን መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 💒💒💒🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ይፍቱን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት ነብሴ ለመለመች ለነፍስና ለስጋ ይሁኑሎት
ቃለህይወትን ያሰማልን። መናፍቃንን አፋቸውን የሚያዘጋ ታላቅ ቃል ነው አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ነኝ
እልልልልልልልል ተዋህዶ ሙሃንስ እንዴት መታደል ናዉ ተመስገን ጌታየ የኡነት መምህራችን🎚💒🎚
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነት
አሜን አሜን አሜን መምህራችን 🙏🙏🤲🤲🤲
መምህር እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው የሚመግቡን!!!እንኳን እኛ ደካሞች ፀጋውን ያበዛላቸው መምህራን የእርሶን ትምርተመግባት ተከትለው ትውልዱን ቢታደጉት ደስታዬ ነው!ቅዱሳንን ያብዛልን !♥️🙏
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ዉዴ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዝልን ከእምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንካን ልጠራጠር ንቅንቅ አልልም ምክኛቱም ቀጥተኛዋ እምነት ስለወነች በጠለይ ደሞ የዉዴ መህምሬ ትምህርት ተጨምሮበት በዚ መኖ ለኛ መልካም ነዉ አለቀ
መምህር እና አበት እና መካሪ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማሎት እድሜን ከና ጤና ያድሎት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራቸእግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውም በልቦናችን ያሳድርብን
በእውነት መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን 👏👏👏አሜን 👏👏👏አሜን 👏👏👏አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን አባታቸውን ቃለ ህይወትያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ።
እግዚአብሔር ይመስገን ኑረልን እጅግ እየተማረን ነው አባቴ በፀሎተው አስቡኝ ብዙ እንደመማሬ በብዙ ደካማ ነኝ ፀጋ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ እንደሊዳ ልቤን ይክፈትልኝ
መምህር የእርሶ ትምህርት ድንቅ ነዉ
መምህራችን እድሜናጤናይስጥልኝአምላክያገልግሎትዘመንህንይባርክልህ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህርእድድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩመድሃነዓለም በቸርነቱ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን! እግዚያብሔር ጤናና እድሜና ይስጥዎ!!!
Kale hiwetne yasemalin Abatachin legam mastwal yesten amen amen amen
አባታችን ሁሌም የሚያስተምሩት ወንጌል አዲስ እና የማይጠገብ ነው። እወቅ ያለው በእናቱ ሆድ ያውቃል ። ጌታ እግዚአብሔር ፊሊፖስን በእናትህ ሆድ ሳለ አውቅሀለሁ ነው ያለው ። ያልተመረጡት እንደ ዕድል ሆኖ አልተመረጡም ። የሚያምኑት ያፀናልን እንዳንወድቅ ማስተማር እጅግ ጥሩ ነው አባታችን በርቱልን ።
ዋዉ ቃለ ህየይወት ያሰማልን መምህር አጀት የሚአርሥ ትህምርት
መምህር እግዚያብሔ እድሜ ይስጥልን መኩርያቻን ኖት አሌታችን
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
መምህሪ እድሜና ጤናውን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ብርቱ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን !!!መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን አምላክ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል❤🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱስ እድሜ ከጤና ከፀጋው ጋር ይረጠልን ሁላችንም በንጽሕት ቅድስቴ ተዋህዶ አምነታችን ያጽናን ከቤቱ አያናወጸን የጠፉትንም በምሕርት በይቅርታው ይመልስልን አሜን🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህራን የዘመናችን የተነሳህ ሀዋሪያዊ ነህ እንኮራብኃለን ። ኑርልን ለትውልድ ትውልድ ታስፈልገናለህ መስቀል ሀይላችን ፣ እኛ ክርስትያን ኦርቶዶክሳዊያን መስቀል ቤዛችን ነው ጌታዬ የተስቀለበትን መስቀል እናምናለን እንታመናለን ። አቤቱ ጌታ ሄይ ልቦና ስጣችው ሚስጥሩን ግለጥላቸው ። አሜን የድሮቹም ሆኑ ይሁን መናፍቅ መናፍቅ አንድ ናቸው መቼም አያምኑም እዋቂ እነሱ ብቻ ናቸው አንባቢ እነሱ ፣ በቤተስቤ ሳላሉ ነው ግትር እኔ እንደ መናፍቃን አላይሁም እግዚኦ መሀረነህርስቶስ ከክህደት ይስውረን እግዚአብሔር አምላክ ። