" WONDWESSEN", Highly appreciated ! you have great idea, great mind, All of Your point mentioned could closer most of us, and worth's to create again Ethiopia. God bless u and your family. Wishing FANO attend this session, they could buy your idea. U have noble idea on negotiation we could come to closer win win result.
This man considers history as myth. Wellega was divided and called Bezamin and Angot. The present day Bale was called Bali. Elibabor was called Enarya. Arsi was called Fetegar etc. The original people in this area were others before Oromos expansion to the areas. Oromos are great people and saved this country with their blood and bones. Let us live together in peace and love. Leave your distorted hate based politics.
Thank you Ermiyas, You raised very important questions that needs explanation or comments about Fando poletical stand which is animosity with Oromoo people while OLA is not against any other people.
You are trying to extend your leader life time . Whatever you are discussing is not based on truth . It doesn’t need to be a Harvard grade to understand what you are trying to say. You are doing your assignment which you are paid for.
Ermias, you really have to find another job, you are not helping. You are playing a negative role. You just made profoundly wrong and misleading information about FANO. None of the FANO leaders said once they finished the problems in Amhara said they will go and fight with OLA, non said that . In fact they have made it clear they wanted to work with OLA and anyone who fight Abiy.
How much got OLA's human trafficking? Why don't you ask a real question? Whay USA supports OLA, fano, hewehat individually?. How many of his relatives are abroad? How much he paid and gain from this trafficking.?
ፍኖ ላጥፍ ብሎ አልተነሳም:: ፍኖ ገደላችሁን በቃ ሕዝቤ ይኑርበት ብለው ነው የተነሱት:: There is a different. Remember that child who was shot while promising never to be Amhara. Stop belittling the cause.
ኤርሚያስ በርታ የማደንቀው ሀሳብ ነው ትክክለኛ የሚድያ ሰው ማለት የራሱን ሃሳብ ይዞ ሌሎች የራሳቸውን የተለያዩ አመለካከት እንድያወጡ ማድረግ ነው ።በጣም አመሠግናለሁ
ምን ግዜም አንድነት ያሽንፋል በተናጥል አገርም ህዝብም እድገት ሊያመጣም የሚቻል አይመስለኝም ።
Brilliant minds give different perspectives on things, wanderful Mr speaker and thank you Ermi.
ኤርሚያስ አሣምረህ ገንብተህ ግን በገነባኋው ቤት እንዳትኖር እግዚአብሔር በቅስፈት የሚገለውን ሰው ትመስላለህ አየህ ስትገነባም ውስጥህ እግዚአብሔርና አንቸ የምታውቁት የልብ ክፋት ርኩሰት ሳይኖርብህ አይቀርም ሳይሆን የልብ ክፋት ፈሪነት አለብህ ልጆችህ አያሳዝኑህም
እንደዚህ ያሉ ብዙ ጥሩጥሩ የበሰለ አመለካከት ያላቸዉን ሰዎችን አቅርብልን። ወልድዬ
Good analysis.
የሰዎችን ሃሰብና ፍለጎት ብቻ ከመውራት የራሰቹ ዓለማም ለሕዝቡ ግልጽ ብታዳርጉ ጥሩ ነው ትችት ብቻ የለውም ዋጋ ።
እኛን የቸገረን የወሬኛ እጦት አይደለም።
Who is this man!! Gel, Gelanfo,Gelagel... Tortora!!
" WONDWESSEN", Highly appreciated ! you have great idea, great mind, All of Your point mentioned could closer most of us, and worth's to create again Ethiopia. God bless u and your family. Wishing FANO attend this session, they could buy your idea. U have noble idea on negotiation we could come to closer win win result.
So what do you think the Silthe should get particularly? 9:30 9:32
ኤርሚ አሁን ደግሞ ከጃል መሮ ትምህርት እንቅሰም እያልከን ነው?? ለማንኛውም በተሻለ ስክነት ይታይብሀል ፤ " ሰከን ብሎ ማየት ነው" የሚለውን ሰውዬ ግን ሰከን ብለህ አስብ ብለህ ስክነት ምን እንደሆነ በውስጥ መስመር ንገርልኝ።
Long live OLA!
The truth should be told like this!
አድናቅህ ነኝ ሰውየው!!
በጣም የምትገርመኝ ወርቅ/ወርቅየ ነህ!!
