Tibeb Be Fana: ጥበብ በፋና ማራኪ ገፆች በኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 156

  • @kidustube
    @kidustube 5 років тому +34

    ልታይ ልታይ የማይል ምርጥ ሰው ልመንክ

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 4 роки тому

    Lemeneh Tadesse , Good to see you again .

  • @sdym7178
    @sdym7178 4 роки тому

    Endew Dere ebakih Limenehin adera, ke geta tagegnewaleh, he can work he got talent

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 років тому +16

    እንኳ ለዚህ አበቃህ ልመንህ እንወድሃለን ደሬ ፈጣሪ ይባርክህ የእኔ ቁምነገርኛ

  • @tebabbelaynhe6831
    @tebabbelaynhe6831 5 років тому +43

    ልመንህ ታደሰ የጥንቱ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 4 роки тому +11

    ደረጄ ደጋግሜ ሰምቼሀለው ይሄንን ምስኪን ዜጋ መድረክ ላይ አቁመህ 10ግዜ "ጤናህ እንዴት ነው? ዓይምሮህ ደህና ነው?" የምትለው ነገር
    ፈጽሞ ትክክል አይደለም ምቾትም አይሰጥም እና አደብ ግዛ አስፈላጊ ከሆነ የግሉን ነገር በግል ጠይቀው ይሄ ነውር ነው፦ ብቻ ደረጄ በዕድሜህ ልክ እንዳልበሰልክ አያለሁ፦

    • @ephremw4247
      @ephremw4247 4 роки тому +3

      በትክክል እኔም ይሄን ነገር በተደጋጋሚ ልብ ብያለው ነውር ነው አይባልም

    • @ericbank6410
      @ericbank6410 4 роки тому +2

      ትክክል ስትቀን ጠየቀው ልመነግን እግዛብሂር ይመስገን ጤነኛ ነኝ ምንም ደዌ የለብኝም እያለው ደግሞ ይጠይቀዋል

    • @zelalemxyz1869
      @zelalemxyz1869 4 роки тому +3

      ተከታትለሀል። በጣም አናዳጅ ዶማ ነው። ቃለ-መጠይቁ ላይ አሸማቀቀው እዚህም ደገመው።

    • @genettilahun2310
      @genettilahun2310 4 роки тому +3

      I fell the same way, Derege you don’t have to ask a very personal question in the middle of interview, if you really want to know, ask him privately, don’t mocked him in front of people, it’s not right.

    • @ኢትዮጵያ-ኈ4ለ
      @ኢትዮጵያ-ኈ4ለ 4 роки тому +2

      ልክ ነው ለሰአት መሞያ ነው የምትጋብዙት ይሉሐል ያልከው እራሱ ሞራል የሚነካ አባባል ነው ድሮም ሆነ አሁንም ሆነ ልመንህን የሚያክል ባለሙያ አላገኘሁም በኢትዮጵያ ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 років тому +8

    ጊዜ የጣለው የጥበብ ሰው.. ምናለ አርቲስቱ ተሰባስቦ ቢያነሳው? ልመንህዬ እንወድሀለን አንረሳህም።

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 4 роки тому +2

    ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው። ልመንህ ታክሲ እየጠበቀ ነበር እና አንድ ላዳ ታክሲ ስተመጣ ያስቆም እና ከፊት ቦታ ስለነበር ጋቢና ይቀመጣል።ከጏላ የተቀመጠ አንድ አድናቂው ገንዘብ አውጥቶ ለታክሲ ሾፌሩ የእኔ እና የልመንህን ብሎ ሲከፍል ልመንህ ዞር ብሎ ልብ ካለህ አትጋብዘኝም? ብሎ እንዳሳቃቸቸው ሰምቻለሁ። ልመንህ ዕድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ!

  • @ethiopiaaddis1163
    @ethiopiaaddis1163 5 років тому +20

    ለሀገሩ በቅቶ ለመድረክ መብቃቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰዉ በሂወት እያለ ነዉ መረዳዳት እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝባን ይጠብቅልን

  • @wondagirma5174
    @wondagirma5174 5 років тому +4

    በዚህ አጋጣሚ በጣም ሊከበር የሚገባው ደሬ ነው ይህንን ታላቅ ተዋናይ አክብሮ ለመድረክ ስላበቃው ትልቅ አክብሮት ይገባዋል ልመንህ ውስጡ እምቅ የሆነ የጥበብ ባለቤት ነው ሊረዳ ሊታገዝ ይገባል። አበቃሁ

