አለቃዋ በግድ አካል ጉዳተኛ አደረጋት || ያደረገቸውን ማመን አትችሉም || በአካል ጉዳተኞች ላይ የተሰራ ሸፍጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 11

  • @hanankedir4808
    @hanankedir4808 Рік тому +1

    በርቱ በጣም ምርጥ እና አስተማር ነው እናመሰግናለን

  • @Jimmy_GSA
    @Jimmy_GSA Рік тому +1

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው። የዚህ ቆንጆ ስራ አባል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።

  • @hanankedir4808
    @hanankedir4808 Рік тому +1

    አይዞሽ የኔ እናት የኔ ምስክን

  • @hanankedir4808
    @hanankedir4808 Рік тому

    ጎበዝ ጀግንቷ የኔ ወይኗ ታርክ ሰራች አቶ ዘላለምን ጉድ ሰራቻቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ሀገራችን ባጭበርባሪዎች እየተመናመነች ነው ጥሩ ትምህርት ነው ዋው ቀጥሉበት

  • @SisayHailu-w6t
    @SisayHailu-w6t Рік тому

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @biniyambereda1488
    @biniyambereda1488 Рік тому

    ዋው ድንቅ ፊልm👍👍 የሮሳን በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ለመናገር ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ 👍 ሲስና ቁሜ እንዲሁም መላው ክሩ በጣም ተሳክቶልናል :: ቢንያም በረዳ ( አቶ ዘላለም )

    • @wubittadesse5762
      @wubittadesse5762 Рік тому

      በትክክል ትችላለች የኔ ምርጥ እህት

  • @abenezertamire2464
    @abenezertamire2464 Рік тому

    Wowww gerami short movie👏👏 keep it up guys

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Рік тому

    የኔ ውድ የሮሰንዬ