ጄኔራሎች ከነ ጃልመሮ ጋር በግል እንዳይገናኙ ከስብስባው በኋላ ከታንዛኒያ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ጠዎት ይመለሱ ነበር ሲል ድርድሩ ናዝሬት ላይ አልመስላችሁም?እባካችሁ አሪፍ ውሽት ንገሩን።
ወንድም ሮንዳሳ ስለ ትግራዮች ጥንካሬ ከማውራት ይልቅ ስለራስህ ኦነግ ሃምሳ ዓመታት ሙሉ ያልጠነከረበትን ምክንያት ወይም ጥያቄውን ያላሻሻለብትን ምክንያት ብትነገረን የአዋቂ ትንታኔ ነው ባልኩልህ ነበር :: ህውሀት እኮ ቢያንስ 17 ዓመት ገዝታለች : ስለዚህ እራስህን ብትጠይቅ ጥሩ ይመስለኟል ::
ኢትዮጵያን እስካሁን ያቆዩዋት በተለይ ኦሮሞዎችና አማሮች በደረጉት ተግል ነው ። የሁለቱ ብሔሮች ፖለቲከኞች ሠላማዊ ሠዎችን ከመግደላቸው ይልቅ አንድ ሆነው እንደቀድሞው ለህዝቦች አንድነት እኩልነት ቢቻል በሠላማዊ መንገድ ቢታገሉ ጥሩ ይመስለኛል ።
አቤት!አቤት! አበት! አበት! ይሄ ሰውየ የት ይኖር ነበረ? WHAT A BRILIANT MAN LIKE ጸገየ ዶክተር ጸጋየ አራርሳ! LIKE ..
ሻእቢያ በድሮ መሳሪያ ያልተቻለ አሁን ዘመናዊ መሳሪያ ድሮን የተለያየ ሚሳኤል ይዞ ማንይችለዋል ወገኔ ለአንድ ቢሄር ብለህ እራስህን አታጥፋ
Yasazenale!
Aatemariy teke sewe new! Lemirdewe ?❤
ወንድሜ ያሉት ሁሉ በግሌ በደንብ ገብቶኛል ነገር ግን የትግራይም ጥያቄ አብይ እስካለ የሚመለስ አይመስለኝም ❤
This man considers history as myth. Wellega was divided and called Bezamin and Angot. The present day Bale was called Bali. Elibabor was called Enarya. Arsi was called Fetegar etc. The original people in this area were others before Oromos expansion to the areas. Oromos are great people and saved this country with their blood and bones. Let us live together in peace and love. Leave your distorted hate based politics.
ሚድያ ለይ የጋበዝከዉ ሰገጤ ማንን ወክሎ ነዉ ኦሮሞን እንዳትል😊
አንተ ማን ምን ሆንክና ነው ሰገጤ የምትለው?
ጥልቅ ፖሎትካ ስየስፈልገኝ ኤርምየ ጋር ለምትሉ
ጃልመሮ ብለህ የምትጠራው የዓላማ አንድነት ሲኖርህ ነው አለዚያ መሮ ብለህ ነው መጥራት ያለብህ፡
ይህ ሠው ከሚነገረዉ ሰውን መተቸት ብቻ ነው እንደዚህ የማይረባ ሓሳብ የሚያቀርቡ ሠዎች መስማትም አያስፈልግም።
በጣም በሳል አዕምሮ ያለው ምህር በትክክል ገልፀውታል
ቂቂቂቂቂ ይሄ ሰውየ ማን ይባላል??!! የሚገርም የሚደነቅ የሚከበር መሆን አለበት!! ስሙንና ሥራውን ነገሩኝ!ከየትም ይሁን!! ከበሻሻም በሆንም እቀበሎዋለሁ!!!!
ጃል መሮ የተናገረውእውነት መሆኑን በምን አወቃቹ????
ጃል መሮ ተናገረኮ አልሰማህም?
ጃልማሮ በወለጋ በግፍ በጂምላ የሚገደሉት ንጹሀን ሀማራ የመግስት ሀይል ነው እኛ አደለንም ይላል እውነት ነው ግን ጃልማሮ ወለጋን እያስተዳደረ ነውለምን ንጹሀን የአማራን ህዝብ አይታደጋቸውም ?
ስልጤ በምንም መመዘኛ ድሮ ከነበረበት ምናልባት 10 እጅ አድጓል በንጽጽር. ምን አገኘ አይበልም.
ትክክል
The guest should watch your language please. Be respectiful please.
What a sadening story we hear ?