  • @mehritluel1341
    @mehritluel1341 4 роки тому +3

    ደረጀ እግዘኣብሄር ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ ይህ ነው በፍጹም ፍቅር ኢቱኦጵያዊነት ውንድምነት እምነትህን ያጠንክርልህ ኣንዱ ኣንዲን መርዳት

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 5 років тому

    ደሬ እኔ ለአንተ ያለኝ ክብር ልዩ ነው። አርቲስቶች እርስ በርስ እንደሚቀናኑ ብዙ ቃለ ምልልስ ላይ ከንግግራቸው ተረድቻለሁ። አንተ ግን ሁሉንም በማክበር ብቻ ሳይሆን ፤ ለልመንሕ ታደሰ ልዩ ዶክተሩ ነህና እግዚአብሔር የሰጠህን ሙያና መልካም ባሕርይ ባለህ ላይ አብዝቶ ይስጥህ። ለልመንህ ታደሰ አንድ ቀላል ነገር ይቀርሃል ከቻልክ? Personality & Physical appearance ለሰው ልጅ ክብር በጣም ወሳኝ ነውና ለልመንህ ከቻልክ በምክር አለባበስና ፀጉር ፂም ተስተካክሎ ቢታይ ጤናማ ስለመሆኑ ሕዝብ ይረዳለታል። በሃገራችን ውስጥ ኮሜዲያን ሁልጊዜ የሚጎዱት ያልነቃና ያልሰለጠነ ማሕበረሰብ በየመንገዱና ባገኙት ቦታ ሁሉ የሚቀልዱ ይመስላቸዋል። በተለይም ወጣቶች !! እኔ ባለሁበት የፈረንጅ ሃገር ኮሜዲያን መንገድ ላይ ሲገኙ ሕዝብ አብሮ ፎቶግራፍ ለመነሳት ይረባረባሉ እንጂ ቀልድልኝ ብለው አያስቸግሩም። የልመንህ ባለፈው ጊዜ አሜሪካን ሃገር የአእምሮው መነካት የሃገራችን ስደተኞች ልክ አሃገር ውስጥ እነደሚሆኑት በነበረው ተጸእኖ ነውና። ደሬ ምሥጋና ይገባሃል ፤ የልመንህን አጎቴ ቀልድ በዚህ ክሊፕ ላይ አሪፍ አድርገህ ሠርተኸዋል። እናመሰግናለን ደሬ።

    • @dereman7593
      @dereman7593 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @zewdituyirsaw9352
    @zewdituyirsaw9352 5 років тому +8

    Lemnhe the best comedian in Ethiopia . We are not forget you. We wish you a long life bro.

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 5 років тому +22

    ይሕ ሰው በቀልዶቹ እያጀበ በልጅነታችን የኮመዲን ጣእም ፍፁም ኢቶጵያዊ በሆነ ጠአም እድናቅ ያደረገን ሠው ነው ።አሁንም በተለያየ ሚድያ ሳየው በጣም ብዙ ቁም ነገር በኮመዲ መልክ ይፈሳዋል በሙያው ያላችሁ በሙያው የምታምኑ አሠሩት ፡አትፍረዱ ለመፍረድ አንቸኩል።

  • @addis2653
    @addis2653 5 років тому +5

    ቀደም ያለ አስተሳስብ ያለው ስለሆነ ለማሳቅ እንጂ ለምሳቅ መቸገሩ የጎዳው ይመስለኛል

  • @kassahun8
    @kassahun8 5 років тому +6

    ልመነህ ታደሰ ከመቻልም ከነ ለዛው የጨዋታ ወዙ ነው 100000000% ይችላል ልመነህ ታደሰ የአራዳ ልጅ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eyobfantu2011
    @eyobfantu2011 4 роки тому +1

    ኢትዮጵያዊዉ ቻርሊ ቻፑሊ ነህ ጀግናዬና የጥበብ ፈርቀዳጅ ነህልመንህ ታደሰ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @sabitahmed1277
    @sabitahmed1277 5 років тому +9

    Best Ethiopian artist lemeneh I’m happy to see you.

