Ethiopia - የዛሬው አስደንጋጭ ክስተት | ብር የት ድረስ..?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 115

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 2 місяці тому +15

    በድህነት እየማቀቀ የሚገኘው ጡረተኛውም ሊታሰብለት ይገባል።

  • @agetezera2129
    @agetezera2129 2 місяці тому +18

    ጠግቦ መብላት እያማረን ነበር መቅመስ ሊናፍቀን ነው

    • @tofikmedia17
      @tofikmedia17 2 місяці тому +1

      አታሟርቱ

    • @mezmurebirhan8711
      @mezmurebirhan8711 2 місяці тому

      ​@@tofikmedia17ሟርት ነው።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 місяці тому

      ምነው አስለቀሽኝ

    • @abrham426
      @abrham426 2 місяці тому +1

      ምን አይነት ቀጣፊ ሰው ነው ያለው በፈጣሪ አሁን የትኛው ሰው ነው በጥቁር 116 ዶላር እየተመነዘረ ባንክ ሄዶ በ77 የሚመነዝረው❓ አንተ እራሱ በባንክ ቤት አታልፍም ብዙ ጊዜ የጥቁር ምንዛሬ መጨመር ነው የኑሮ ወድነቱን እየጨመረው ያለው መንግስት 54 አድርጎት ጥቁር በጨመረ ቁጥር ነው ወጋ የሚናጋው‼️floating exchange rate system የሚባለው ዋጋ ያልተተመነለት ከባንክ ቤት ባንክ ቤት የተለየ ምንዛሪ ያለበት ዓላማው ጥቁር ገበያን ማጥፋት እና የኑሮው ወድነት መቅቀነስ መቆጣጠር ነው‼️ ጥቁር ምንዛሪ ገበያ የሚሰሩ ግራ ገብቷቸዋል ምክንያቱም ዛሬ እንዳይጨመሩ ነገ የባንክን ምንዛሬ አያቁት ለምሳሌ ነገ ባንኮች 116 ካስገቡት ሰው ጥቁር ምንዛሬ አይሄድም ምክንያቱም ከባንክ ጋር እኩል ስለሆነ እኩል ሆነ ብለው ሲጨምሩ ይቀንሳል በዛው ይጣሉ ገንዘብ በዚህ ዘዴ መንግስት ቀስበቀስ ሊያስወጣቸው እየሰራ ነው‼️ የኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት ምንጩ ጥቁር ምንዛሬ ስለሆነ ለኢኮኖሚው ማደግ እንቅፋትም ስለሆነ ስለዚህ መንግስትን ግዜ ሰጥተህ ጠብቅ ደግፈው ኢትዮጵያ በዘላቂነት ለመጥቀም ነው እየሰሩ ያሉት‼️‼️

    • @mezmurebirhan8711
      @mezmurebirhan8711 2 місяці тому

      @@abrham426ይቅርታ በጥሞና ሳላይ ነው የደገፍኩት እውነት ሟርት ነው Sorry

  • @roberaiffa123
    @roberaiffa123 2 місяці тому +7

    Nigeria did the same thing last year. 1 dollar was trading at 400 naira. After taking the loan from IMF they let the markets determine their currency. 1 year later 1US dollar is trading at 1400 Naira today. This is our reality Ethiopia.

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 місяці тому +12

    ይበለዉ ሰዉ አሜን ብሎ ከተቀበሉ ይበላቸዉ ቅመሞችየ ብራችሁን ያዙ እዳትልኩ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 місяці тому +1

      አንልክም 😊

    • @getufeyyisa7630
      @getufeyyisa7630 2 місяці тому

      Jezba

    • @rossross6520
      @rossross6520 2 місяці тому

      አጁዛ መሀይም ቅመሞችዬ ትያለሽ ድግሞ እንዷ የሀገር እንቅፋት አንቺ አይደለሽ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 місяці тому

