"ከባለቤቴ ሞት በኋላ ራሴን ስለማጥፋት ማሰብ አቆምኩ" የሔራንና ሶልያና እናት ወ/ሮ ትእግስት."ህክምናውን በልጆቹ መበቀል እፈልጋለሁ" መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ክ2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • "ከባለቤቴ ሞት በኋላ ራሴን ስለማጥፋት ማሰብ አቆምኩ" የሔራን እና ሶልያና ወላጅ እናት ጀግናዋ ወ/ሮ ትእግስት ....
    "ህክምናውን በልጆቹ መበቀል እፈልጋለሁ" መጋቢ ሐዲስ እሸቱ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @enanubelay9537
    @enanubelay9537 9 місяців тому +691

    እንቺ እውነተኛ የጀግና ጀግና ነሽ ጀግና እናት የወለደችሽ። የተደገፍሽው የማይሰበር ምርኩዝ ጽኑ የአለም ሁሉ ንጉስ መድሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት እናቱ ከእመቤታችን ጋር በሁሉ መቻልን እንዲያደርግልሽ እመኛለሁ። የእናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ። ተባረኩ።

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 9 місяців тому +109

    አላህ የእነዚህን ልጆች አይን አብርቶ ያሳየኝ 🙏

  • @habibseman5406
    @habibseman5406 9 місяців тому +595

    አቦ ስንት አይነት ጠንካራ እናቶች አሉ ክብር ለህናቶች

    • @Snowy-vn1ez
      @Snowy-vn1ez 9 місяців тому +1

      አዉሮፓ ወይም አሜሪካ ከሆነ ያለኸዉ በየቀኑ እየወጣሽ/ሕ ቡቱቱና ጫማ ሽቶ ከምትለቃቅሚ ያለሽን ላኪ/ላክ ።ወንድ ከሆንክም በርገር ከምትበላ ወይም ጥይት መግዣ በየዩቱቡ ና በየቲክቶኩ ከምታሰባስብ የፋኖ ወይም የብርጌድ መሪ ከሆንክ/ሽ አቁሚ/ምና send us money .ክክክ😅😅

    • @dyhsdgg1625
      @dyhsdgg1625 9 місяців тому +3

      አሜን

    • @HannaGezmu
      @HannaGezmu 9 місяців тому +1

      በእውነት ጀግና እናት የአንቺ ጀግንነት ነው ይህ የልጆችሽን ተስፋ ያየሽው እና እህቴ በርችልኝ የእግዚአብሔር ለዚህ ክብር ሲያጭሽ ምክንያት ይኖረዋልና ለትልቅ ክብር አጭቶሻልና በርችልኝ እህቴ እርግጠኛ ነኝ ወደፊት ታላቅ ነገር ይጠብቅሻል በርችልኝ በርችልኝ ጀግኒት

  • @habhabshi652
    @habhabshi652 9 місяців тому +38

    ለነዚህ ልጆች እይታ አላህዬ ፍቃድህን እለምናለሁ። ጌታዬ ሁን ያልከው ይሆናልና ለዚች ጠንካራ እናት ለነዚህ እቦቆቅላ ትላልቅ ልጆች ተስፋቸውን እውን አድርግላቸው ፍቃድህም ይሁን።

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 9 місяців тому +209

    በአለም ላይ ብቸኛዋ ጀግና እናት ብቻ ነች especially የኢትዮጵያ እናት ❤❤❤

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 9 місяців тому +10

      hule ye ethiopia enat becha sayhone bealem laye lalut beye

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 9 місяців тому +2

      በጣም

    • @Erilove2112
      @Erilove2112 9 місяців тому +5

      ሁልም አናቶች 👇

    • @BIRHANUFASIL-lx7kp
      @BIRHANUFASIL-lx7kp 9 місяців тому +1

      ሉሁሉም እናቶቺ .ለሰዎቺም ብቻ ሳይሆን ለእንስሶቺም ክብር ይገባቸዋል።ይለያሉ

    • @SentayoTafasa
      @SentayoTafasa 9 місяців тому +1

      አሜን አሜን

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 9 місяців тому +59

    አባታችን መጋቢ አዲስ እድሜና ይስጣች እርሶም አይኖቶን በርቶ የእመቤታችን ስእል ባዩ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 9 місяців тому