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ። ክርስቶስ ፊቱን ያብራልን እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ ያንተን ሦትነትህን አንድነትህን ስጠን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏
"አባጨጓሬም አባ ይባላል!" የከሀዲዎችንና የመናፍቃንን አፍ የሚያዘጋ በመረጃ የተደገፈ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት። መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን።
እውነትን ለሚፍልጎት ትክክለኛ ትምህርት ነው!እናመሰግናለን መምህር♥️🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥት ሠማያት ያወረሰልን አባታችን ጥዑም የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ሠለሜመግቦን እናመሠግናለን እረጅም እደሜ ናጤና ፀጋውን ያብዛለወት
መምህር እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጦት አቦ !!! ለኦርቶዶክስ ጋሻ የሆኑ እንቁ የድንግል ማርያም ጠበቃ የሆኑ አባቶችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!!አሁን እኮ ያስቸገሩን የኦርቶዶክስ ህግ እና ደንብ ሱባኤው ፆሙ ከብዷቸው ለሆዳቸው ሲሉ ያፈነገጡ "አባ " የሚባሉ " አባጨጓሬዎች " ናቸው! መናፍቃኖችን'ማ ጠጋ ሲሉን " ካለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም " በሚል ሀይል ቃል መስቀል እንዳየ ሰይጣን ከላያችን ላይ 40 ክንድ እናርቃቸዋለን !መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጦት አቦ !! ዳቢሎስ ሰፍሮባቸው ያሳደገቻቸው ኦርቶዶክስን ጡቷን ለሚነክሱ ሆዳሞች ፍቱን መድሀኒት ስለሆኑ አመሰግኖታለሁ !!
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ማሪያም ብለው ሁሌም በፀሎት ያስቡኝ አዎ በተከታታይ ትምህትዎ በጣም ደስተኛ ነኝ እየተከታተልኩ እያካፈልኩ ነዉ እርስዎ ይበርቱልን
አባታችን ቃለ-ህይወት፣ ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን፣ ያዉርስልን
መምህራነ ቤተክረስቲያ አባቶች ሊቃውንት ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን አባታችን ቃለህዬወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት ሺ ዓመት ኑሩልን
መምህራችን ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ኩራት ኖት እግዚአብሔር በሞገስ በክብር በቤቱ ያቆዮት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ።
መምህር እንኩዋን አደረሶት!እኒ አባ ጨጉዋሬ ቤተክርስቲያንን አልላቀት አሉ እኮ እያረፉና ግዜ እየጠበቁ ይለፈልፉብናል ግን ደግሞ በየግዜያቱ ለቤቱ ሰውን ያላሳጣን የድንግል ማርይም ልጅ, የመስቀሉ ጌታ, የቀራኒዮው ንጉሠ, ይናዝረቱ እየሱስ ይክበር ይምስገን!!! ቃለህዮት ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
Amen Amen Amen kale howit yasamaln enamesgnalen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒
መታደል ነው እደዚህ ትምህርት
Egziabher Yimesgen Selamewut Yebza Abbaatachin Egziabher Amlak Enda Enate Yalutin Abaatochin Yeseten Kebir Misgana Lesu Yehun Amen Kale Hiwote Yasemalen Bedma Betena Be Tsega Yakoyilen Amen Be Betu Yatsnawut Amen Engam Astewayi Libona Yadilen Yesemanewun Be Libonachin Tsilat Yetsafilin Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይም ስገን መምህር እርሶ እንዴት ከረሙልን ፀጋውን ያብዛሎት።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥኦት ፈገግታኦ እራሱ ደስ ይላል
