የእነምሬ ወዳጆ ማስጠንቀቂያ ከግንባር | እነዘመነ ላይ የተሸረበው ሴራ፡ የአዛዡ ደብዳቤ | የተፈራው ግድያ በጌታቸው ረዳ ላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 114

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +32

    ጠላቶቻችን እያሳደዱን የሚገኙት አማራ ብለው እንጅ ጎጃሜ ወሎየ ጎንደሬ ሸዋ ብለው አይደለም

  • @ፍቅርሰላም-ቨ9ኰ
    @ፍቅርሰላም-ቨ9ኰ 2 місяці тому +6

    በርቱልን እንወዳችሗለን ሮሀ ሚዲያዎች ድል ለአማራ ፋኖ🙏💚💛❤️

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 2 місяці тому +5

    ድል ለእውነተኛ የአማራ ፍኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +15

    ጠላት በጦርሜዳ ያላገኘውን ድል በማህበራዊ ሚድያ ሰራዊት በተለያዩ አሉባልታወችና ከፋፋይ ሐሳቦች አተርፍበታለሁ ብሎ ስለዘመተ ወገን አማራየ እኛም አውቀናል ጉድጎድ ምሰናል እንበለው ማንማንን በወሬ ይፈታል?????

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +5

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 місяці тому +3

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 2 місяці тому +13

    ዋርካው ምሬየራያን ወጣት ሲኑውን ሺጡ የራያን ወጣት ያስታጠቀ ጀግናነው በርታልን 🥰🥰👌

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +5

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 2 місяці тому +1

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 2 місяці тому +5

    ሳታጣሩ መዘገብ ያው የተለመደ የከፋፋይነት ተግባር ነው...የሚዲያዎች ግንባር ፈጥረናል.. የሁሉ ፋኖዎች ትግል በሚዛናዊነት እንዘግባለን አላላችሁም ነበር....ሳምንት እንኳን ሳትቆዩ መሰሪነታችሁ ቀጠላችሁበት... አይ መዓዛ ለዚሁ ነበር ጀግና ጀግና የተጫወትሽው?

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 2 місяці тому +1

    በርች መዓዛ ❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +5

    በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ የሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ ከብረት የጠነከረ አንድነትና የአምሐራ ብሔርተኝነት እንድኖረው በጣም አስፈለገው ጊ ነው

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 2 місяці тому +5

    እህት መአዛ እጅግ በጣም ችግር እየፈጠርሽ ነው በአማራ ፋኖ በተለይ አሰምርበታለው በተለይ በአማራ ፋኖ ወሎ እጅሽን ሰብስቢ እባክሽ።

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 місяці тому

      ወሎየ ናት ከፍ ሲልም አማራ ናት ጎጠኛዉ የአማራ ትዉልድ ተያይዘህ ታልቃታለህ እደዚህ በግጥ ተከፋፍላችሁ ስትጨባረቁ

  • @HulgezieMulat
    @HulgezieMulat 2 місяці тому

    የጠላት መድሀኒት ሮዚ በርችልን

  • @girmadesta9870
    @girmadesta9870 2 місяці тому +6

    እንኳን ደስ አለሽ ሁሉም ተከፋፈሉልሽ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @ayutef9936
    @ayutef9936 2 місяці тому +5

    ወይ ሮሃ እንደዚህ በስተመጨረሻ ለብልፅግና እጅ ሰጠ? ያሳዝናልም ልብ ያደማል::

    • @0ahh858
      @0ahh858 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂ምኑጋነው ለብልፅግና የዋለው

    • @ayutef9936
      @ayutef9936 2 місяці тому

      @@0ahh858 መከፋፈሉ

    • @kalibekele4244
      @kalibekele4244 2 місяці тому

      እሰይ እንኳን ልብህ ደማ:: ገና ልብህ በፋኖ ጀግኖች ይበግናል:: የአብይ ቡችላ:: 😂😂😂

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 2 місяці тому +3

    ዋርካችን በርተልን 👌🥰🥰

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 2 місяці тому

    አማራዉ ወንድሜ ተደራጅ ፈጥነህ:
    አማራዉን አስብ ከሁሉ አስቀድመህ:
    ብሔርተኛዉ ሁሉ ቦጭቆ እንዳይበላህ።
    ፋኖዉም ተነሳ እጅህን አሳየዉ:
    ልዩ ሀይሉም ተነስ እጅህን አሳየው
    ታሪክ ይመለሳል ለሁሉም ጊዜ አለዉ።
    አጣየ አካባቢ ይጨሳል ጭስ
    ወለጋ አካባቢ ይጨሳል ጭስ
    አንድም ሊቆላ አልያም ሊታመስ!
    ካሳ ቢሞትም ተወልዷል ካሳ
    እንድህ በወሎ በዚያም በጎጃም
    ደግሞም በጎንደር አልያም በሸዋ
    አለበት ጀግና አንገት በጥሶ እጅ እሚያስነሳ ❤አንዲነት ብርታት ነው አንዲነት ጉልበት ነው አንዲ አምሳል አንዲ አካል ሁኑ