      @@rossross6520 እቅፍት ያዉልቅሽ እና የሀገር እቅፍት እናተ ናችሁ ኪሳራዉ ቡሀላ ይገባችኋል ምድረ እከፍ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 місяці тому +7

    እውነታው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወድቋል ሀገር ሲወድቅ መጀመሪያ ብሩ ይወድቃል አለቀ ይሄ ነው

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 2 місяці тому +3

    የአብይ አህመድ እንኳን ደሳላችሁ ጤነኛ አይምሮ ያለዉ ሰዉ የሚለዉ አባባል አይደለምየዉጭ ብድር ለመቀበል የገዛ ሕዝቡን ችግር ለማከበድ የኑሮ ዉድነት እንዲያሰቃየዉ የሚመኝ መሪ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም የአብይ አህመድይሄ ዉሳኔ የመጨረሻ የመዉደቂያዉን ሰዐት በራሱ ሰዐት አሳጠረዉ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @mykmt8558
    @mykmt8558 2 місяці тому +1

    የኢትዮጵያን ህዝብ ይበለው እንደውም ያንሰዋል ዝም ብሎ ከተቀበለው ለምን አንዱ ዶላር አንድ ሺ አይገባም ይለብልበው

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 місяці тому +10

    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 місяці тому +12

    በአንድ ቀን ይህን ያህል ከጨመረ ከተወሰነ ወራት በኃላ 200 ሊገባ ይችላል፣ 2017 ከዚህ የበለጠ ይጨምራል፣ ዋናው ነገር አለመረበሽ ነው፣ ከዚህ የከፋ ነገር እያምጣ ብለን ጠንክሮ መስራት ነው።

    • @andexagizee6690
      @andexagizee6690 2 місяці тому +1

      4000

    • @habtamuayalew7342
      @habtamuayalew7342 2 місяці тому +1

      ምንድነው አሁን የምትሰራው በምትሰራው ልክ የሚከፍልህ ድርጅትም ይሁን በግል የሚሰራ ስራ የለም ፤ ቢኖር እንኳን ለሰራህው ስራ የሚከፈልህ ወርሃዊ ደሞዝ ሰላሳ ቀን አይደለም በአንድ ሳምንት ጨርሰህ ሶስት ሳምንት ምን ትበላለህ ። ተጨማሪ ስራ ለመስራት አይደለም አንድ ቋሚ ስራ ማግኘት ውድ ሆኗል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሳልሰራ ልብላ የሚል ሰነፍ ህዝብ ሳይሆን በሀገሪቱ ያለው የስራ ዕድል ጠባብ በመሆኑ እንጂ አብዛኛው ታታሪ ህዝብ ነው ፤ በተጨማሪም የሀገሪቱ ህዝብ ብዛቱ በየጊዜው ከመናሩ ጋር ተዳምሮ ችግሩን አባብሶታል ፤ አስታውሳለሁኝ ከዛሬ አስር ዓመታት በፊት ዶ/ር መራራ ጉዲና ህዝባችን በቀን ሶስት ጊዜ የሚመገብ ህዝብ ሳይሆን ቁርስና ምሳውን በማጠጋጋት ( አምስት አስራ አንድ ) ሲስተምን በመጠቀም የሚመገብ መሆኑን በወቅቱ የነበረውን የገዢው ፓርቲ ፓርላማን ሽንጣቸውን ገትረው በመሟገት በቀን ሁለት ጊዜ እንደሚመገብ ገልፀው ነበር ፤ አሁን ግን በአማካኝ በአራት ቀን አንድ ጊዜ ለመመገብ የሚያስገድድ የኑሮ ጫና ከፊታችን ተደንቅሯል ፤ ይህንን ፈታኝ ህይወት ዕድለኛ ሆኖ ሊጠቀም የሚችለው ስራ ያለው ሲሆን እሱንም ፈጣሪ ከረዳው ምናልባት ወጣቶች ሊቋቋሙት ይችላሉ ፤ አዛውንት እና ህፃናት ግን ሊቋቋሙት አይችሉም ፤ ለማንኛውም ፈጣሪ ይድረስልን ፤ እግዛብሄር ሆይ የኢትዮጵያን ህዝብ ከዚህ አስከፊ ጊዜ በአንተ ቸርነት ሰውረህ አውጣልን ።