      ሰዉ አሁን አይኑ ሲከፍት የመቤቴን ሰአል ይላል የሚገርም አኳ ነዉ አኝ ሰዉዬ ልባቸዉ ጭምር ነዉ የታወርዉ አኔ አንኳን ሃጠያጠኛዋ ቁጭ ብዬ አመብዙሃንን በሃሳቤ አሰላታለሁ አቶ አዲሱ ዘፍንም ሃጢያት አይደለም ሰለ አሜሪካ አዉርተዉ የማይጠግብ ናቸዉ በኔ በግሌ ኦዱ ብቻ ናቸዉ ተሳዳቢዎች ሰብሰብ ሰብ በሉ 😁

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 9 місяців тому +304

    እማምላክ የጪቅ አማላጅ ከነልጃ ሙሉ ብርሀናቹሁን ትስጣቹሁ እሚሳናቸው የለምና❤

  • @IhsanhabeshaTube
    @IhsanhabeshaTube 9 місяців тому +101

    መጋቢ አላህ ሀያቶን ያርዝመው ሁሌም በምያወሩ ሰዓት አፌን ከፍቼ ነው የምሰማው ❤

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 9 місяців тому +2

      አሜን

    • @almaz7677
      @almaz7677 9 місяців тому +2

      🙏🙏🇪🇹🙏🇪🇹💯💯💯👍👍

  • @Kuki92
    @Kuki92 9 місяців тому +164

    የኔ እናት አንቺ የምድራችን ድንቋ እናት ነሽ እናት የሚለው ስም ያንስሻል እግዚአብሔር አምላክ እሱ በፈቀደው መንገድ ያሳድግልሽ በእውነት ❤❤❤

  • @BeleteYalwe
    @BeleteYalwe 9 місяців тому +14

    ሰይፉ ለስንቱ መንገድ ሆነሀል ስራህ ይባረክ

    • @Belaynesh-x5e
      @Belaynesh-x5e 9 місяців тому +1

      Barimel kidus Georgie's be hedu lidun yichilalu

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 9 місяців тому +175

    በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺን ስሰማና ሳይ በእውነት በሪሴ አፈርኩ እናትሽንምአምላክ ይማርልሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ገና ገና በነዚህ ልጆች ታሪክ ታያለሽ ህክምናውንም አምላክ ይርዳሽ ኪዳነምህረትም ተአምሯን ታሳይሽ።

  • @meridkassaye
    @meridkassaye 9 місяців тому +39

    አንቺ ድንቅ እናት አምላክ ይባርክሽ
    የልጆችሽን ብርሀን ያሣይሽ
    መጋቢ የማይጠገብ አንደበትዎን ፈጣሪ ያቆይልን

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 9 місяців тому +128

    እኔ ከዚህ ፕሮግራም በጣም ነው ያተረፍኩት የእናትየው ጥንካሬ የመጋቢ ሀዲስ የማይሰለች ንግግር እና ትምህርት አመሰግናለሁ።

  • @user-fd1zj5cr8t
    @user-fd1zj5cr8t 9 місяців тому +9

    ሰይፉ ዛሬ ትልቅ እንግዳ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለሁ ። ግን ለእናቷም ለቲጅም ትልቅ ክብር አለኝ ። እነዚህ ልጆች እኛ የማናውቀው ፈጣሪ የሚያውቀው ለቤተሰብም ለሀገርም ትልቅ ባለውለታ እንደሚሆኑ ሙሉ ተስፋ አለኝ። የእኔ ጀግና የፈጣሪ ስጦታዎች ሰለሆኑ አደራሽን እንድትወጭ ያደርግሽ ።

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 9 місяців тому +186

    የኔ እናት ለማንም አትስጭ እግዚአብሔር ነው የሰጠሽ የቻልሽውን ሁሉ አርጊ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ😢😢😢የቻልንውን ሁሉ እንርዳሻለን