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 2 місяці тому +1

    እሰይ😂😂😂 በትንልን የኢትዮጲያን ካንሰር ወያኔን እንዲሁም ልጇን አራት ኪሎ ያለውን እባቡን አሜን!!!
    Victory to Amahara Fano❤❤❤

  • @YM12
    @YM12 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂ሊበላ

  • @YM12
    @YM12 2 місяці тому +2

    ምሪ ያላለው አታውሪ አትከፉፍይ ከልም በድምፅ አሰሚ እደኮነሬል ሙሀባ አች መርዝ አላህ የስራሽን ይስጥሽ ያረብ

  • @ZerihunYrsiaDamot
    @ZerihunYrsiaDamot 2 місяці тому +1

    በርቱ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 2 місяці тому

    Well come Roha tv 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 2 місяці тому +1

    መልካሙን አሰሚኝ ሆዴ

  • @TiaTery
    @TiaTery 2 місяці тому +11

    የማትረቡ አማራ የሚባል ቢህር ማጥፋት አለብኝ ብሎ ህዝብ እያለቀ እናተ እኔልምራ እኔ አልመራሁ እያልክ በገዛ ወድምህ ላይ አፈሙዝ አዞርክ

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 2 місяці тому +1

    ፍኖዬ

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 місяці тому +4

    ለማንኛውም ሮሃ ቀጣፊ ነች።

    • @kalibekele4244
      @kalibekele4244 2 місяці тому

      ቀጣፊ ከሆነች ለምን ለማዳመጥ መጣህ:: ወሬኛ የአብይ ቡችላ ብቻ ነው ይህንን የሚያቀነቅነው:: እዛው ኦሮሙማ ዜናህን አዳምጥ::😂😂😂😂

    • @MikeMo-pj8ix
      @MikeMo-pj8ix 2 місяці тому

      Go to your Fana kkk

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 місяці тому +1

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ

  • @sabashwondie3819
    @sabashwondie3819 2 місяці тому

    ለምንድን ነው የምትቀላምጅው

  • @GizachewAlgaw
    @GizachewAlgaw 2 місяці тому +1

    የተፈራው ግድያ በጌታቸው እረዳ ላይ ብለሽ ዝርዝሩ ላይ የት አለ 🤔.... ለምን ዝም ብለሽ ያለውን መረጃ አታደርሺም

  • @MareguMohamed
    @MareguMohamed 2 місяці тому

    በእዝ፣በየበላይ፣በጎጃም በወሎ እያላችሁ በቃላት መስማማት ያቃታችሁ እንደስሜችሁ የተዥጎሩጎረ ማንነታችሁ ምን ያህል የወረደ ስብእና እና ከሆዳችሁ በላይ የማያስብ አእምሮ እንዳላችሁ ምስክር ነው

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 місяці тому

    What is going on? Exciting or exciting?

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 2 місяці тому +1

    DEL LFANO TESFAYE CANADA FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 2 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 2 місяці тому

    Pravo UK

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰ❤❤❤❤❤

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 місяці тому +1

    እንዴ ብአዴን አርባ አመቱ እኮ ነው ሮሃ።

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 2 місяці тому

    OMG Maze PLEASE ASEBO MAWERATE NAW LEMENE MELESU LANECHEWE KEZEKEZE

  • @AlemHaile-xu1rs
    @AlemHaile-xu1rs 2 місяці тому +3

    እባክሽ አንቺ ልጅ እንደጋዜጠኛ እማራን አትከፋፎዪ የመአዛ ሮሀ የጎጃም እና የወሎ የዘመነ አፍ ሆንሽ😅😅😅😅

  • @አባድፈን5483
    @አባድፈን5483 2 місяці тому +3

    የአሳምነው አስገዳይ፣የአማራ ህዝብ ጥላት የህዋት ካድሬ ዘመነ ካሴ የሚባል ከአማራ ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ክልል ወጥቶ ወለጋ ወይም አድዋ መግባት አለበት።
    አማራን የአሳምነው ፅጌንና የሌሎች ጀግኖችን ደም እና ካሳ የሚያስመልስ ወንድ ብቻ ይመራዋል።
    አንችም አድዋ ላይ ሄደሽ ዘግቢ። የሸኔ የጭን ገረድ።

