ዘማሪ ቸርነት...ሙሉ ጉባኤው መዘመር እስኪያቅታቸው ያለቀሱበት ድንቅ አምልኮ | Amazing Worship | በዘማሪ ቸርነት | @GLORY OF GOD TV

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 407

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu  2 роки тому +75

    ኤልሻዳይ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ በኢትዮጵያ ዙሪያ እያደረገች ያለውን የወንጌል አገልግሎት በገንዘብዎ ከታች በሚታየው ጎ ፈንድ ሚ(gofund.me) ሊንክ ይደግፉ!!
    gofund.me/97bd983e
    ይሁን የወንጌል ስራ ለምትደግፉ እግዚአብሔር ዘምናችሁን ይባርክ !!

    • @emebetmezgebu4087
      @emebetmezgebu4087 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁንለት ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ብሩክ ሁን

    • @urimtubedoll7156
      @urimtubedoll7156 2 роки тому +1

      Waw

    • @urimtubedoll7156
      @urimtubedoll7156 2 роки тому +2

      Ameen

    • @etsgentfekade794
      @etsgentfekade794 2 роки тому +1

      @@emebetmezgebu4087 ፀ

    • @genetbiftu7863
      @genetbiftu7863 2 роки тому +2

      Ameeeeeen ameeeeeeeen🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @DD-hh2qx
    @DD-hh2qx 2 роки тому +272

    እባካችሁ ስለ ጌታ ብላችሁ የጌታን መድረክ ጭሱን ተወት እንደባለራእዪ መድረኩም የሰከነ የረጋ እነዲሆን በእግዚአብሔር ሰም አጠይቀለሁ ጌታ ይባርካችሁ

    • @ebbaa
      @ebbaa 2 роки тому +5

      ምን ችግር አለው ?

    • @sabaequbay3053
      @sabaequbay3053 2 роки тому +8

      Ewnt new

    • @helengirma115
      @helengirma115 2 роки тому +11

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @thomasgadissa4624
      @thomasgadissa4624 2 роки тому +9

      @@ebbaa what is use. Trying to look like night clubs.

    • @genet1009
      @genet1009 2 роки тому +5

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @MeklitDanel-s3g
    @MeklitDanel-s3g 8 днів тому

    በጣምነውየምወድህ ግንጪስናዲምላይትያለበትቸርችሄዴህአትዘምር❤

  • @meijdj2267
    @meijdj2267 Рік тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ለዘላለም

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 2 роки тому +88

    የውስጥ የልቤን ነው የዘመርከው 😭😭😭...ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን እና አገልግሎትህን ይባርክ ያስፋ

    • @rxxtrictt.
      @rxxtrictt. Рік тому

      ua-cam.com/video/sZyk-88nXGg/v-deo.html

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 роки тому +38

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም በብዙ በርከት ይባርክህ ፀጋው በእጥፍ ያግኝህ አንተ ሞገሳም ልጅ ጌታ በደሙ ይሽፍንክ

    • @rxxtrictt.
      @rxxtrictt. Рік тому

      ua-cam.com/video/sZyk-88nXGg/v-deo.html

  • @tegitubechannel5592
    @tegitubechannel5592 2 роки тому +29

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው እስከ መጨረሻ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት በእውነት ውስጥን የሚነካ ነዉ ቸርዬ ተባረክልኝ

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 2 роки тому

      ከፈር ሆኖ ስለተዘመረነው ያለቀሽው ነው አዲስ ሰው ስለዘመረው አበሳ እኮነው

  • @YISIHAKSHEFIRAW
    @YISIHAKSHEFIRAW 2 місяці тому +1

    አሜን ፀጋህ ይብዛ በኢየሱስም

  • @selamyohannse7377
    @selamyohannse7377 2 роки тому +58

    ከልባቸው በጌታ ፊት ዝቅ ብሎ የሚዘምሩት ዘማሪዎች ጌታ አብዝቶ ይጨምርልን

    • @ela_dagi27
      @ela_dagi27 2 роки тому

      አሜን ገና እንበዛለን!!

