You are legend bro ሚገርመው ዛሬ ስለ NFT Search ሳደርግ ነበር Thanks በጣም Mike
ብሮ አሁን ብዙ ገብቶናል ግን በአጭሩ እኛ እንዴት ነው እዛ ላይ ገብተን የራሳችን ፈጠራ post ማድረግ ምንችለው ከኛ ምንድን ነው ሚጠበቀው?
Ha ...ha..ሀብታም የሚሆኑት Mike-Tech ን like የሚያደርጉት Subscribe የሚያደርጉት ናቸው...I like it ! ለማንኛውም በርታ !
Tnx bruh,gn ante tetekmehal?kerash temokro btasredan demo ....
Thanks bro it was a realy helpful video
mike ETH NFT'S are to complicated for beginners so it's better if you make videos on SOL NFT'S ....................
yours truly
btw wats the diff between those 2 man ?? like its litrally a dif in the blockchain
what are we buying or selling actually? service or product...
ሰላም እንዴት ነክ አንድ ስራ ሰርቼ ከፍዬሻለሁ የሚል ቴክስት ደረሰኝ ግን ዋሌቴውስጥ የለም እንዴት ላድርግ?
ሀሪፍ ነው ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም ብታደረገው ጥሩ ነው
Thankyou bro, arif awarness new. CDLinvest 150trx dershe neber so how can withdraw it
How to create bro..
Tnx tnsh bihonm gebtognal
Thank you
great crypto video
So how can we transact from trust wallet to paxful and deposit from paxful in ETB?
BFT (big five token) please explain for afirica new token
ከ50 አመት በላይ የሆኑ ሰዎችን ማስረዳት መዛግ ነው ፣ ገንዘቡን በጥሬው ማግኘት ይቻላል ? ወይስ እንዲያው ላም አለኝ በሰማይ ነው ?
₿ great video my friend ₿ keep em commin
Ere ziget new bitcoin mn aregegn 😐
Forex Trading እኛ አገር ለመስራት ገና ብዙ ማወቅ ይጠበቅብናል።በአሁን ሰአት ገንዘብ ለማያውቁት ሰው እዚሁ ኢትዮጲያ ውስጥ በባንክ እያስገቡ ዝም ብሎ መሳተፍ 99.9% አደጋ አለው። አሁን በኢትዮጲያ የጀመረ "Global Forex Trading" የሚባል Bitcoin trade ቢዚነስ ላይ የተሳተፉ ሰዎች እኔን ጨምሮ ብዙ ብር ተበልተናል። በዚህ Global Forex Trading በሚባልና መሰል የፎሬክስ ቢዝነስ ላይ ከመሳተፍ እንድትቆጠቡ እመክራለሁ
እሥኪ በነካ እጅህ ስለ metaverse abraralgn
Nft wede dolar endet new change yeminadergew
Mndnew gn tkmu kemeshet melewet betechemari
Tiktok lay eyayewt leqekew
How to create emoji?
Nft crowd1 lay add tederegewal legeza beya feraw more betaberaraleg bro
Ethiopia wust yeseral ende?
እንዴት ነው ብሬን መውሰ ድ የምችለው አስረዳኝ
ምድነው
Are there ways to mint for free?
yeppppp BUT if its on the etherum u need like gas fee which is 100+ $ , but on sol u just need around 0.01 for the net feee
ግልፅ በሆነ መንገድ ብታሳዩን
Wushetn kehone was'a
First
እዚህ አዲስ አበባ ዉስጥ በነዚህ ቢዝነስ ላይ እንሰራለን ብለዉ የሚንቀሳቀሱ ሰዎች አሉ ግን ተዓማኒነት የላቸውም
How to withdraw a cash yeserawnewn?
I make 5000$
WTF is this nonesense😂
ብሮ በተደጋጋሚ instagram ላይ የአርት ስራዎቼን በ NFT እንግዛ የሚሉ ጥያቄዎች ይቀርቡልኛል። ስለ NFT ለማወቅ ስሞክር አንተን አገኘሁ በተወሰነ መልኩ ግልፅ ስላረክልኝ አመሰግናለሁ! ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኜ NFT እንዴት create ማድረግ እንደምችል ብትረዳኝ 🙏
Great any one who want to hold nft contact me
Man semonun nft lay research eyareku nebr ena yhem arif video nw ena lelam video tebkalew nice keep it up
I will continue on this dont worry
Hey bro its been 2 years since you commented this and min dereja lay nw yalekew enem ahun sele NFT research lay neg