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 9 місяців тому +2

    በአለም ላይ ጀግና ብቸኛዋ እናት ነሽ ❤የነዚህን ልጆች አይን አላህ አብርቶላቸው እንደዚህ የሚወዳቸውን ህዝብ እንዳዩ እመኛለሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 9 місяців тому +69

    ሰይፉ ምርቃቱ ይገባሐል እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 місяців тому +2

    ቃላት ያጥረኛል ምን አይነት ጀግና እናት በመሆንሽ፣ እግዚአብሔር ብርታቱንና የልጆችሽን ተስፋ ያረግሽበትን እንዲሳካ እመኝላችሃለሁ፣

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 9 місяців тому +81

    የእናታችን ኢትዮጵያ ጀግናዋ እናት ነሽ በቃ ።

  • @temeseganeregassa
    @temeseganeregassa 9 місяців тому +5

    ታድለሽ ያንቺን ጸጋ እኔ ተመኘውት እኔ እኮ እንኳን ያንቺን መከራ ልችለው ቀርቶ አይደለም ማሪያምን እንቅፋት ከመታኝ እንኳን እግዚአብሔርን እንዴት እንደማማርረው በእውነት አንቺ ልዩ ጸጋው የበዛልሽ እድለኛ ሴት ነሽ በመከራ ውስጥ ያለውን በረከት ሳየው ቀናው ቀናው

  • @YosifTekelemariyam
    @YosifTekelemariyam 9 місяців тому +74

    ድንቅ እናት ኪዳነምህርት ትርዳሽ በርቺ❤

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 9 місяців тому +1

    I love these kids i dont have any words to Express how much i love them the mother of the kids very strong women i apreciat seifu may God bless i love all of u ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 9 місяців тому +114

    የኔናት ሺ አመት ኑሪ ጀግና አንበሳ ነሽ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 9 місяців тому +10

    ጋሸ መጋቢ አድስ የሚያዩ ይመሥለኝ ነበር ጥሩ ሰው ናቸው አላህ የአይናቸውን ብረሃን ይመስላቸው ያረብ

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 9 місяців тому +98

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ከባድ ማዕበሉን አልፈሽዋል አይዞሽ እህቴ 😮

  • @YemaneHalefom-ru2xi
    @YemaneHalefom-ru2xi 9 місяців тому +1

    አይዞሽ እመቤታችን ድንግል ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ ልጆችሽ የአይን ብርሃን አግኝተው የአሁኑ ልቅሶሽ ወደ ፍፁም ደስታ ተቀይሮ እንደምትኖሪ ከልቤ እፀልያለሁ
    አንቺ ግን ጀግና ጠንካራነሽ የሁሉም እናቶች መገለጫ ነሽ

  • @melatmekonen1258
    @melatmekonen1258 9 місяців тому +79

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆችሽ አድገው ወግ ማዕረጋቸውን ያሳይሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @samuelarefayne3534
    @samuelarefayne3534 9 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ብርሀናቸዉን ይመልስላቸዉ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 9 місяців тому +363

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤❤ Respect Button ----->>>

    • @AnchialemHailu
      @AnchialemHailu 9 місяців тому +8

      እናቶቻችን የእናንተን ክፉ እያሳየን ።

    • @Rahel-x5j
      @Rahel-x5j 9 місяців тому +3

      እናንተም ኑሩልን ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን ውድ ልጆቻችን

  • @yoditworku8930
    @yoditworku8930 9 місяців тому +3

    እናትሽን እድሜ ይስጥልሽ አንቺም እግዚያብሄር ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ያድርግሽ የኔ ጀግና

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 9 місяців тому +49

    አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሺ ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብርታት ትሆንሻለች አይዞሽ እናቴ በርቺ የእናትነት ጥግ ነው ያሳየሽን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ሲል ይጠብቅሽ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 9 місяців тому +4