    • @rxxtrictt.
      @rxxtrictt. Рік тому

      ua-cam.com/video/sZyk-88nXGg/v-deo.html

  • @MetasebiaBelay
    @MetasebiaBelay 2 роки тому +3

    በእየሱስ ደም ተሸፈን ክፉ አይመልከትህ በውስጥህ ያለው እሳት አሁንም ይጨምር ቢከፋህ ቢደላህ ቤትህ እግሩ ስር ይሁንልህ ይህ መታደል ነው ሌላው ሁሉ ውሸት ነው፡፡እንደ እየሱስ ያለ የለም ፡፡

  • @meseretzerihun9626
    @meseretzerihun9626 Рік тому

    😭😭😭 yene geta silezi wondine tebarekilgn

  • @Senai-nx9do
    @Senai-nx9do Рік тому +1

    AmenAmenWellcome😢😢😢🙏🙇‍♂️

  • @BelayMatios
    @BelayMatios 11 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @guyolagudeno4875
    @guyolagudeno4875 2 роки тому +15

    በመዝሙሩ ውስጤ ተረስሪሷል ተባረክ ወንድሜ

  • @WubeWarke
    @WubeWarke 2 місяці тому

    Ameeeeeeen
    Vegeta beyesusim tebarek
    Kantemibelti yiwoledgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalembb5304
    @aynalembb5304 Рік тому

    Amen amen tebarek zemenik yibarek 💘😭😭🥰🥰🥰

  • @AtseAtse-i8u
    @AtseAtse-i8u 11 місяців тому

    Tsegawn yabzalh Geta. Tebarek be bizu

  • @fikerfiker8767
    @fikerfiker8767 6 місяців тому

    ጌታ ይባረክ❤❤❤❤

  • @TsaheyGalato
    @TsaheyGalato 2 дні тому

    Amen aneny zemin yibark

  • @meseretgmichal9572
    @meseretgmichal9572 Рік тому +10

    ጌታ እየሱስ ዘመንህ ሁሉ ይባርከው...!!

  • @teagsmsn7795
    @teagsmsn7795 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ተባረክ በጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ📖🙌📖🙌📖🙌📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥📖🔥📖🔥☝🔥📖🔥📖🔥📖💯📖💯📖💯📖💯📖💯

  • @infinixuserferehiwot
    @infinixuserferehiwot Рік тому

    geta yibarike tebarki 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FantaGezawe
    @FantaGezawe 2 місяці тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @infinixuserferehiwot
    @infinixuserferehiwot Рік тому

    Chriye geta yibarike zemenachen ulu besu beti yelqi😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 4 місяці тому

    I receive in the Name of Jesus 😊😊😊

  • @nohhizkeal8194
    @nohhizkeal8194 Рік тому +1

    ተባርከህ ቅር!!!!

  • @HelenAbebeHeluye-c5f
    @HelenAbebeHeluye-c5f 5 місяців тому +2

    ዘማሪ ቸሬ ዘመንህ ይባረክ

  • @EysaMohammad
    @EysaMohammad 9 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክ ዘመን ይባረክ የልቤ ነው ጌታ የተናገረ ው❤❤❤❤❤❤

  • @tigesttamaasgin3419
    @tigesttamaasgin3419 2 роки тому +1

    Amen..Amen..tebaraki..Geta..Abizito.Tsagana.kibati.yicamirika.🤝💟🙏

  • @ebikk3540
    @ebikk3540 2 роки тому +2

    😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አመንንንንንንን እግዝአብሔር ይበርክህ ዘምንክህ ይባረክ

  • @helenayel6041
    @helenayel6041 Рік тому

    😭😭😭😭😭 mnh mlt endemchlii alwkemh tebrkligh yena fkr

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 2 роки тому +3

    Bzurrahilen bzuzmen tshekmikin selhulu amilak yemsegn 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻tbark yamilak sw brkty hun zmnihe ybark🤲💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 роки тому +1

    መዝሙር ይሄ ነው ልብ የሚሞላ ተባረክ ወንድሜ

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 роки тому +8

    .......ግን አልተለወጠም ምህረቱ ኦ ኢየሱስ አባቴ ጌታዬ ገዥዬ....እወድሃለሁ እገዛልሃለሁ

  • @rekikogeto192
    @rekikogeto192 2 роки тому +1

    Zemenih yibarek kifu ayiyih

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Рік тому +1

    እልልልልልልል ሀሌ ሉያ

  • @ccg9182
    @ccg9182 2 роки тому

    አሜንንንንንንንንንን ታበርክ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @andualemtefera1440
    @andualemtefera1440 2 роки тому