  • @alemayehudense
    @alemayehudense 4 роки тому +1

    ከልመንህ አና ከተሰፍዬ ካሳ የሚሻል ኮሜዲያን የለም

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 4 роки тому +1

    Geta yibarikachu Derege ena hulum helping this blessings idea

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 років тому +13

    ወይኔ እኳን ለዚህ አበቃህ

  • @habeshaarts7501
    @habeshaarts7501 4 роки тому +1

    ታዲያ ማነው ያበደው?እብድ የሚለው ሰው ነው እራሱ እብድ፣ እንጂ ልመነህ ከዘመኑ የበለጠ ምጡቅ አርቲስት ነው።

  • @konjo7249
    @konjo7249 5 років тому +1

    ወይኔ ልመነ በስንት ጊዜ አየውክ የሠው ልጂ ካልሞተ መስተቀር ይገናኛል ይባል የለ ድሮ ልጂ እያን እናይክ ነበር ከዛም ጠፍክብን ነፍሱን ይማረውና አለቢሾ ከሞተ በኋላ አንተ በዛው እብስ ብለክ ጠፋክ ለማንኛውም አለቤ በርታልን አትጥፋ እሺ በርታ

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 4 роки тому +4

    OMG he is a genius! Lemeneh Tadesse you are specially gifted

  • @eskindersolomon105
    @eskindersolomon105 2 роки тому

    ንመነህ ታደሰ እንዴት እንደ ምገልፀው
    ባላውቀው አንኳን ለአገርህ አበቃህ
    አንተነን የመሰለ ለዛ ያለው ኮሜዲ የማይጠገብ ነው እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😃

  • @מיקיאדגו
    @מיקיאדגו 4 роки тому +1

    የፊተኛዉን በምን ቀበርክ በሻሺ ለምን የኋለኛዉ እዳይሸሺ ይባላል እነልመንህን የማያከቭር ያሁኖችን አድናቂ ሊሆን አይችልም

  • @zhajagzvahja2135
    @zhajagzvahja2135 4 роки тому +1

    OMG Tanks God
    Love you Lemenhe .

  • @solinaization
    @solinaization 4 роки тому +1

    Thank you Dere he is really Niguss

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 4 роки тому +1

    ደረጄ ይሄን ትልቅ ሰው በመርዳትህ በጣም ነው ይማመሰግንሕ

  • @zenateklehaimanot6150
    @zenateklehaimanot6150 4 роки тому +1

    Wow Limenih , you are still a super icon! Maybe we don't know you.

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 4 роки тому

    ደረጅ ፦ እያደረግሀው ያለው ተግባር ታላቅ መሆኑን ልታውቅ ይገባል እናመሰግናለን !የህ ነው አንዱ ሌላው መኖር ማለት ።

  • @sabrinamicael2611
    @sabrinamicael2611 4 роки тому

    wow silayhueh desi bilogaile* birta bezhu kiteile betam new yemnwdh

  • @zerimunkebede9940
    @zerimunkebede9940 2 роки тому

    ደሞ አንቺ የሚሉኝን ሰዎች መች አጣሗቸውና ነው አንተ አንቺ የምትለኝ ዋዋዋዋ ያለውን ሰው አስታወሰኝ ለባዩ።

  • @meskeltube5531
    @meskeltube5531 5 років тому +6

    ልመንህ ኑርልን

  • @mulualemyilma6361
    @mulualemyilma6361 4 місяці тому

    ልመንህ ታደሰ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጃችን እንወድሀለን።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 роки тому

    በጣም ንው የምትገርመኝ ደርጀ ግን ለምንድንው በሚዲያ ያምሃል አይምሮህን ምናምን እንደዚህ ተብሎ አይጠየቅም እንደምትግባባው ይሄንን ከሚዲያ ውጭ መጠየቅ ትችላለህ ከአንዴም ሁለቴ ንው የስማውብህ የሱ መልስ ደሞ እውንትም የጥበብ ስው ምንም ደዌ የለብኝም እግዚያብሄር ይመስገን አየህ እዚህ ላይ ልትገንዘበው የሚገባ ንገር አለ እኔ ብዙም ባላውቅ እሜሪካ ብዙ አመት ቆይቶ እንደተመለስ ባንተው ኢንተርፍው ስምቻለሁ ይመስለኛል የመንፍስ ጭንቀት በኔ ግምት ንው ሊሆን ይችላል እውንቱን ንው ይሄ ደዌ ሊባል አይችልም በፀበል ይድናል እና በየአደባባዪ ያምሃልወይ ምናምን ብለህ ባጠይቀው እንደቀርቤታህ በግልህ ብትጠይቅቀውና ብትርዳው ንው እግዜብሄርም የሚወደው ይሄ የኔ የግሌ አስተያየት ንው ከይቅርታ ጋር እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ለብርቅዪዎቹ እመኛለሁ👏🏽