እድሜ ይስጥልኝ ከጤና ጋር እባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ስመያትን ያውርስልን
የሕይወት ለውጥ ምስክርነትና መልዕክት :- መምህራችንና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አሁንም እጅግ አብዝቶ ይስጦት ፤ ብዙ ጠላቶች እንዳለቦት አውቃለሁ፤ ቅድስት ድንግል ማሪያም ፣ ቅዱስ ሚካኤል ፣ ቅዱሳኑ ሁሉ ከክፉ ፈተናና መከራ በምልጃቸው እና በተራዳይነታቸው ይጠብቆት። ቅዱስ ጳውሎስ በመልዕክቱ ከሀጢያተኞች ሁሉ ዋንኛ ነበርኩኝ እንዳለው እኔም ከ9 ዓመት በፊት እጅግ በጣም በጣም በሱስ፣ በሀሽሽ፣በዝሙት፣ በክህደት፣ በተስፋ መቁረጥ ስሜት ራሴን እስከ ማጥፋት ድረስ ብዙ ጊዜ የሞከርኩ በአጠቃላይ በነውርና በሀጢያት የምኖር ተራ ሰው ነበርኩኝ ። በእውነት መምህራችን በእርሶና በመምህር ምህረተአብ ትምህርት እንዲሁም በእግዚአብሔር የቸርነትና የምህረት አይን ታይቼ ዛሬ ላይ ንስሃ ገብቼ፣ መንፈሳዊ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ተምሬ፣ በቅዱስ ቁርባን ትዳር ይዤና ቤተሰብ መስርቼ በተለይም በቅዱስ ቁርባን ታትሜ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን መንፈሳዊ ሕይወት ልምምድ ውስጥ እገኛለሁ፤ ዛሬ የተለየ ምድራዊ ቁስ ወይም ቤት ፣ገንዘብ ወዘተ... ባይኖረኝም እግዚአብሔር ይመስገን በክርስትናዬ ከልጄና ከባለቤቴ ጋር በጣም በደስታ እየኖርኩኝ ነው። በተጨማሪም እንደ አቅሜ መንፈሳዊ ትጥቅ ታጥቄ ከራሴ አልፎ ለቤተሰቦቼ እና ለጓደኞቼ ተርፌያለሁ። መምህራችንና አባታችን እንደ ሁሉጊዜው ሁሉ በእውነት የሰሞኑ ትምህርቶት የተሃድሶ መናፍቃንን በተለይም የኦርቶዶክስ መለኩሴ ፣ ቄስ ፣ ዲያቆንና ሰባኪ ነን እንዲሁም ነበርን ወዘተ... እያሉ አንዳንድ የዋህ የኦርቶዶክስ ምዕመናን በሚያቆላምጥ የሀሰት ንግግር ወደ ጨለማና ክህደት የሚወስዱትን የበግ ለምድ የለበሱ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ የሆኑትን የሀሰተኞች መምህራንን ድብቅ ሴራ ያጋለጠና እኛ ኦርቶዶክሳውያንን ደግሞ ይበልጥኑ በሃይማኖታችን እንድንፀና የሚያደርግ ልብ የሚሞላ መሰረታዊ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ነው። አባታችን በተመሳሳይ ሁኔታ ትምህርቱ ይቀጥል የሚል አስተያየት አለኝ። ኦርቶዶክሳዊ ምዕመናን ወንድሞቼና እህቶቼ እባካችሁ አስተውሉ እንደ ትንቢቱ ቃል በመጨረሻው ዘመን ላይ ሀሰተኞች እንደ አሸን የሚበዙበት፤ እውነተኛዋና አንዲቷ ሀይማኖት ተዋህዶ ክርስትና የምትፈተንበት፣ ጠላት ዲያብሎስና የግብር ልጆቹ በአንድነት ሊያጠፏት የሚነሱበትና በተጨባጭም የተነሱባት የመጨረሻው ዘመን ላይ የምንኖር ክርስቲያኖች መሆናችንን በመረዳት ከሀሰተኞች መምህራን ትምህርት በመራቅ፣ የምንሰማውን ትምህርት በመለየትና በመመርመር፣ ከእውነተኛ የቤተክርስቲያኗ መምህራንን በመጠየቅ በመማር እንዲሁም የነፍስ ምግብ የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስን በማንበብ ፣ ሁልጊዜ እንቅስቃሴያችን በማስተዋልና ዘመኑን በዋጀ መልኩ በማድረግ ልንኖር ይገባል። በመጨረሻም ለወንድምና እህቶቼ ሁሉ ማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት እንደ ወንጌሉ የእውነት ቃል ጠቧቧ መንገድ ፣ ተጋድሎአቸውን የጨረሱ ቅዱሳንና በተጋድሎ ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖች መንፈሳዊ ህብረት የሆነች ፣ እንዲሁም እውነት ወደ ሆነው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የምታደርስ መሆኗን በመረዳት እንዲሁም ክርስትናችን የምንናገረው ብቻ ሳይሆን ከሀጢያትና ከርኩሰት በመላቀቅ የምንኖረው እንዲሆን ሁል ጊዜ መንፈሳዊ ሕይወታችን በፆም፣ በፀሎት፣ በስግደት፣ ወዘተ... በቅድስ ልንመራው ይገባል። እግዚአብሔር ሁላችንንም በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናን።
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏✝️ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን እምአምላክ ድንግል ማርያም✝️ ትመስገን ይገባታል አሜን አሜን አሜን መምህራን ዶ/ር ዘነበ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን✝️ አሜን አሜን አሜን✝️🙏🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ የኑርልን የኔ አባታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እርሶን ያኑርልን ሺ አመት ኑሩልን