  • @assefanigusie3345
    @assefanigusie3345 2 місяці тому +4

    ምድረ ጎጃሜዎች ተነቅቶባችሃል

  • @FentabilGetahun-f6f
    @FentabilGetahun-f6f 2 місяці тому

    Berchlen

  • @FasilYitbarek-qb2hd
    @FasilYitbarek-qb2hd 2 місяці тому +3

    ጎጠኚት ሚዲያ

  • @ZerihunYrsiaDamot
    @ZerihunYrsiaDamot 2 місяці тому

    ❤😂🎉😢😮

  • @vibemusicyoutube
    @vibemusicyoutube 2 місяці тому

    የብአዴን ሚዲያ

  • @ካሳ
    @ካሳ 2 місяці тому +5

    አይ መአዛ ዝሮዝሮ እስክንድር ያሸንፉችሃል

    • @dawittilahun-zq2rl
      @dawittilahun-zq2rl 2 місяці тому

      denkoro

    • @ካሳ
      @ካሳ 2 місяці тому

      @@dawittilahun-zq2rl ሀሀሀሀሀ አትናደጂ

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 2 місяці тому

      @@ካሳ 😂 ጋላው አሳሰበሻ አይዛህ አማራ ባርያ ቢያረግህ ነው እንጂ እንደ አባቶችህ
      እንደ ጋላ የሰው ስጋ አይበላም አማራ 😂😂
      #ፍኖ ያሸንፍል
      #አምሓራ ይነግሣል
      💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂ማንን ይዞ ነው የሚያሸነፈው

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 2 місяці тому

      @@tenaberihun7379 #ፍኖ ይዞእድሜ ከሰጠህ ታየው አለህ እንደ አህያ ሞተህ ካልተገኘህ 🤣 ማለቴ ዘመዶችህ (ጋላ) ገሎህ 😜