    ምን አይነት ደግ ልብ ያላቸው ሰዎች አሉ ? በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደረጉኝ ራሄል ልጇ ቴዎድሮስ ፈጣሪ ይባርካችሁ እናቷ ቤተሰቦቿ ምስጋና ይገባቸዋል።እናት ያው ቃል የለኝም እንደተባለው ሻማ ሆነሻል እፎይ የምትይበት ቀን እንዳለ ይሰማኛል ❤

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 9 місяців тому +74

    አንቺ እጅግ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ

  • @almaz6457
    @almaz6457 9 місяців тому +6

    ለእማማ ጤናና ረጂም እድሜ። ትግስቴ የኔ ጀግና ሴት የጀግና ልጆች እናት። በርቺ። ሁሉም ያልፋል ደግሞም እያለፈ አይደል? ለአናንያም ተአምር ይኖራል። አይዞሽ።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 9 місяців тому +47

    ጥንካሬሽ ጉብዝናሽ ያስደንቃል ብዙ ተምርያለው ካንቺ ጀግና እናት ነሽ

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 9 місяців тому +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው እናትሽን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 9 місяців тому +40

    የኔ ምርጥ ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ ምርጥ እናት

  • @AzitiAzity
    @AzitiAzity 9 місяців тому +1

    አንቺ በጣም ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ሺ አመት ኑሪ

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 9 місяців тому +44

    ያለአባት ለዛውም... አቤት የእግዚአብሄር ስራ !!! ጀግና እናት ነሽ የሚገርም ታሪክ ነው ከታገሱ እግዚአብሄር ይደርሳል ማለት ይሄ ነው !!😥😥😥

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 9 місяців тому +1

    ሳይፍሻ እግዚአብሔር በልጆችህ ይባርክህ በውነት ትልቅ የመፍትሄ ሰዉ ቃል የለኝም እግዚአብሔር መልስ ይስጥህ

  • @seadaseid8467
    @seadaseid8467 9 місяців тому +41

    የሴት ጀግና እናት እናት ነሽ በጣም ግሩም ሴት ነገ የተሻለ ነው ተስፋ አለኝ በነዚህ ልጆች ኢንሻአላህ ይነጋል እናያለን ደምኮ ውብ ናቸው ❤

  • @tsiongebru365
    @tsiongebru365 9 місяців тому +1

    ሄሩ ሰሉ ኣኑ ስማቸው ድንቅ ነው ጅግና እናት ኣለቻቹ እና የታሰበውን ነገር እግዚኣብሄር ይቅደምላቹ በፆሎት ነው የምያግዛቹ
    ኣንቺ ምንም ሳይኖርሽ ኣሳድገሽ ልጅነታቸውን እየጨረሹ ነው ኣድጎ ወልዶ ዘምዶ ያሳይሽ

  • @bute5158
    @bute5158 9 місяців тому +27

    የምትገርሚ እናት ነሽ አይዞሽ ለብዙዎች የሚተርፉ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔርም አለም ይረዳሻል

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ሁሉንም ለበጎ አደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ማለት ሙሉ ተስፋ ነው ጎበዝ ነሽ ምርጥ እናት

  • @MebrataGuta
    @MebrataGuta 9 місяців тому +31

    አለም ላይ ያለች እናት እናት ናት ግን ማርያም ምስክሪ ናት የኢትዮጵያ እናት ግን ትለያለች 😢 እኔ ሁሌ እላለው ለኔ የሁል ግዜ ጀግኖቼ የሀገሪ እናቶች ናቸው❤❤ ብዙ ችግር መከራ ውስጥ ልጆቻችሁን የምታሳድጉ ክብር ለእናተ ለኢትዮጵያ እናቶች❤❤❤ ቲጂዬ እድሜ ይስጥሽ እመ አምላክ የልብሽን ትሙላልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ታብቃልሽ ለማየት ያብቃሽ ነገ ከእግዚያብሔር ጋር ጥሩ ቀን ይመጣል😘 ወርቅ ልጆች አሉሽ አድገው ለቁምነገር ይብቁልሽ❤❤