    Geta Eyesus beneger Hulu yebarekeh

  • @hanandxb4169
    @hanandxb4169 2 роки тому

    Alatewetseme mehretu
    Bemeretu bezata alehu bemehrete

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos 2 роки тому +15

    ቸሬ ተባረክልኝ ይህን መዝሙር 2010 ላይ በ አንድ ቸርች ስትዘመር በእንባ ሆይኜ ነው የሰማሁት አሁን ደግሞ በድጋሚ ባረከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ altelewetem mihiretu

  • @JabdJshd
    @JabdJshd 11 місяців тому

    ትባረክ 🙏🙏🙏🙏😊

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Рік тому

    Ewunet semay new betachen geta abizeto yibarkihe 💖🙏🙌🙌🙌

  • @GetachewShegie-u5o
    @GetachewShegie-u5o 7 місяців тому

    ከዚህ በላይ ትጋትና የሰማይ መስኮቶች ይከፈቱልህ🙏🙏

  • @netanetkassa5060
    @netanetkassa5060 Рік тому +1

    እሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ዘመንህ ይለምልም ልዩ ፀጋ የዝማሬ ቅኔ ቅባት እሳት ምገስ እንደ ገና ከዚህ በላይ ይብዛልህ ውድ የአባቴ ጀግና

  • @GezeEngeza
    @GezeEngeza Місяць тому

    አሜንንንንንንንንን😭😭😭😭

  • @Jesusislorid
    @Jesusislorid 2 роки тому +1

    Ameeeeeeeeennnnn hashuuuuu uuuuuuuffffffff tebarkilin wonidime

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር እርልሱን ካለ ምስክር አይተውም ለምልም ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በደሙ ተሸፈን

  • @የኒሊዬ
    @የኒሊዬ 2 роки тому +2

    Wendeme Chere tebarekilegn enkuan tenesahelen. Zemeneh eyezemerk yilek!!!!

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 роки тому +8

    ዘመንህ ይባረክ ዘማሪ ቸርነት❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Zemeneh Yebarekh

  • @melkamutesfaye2878
    @melkamutesfaye2878 2 роки тому +1

    ቸሬ እወድሀለሁ። አብረንም ስላገለገልን ስለማውቅህም ደግሞ ከ ሌሎቹ ይል የተሰማኝ ደስታኡፍ በቃል መግለጥ አልቻልኩም ። በመዝሙሩ አረፍኩ ተባረኩ እንደገና የጌታን ጥማት ለቀቀብኝ እንድጠማው እንድፈልገው ምጻቱን በንቃት እንድናፍቀው አደረገኝ ተባረክ ፀጋ ይጨመርልህ ። እወድሀለሁ ለምልምልኝ ወንድድሜ...

  • @addisekabeto5333
    @addisekabeto5333 Рік тому

    ይመቸኛል

  • @meskimenza3932
    @meskimenza3932 2 роки тому +1

    Yetebarek nek zelalemh be betu yilk

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Рік тому

    Tabarak Wadama Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saratadele9928
    @saratadele9928 Рік тому

    Amenn

  • @amsaluashiko8352
    @amsaluashiko8352 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ 🙏🙏

  • @selamlove8251
    @selamlove8251 2 роки тому +1

    Egziabeher kekifu hulu yitebikih
    Zemenih bezih getan kef bemiaderig amiliko zemare yilek tebarek

  • @aberashasfaw8082
    @aberashasfaw8082 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን ሜን አሜን አሜንአሜንሜንአሜንአሜን

  • @EyasuEyasu-pp1gc
    @EyasuEyasu-pp1gc Рік тому

    praise shall be 2 lord Adonai Yahweh ness in it's kingdom

  • @betiyegtaleji2451
    @betiyegtaleji2451 2 роки тому +3

    Amennnnn zemenki yetbarek younlk eske medr darecha yasefaw 🙏🙏🙏🙏

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 2 роки тому +1

    Getayesus ybarkhhh bbzu tebarek

  • @betelem5428
    @betelem5428 Рік тому

    Amen Amen tebaraki hallelujah 🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙌🙌🙌🙌👍👍👍

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 роки тому +3

    Amen eyesuse geta naw Amen Haleluy tebareki geta eyesuse yebareki Amen ❤️♥️

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁንለት ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 2 роки тому +1

    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንን
    ኡፍፍፍፍፍፍፍ🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🎸💘💘