  • @MulugiataAshagria
    @MulugiataAshagria 2 місяці тому +1

    ዲያስፖራ ለፍቶ ከሚያድረው ውጭ ሌቦች ናችሁ ።

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 місяці тому +3

    አማራ ፋኖ በጎጃምና የአማራ ፋኖ በወሎ በሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ብልህ፣ ታታሪ፣ ታማኝ፣ አስተማማኝና ከአላማ ዝንፍ በማይሉ ጀግና የአማራይቱ ልጆች የሚመሩ ስለሆነ የሰመረና እንደ አለት የጠና ፋኖ ሆነዋል፡፡ የቀንጫራ ወስፋት ድውይ የእስክንድር ነጋና የለማኙ ሌባ ሀብታሙ አያሌው አማካኝነት በአአማራ ዲያስፖራ የሚገዛን የዶላር ባንዳ በቆራጥ ውሳኔና በፈጣን እርምጃ ነቃቅለው በመጣልና ጠራርገው በመበተን ከባንዳ ነጻ ሆነዋል፡፡ የሸዋ ባንዳዎችም የሚታወቁ ሲሆኑ ጥቂት የእፉኝነት ልጆችን በመጠቀም ሸዋ ካለባህሪው ለጊዜው ባንዳ ቢፈራገጥበትም ነገር ግን በተለይም የሸዋ ህዝብ በአንድነት ተነስቶ ጠራርጎ ያስወግዳቸዋል፤ የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡
    ብዙ ጀግና የሚፈልቅበትና ጥቂት ባንዳ የሚፈለፈልበት ጎንደር ግን እግዚአብሄር ይማረው፡፡ ከአራቱ ክፍለ ሀገራት በተለይ ጎንደር ለአማራ ህዝብ ህልውና፣ ደህንነት፣ ጥቅምና ለሚደርሰበት ሁሉ በቅድሚና በአርያነት በቶሎ መላውን አማራ በግንባር ቀደምነት አንድ በማድረግ ይደርስለታል ሲባል ነገር ግን ጊዜው ሲመጣና ፈተና ላይ ሲቀመጥ በሁሉም የወደቀ ውስጡ ባንዳና ባዶ ሆኖ መገኘት ሊታመን የማይችል ሲሆን ነገር ግን ቆራጥ የጎደንደር ልጆች በውስጣቸው የተሰገሰገን ሆዳም ባንዳ ከመላው አማራ ጋር ሆነው በቅርብ ያጠፉታል የሚል እምነት አለ፡፡
    ዘመነ ካሴ አሳምነው ጽጌ ያስታጠቀውን መሳሪያ አንግቦና በብዙ የሚቆጠር ፋኖ ይዞ አባይን በመሻገር ለወሎ ቤተ አማራ በመድረስ የህወሀት ትግሬ ወራሪን የተፋለመና ለቤት አማራ ወሎ ህዝብ ጠላትን ድባቅ እየመቱ ብዙዎች በጀግንነትና በክብር መስዋእት የከፈሉ ሲሆኑ የወሎና የጎጃም ፋኖ በአማራነት ብቻ ሳይሆን በደምና በሁሉም የተሳሰረና የተዋሃደ ሆኗል፡፡
    የአማራ ፋኖ በስሙ የሚፈጸምን ማጭበርበርም ሆነ ማንኛውንም የጠላት ወንጀል እየተከታተለ ወዲያው ማጋለጥ ግድ የሚልና መሆን ያለበት ሲሆን ጎጃም ይህን ማድረጉ የሚያስደንቅና ምን ያህል ጠንካራና የተደራጀ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ሰው በላው አራዊት አገዛዝም ሆነ የእስክንድር ነጋና ሀብታሙ አያለው የከሰረ ዲያስፖራ የዶላር ባንዳ ነጋዴ የጎጃምና የወሎ ፋኖ በአንድነት መደራጀትና ጠንካራ ሆኖ መገኘት አንጀቱን እያሳረረ ተስፋ ያስቆረጠው ስለሆነ በተለይም የእነሱ ባንዳ ባልሆነ በሸዋም ሆነ በጎንደር እውነተኛና ትክክለኛ የአማራ ፋኖ ላይ በስም ማጥፋትም ሆነ መጠቀሚያ የማድረግ ዘመቻ የተሰማራ ስለመሆኑ መታወቅ አለበት፡፡
    በአማራ ስም ገንዝብ መሰብሰብም ሆነ ስልጣን መጨበጥ ከእንግዲህ በጪራሻ እንደማይቻል ስለተረዳ ቆሻሻው ሁሉ ተስፋ ቆርጦ በንዴት መሳደብና ችግር ለመፍጠር እየተፍጨረጨረ ስለሆነ ስድባቸውን ባለመስማትና ወረያቸውን መሳቂያ በማድረግ ነገር ግን ተጨባጪ የሆነ ጉዳት ሊያደርስ የሚችልን ማንኛውንም የእነሱን እንቅስቃሴ እየተከታሉ ማጋለጥና ድባቅ መምታት ግድ ነው፡፡ ጎጃምን ይህን በማድረጉ ጎበዝ ሲሆን በሁሉም ፋዎች ዘንድ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡

  • @wmg6574
    @wmg6574 2 місяці тому

    ምን ሺ የአማራ ማህበር ቢፈለፈል no more እያለ ምንጣፍ ከመጎተት ውጭ ምን ፈየዳችው፡፡ እንዳውም ከፋፋዮች እና የአማራ ህዝብ እዳ እናንተ የዲያስፖራ ጥርቅሞች ናችው😢😢😢😢

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 2 місяці тому +3

    ምሬ የወሎን ትግል መምራት ካልቻለ ለኮረኔል ፈንታሁን ይልቀቅ የወሎ ዕዝን በዘመነ መንገድ ካልመራነው ብሎ ሊበጠብጥ አይገባም። የድርጅት ስያሜ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ሰፊ ውይይትና ምልከታ ይፈልጋል እንጂ በጥቂት ግለሰቦች ፍላጎት በፍፁም አይሰየምም።

  • @zewudneshemoges
    @zewudneshemoges 2 місяці тому +2

    እና ሀፍታሙ አያለው እዳይጋበዙ

    • @Christian-wm1ib
      @Christian-wm1ib 2 місяці тому +1

      ከሀዲዎች

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 2 місяці тому +1

      እነ "አፍታሙ"...መቼም አማራ ነኝ ብለህ እዳታስቀኝ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +3

    ትንሹ እስክድር ነጋ
    ብርሀኑ ነጋ
    ስብሀት ነጋ
    ሦስቱ አንድ ናቸው ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @TiaTery
      @TiaTery 2 місяці тому +1