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 9 місяців тому +2

      አረ ጤነኛ ልጅ ወልደው ሚጥሉም ሞልተኋል የዚች ልዩ ነው❤❤

    • @almaz7677
      @almaz7677 9 місяців тому +2

      AMEEN AMEEN 🤲 AMEEN AMEEN 🤲

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 9 місяців тому +2

    እግዚአብሄር አይናቸውን ያብራላችሁ ❤ ጀግነ እናት ነሸ

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 9 місяців тому +7

    ወላሂ ጀግና እናት ነሽ ስንቶቻችን ጤነኛ ልጅ ይዘን የምናማረው😢😢

  • @MekyHussein
    @MekyHussein 9 місяців тому +1

    የኔ ጀግና አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ እነሱም አላህ ሲፈቅዲ ሁሉም ይሆናል😢😢

  • @getuuasres3421
    @getuuasres3421 7 місяців тому

    አይዞሽ ትእግስት እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጇ የነዚህን እምቦቆቅላ ልጆችሽን አይን ታብራልሽ ጠንካራና ልበ ብርቱ ሴት ነሽ

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 9 місяців тому +21

    ለእናቶች እረጅም እድሜና ጤና ክብር ይገባቸው ጀግና እናት እነዚ ህፃኖችኮ አያዩም አይባልም ልባቸው ብረሀን ነውና ልበ ብረሀኖች

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 9 місяців тому +1

    መጋቢ አዲሽ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 የህርሶ ብረሃንም ቢገለፅ የኔ አባት

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 9 місяців тому +22

    ብዙ ኢትዮጵያዊ እናቶች ጀግና ናቸው ያንቺ ደሞ የድንቆች ድንቅ በጣም ጠንካራ ልበ ወርቅ እናት ነሸ የድንግል ማርያም ልጅ ያለፍሻቸውን ከባድ ጊዜዎች እንደሚክሰሸ ምንም ጥርጥር የለኝም እናትሸን በድሜ በጤና ያቆይልሸ እህቶችሸን ከጎንሸ ላሉ መላ ቤተሰብሸ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሰይፍሻ ተባሰክ በብዙ መልካም ነገርህን ያብዛልህ ወንድምዬ❤❤🙏🙏

    • @Fantahun-g2o
      @Fantahun-g2o 9 місяців тому +1

      ሰይፋ ስላደረግኸው በጎ ተግባር ምስጋና ይገባሃል ተባረክ!!!

  • @WeltetsionTeklehaimanot
    @WeltetsionTeklehaimanot 9 місяців тому +1

    ሰይፋዬ የክብር ክብር ያድልህ ድካምህን የህፃናቱ አምላክ ይቀበላህ

  • @jotube1676
    @jotube1676 9 місяців тому +24

    የእናቶች ሁሉ ምሳሌ በጣም አድናቂሽ ነኝ!!እጅግ ጠንካራ እንደስምሽም ትእግስትሽ የበዛ ሴት ነሽ .ይሄን ጽናትሽ ፈጣሪ በልጅችሽ ብርሀን መልሶ ይክፈልሽ❤

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ በጣም ጀግና እናት ነሽ❤ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 9 місяців тому +10

    የኔ እህት መታደል ነው ይህን የመሰለ ቤተሰብ ስለሰጠሽ አየሽ እግዚአብሔር ለበጎ ነው አንች ለኛ አስተማሪ አደረገሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ለበጎ ነው የሚሰጠው💚💛❤🙏💐💕🌺🌷❗

  • @meseretassefa793
    @meseretassefa793 9 місяців тому +1

    This woman is a living real manual of what a strong human being is.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 9 місяців тому

      True. The epitome of mother.