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ከዝህ ጥገኛ ብር ያውጣን የኢትዮጵያ ብር ዶሮ ከእነሱ ይበልጥነበር

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 місяці тому

      @@Aynalem-em5dw ከንጉስ ኃ/ስላሴ - መንግስስቱ ለ 60 ዓመታት $1 =2 ብር ነበር የብሩም ጥራትና ጥንካሬ ከአፍሪካ አለ የተባለ ነበር፣ ከወያኔ በኃላ ደረጃ ው ሲቀንስ ያለፊት ጥቂት ዓመታት ደግሞ የሚያሳዝን ሆናል።

  • @Aberamitiku-ls6jq
    @Aberamitiku-ls6jq 2 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ በጅምላ የሰራው ግፍ አለ ገና ብዙ ዋጋ ይከፍላል በጅምላ ንሰሐ መግባት እና ይፍዊ ይቅርታ መጠየቅ ከዛ አብሮ መፀለይ አለበት ። የተሰራው ግፍ በቀላሉ የሚለቅ አይደለም ሁሉንም ነገር ይወሰድብናል ይሄ ቀልድ አይደለም የዘራነውን እያጨድን ነው።

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 місяці тому

    Can we know king Abiy Ahmed declaration date’ for greater Oromia republic.

  • @shortDeathET
    @shortDeathET 2 місяці тому +1

    Eyesus Geta Neww Hulachum emenu ewnet ahun ye tselot seat neww eskahun hzbu be deme nebs norwal ahun gin hulum egun wede egthabher methergat neww ewnet bahl ayawatam zer ayawatam miyawataw eyesus neww 😍🕊️✝️

  • @rossross6520
    @rossross6520 2 місяці тому

    እሰይ ሟርተኛ ይሚጠብቃት አይተኛም እስከዛሬም ብዙ ተብሏል ግን ፈጣሪ ይመስገን አለን

  • @zebidartube
    @zebidartube 2 місяці тому

    የሪልስቴት ባለቤቶች አስቀድመው የሸጡትን ቤት ሳይቀር ለቤት ገዢዎች ካሳ እየከፈልን ቤቶችን እንይዛለን እያሉ እንደሆነ እየተሰማ ነው።

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 2 місяці тому +1

    ይሄ ህዝብ ይገባዎል 😂😂😂 እርሀብ ለሱ ጥጋብ ነው ቆሞ ይሙት እልልል👏👏👏 መቀጥቀጥ ባህሉ ነው

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 2 місяці тому +1

    Don't Worry Be Happy iAbbiy will let you eat once a month if you make it that long ?

  • @adimasugichamo
    @adimasugichamo 2 місяці тому +3

    እንደዴ ኬንየ ህዝብ ሆሆሆሆሆሆ ብሎ ወዴ 4 kiloመሄድ ነው

    • @henokezt
      @henokezt 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አስባት

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 2 місяці тому

    ብራችንም ሞተ ኑሮም ተወደደ መሪም አልባ ሆንን አቨዠቢይም አበደ ወጥር

  • @GedyonMesfinErgetu
    @GedyonMesfinErgetu 2 місяці тому +6

    የኢትዮጵያ ገበያ መቼ ነው በመንግስት ምንዛሬ ተመርቶ የሚያቀው??