አሜን.እንኳን.ደህናመጡመምህር.ቃለህይወት.ያሰማልን.መምህራችን.እድሜናጤና.ያድለወት.በፀሎት.አስቡኝ.ወለተ.ስላሴ.ነኝ.ከአረባገር
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ኑርልኝ መምህሬ ክፉአይንካህ
እኔ መንፍሴ የሚታድስበት ቢኖረኝ የመምህር/ዶክተር ዘበነ ለማ የእውነት እድሜና ጤና ይስጥሆት ዘርሁ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስስስስስስስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን ውድ መምህራችን✝️✝️✝️
እርሶን የሰጠን ቸሩ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏❤🌺🥀
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🌻💐 ወገኖቼ እንዴት አይነት መታደል ነው ??? መምህር በየቀኑ እጥር ምጥን ያለና ግልጽ የሆነ ለእኛ የሚመጥን የመንፈስ ምግብ የልብ መጽናኛ የሆነ ትምህርትዎትን እንደመማር ስለምታደርጉን ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን 🙏💐❤ ያገልግሎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን ኑሩልን🙏❤🌻🥀💐❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃላ ህይወትን ያሣማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤🧡💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Egziabeher yemesegen amen amen amen abatachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetbekot beselot asebuy ehetmlak weldekidan amen amen amen amen
እጅግ በጣም የምወድወት እና የማከብርዎት መምህር ፐ/ሮ ዘበነ ለማ የድንግል ልጅ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
በጣም ጣፋጭ ትምህርት ነዉ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
ካለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር💒💒💒💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመሥገን ተዋህዶ ላደረገኝ አምላክ ለመምህራችን ለቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የምንሰማውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ድንቅ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድልልን እመ አምላክ ወላዲት አምላክ ያስራት አገሯን ኢትዮጵያን ከመጣባት መከራ ትጠብቅልን
አ...ቤ...ት እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ጊዜ ኖሬ ይህንን የመሰለ ትምህርት በመስማቴ ዕድለኛ ነኝ። ለሚቀጥለው ትውልድ እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያለ አባት ያዘጋጅላቸው። ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ። 🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልንመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መስቀል ሃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነብሳችን ማዳኛ ነው ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
Memhr bxelot zekruna kalhiwet yesmalna amen amen amen amen
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይህን ትምህርት ስራ ላይ ሁኜ ነው ይማዳምጠውምን ያህል ብርታት እንደሚሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርስዎ ያለ እንደበተ ርቱዕ አባት ስለሰጠን
ጽጌ ማርያም
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመኖትሁሉ የተባረከ ይሁን እረጅምእድሜናጤናይስጥልን
አሜን አሜን አሜን
Kelhewate yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን
ኡፍ መምህር ስሙኑን አህምሮ ትንሽ ታውካ ነበር. አሁን እረፍ ብላለች ይቃለ ህይወት ያስማልን !! እረጅም እድሜ እና የእመቤቲ በረከት አይሎየት !!