ሃሳብ ማንሸራሸር ቀጣም ጥሩ ባህል ነው የራሰህን ብቻ እነደገደል ማሚቱ እንደበቀቀን አለመደጋገምኸ አለማንቋሩ ይመሰገናል። ግን እሰቲ ኤርሚ አብራራው ህዝባዊ እንቢተኝነት ባንተ እየሞቱ ዝም እምቢ አለሞትም ብቻ ቸቀምጠኸ በዚኸ መገድ ለውጥ ይመጣል ብለህ በየዋኸነት ነው ወይሰ እንደድሮ የሚደነዝዝ መርፌ መወጋትከ ነው። ቢሆን ማለቴ ነው። በርግጥ ወደዃላ አይታጠፍምደ
ሁሉንም ማቀራረቡ ጥሩ ነው የጋራ መፍትሔ ያመጣል። ጌን አንተ አንደ ወገን ይዘኸ ብቻ የምታጠነጥነው። የሌለውንም ጎን አመጣው አቅሮብ
በፍፁም ጥያቄዎችን እየመለሰ አይደለም! ምን ነኳው ሰውየው
Tekele!!!!
Wow!! You guys so good in fabricating things out of the blue!!
እንዲ አይነት ወንበዴ ስብስብ ነው እንግድ ሀገርን እየመሩ የሉት🤔🤔 ከነዚህ ሰዎች ምን ሀይል ጃል መሮ ጠንካራ አስተሰሳብ እንደለው ና የህዝብ ልጅ እንደሆነ የምያሰይ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ከአጨብጫቢነት ወቶ እውነትን ይፈልግ🤔🤔🤔
ደስ ያልኝ አባባል ጃል ማውሮ ፋኖ ሻኣብያ የምናዋጋብት ምክንያት አለ የሚል ተናጋሪው ያሉት "' አንድምታው አማ አለው ለሚስማና ለሚያዳምጥ ሰው "
Sorry ! The Gust his name is it "Wondasarat" or " Wondwessen " sorry for missing his name. concerned the lower comment.
ከቅርብ ቀናት ወዲህ ቀድሞ ለመመካከርም፣ ለመነጋገርም አመቺ ያልሆነ ገፊ ሃሳብ የነበራቸው ኤሊቶች ነገሮችን አስተውሎ ወደማየትና ጉዳዮችን ሰፋ አድረጎ አካታች በመሆነ መንገድ ለመመርመር መንገድ መጀመራቸው ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡ ሰው በሂደት ወደ ማወቅና መንቃት መሄዱ ይህም ለማስተዋል ይረዳዋልና መልካም ነው፡፡ አንዳንዴ ትንሽ ረጋ ብለን ነገሮችን በዚህ መጠን አውጥተን አውርደን ማየት ብንችል ለሁላችንም ሠላምና አብሮ መኖር ጥሩ መንገድ ይከፍትልናል፡፡
ቆንጆ አስተያየት ነው እኔም እጋርሀለሁ
እኔ ይህንን መልስ ሰጭ ሰው አደንቀዋለሁ።በጣም ግልፅ ነው ።
ኤርሚያስ እኔ ጥያቂዬ ላንተ ነው እስኪ እንደው ጃልማሮ የተናገረው ተብሎ ሌላ ሰው ያወራውን ወሬ እውተኛ ቃል አድርጋችሁ የብልፅግናን አመራር መተቸት አሁን እንደው ምኑ ነው ነፃ ሚዲያ የሚያሰብለው ያንተ ሚዲያ ጃልማሮ አይዋሽም ማለት ነው??? እሽ እሱ አይዋሽም ይባል እሱ እራሱ ቃል በቃል የተናገረበት መረጃ አላችሁ??? ኧረ በፈጠረህ ህዝብ እኮ ነን በዚህ ልክ አታሹፍብን
Thank you Ermiyas,
You raised very important questions that needs explanation or comments about Fando poletical stand which is animosity with Oromoo people while OLA is not against any other people.