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 2 місяці тому +1

    ዳግማዊ ኬንያ መፈጠሩ አይቀሬ ነው

  • @anwarbeshir3044
    @anwarbeshir3044 2 місяці тому +3

    ለምንድነው የምትገረሙት ዶላር ነፃ ገበያ ሆነ ከተባለ መሆን ያለበት ከ115 እስከ 120 ብር ነው መሆን ያለበት
    ልንሰጋ የምንችለው ከ120 ብር በላይ ሲሆን እንጅ 80 ብር ገባ ብላችሁ አትገረሙ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому

      ልንሠጋ?አሁን አትሠጋም ማለት ነው? አብዛኛው ህዝብ ደሀ እኮ ነው።

  • @YusufYasin-tk1em
    @YusufYasin-tk1em 2 місяці тому

    300

  • @Mukerem-f4s
    @Mukerem-f4s 2 місяці тому

    😮😮😮😢😢😢

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 місяці тому +1

    ግን የሌለው አገር ገንዘብ እሰከ መቼ ነው በቀኝ ገዚህት የሚንዞፍቅ እበካችሁ እንደ ትምህር አገር ሁኑ አሜሪካ በኢትዮጵያውያን ላይ ለስልቀበኝ ነው በፍገነት ጥራነትን አቆሙ😢😢😢😢😢

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw 2 місяці тому +1

    ግራ ያጋባቸው ጪንቅላታቸው ይቃዥ ለሉሲፍር የሚገዛ አምላክ ሚዛናቸውን ይንጠቅ ።

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 2 місяці тому +1

    ግን ለምንድነው ሰው ዶላርን ፍለጋ እንዲህ የሚስገበገው?

    • @ChekuHailu
      @ChekuHailu 2 місяці тому

      ከኮንዶም እንኩዋን በዶላር ስለሆነ

  • @betsegawendalew7637
    @betsegawendalew7637 2 місяці тому

    አይዟችሁ ... ሁሉም በየሃይማኖቱ ለፀሎት ገዳም ቢገባ ዶላር ይቀንሳል ... ፈላጊዎች ፀሎት ስለሚገቡ demand ይቀንሳልና

  • @ቀዳማዊ
    @ቀዳማዊ 2 місяці тому +1

    ህዝቡ ምንም ቢባል አይገባውም

  • @EfaGebeyew
    @EfaGebeyew 2 місяці тому

    😮😮😮😋

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 місяці тому

    ጥቁሩ ገበያ ስንት ሊሆን ነው ?

  • @workugebissa8365
    @workugebissa8365 2 місяці тому +1

    ይህ ሰዉዬ እሱና በዙርያው የሉት ሎሌዎቹ ስለበለፀጉ ብቻ በለፀግን ይላል።አይ የኢትዮጲያ ህዝብ እንዲህ ማሾፊይ ይሁን?????

  • @GadiloMeda
    @GadiloMeda 2 місяці тому +1

    Gena iko hulet new sost qenu new. Ye bank exchange rate..iske 110 birr dires lihed yichilal. Temelso yiweridna..90 ina 100 birr mehal yarfal. Black marketum..werdo izyaw akababi yiregagal. Legiziew yemiyawataw..betam asfelagi kehonu negeroch wuchi..minim alemegzat new. Ke werr behuala yiregagal. Hizbun atasdengitut.

  • @AbebeMengistu-z2h
    @AbebeMengistu-z2h 2 місяці тому

    ደስታው መቼ አለቀ ና ነው
    ምናዝነው እንኳን ደስ አላችሁ ብለው አስፈነትዘውን አደለ አይ
    ኢትዮጵያ ይህ ሁሉ ጦስ
    አርቆ በማናስብ ልጆችሽ ሆነ.....

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 місяці тому +1

    ታዲያ በአረጀ በአፈጀ ምንሽር እየተባላ በስልጣኔና በጥበብ ጠንክረው ከሚሠሩ የሌሎች አገሮች ሕዝቦች ጋር ለመወዳደር ተመኛችሁ?