    • @dereman7593
      @dereman7593 4 роки тому

      ሰው በየመንገዱ ሲያስቸግረው በራሱ አንደበት ጤነኝነቱን ቢናገር ምን ክፋት አለው? የሚሰማ ካለ።ጤነኛ ቢሆን ነው መድረክ የተሰጠው።ይህን ማን አደረገ።

  • @andamlakandfitret6561
    @andamlakandfitret6561 4 роки тому +1

    Dere great job man, I noticed you are doing your best to help our king of comedy. May God bless you.

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 роки тому

    በሳቅ ገደለኝ

  • @adiman3439
    @adiman3439 4 роки тому

    የምር የሚወደድ ኮሚድያን ነበር ግን የት ገብቶ ነው ነጠፋው የዛሬ ምናምንቴ ሰው እየነገሰ የድሮወቹ ያሳደጉን ኮሜድያን ዝቅ ብለው ሳይ እኔ በበኩሌ በጣም ያመኛል

  • @nicolasboot4681
    @nicolasboot4681 4 роки тому

    ደረጃ ጥርቡ መሀይም ለምን በየመድረኩ ሁሌ ተመሳሳይና አንነት የሚያስደፋ ብሎም ተመልካቹን የሚያሰለች ጥያቄ ትጠይቀዋለህ?
    ልመነህ እግዚኣብሔር አብ ዝዩ ከፍ ያርግህ አንተ አይብ ድንቅ የሀይለኛ ተሰጥኦ ባለቤት ነህ( ነሽ😉)

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ6ኈ

    Dere please try to be stable and wise when you ask him. May be most of us are sick and few like him are at normality.
    Lemene is a great legend in the history of Ethiopian Art.
    People like him are marks of the lovely ages of Ethiopianism.

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 5 років тому +2

    He’s still doing great! Proud of you Lemeneh Tadesse, the best comedian!

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ልመነህ ታደሰ የአራዳ ልጅ ይግደለኝ እንኳን ደህና መጣህ ከስደት ራሻ ።

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 4 роки тому

    ደሬ አንበሳ ጎበዝ ልመንህን ታግሰህ እየቀየርከው ነው። በጣም ልትመሰገን ይገባሃል።

  • @Gantana844
    @Gantana844 5 років тому +2

    እጣፈንታ ፡ ፡ ደረጀ ባለብር ልመንህ ተመፅዋች ፡፡፣፣፣፤

  • @danunteboy6986
    @danunteboy6986 5 років тому +2

    Lemenehe Tadese #1 Comedian in Ethiopia.We love you Lemenehe.we respect you.

  • @mularmaru8221
    @mularmaru8221 4 роки тому

    ደረጀ ደደብ አለማር ክፉ ወይም ተማር ልጄን የአለማየሁ አሸሸቴን አፈስሥኩብህ ደደብ መሐይም

    • @dereman7593
      @dereman7593 4 роки тому

      ሳያግዙ ማዉራት ቀላል ነው።ደነዙ ታዉቁዋል።ወሬ ብቻ

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ9ቀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ9ቀ 3 роки тому

    ስወደው ሁሌ ውስጤ ነው አንደኛ ደሮ ጭንቅላት ሰው ግን አንተን ሊወድ አይችልም

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 5 років тому

    ወንድማችን ልመንህ እንክዋን ከነበረብህ የጤና ችግር ወጥተህ
    ወደ የምትወደው መድረክ ተመለስክ::
    እባካችሁ የአዲስአባ ሰዎች አትቀልዱበት የሚገባውን ፍቅርና ክብር ስጡት:: እሱም በጊዜው በጣም ጥሩ ኮሜድያን ነበር::

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 років тому

    ሮል ሞዴል....ይሄ አሩ የወጠረው ሰው ይመስል ፊትህን አጨፍግገህ ድምጽህን አቅጥነህ የባጥ የቆጡን ማውራትህ ነው እንደታማኝ አይነት ሰው ሮል ሞደሌ የምትል...መሃይም..አንብብ ከዛም በእውቀት አስቅ... ዝርክርክ...