አብዛኛው ትምህርት ቀመሰ የሆኑ የአማራና ትግራይ ሰዎች አብዛኛው ትምህርት ቀመሰ የሆኑ የአማራና ትግራይ ሰዎች በገዢዎችና አሰተዳዳሪዎች በቤተ ክህነት በመታገዝ የሀገር መሪዎች ከፈጣሪ የተሰጡ እንደሆነ ይሰበኩ ነበር። ድህነታቸውን ተቀብለው እየተራቡ ኑሮን ይገፋሉ። ከዚህ የተነሳ ወደ ሌሎች የኢትዬጰያ ለም ክልሎች በመሰደድ የተሻለ ኑሮ ይኖራሉ። እውቀት የቀመሱት ወደ አውሮፓና አሜሪካ ሀገራት በመሰደድ በጉልበት ሰራ ላይ ተሰማርተው የፈረንጅ ኑሮ ይኖራሉ። ሱልጥንነታቸውን ለማሳወቅ ሀገራችን እያሳየችውን የልማት ጉዞ ያቋሽሻሉ። ሀገራችን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሰር እንድትወድቅ ሸር ይጠነሰሳሉ። ድህነታቸውን ተቀብለው እየተራቡ ኑሮን ይገፋሉ። ከዚህ የተነሳ ወደ ሌሎች የኢትዬጰያ ለም ክልሎች በመሰደድ የተሻለ ኑሮ ይኖራሉ። እውቀት የቀመሱ ሰዎች ወደ አውሮፓና አሜሪካ ሀገራት በመሰደድ በጉልበት ሰራ ላይ ተሰማርተው የፈረንጅ ኑሮ ይኖራሉ። ሱልጥንነታቸውን ለማሳወቅ ሀገራችን እያሳየችውን የልማት ጉዞ ያቋሽሻሉ። ሀገራችን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሰር እንድትወድቅ ሸር ይጠነሰሳሉ።
እባክህ ኤርሚያስ ያለፈውን እያነሳህ የልዩነቱን መስመር አታስፋ ሰሞኑን የምሰራቅ ፋኖ ያቀረበውን መግለጫ መሰል መልዕክት በተመለከተ ይሻላል።
Tekekele!!!!!
You are trying to extend your leader life time . Whatever you are discussing is not based on truth . It doesn’t need to be a Harvard grade to understand what you are trying to say. You are doing your assignment which you are paid for.
አማራ ሴቶች ከኦሮሞ ወንዶች የደቀሏቸው ዲቃላወች ለምንድነው አማራን አምርረው የሚጠሉት? አብይን፣ጀዋርን እና ኤርሚያስን እንደምሳሌ እንውሰድ።
ለምን የሌለወሬ ታናፍሳላቹ የየትኛው ሰራዊት ኖሮትነው ሰሜኖቹን እንውጋ የሚባሉት ደሞ አልወጋም ሚለው ጃልመሮ ኦሮሞን ሊወጋነው ያለው ሰራዊት ትገርማላቹ እኔ ካየዎቸው ሰወች ደሞ እሪድዎን ጎበዝ ታጋይነው ከእናተሳይሻል ሳይቀርነው
እነሽመልስ አብድሳ ይህ መንግስት የኦሮሞ መግስት ነው እያለኮነው !
የኢ ህ አ ዴ ግ ውድቀት አንተ የ3ተኛ ክፍል የሂሳብ አስተማሪ የነበርክ ኤርሚያስ ወደ ሚኒስቴር ዲኤታ ማምጣቱ ነው በጣም የሚያሳዝን መጥፎ ታሪክ
Perfect behavioral expression
Ye ola Tiyakewun 1 2 3 bileh askamit ba giltse badenb awuken kasamenen enagiz hasabachuhun bedenb nigarun
They were speaking stone
የከሰረ የህውሃት ተላላኪው ኤርሚያስ ዋቅጅራ
ቂቂቂ ጁላ ምስኪኑ!! ያሳዝናል!! መጥፎ ሰው አይመስለኝም!! ከብልጽግና ጋ ለእንጀራ መገረዱ የጅል "ጂል ከብት አረገው!! በጣም ያሳዝናል!!" ምን እያለ ምን እያረገ መሆኑን እንኳ አያቅም!! ኤንስሳ!አጋሰስ!! በጣም የሚያሳዝን ከብት!!!
አብይ አህመድ ከስልጣን ለመቆዬት ብሎ በየክልሉ እየዞረ ህዝብን ማምታታት ማታለል ህዝብን ከህዝብ ጥላቻ መርጨት ነዉ ሥራዉ ሌላ ነገር አያዉቅም
ጃል መሮ ውትድርና ያቅ ይሆናል ፖለቲካ እንደማያቅ ግን ገባኝ
ሁለታችሁም ሙታን ናችሁ
የፖለቲካ ሙታን
የሂሊና ሙታን
ቀናተኛ ሙታን
Ermias, you really have to find another job, you are not helping. You are playing a negative role. You just made profoundly wrong and misleading information about FANO. None of the FANO leaders said once they finished the problems in Amhara said they will go and fight with OLA, non said that . In fact they have made it clear they wanted to work with OLA and anyone who fight Abiy.
ድንቅ ንግግር!
Ermi great
ተራ ንግግር ዱሩዬ
❤❤
Fanooo lead ethiopa by united and frdumm ethiopa.