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 2 місяці тому

    ለዚህ መፍትሄው ግራ አለመጋባት ነው:: ተወደደም ተጠላ ኢኮኖሚ ሪፎርም ባይደረግ አይደለም የኑሮ ውድነት መኖርም ላይቻል ይችል ይሆናል::

  • @tfenta5994
    @tfenta5994 2 місяці тому +8

    It was remembered that one people's representative when talking about rapid devaluation may reach to 86, most of the representatives and PM was laughing. Now, it will not stop until it reaches 135/$1

  • @tnz1288
    @tnz1288 2 місяці тому

    Geta hoyi mena aznbilin enji berehab malekachin ne😢😢😢😢😢

  • @habbesh
    @habbesh 2 місяці тому

    አሁንም ኢንቨንስት አድርጉ ብራቹን አንቀሳቅሱት

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 2 місяці тому

    ከህዝብ ጋር በትጠመድ ኖሮ የአርብ ሴቶች የስደት ልጅ በእክብካቤ ብትይዝኖሮ ጥሩ ነበር አሁን ሁሉም ህዝብ ለሀገሩ ጀርባውን ስጥቷል

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 2 місяці тому

    Lmena ayakoram ye Ethiopia 🇪🇹 meriwech hizbachewun yemishetu maferiyawech nachew.

  • @MkFOጋሪ
    @MkFOጋሪ 2 місяці тому

    በቃ ጉዞ ወደ ኬንያ

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 2 місяці тому +1

    የትግራይ ጦርነት ይህ እንደሚያመጣ ሳታውቅ ነው ጋዜጠኛ የሆንከው?😂😂

    • @Shanko12
      @Shanko12 2 місяці тому

      እንዳትረስው ትግራይ ከማንኛውም ክልል የተጎዳ ክልልነው አሁን ባለው ሁኔታ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 місяці тому

    Negadewen yekotaterulen enji lelawens enechelewalen... waga yemichemeruten lek yasegebulen

  • @habeshaMedia360
    @habeshaMedia360 2 місяці тому

    ሰው እደድሮው በ ፈረስ ይሂድ አዲስአበባ ያለው መኪና ባሀያ እና በፈረስ ቢቀየር የተሻለ ኢኮኖሚ አቅም ይፈጠራል ባይ ነኝ

    • @zedamsalu4337
      @zedamsalu4337 2 місяці тому

      ሰንት ፈረስ አለህ?????

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 2 місяці тому

    Er yeagera swei yegoda dolari rekiso yagera birr biwededi y8shalali egna swe ageri linikeri nee😮

  • @martharufael8673
    @martharufael8673 2 місяці тому

    ይገርማል ብራዚል ውጥ የሚገዛ ወይም ራይድ ስትጠቀም በዛ ቀን ምንዛሬ ነው ብዙ ግዜ ብራዚል ሄጆለሁ በመጀመሪያ አስደንግጦኝ ነበር ሁሌ ምንዛሪ ማየት ይለመዳል

    • @Shanko12
      @Shanko12 2 місяці тому

      ብራዚልን ከኢትዬዽያ ኢኳኖሚ ጋር አተወዳድረው it is number eight world economy ብራዚል ውሰጥ ማርኬቱ ይወሰነው ቢባልም በቡዙ ነገር functional ሊሆን ይችላል Brazil annual export is close to 400 billion comparing our national close to 4 billion… in addition Ethiopia currently at war most area not controlled by the government that means no tax…

  • @XXINONIXX
    @XXINONIXX 2 місяці тому

    ፍሎቲን አሁን ገና ነው የተጀመረው ።

  • @Mohammed_nuru_dawud
    @Mohammed_nuru_dawud 2 місяці тому +2

    ፒስ ጋይስ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 місяці тому +1

      የምን ቋንቋ ነው ጀለሴ?