  • @sossai4197
    @sossai4197 Рік тому +5

    አቤት በመንፈስ ሆኖ ጌታን ስናምልክ እንዴት ደስ ይላል ጌታዬ ሆይ ዘመኔ ባንተ ቤት ይለቅ ስለ አንተ ስዘምር ልኑር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ ሌላ ምን ልበል ተባርከ ቅር

    • @rxxtrictt.
      @rxxtrictt. Рік тому

      ua-cam.com/video/sZyk-88nXGg/v-deo.html

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 роки тому +4

    በጣምም በብዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን❤️🙏

    • @bortukal9177
      @bortukal9177 Рік тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰📖🥰🥰

    • @bortukal9177
      @bortukal9177 Рік тому +1

      አመነአመነ

  • @kid7188
    @kid7188 2 роки тому +2

    Ehe lij zemare temesgenen markos yemeselal demtsew Tebarek

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 2 роки тому +17

    Isaiah 58 (አማ) - ኢሳይያስ
    11: እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ። ታባረክ ዘማሪ ቻርዬ ❤️❤️🥰🥰

    • @hanandxb4169
      @hanandxb4169 2 роки тому

      Eni metsafa kede

    • @rxxtrictt.
      @rxxtrictt. Рік тому

      ua-cam.com/video/sZyk-88nXGg/v-deo.html

    • @samueltesfay1400
      @samueltesfay1400 Рік тому

      Tsegnash degaf u are blessed geta ybark silen kalu🙏🙏🙏🙏ygermal
      Isaiah 58 (ትግ) - ኢሳይያስ
      11: እግዚኣብሄር ንዂሉ ጊዜ ኺመርሓካ፡ ኣብ ምድሪ ኣጻምእ ንነፍስኻ ኼጽግባ፡ ነዕጽምትኻ ድማ ኬበርትዖ እዩ። ንስኻ ኸኣ ከም ዝሰተየ ኣታኽልትን ከምቲ ማዩ ዘይነጽፍ ዓይኒ ማይን ክትከውን ኢኻ።

  • @አንድኢትዮጵያ-ቐ9ቀ

    ይህም ሌላም ሌላም ቢጨማመርም ሲያንስበት ነው ለንጉሱ ኢየሱስ

  • @هلا-ع4ل8خ
    @هلا-ع4ل8خ Рік тому

    Ameen ameen ❤❤❤

  • @etsegenetgetu6413
    @etsegenetgetu6413 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ከአባቴ ቤት ከራኩኝ ብዙ ጊዜያትን አስቆጠርኩኝ፡ የእውነት ባዶነት እየተሰማኝ ባለበት ወቅት ዝማሬህን ሳዳምጥ ቤቱ እንዳለሁ ይሰማኛል፡፡ ተባረክ፡፡

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 роки тому +2

      ከእንግዲህ ግን ድምፁን ሰምተሻል፣ ወደ አባትሽ ጉያ ተመለሺ፣ ከዚህ የተሻለ ሌላ እድል ሊኖርም ላይኖርም ይችላል። የእግዚአብሔርን ድምፁን በሰማን ጊዜ ቸል እንዳንል ልባችንን ገር ያድርግልን!

    • @berhanatlawe7236
      @berhanatlawe7236 2 роки тому +3

      የኔ እህት ሁሌም ጌታ ካንች ጋር ነው አሁንም አረፈደም 🙏

  • @wubitsolomon7965
    @wubitsolomon7965 Рік тому +1

    እባካችሁ ጌታ ከአገልግሎታችን የሚፈልገዉ የሚኖር ህይወትና ከልብ የሆነ ምስጋና ነው እንጂ የጭስ መስዋእት አይደለም ::

    • @abiyottirfe6640
      @abiyottirfe6640 Рік тому

      ጭስ እኮ አይደለም!! የመብራት ጨረር ነው።

  • @mehritlove5066
    @mehritlove5066 2 роки тому +1

    አሜሜሜን አሜሜሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ አትያዝ እልፍ በልልኝ

  • @yohannesjoya4412
    @yohannesjoya4412 2 роки тому +4

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ብርክ ብርክርክ ያድርግህ

  • @abenezersaba4320
    @abenezersaba4320 2 роки тому

    Keber legeta leyesuse yuunnn

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 2 роки тому +3

    እባካችሁ ወገኖች ጭሱን ተውት ፍፁም አይምችም የመንፈስ ቅዱስ መገኝት ይበቃናል የአልምን ነገር አታስገቡብን የነቡዩና የፓስተረም ሀሳብ አይምስለኝም ተባረኩ