  • @trr1069
    @trr1069 9 місяців тому +30

    ጀግና እናት ነሺ ወላሂ ምኞቴ ነዉ የተባለዉ ተስፍ ሰጪ ነገር አላህ እዉነት ያድርገዉ ያስደስትሺ

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራላችሁ❤❤❤

  • @BetlhemKelemwork
    @BetlhemKelemwork 9 місяців тому +23

    የእኔ ውድ ጠንካራ እናት እመብርሃን ከአንቼ ጋር ትሁን ሁሉም ይለወጣል የማያልፍ የለም ያልፍል በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ምክንያቱም መራሩ በጣፍጭ ይቀየራል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለሁላችንም ምሳሌ ነሽ

  • @emuhf1628
    @emuhf1628 9 місяців тому +1

    የኔ እናት ምን በሚል ቃል ልግለፅሽ እህህህህ አላህ የልጆችሽን አይነ ብርሀን ይመልስልሽ እርሱ ምንም አይሳነውም

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 9 місяців тому +12

    እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የእናቶች አምሳይ ነሽ የኢትዮጵያ የኤርትራ እናት ነሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ericraehmisch8073
      @ericraehmisch8073 9 місяців тому

      Eritrea bandira mindnw......Eritreans yetebale wede ethiopia endaygebu.. enezih merzamoch

  • @SimityYefish
    @SimityYefish 9 місяців тому +1

    የጀግና ልጅ ጀግና ።ክብር ለጀግና እናትሽ እና ላንቺ ! ጌታ በስራው አይሳሳትም።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 9 місяців тому +26

    ቃል አጣሁለሽ እፁብ ድንቅ እናት ነሽ ለናትሽም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልሽ ማር የሆኑ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @ShobezaReshid
    @ShobezaReshid 9 місяців тому +1

    የእናትሽን እናትነትም በጣም አደንቃለው ረዥም እድሜና ጤንነት እመኛለሁ እናትሽም አንቺም ጀግኖች።

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 9 місяців тому +34

    የእውነት ጀግና ለሁሉ ምሳሌ የምትሆኝ እናት ነሽ እግዚአብሔር የልፍትሽን ይቁጠርልሽ ክብርና ምስጋና ለሁሉም እናቶች ❤ሰይፍሻም ክበርልን እንወድሀለን❤

  • @faezaahmedin8257
    @faezaahmedin8257 9 місяців тому

    ከጀግናም ጀግና ነሽ የባለቤትሽን ሀዘን ዋጥ አድርገሽ ልጆችሽን መንከባከብሽ ልጆሽም አይናቸዉ በርቶ አላህ ምናይ ያድርገን

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 9 місяців тому +31

    የእናት ዉለታዋ መቼም መቼም ከባድ ነው። ክብር ለእናቶች።

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ 9 місяців тому +2

    አንዳድግዜ የማያቸዉ ድንቅ ነገሮች ከአይምሮዬ በላይ ናቸዉና ሀሳቤን እንኳን መኮመት ማስቀመጥ አልችልም ብቻ ልጆችሽ ብርሃናቸዉ ተመልሶ ቢያዩና ለአንድ ቀን እንኳን ቢደሰቱ ምኞቴ ነዉ ግን እነሱ አይነ ልቦናቸዉ ብርሃን ነዉ ነዉ ብቻ ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥሽ 💞💞💞💞🥰🥰🥰

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 9 місяців тому +26

    ጀግና እናት ነሽ በርቺ ፈጣሪ ካቺጋ ይሁን❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 9 місяців тому

      ጀግና እናት ነሽ ልጆሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @MamitAlemu-i8e
    @MamitAlemu-i8e 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም እንቺ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ጥንካሬ አለሽ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ ውዷ እናትሽንም ይማርልሽ በዙሪያሽ ያሉትን ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ቸር ያሰማን ፍፃሜውን ያሳምረው አሜንንን!!!💚💛❤

  • @tigistpaulos314
    @tigistpaulos314 9 місяців тому +10

    የአንቺ እናትነት ቃል የለውም
    በቸርነቱ አሁንም ያስባቹ
    ሁሉም ድነው ማየት ይሁንልሽ❤😘😘
    "አቤት የማመስገኛ መንገዳቻን ብዙ ነው
    ተመሰገን

  • @AyuAyuba-lr4ht
    @AyuAyuba-lr4ht 9 місяців тому

    ለመግለፅ ቃል የለኝም እውነት ድንቅ እናት ነች ፈጣሪ ለልጆች ብርሃን ይለግሳቼው

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 9 місяців тому +6

    አታልቅሺ በጣም ጀግና እናት ነሽ አላህ የአይን ብረሀናቸውን ያብራላቸው ጤናውንም አላህ ያሽረው አይዞሽ ግን ስንቶቻችን ነን አላህን የምናመሰግነው አልሃምዱሊላህ

  • @lskg23ska6
    @lskg23ska6 9 місяців тому

    መጋቢ ሀዲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ትግስት እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ።ሴይፋ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 9 місяців тому +10

    ተባረክ መጋቢ አዲስ!!!!ሁሌም ድንቅ ምክሮችህና ንግግሮችህ እጅግ ያስደስተኛል !!!