  • @hiruthirut9000
    @hiruthirut9000 4 роки тому

    ልመነህ ምርጥ ኮሜዲ እንኳን በሰላም ወደ ሞያህ ተመለስክ የምንወድህ የምናደንቅህ በርታ ደረጄ በጣም እናመሰግናለን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 років тому +1

    ልመንህ እናከብርሃለን

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 5 років тому +1

    ነፍሱን ይመር አሌቤ ና ልመን የዱሮ ሥራችው አይሪስም

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 4 роки тому

    ዋው ልመንህ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 3 роки тому

    በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁ ለመነ አተን ስይ ነፍሳቸውን ይማርና እግዳዘር አለባቸውን አስታውሳቸዋለሁ ምናለ ክፉ ሞት ባይለያይ ምርጥ አርቲስት ነበሩ ልመነ ❤️❤️❤️

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 5 років тому

    ethiopia Hager mon nesh telala yemotlsh kerto yegdlsh bela yemyasblew yetebebualem be ethiopia Lemenhen kebro Serawiten gena

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 5 років тому

    እንኳን አንቺ አልከው ያን የ95 ዓመት ፈልፈላ!! የጨለማው ዘመን ፈልፈላ።በርታ ልመንህ ትክክለኛው ኮመዲ በናንተ ጊዜ ነበር ።መመለስህን ወደነዋል።

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 3 роки тому

    እንኳን ለዚህ አበቃህ እድሜ ለሰጠው ሰው ይለወጣል

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 роки тому

    ልመነህን በዚህ መልኩ በማየቴ ደስ ብሎኛል::

  • @biniyamtessema9959
    @biniyamtessema9959 5 років тому

    Ehunte new gobeze bero melketu teru new

  • @ወግበየፈርጁ
    @ወግበየፈርጁ 4 роки тому

    አንተ ከኩመካ በላይ ነህ፤ ድንቅ ሰው!

  • @tigbihonegn9112
    @tigbihonegn9112 4 роки тому

    Dereje please don’t ask about his health? Please? If u want understand him U should live at least 10 years in usa. I are not professional.

  • @nabuteyimer1557
    @nabuteyimer1557 3 роки тому

    ,የኢትዮጵያ ቻርልስ ቻፕሊን!

  • @yilmabedlubeja1412
    @yilmabedlubeja1412 5 років тому +1

    mirt klde nw be film mtu endayw mejute nw lemnhe mirt comedyan

  • @zelalemxyz1869
    @zelalemxyz1869 4 роки тому

    ደረጀ አንተ እራስህ ጤነኛ ነህ? ይህን አይነት ጥያቄ ጤነኛ ነህ ? አይደለህም ? ብሎ መጠየቅ ምን ለማድረግ ነው? ። ብሽቅ! ። ሠውን ሳያብድ የሚያሳብድ እብድ ትውልድ። ልመንህ ከአንተ በተሻለ በራስህ መድረክ ላይ እየሠራ ነው።እራስህ አትበድ ። ደግሞ መቻል አይደለም እረግጦህ የሚያልፍ ድንቅ ባለሙያ ነው። ባገኜኸው መድረክ ሁሌ ጤንነቱን ታነሳለህ። አሳማ።

    • @helloafrica4371
      @helloafrica4371 4 роки тому

      Hey Zelalem, you can ask your question in polite way, don't forget that He gave him opportunity to shine and share us too. So we should be polite on his weakness.
      Lemenhe is exceptional with his unique touch. I love what he said about word, strong but with fun message😁

    • @dereman7593
      @dereman7593 4 роки тому

      ምን ረዳህ አንተ?ማውራት ቀላል ነው።

    • @zelalemxyz1869
      @zelalemxyz1869 4 роки тому

      @@dereman7593 it wasn't for you, stay away and mind yr business. Dormant!

  • @habtemichaelaleme6959
    @habtemichaelaleme6959 5 років тому

    ልመንህ ታደሰ የልጅነት ትውስታዬ
    በዛ በልጅነት ዘመን እንደ ዛሬው ዘር ቆጠራ ባልነበረበት ጊዜ በመልካምና በፍቀር ያደግንበት አንዱ ለሌላው ያለምንም ቢሔር ክብር የሚሰጥበት የልጅነት ትውስታ መቸም ቢሆን አይረሳም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ…።

  • @meskilegssehulubersuhone2699
    @meskilegssehulubersuhone2699 4 роки тому

    Egzabher yemarhe lemnhe mert sew

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 5 років тому

    ልሜ ዘመን የማይሽርህ ምርጥ ኳሜድያን እረጅም እድሜ ከጤናጋር እንመኝልካለን ።

  • @shimelisdessalegn6102
    @shimelisdessalegn6102 5 років тому +1

    Limenih best comedian ever I really admire you.