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 2 місяці тому

    1$=500 birr bekirb😂😂😂

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 2 місяці тому +1

    ይህ ባለ ቀዩ ከረባትማ ሀገራችንን ሊያጠፍት ነው ስው እንዴት በገዛ ህዝቡው ላይ ይጨክናል እረ ይህን 666አምላኪኪ ይንቀልልን

  • @eritreafirst9364
    @eritreafirst9364 2 місяці тому +3

    Your economy is growing gorbtachen 🤣

    • @habenhadish938
      @habenhadish938 2 місяці тому

      ታይ ይምልከተካ ኣብዚ መጺካ ባርያ ብዛዕባ ዓድካ ዶ ከይትማጎት ሕሉስ

  • @abebechleta
    @abebechleta 2 місяці тому

    ay qinat😛😛😛😛😛😛😛😛😛

  • @abrahamasmelash5135
    @abrahamasmelash5135 2 місяці тому

    ድሮም በእርዳታና በብድር መኖር ማለት ይህን ችግር ያመጣል መቼ ነው ከእዳ ከእርዳታ መጠበቅ ነጻ የምትወጣው ኢትዮጵያ ስልጣን የያዛ ሰለ ብሄሩ ብቻ ሰለሚያስብ ይህን ችግር መቼም መፉትሄ አያገኝም በውሸት ሰልጣን ላይ መቆየት የለመደ ባለስልጣን ያላት አገር ምንም ቢሆን አትቀየርም።

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 2 місяці тому

    የባሰ አይምጣ ማለት ነዋ

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 місяці тому

    ገናጨወታ እንደተጀመረ ፔናሊቲ እኛ ላይ ? ወይ ፋወል

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 2 місяці тому

    wergatte mengest😂 serulen, IMF, and World bank

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js 2 місяці тому +2

    1 dollar 💲 1000 birr betikur gebeya kkkkkk jezba hizb gudish fela

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 2 місяці тому +1

    ወገን ተረጋጋ ምንም የምያስደነገጥ ነገር አልተፈጠረም! በፖሊሲ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ ልፈጥር ምንም ችግር የለዉም ምንዓልባት ሰዉ ሰራሽ ያልተገባ ኩነት ካልሆነ በስተቀር። የብር ዋጋ ወረደም የዶላር ዋጋ አሻቀበ በህዝብ ደረጃ የምደርስ አንዳችም ችግር የለም። ህዝቡ የሀገር ዉስጥ እቃዎችን ብቻ ይጠቅም። ከቻለ ደግሞ አላግባብ በእቃዎች ላይ ዋጋ የምጨምሩ ነጋደዎችን በተደራጀ መልኩ በመረጃ አስደግፎ ለህግ ማቅረብ አለበት።

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 2 місяці тому

      እሺ አቶ ዳጋጋ 😅

    • @jonieuole2551
      @jonieuole2551 2 місяці тому

      mehayem neh abo temertew bete hide

  • @samkip2354
    @samkip2354 2 місяці тому

    Ere wegen hageru bedenb merebesh alebet mnew le zeregninet becha new ende rebshaw. Sudan 10 santim dabo chemere blew endet endemihonu btayu

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 2 місяці тому

    Ya yemitayawu ye hind zega la hagarachin ethiopa karsinawu
    Hindochi layetagnswum hagar ayitakimim erasu wodachi nawu

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂

  • @BuJo-q6r
    @BuJo-q6r 2 місяці тому

    , 8/

  • @aklilusolomon5685
    @aklilusolomon5685 2 місяці тому

    Devaluation a local money is not a solution to stable the economy. I am smarter than any called Economist in Ethiopia.
    As long as all this contraband activities not controlled or removed…. nothing can be done.
    Gold
    Coffee
    All Domestics animals cow and sheep’s are exported illegally.
    Unnecessary Government expenditure
    Now the merchants will start hordes all products