    • @burteburte3756
      @burteburte3756 2 роки тому

      🙏😭 እውነት የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ይበቃናል🔥
      ሁሌ ምንድነው እል ነበረ

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ሆይ ዘመን አምጣልን !በእውነትና በመንፈስ አንተን የምናመልክበት በፀጥታና በእረጋታ
    በፊትህ የምንሆንበትን

  • @solomonasfaw9899
    @solomonasfaw9899 2 роки тому +2

    Amen amen amen amen amen hulu ykir kasugari mahon yshalgni guyawi lahulu michunw amen amen Geta abzto zmnchuni yibrkw wustani lawtotali......❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @yalewmandefro4753
    @yalewmandefro4753 Рік тому

    እግዚያብሔር ይባክህ
    ክዚህም በላይ በመንፈሱ ረስርሰህ ለሌሎች መትረፍ ይሁንልህ !

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ

    ከሁሉ በፊት ስለ ሁሉ ክብር ለአብ እግዚአብሔር ለወልድ እግዚአብሔር ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን አሜን
    ዋዋዋዋዉዉዉ ወንድሜ የመዝሙር ምንጭ አሁንም ይፍለቅልህ የመዝሙር ቅኔና ቅባት የመንፈስ ቅዱስ እሳት ይጨመርልህ
    🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙🎙
    🙌🙌🙌🙌🙌
    👍👍👍👍👍💪💪
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርኬበታለሁ

  • @sultandemisse9934
    @sultandemisse9934 Рік тому

    ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን

  • @abugnadegamo7000
    @abugnadegamo7000 Рік тому

    ተበርክ

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 2 роки тому +3

    ቸርዬ ልዑል ይባርክህ ያገሬ ልጅ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ብርክበልልኝወንድሜ💖💖🤲🤲🤲❤️❤️🙏🙏

  • @konjeteeshetu3118
    @konjeteeshetu3118 2 роки тому +4

    አሜን በእንባ ነው ይስማውት ተባርክህ

    • @lelisebekuma4112
      @lelisebekuma4112 2 роки тому

      እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራክ ግሩም ነው‼️

  • @belaynshmmm1039
    @belaynshmmm1039 Рік тому

    Amen amen ameneeeee🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tedotefera9187
    @tedotefera9187 2 роки тому +3

    ዘመንህ ይባረክ የእ/ር ክብር እጥፍ ያግኝህ እረስርስ ይብዛልህ አሜንአሜን

  • @mekmek6748
    @mekmek6748 2 роки тому +4

    በጌታ የናፈቀን አምልኮ ነው ደስ ሲል

    • @bettyassefa9310
      @bettyassefa9310 2 роки тому

      ቸሬ ብዛልን:: ጭሱ ግን ምንድን ነው? እኔ ስለማይገባኝ ነው፡፡

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому

    የኔ ወንድሜ ዘመን ይባረከ

  • @safaafrica7849
    @safaafrica7849 2 роки тому +1

    አሜን ተባረክ በብዙ

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 2 роки тому +1

    ዉዉዉዉዉዉዉ: ይይይይይይ: ብርክክክክክክክ: በልልኘ: ወንድሜ: ዉዉዉዉዉዉ!!!!!

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 2 роки тому +4

    Glory to God 👏👏👏👏👏 u r blessed brother may God bless you more and more

  • @mimipaul3703
    @mimipaul3703 2 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @King2papa
    @King2papa 3 місяці тому

    Amen amen

  • @ganimucayesusabbagaridhaye9879

    Ameeen Ameeen Ameeen tabaak cheriyee uuuufffeeeee yesus tabarak ababa

  • @thelegesse2544
    @thelegesse2544 2 роки тому +1

    Ebbifamaa nama waqqayyoo barri jireenyaa kee haa ebbifamu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @godislove4988
    @godislove4988 2 роки тому +1

    አሜን አሜን ቸሬ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙🌹🌲🌹🌲🌺🌹🌲🌷💐

  • @temesgenalengo4388
    @temesgenalengo4388 2 роки тому

    ዘማሪ ቸሬ በኢየሱስ ደም ተሸፈን ተጠበቅ