  • @A26150
    @A26150 4 роки тому

    ሰዓት መሙያ የሚሉ ሰወች ምንም የማያውቁ ናቸው፣ ከዚህ በላይ ምን ፈልገው ነው

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 років тому

    እነልመንህ የተቀኙባትን የአገሬን
    የኪነ ጥበብ መድረክ
    "ከርስ አደር" ፊደል ሲለማመድባት
    27 ዓመታት አሳለፍን!
    ልመንህ!
    ባላይህም ፡ ብዙ ሰለ አንተ ሰምቼ ነበርና
    *እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ!*

  • @hillinagirma1422
    @hillinagirma1422 4 роки тому

    Love you lemeneh berta

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 роки тому

    ልመንህ ታደሰምርጥ ሰው ኑርልን

  • @tadelemulatu1258
    @tadelemulatu1258 5 років тому

    ደረጄ በጣም አሪፍ ነገር አደረክ ልመነህ ቦታው ይሄ ነው

  • @yilgo3196
    @yilgo3196 5 років тому

    Ke serawit fekera ena shewabgzaw 1000 giza yeshalal le helinaw yeminor saw naw

  • @mdebissamesfin5786
    @mdebissamesfin5786 4 роки тому

    Limenih
    Even the person next to you can't comprehend you. He just is a link between you and the audience. Your examplery joke tells all. The old man in the elementary school

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 4 роки тому

    👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @yoseftolosa4072
    @yoseftolosa4072 4 роки тому

    ድንቅ ስራ ልመነ

  • @danieltadesse2282
    @danieltadesse2282 4 роки тому +1

    Full of talent, thank you for the hilarious joke

  • @kalabtamirat2485
    @kalabtamirat2485 4 роки тому

    እንዳለ ታደሰ አብሮ አደጋችን

  • @nardostilahun9508
    @nardostilahun9508 3 роки тому

    ahahaha nice Lemenehe. he is so funny

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 4 роки тому

    Ethiopian #Legend 💚💛❤
    Edmena Tena yestelegn!!! @!@

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    Dereje tebarek abo
    ebakih erdaw !

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 роки тому

    የኮሜዲ የምንጊዜም ቁንጮ

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi 4 роки тому

    One of the greatest Ethiopian comedian, I wish you all the best in your transition back your beloved native land. Remember to be Patient and take it a day at a time!!! Love you!!

  • @abdul436
    @abdul436 5 років тому

    You are really the king of Ethiopian comedy and comedian. You deserve all respect.

  • @dessalenggsillasie8930
    @dessalenggsillasie8930 4 роки тому

    እድሜና ጤናይስጥህ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 роки тому

    ደረጀ በርተ ደግፈው

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic 4 роки тому

    Such talented man.

  • @kaleabtes1032
    @kaleabtes1032 4 роки тому

    wow nice best is good

  • @bettybekele3897
    @bettybekele3897 4 роки тому

    Lemeneh,WOW What a wonderful an artist u are. Welcome back.

  • @damabulo4759
    @damabulo4759 4 роки тому

    ወይ ጊዜ ደጉ!!!!

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 років тому +1

    I appreciated! Great job!

  • @dehenemitiku7912
    @dehenemitiku7912 4 роки тому

    ታላቅ ሰው

  • @brukyou
    @brukyou 4 роки тому

    OMG you killed me. "TADESE GEDEGEDAW"

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 років тому

    I always won see you original comedy's lemeneh. You the best.

  • @solf2000
    @solf2000 5 років тому

    ግሩም ሽግግር ነው፥ ደሬ፤ የሽግሽጉን አንደምታ እያየን።

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 3 роки тому

    I am very pleased to see a legend of Ethiopian comedy next to Wegayehu

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 5 років тому +1

    I wonder what America did to his brain?

    • @alemsefefe7450
      @alemsefefe7450 5 років тому +2

      እግዛቤር ይመሥገን ለዚ አበቃህ ።የዶክተር አብይ አምላክ አተን ለማየት መድረክ ላይ ማየት አሥቻለን እደዚ አይነት ትልልቅ ሠዎችን ነው ኢትዮጵያ ያጣችው ።ቦታ ሥጡትና ሥራ ይሥራ ያዝናናን ።።።።ደሬ ጎበዝ

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 роки тому

    Wow wow ድንቅ ድንቅ ችሎታ