  • @SeidaAman
    @SeidaAman 9 місяців тому +1

    You’re the strongest woman I know.May Allah protect you. You have the most amazing mom .I am praying for your children and all your families .❤❤❤❤❤

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 9 місяців тому +24

    በጣም እናመሰግናለን ❤ ይቺን ጀግና እናት ስላቀረብክልን ሴፍሽ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ታምርህ ይሰራል አይናቸው በርቶ ለማየት ያብቃን ❤

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 9 місяців тому

    አባታችን እድሜ ጤኛ ይስጦት

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 9 місяців тому +53

    ምን አይነት ጀግና ነሽ ግን 😢😢😢 አቤት ጤነኛ ልጅ ይዘን ስናማርርስ 😢😢😢😢

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 9 місяців тому

    ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር አይናቸው በርቶ ለማየት ያብቃሽ በጣም የሚገርመው እነ ሄራን በጣም ደስተኞች ናቸው እነሱን ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube 9 місяців тому +14

    የኔ እናት ጀግና አይገልፀውም በእውነት ረጅም እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ በጥበብ በሞጎሱ ያሳድግልሽ አነ ብሪሃናችውን ይግለጥላችው❤

  • @dagimawiwolde
    @dagimawiwolde 9 місяців тому +1

    ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @elsa4
    @elsa4 9 місяців тому +10

    በሰምአብ ሰንት ጠንካራ ሰወች አሉ ።በእውነት አንቺ ምርጥ አንደኛ ጀግና ሴት ነሸ ።ይህን ፕሮግራም እያለቀሰኩ ነው ያየሁት።በዚህግዜ 3 መንታ ልጆች ያውም ጤነኛ ያልሆኑ ልጆች ።ምን እንደምልሸ አላውቅም ጠንካራ ነሸ፡በእምነትሸ ጠንካራ ሰለሆንሸ የምታምኚው አምላክ ጥንካሪን ሰጥቶሻል፡እነዚን ልጆች ለዚህ አብቅተሻል፡ከጐንሸ ያሉትን ቤተሰቦችሸን እግዚአብሔር ይጠብቅልሸ።አይዞሸ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ይህንን ተሰፋ የሰጠሽ ።ታሪክ ይቀየራል ሁላችንም በደሰታ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።የድንግል ማርያም ልጅ ታሪክ ይቀይራል ። የምታምኛው አምላክ ከአንቺና ከልጆችሸ ጋር ይሆን የበለጠ ብርታት የበለጠ ጥንካሪ ይሰጥሽ።።።

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 9 місяців тому

    ጠንካራ እናት ነሽ ጀግና ነሽ እናትሽን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አይናቸውን ያብራልሽ ❤❤❤

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 9 місяців тому +15

    ክብር ለኢትዮጵያ ጀግና እናቶች በሙሉ ልዩ እናት እውነት አምላክ ያሣከው እና አይነብርሐናቸው ተመልሶ ሑሉም ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @Hewane
    @Hewane 9 місяців тому