የትግራይ ህዝብ ታድያ ህወሓት አይድል እንዴ የገደለው ሀንግ ያረገው ያለው?
I am Tigeraway but i like & behind his idia
ጃል መሮ፣ ጃል አብይ ጃል ጃዋር
እሄ ሰውየ ጭራቀረሽ ሆኖ ስራው ማቃጠር ሆነ ?
ደግ አደረገ!!
Birahanu timirt lay eyesera nawu ante la oromo hizib min amaxah chigirun ababasik inji
How much got OLA's human trafficking? Why don't you ask a real question? Whay USA supports OLA, fano, hewehat individually?.
How many of his relatives are abroad? How much he paid and gain from this trafficking.?
የኢትዮጵያ ሕዝብ ጅል መሆኑን ምታውቀው ዛሬም አቢይ ጴንጤ እያለ መጃጃሉ ነው! እሱ ራሱ “ሙስሊም ነኝ” ከማለት በላይ ምን ይበል?! (ጳጳሱ ሲሞቱ “ለአስከሬን ሽኝት የሄድነው ሁለት ሙስሊሞችና አንድ “ክርስቲያን-መሳይ ሙስሊም” ሆነን ነው” አለ!) የሾመው ሁለ ሙስሊም ነው! Not a single Protestant! ሁሌ አረብ አገር ይሮጣል! ጴንጤ እንዲህ ያደርጋል?
❤😂🎉😢
ፍኖ ላጥፍ ብሎ አልተነሳም:: ፍኖ ገደላችሁን በቃ ሕዝቤ ይኑርበት ብለው ነው የተነሱት:: There is a different. Remember that child who was shot while promising never to be Amhara. Stop belittling the cause.
ኤርምያስ በጣም መርዘኛ ሰው ነህ
የባልስጣናትን፡ስም፡እንኳን፡ጠንቅቆ፡የማያውቅ፡የፖሎቲካ፡ተንታኝ፡ነኝ፡ብሎ፡ይበጠረቃል፣ምን፡አይነት፡ጊዜ፡መጣ!!🤥
ምኒልክ ጡት አልቆረጠም !
Ermiyas ke Fano tegenetel malet newu?
ኬት መጣህ ደግሞ ዛሬ ሩንዳሳ እብዱ ....???
አንተም አስተያየት ሰጪው በኦሮሞነት መንፈስ ተወጥረሃል! በስሚ ስሚ የተወራዉን ይዘህ ነው የምታወራው!
4 ኪሎም ዕሩቅ አይደለም
ይሄ ቦሀቃ ኣፍ ደግሞ ከየት ኣልጋ ሥር ነው የወጣው
ነገር እያያበሳቹሕ ስውን አስጨርሱ ,
Ehe sawuye moral alagn eyalen nawu gin baxam sanef wushatam nawu yastawukal bedenb
ይሄ ቡሺት ሰውዬ ኦሮሞን አርሲ ወለጋ እያለ ይከፋፍል የነበረው አይደል??? የውሻ ልጅ
ከአብይ በኋላ ወደ ሸኔ (ኦነግ) እንሄዳለን ? መልሡ ወለጋ ላይ የሚያርደው እሡና የአብይ ጀሌዎች በመሆናቸው ነው ቀደም ሲልም በበደኖና አርባጉጉ አማራውን ሲያርዱት ስለ ነበር ነው
Ermias Ye TPLF Shermuta. Duro, ande ye Amare wotader le meto Oromo Yibikal bileh nuber. Woosha
ኤርምያሰ ያንተ ተንኩል ልክ፠እንደ አባትህ በቁመናህ የሰቀብራአል እንጂ ምንም የምትፈጥርዉ ምንም ነገር የለም ሞት የሞት ልጅ
ሁላቸውም ያው ናችሁ ግጭት አጥማቂዎች።
zare gena Ermiyas tiru sew akerebik!!!!!!!!!!
ካሳዬ ጨመዳ ነው
ኤርምያስ፡ ጃል፡ መሮ፤ ቀልደኞች፡ ኦሮሞን፡ አማራን፡ የፈጁ፤ ያፈናቀሉ፤ የጂኒ፡ ልጆች!!!
ኤርሚያስ ፓለፒካ ይብቃህ ጥላቻ ውስጥህ በቅሏል
Keep away from ERITREA!!!!. Try to solve your own problems, please!!!!.
ahun Ermi la Jaalmaro la karaba la andi la fano amarar OLF abren inniwaga yamil bikarblat be dasta new yamikabalut lamin mikanatu yitawakal
Amhara is your ultimate enemy. Yoh will.never win.