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እኛን ሰለአስተማሩን አሁንም እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ፀጋውን ያድሎት እረጅም እድሜን ያድሎት
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር መዚህ ዘመን የህይወት ምግብ በየቀኑ ስለሚመግቡን እናመሰግናለን ። ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ።
ድንቅ ነው ብቻ መምህር በቀጥታ ብቻል በዚህ ከተሰጣ በኋላ በፌስቡክ ቀጥታ በየቀኑ ብተላለፍ ብዙ ነፍሳት ይድናሉ እባክዎትን በፌስቡክ ቀጥታ ይነለረን👏👏👏
እናቴን ትምህርቶት እኮ አይጠገብም ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ❤️🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
አቤት መታደል አቤት አቤት ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን። 🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮም ያብዛሎት አሜን
የነብሳችን ምግብ መምህራን እጅግ በጣም የምወዶትየማከብሮት እውነት ፍርድን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን
ዋው ድንቅ የሆነ ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏 እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት🤲🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛ የተዋህዶ ልጆች እድለኞች ነን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
አሜን መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 💒💒💒🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ይፍቱን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት ነብሴ ለመለመች ለነፍስና ለስጋ ይሁኑሎት
ቃለህይወትን ያሰማልን። መናፍቃንን አፋቸውን የሚያዘጋ ታላቅ ቃል ነው አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ነኝ
እልልልልልልልል ተዋህዶ ሙሃንስ እንዴት መታደል ናዉ ተመስገን ጌታየ የኡነት መምህራችን🎚💒🎚
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነት
አሜን አሜን አሜን መምህራችን 🙏🙏🤲🤲🤲
መምህር እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው የሚመግቡን!!!እንኳን እኛ ደካሞች ፀጋውን ያበዛላቸው መምህራን የእርሶን ትምርተመግባት ተከትለው ትውልዱን ቢታደጉት ደስታዬ ነው!ቅዱሳንን ያብዛልን !♥️🙏
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ዉዴ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዝልን ከእምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንካን ልጠራጠር ንቅንቅ አልልም ምክኛቱም ቀጥተኛዋ እምነት ስለወነች በጠለይ ደሞ የዉዴ መህምሬ ትምህርት ተጨምሮበት በዚ መኖ ለኛ መልካም ነዉ አለቀ
መምህር እና አበት እና መካሪ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማሎት እድሜን ከና ጤና ያድሎት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራቸእግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውም በልቦናችን ያሳድርብን
በእውነት መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን 👏👏👏አሜን 👏👏👏አሜን 👏👏👏አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን አባታቸውን ቃለ ህይወትያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ።
እግዚአብሔር ይመስገን ኑረልን እጅግ እየተማረን ነው
አባቴ በፀሎተው አስቡኝ ብዙ እንደመማሬ በብዙ ደካማ ነኝ ፀጋ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ
እንደሊዳ ልቤን ይክፈትልኝ
መምህር የእርሶ ትምህርት ድንቅ ነዉ
መምህራችን እድሜናጤናይስጥልኝአምላክያገልግሎትዘመንህንይባርክልህ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
እድድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ
መድሃነዓለም በቸርነቱ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን!
እግዚያብሔር ጤናና እድሜና ይስጥዎ!!!
Kale hiwetne yasemalin Abatachin legam mastwal yesten amen amen amen
አባታችን ሁሌም የሚያስተምሩት ወንጌል አዲስ እና የማይጠገብ ነው። እወቅ ያለው በእናቱ ሆድ ያውቃል ። ጌታ እግዚአብሔር ፊሊፖስን በእናትህ ሆድ ሳለ አውቅሀለሁ ነው ያለው ። ያልተመረጡት እንደ ዕድል ሆኖ አልተመረጡም ። የሚያምኑት ያፀናልን እንዳንወድቅ ማስተማር እጅግ ጥሩ ነው አባታችን በርቱልን ።
ዋዉ ቃለ ህየይወት ያሰማልን መምህር አጀት የሚአርሥ ትህምርት
መምህር እግዚያብሔ እድሜ ይስጥልን መኩርያቻን ኖት አሌታችን
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
መምህሪ እድሜና ጤናውን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ብርቱ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን !!!
መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን አምላክ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል❤🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱስ እድሜ ከጤና ከፀጋው ጋር ይረጠልን ሁላችንም በንጽሕት ቅድስቴ ተዋህዶ አምነታችን ያጽናን ከቤቱ አያናወጸን የጠፉትንም በምሕርት በይቅርታው ይመልስልን አሜን🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህራን የዘመናችን የተነሳህ ሀዋሪያዊ ነህ እንኮራብኃለን ። ኑርልን ለትውልድ ትውልድ ታስፈልገናለህ መስቀል ሀይላችን ፣ እኛ ክርስትያን ኦርቶዶክሳዊያን መስቀል ቤዛችን ነው ጌታዬ የተስቀለበትን መስቀል እናምናለን እንታመናለን ። አቤቱ ጌታ ሄይ ልቦና ስጣችው ሚስጥሩን ግለጥላቸው ። አሜን የድሮቹም ሆኑ ይሁን መናፍቅ መናፍቅ አንድ ናቸው መቼም አያምኑም እዋቂ እነሱ ብቻ ናቸው አንባቢ እነሱ ፣ በቤተስቤ ሳላሉ ነው ግትር እኔ እንደ መናፍቃን አላይሁም እግዚኦ መሀረነህርስቶስ ከክህደት ይስውረን እግዚአብሔር አምላክ ። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ። ክርስቶስ ፊቱን ያብራልን እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ ያንተን ሦትነትህን አንድነትህን ስጠን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏
"አባጨጓሬም አባ ይባላል!" የከሀዲዎችንና የመናፍቃንን አፍ የሚያዘጋ በመረጃ የተደገፈ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት።
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን።
እውነትን ለሚፍልጎት ትክክለኛ ትምህርት ነው!እናመሰግናለን መምህር♥️🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥት ሠማያት ያወረሰልን አባታችን ጥዑም የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ሠለሜመግቦን እናመሠግናለን እረጅም እደሜ ናጤና ፀጋውን ያብዛለወት
መምህር እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጦት አቦ !!!
ለኦርቶዶክስ ጋሻ የሆኑ እንቁ የድንግል ማርያም ጠበቃ የሆኑ አባቶችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!!
አሁን እኮ ያስቸገሩን የኦርቶዶክስ ህግ እና ደንብ ሱባኤው ፆሙ ከብዷቸው ለሆዳቸው ሲሉ ያፈነገጡ "አባ " የሚባሉ " አባጨጓሬዎች " ናቸው!
መናፍቃኖችን'ማ ጠጋ ሲሉን " ካለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም " በሚል ሀይል ቃል መስቀል እንዳየ ሰይጣን ከላያችን ላይ 40 ክንድ እናርቃቸዋለን !
መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጦት አቦ !! ዳቢሎስ ሰፍሮባቸው ያሳደገቻቸው ኦርቶዶክስን ጡቷን ለሚነክሱ ሆዳሞች ፍቱን መድሀኒት ስለሆኑ አመሰግኖታለሁ !!
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ማሪያም ብለው ሁሌም በፀሎት ያስቡኝ አዎ በተከታታይ ትምህትዎ በጣም ደስተኛ ነኝ እየተከታተልኩ እያካፈልኩ ነዉ እርስዎ ይበርቱልን
አባታችን ቃለ-ህይወት፣ ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን፣ ያዉርስልን
መምህራነ ቤተክረስቲያ አባቶች ሊቃውንት ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን አባታችን ቃለህዬወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት ሺ ዓመት ኑሩልን
መምህራችን ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ኩራት ኖት እግዚአብሔር በሞገስ በክብር በቤቱ ያቆዮት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ።
መምህር እንኩዋን አደረሶት!
እኒ አባ ጨጉዋሬ ቤተክርስቲያንን አልላቀት አሉ እኮ እያረፉና ግዜ እየጠበቁ ይለፈልፉብናል
ግን ደግሞ በየግዜያቱ ለቤቱ ሰውን ያላሳጣን የድንግል ማርይም ልጅ, የመስቀሉ ጌታ, የቀራኒዮው ንጉሠ, ይናዝረቱ እየሱስ ይክበር ይምስገን!!! ቃለህዮት ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