  • @mew-z8o
    @mew-z8o 2 місяці тому

    ልመዱት floating exchange policy ከፍ ዝቅ ይላል ወሬ ብቻ

  • @AnuMaya-h8q
    @AnuMaya-h8q 2 місяці тому

    የእናንተም ሚዲያ ከመአት በስተቀር ህዝብ ለማረጋጋት የተለየ እይታ የላችሁም እይታችሁን አስፋት

  • @abrham426
    @abrham426 2 місяці тому

    ምን አይነት ቀጣፊ ሰው ነው ያለው በፈጣሪ አሁን የትኛው ሰው ነው በጥቁር 116 ዶላር እየተመነዘረ ባንክ ሄዶ በ77 የሚመነዝረው❓ አንተ እራሱ በባንክ ቤት አታልፍም ብዙ ጊዜ የጥቁር ምንዛሬ መጨመር ነው የኑሮ ወድነቱን እየጨመረው ያለው መንግስት 54 አድርጎት ጥቁር በጨመረ ቁጥር ነው ወጋ የሚናጋው‼️floating exchange rate system የሚባለው ዋጋ ያልተተመነለት ከባንክ ቤት ባንክ ቤት የተለየ ምንዛሪ ያለበት ዓላማው ጥቁር ገበያን ማጥፋት እና የኑሮው ወድነት መቅቀነስ መቆጣጠር ነው‼️ ጥቁር ምንዛሪ ገበያ የሚሰሩ ግራ ገብቷቸዋል‼️ ምክንያቱም ዛሬ እንዳይጨመሩ ነገ የባንክን ምንዛሬ አያቁት ለምሳሌ ነገ ባንኮች 116 ካስገቡት ሰው ጥቁር ምንዛሬ አይሄድም ምክንያቱም ከባንክ ጋር እኩል ስለሆነ በጥቁር የሚመነዝሩት እኩል ሆነ ብለው ሲጨምሩ ይቀንሳል በዛው ይከስራሉ‼️ በዚህ ዘዴ መንግስት ቀስበቀስ ጥቁር መንዛሪዎችን ሊያስወጣቸው እየሰራ ነው‼️ የኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት ምንጩ ጥቁር ምንዛሬ ስለሆነ ለኢኮኖሚው ማደግ እንቅፋትም ስለሆነ ስለዚህ መንግስትን ግዜ ሰጥተን እንጠብቅ እንደግፈው ኢትዮጵያን በዘላቂነት ለመጥቀም ነው እየሰሩ ያሉት‼️‼️

  • @abrham426
    @abrham426 2 місяці тому

    እረ ጋዜጠኞች 77ብር ሰው አሁን በጥቁር አይደለም የሚገዛው❓ እና ማንም አይጎዳም ሰው ባንክ ሄዶ ዶላር የሚመነዝር አደረከው። ይሄ floating exchange rate system ነው የጥቁር ገበያውን እና የኑሮ ውድነትን ለመቆጣጠር ታስቦ የተሰራ ነው‼️ የጥቁር ገበያ ምንዛሬን ከጨዋታው ውጪ ለማውጣት ታስቦ ነው ምንዛሬውን የተወሰነ አይደለም ገበያ መር ነው ነገ 50 ሊገባ ይችላል የዛሬ ሳምንት 150 ሊገባም ይችላል። በመጨረሻ ግን የጥቁር ምንዛሪን ከገበያ ያስወጣው እና የራሱን የተረጋጋ ቋሚ ምንዛሬ ያገኛል‼️ እረ ዘገባ ከመስራት በፊት አንብብ አባቱ ጎግል አድርግ ያለበለዚያ ህዝብ ግራ ታጋባለህ አገርህ አይደለም እንዴ❓ በፖለቲካ ግራ አጋብተህ በኢኮኖሚውም ግራ አጋብተህ አይደብርህም

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 місяці тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነዉ ሺይ ሺ ዓመትይንገስ ብለዋል ከመከላከያ ጎን ነኝ ብለዋል እጅ በልብ አድርጎ ለትግራይ ህዝብ ለመጨፍጨፍ እና ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መፍረስ መበታተን አለባት ካሃዲ የሁዳ ነች

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 місяці тому

      በምን ቋንቋ ነው የፃፍከው?

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 місяці тому

      እኛ የማናቀዉ የአማራ ህዝብ አለዴ ጅል

    • @onesecond4186
      @onesecond4186 2 місяці тому

      ኢትዮጵያ ብትፈርስ ማን ይጎዳል ? አማራ ፣ ትግሬ ፣ ጉራጌ ፣ ጋሞ ፣ ወይስ ማን ?

  • @SenaitAdugna-qj2bt
    @SenaitAdugna-qj2bt 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