    ኣንቺ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ዓይናቸው ብርሃን ያብራላቸው

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah89 9 місяців тому +5

    ቤተሰቦችዋ ራሱ ጥሩ በመሆናቸው ነው እንደዚህ የጠነከረችው እሷም ጀግና ነች

  • @abrhamSila
    @abrhamSila 9 місяців тому +1

    በጣም ጀግና እናት ነሽ ሊጆሽ እግዚያብሄር ይማርልሽ ሴፍ ፕሮግራምህ በጣምነው ምከታተለው አብዛኛው በጎነርላይ ትሰራለህ በርታልን ሌላው እንደዚች እናት ጀግና እናቶች አባቶች አሉ በየሳምንቱ አቅርበህ ከህዝባቸውጋ አስተዋውቅ ችግራቹው ይቀረፋል ብዬ አስባለሁ። ፕሮግራምህ የማይመጥኑ ሰዎች አንዳንዴ አታቅርብ ምክንያቱም ቢቀርቡም ለህዝቡ ሚሰጡት ነገር የለም እንደውም ሚያሳቅቁ ናቸው ።ሴፍ በጣም ነው ማከብርህ ምርጥ ኢትዬፕያዊ ነህ።በርታ በርታ

  • @themane9894
    @themane9894 9 місяців тому +8

    አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ሃያል ነው ያበረታሽ እሱ ነው የፈጠራቸውም እሱ ነው አይዞሽ የእግዚአብሔር ስራው ብዙ ነው ጠብቂው ተአምሩን ያሳይሻል ሃያሉ እግዚአብሔር ሆይ ተአምርህን አሳየን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 9 місяців тому +1

    ጀግና እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው።

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 9 місяців тому +22

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከአንችጋ ይሁን አሡ በኪነጥበቡ ይርዳሽ🙏 ህልምሽን እውን ያርግልሽ🙏

  • @קידהעלמו
    @קידהעלמו 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @EthioEsrael-dz7ez
    @EthioEsrael-dz7ez 9 місяців тому +11

    Seyfu & Dawit segee God bless u for what u do ! Patriot mother , Grand mother & mother sister & a person who helps Patriot mother & Genius children's God bless u all ! ! !

  • @HaymanotAmeha-fq6td
    @HaymanotAmeha-fq6td 9 місяців тому +2

    እጅግ ድንቅ እናት ነሽ የቆየ ብዙ ያያል በእጅጉ ጀግና ነሽ መልካም ቤተሰብ አለሽ እኔ እድለኛ ነኝ ብለሽ አስቢ በባለቤትሽ ኢችን ቀን ባለማየቱ አዝናለሁ ልዩ እናት ነሽ አምላክ ለዚህች ምድር የሚጠቅሙ ያርግልሽ የአነጋገር ለዛሽ ደስ ይላል ጠንካራ ጠንካራ ጠንካራ በቃላት አትገለጭም የብረሀን አምላክ ብረሀናቸውን ይመልስልሽ።

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 9 місяців тому +22

    አይዞሽ የኔ እናት እውነትም ጀግና እናት ነሽ ፈጠሪ ይርዳሽ😢😢

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 9 місяців тому +1

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እውነት እግዛአብሔርን የተደገፈ ሰው አያፍርም ሁሉን ያሰቻለሽ አምላክ በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግልሽ !!!

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 9 місяців тому +9

    ሰይፉ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁሉም ነገር አናት እድሜሽ ይርዘም ልጅ አስተዳደግሽ ታምር ነው፣ ሁለቱ ጎልደን ሴቶች የመለሳችሁት መልስ ለሰው ድምጽ የሚገርም፣መልካም አስተዳደርን የምሚያሳይ ነው።መሞከርህ ጥሩ ነው ያለችው ገርሞኛል፣ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።እናት ለሎችም ቤተሰቦች ሰውን ማክበርን አስተምሪልን ባደባባይ ትልልቅ ግን ከማዋረድ።

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 9 місяців тому +1

    በጣም ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ የልጆችሽን የዓይን ብርሃናቸውን ይመልስላቸው

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 9 місяців тому +17

    እናት እኮ ልዩ ፍጡር ናት አምሳያም ወደር የሌላት።
    እግዚአብሔር አናኒያን እግዚአብሔር ይማርልሽ ።
    ከዚህ በመቀጠል የቅዱስ ሩፋኤልን ጸበል ማታና ጠዋት አስጠምቂው አጠጪው እህቴ ልጅሽ ይድናል ።
    አይዞሽ ዋጋሽ በሰማይ ነው።