      አተ የፈለከው ገዱን ነው

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 2 місяці тому

      ​@@TiaTery
      ገዱ!
      በ 2008 መከላከያ ገብቶ እንዳይተኩስ የተከላከለ።
      ደመቀ ዘውዱ ወደ አዲስ አበባ ማዕከላዊ አይወሰድም ብሎ ታግሎ ያስቀረ።
      ህወሀት ከአዲስ አበባ እንዲወጣ ያደረገ።
      ኢሀዴግ እንዲወርድ ለአማራ ህዝብ ሲል ያስቆመ።
      ብአዴን እንዲፈርስ ያደረገ!
      የአማራ ወጣት ሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞ እንዲወጣ እና ልሙጡን ባንዲራ ይዞ ሰልፍ እንዲወጣ የተቃወመ።
      አማራ ሲጨፈጨጨፍ ይበቃል ብሎ ተቃውሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱን የለቀቀ።
      የአማራ ልዩ ሀይል ትጥቁን አይፈታም ብሎ የተቃወመ!
      የአማራ ህዝብ ጦርነት እንዳይከፈት ብቻውን በፓርላማ የተቃውሞ ድምፅ ያሰማ!
      ፋኖን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ትልቅ ባለስልጣንና በአለም አቀፍ መድረክ ተሰሚነት ያለው።

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 2 місяці тому

      አንተ የምታደንቀው ዘመድኩን ነቀለ ማለት በእውቀት ማነስ ምክንያት በተፈጠረበት የበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ፍጡር ሲሆን...በሐይማኖት ስም የጠለፋቸው ሚስኪኖች ተጠቅሞ እንጭጭ አዕምሮ ያመነጨውን የፖለቲካ ዝጋጭ በየቦታው የሚያቀረሽ የሰይጣን መንፈስ የተጣባው ግለሰብ ነው:: ለማስመሰል ግን መርዓግብሩን "በስመአብ ወ ወልድ..." ብሎ ነው የሚጀምረው:: አንተ ደግሞ የእሱ ውታፍ ነቃይ ነህ

  • @zinatzinat9770
    @zinatzinat9770 2 місяці тому

    ድለክደነበልባሉፋኖ

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 місяці тому

    የቤይ ኤርያ የአማራ አባላት የስብስባ ቀን ኦገስት 24,2024 ነዉ ጁን አይደለም እርምት አድርጉ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 2 місяці тому +1

    Accomplishments of Fanos are admirable in spite of lts political weaknesses of the leadership. With regard to weaknesses, the speech of Zemene which equates Eskender with Abiy is absolutely a foolish lie that alienates millions of supporters of Eskender to have suspicion and doubt in the Amhara struggle. Moreover, Asres, assistant of Zemene, tries to belittle the contributions of Eskender openly and by insinuations. However, Eskender has done nothing to deserve all Asres' vicious insinuations. It is sad none of the diaspora media dare Zemene & Asres to disagree, let alone to condemn and ask for recantation. Unless the media get the courage to criticize leaders, they are building future dictators.

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 2 місяці тому +2

    የፋኖ ትግል በድል እንዲወጣ ከተፈለገ የጎጃሙ ሸኔ የሆነው ቡድን መወገድ አለበት።ዘመነ ካሴ የመንደር ጀግና ወጠጤ ነው ይሄ ሰው ጉራ ብቻ ነው።

    • @ewunetualemayehu1826
      @ewunetualemayehu1826 2 місяці тому

      Fesam bitichilma yemataderegew alineberem eko gn akm yiteyikal koshasha ye Eskinder buchila

  • @Ayenew4468
    @Ayenew4468 2 місяці тому +5

    ነገ መሸ የአማራ ፋኖ ለመበታተን እንቅልፍ አጠሸ እየሠራሽ ነው።በጣም ታዘብንሽ።እንደዚህ አልጠበቅንሽም ነበር።

    • @dawittilahun-zq2rl
      @dawittilahun-zq2rl 2 місяці тому

      denkoro

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 2 місяці тому

      ​​@@dawittilahun-zq2rlከመሳደብህ በፊት አጣራ...ወሎ ዕዝ ያወጣው አዲስ ስያሜና አርማ የለም

  • @abefantahun9047
    @abefantahun9047 2 місяці тому +2

    ጦጣ አንዱን ጥሎ አንዱን አጠልጥሎ።የአማራ ኢሊት ባህሪ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 2 місяці тому

    ብራቮ ጌች አይዛገህ
    😂

  • @AmareMekonen-g2v
    @AmareMekonen-g2v 2 місяці тому

    Ye abc freqencey

  • @mulatubekele7087
    @mulatubekele7087 2 місяці тому +2

    እንቺ የአማራውን ትግል ለማስጠለፍ በገንዘብ የተገዛሽ ከሃዲ ነvሽ

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 2 місяці тому

    deleeee lafano

  • @adabtd
    @adabtd 2 місяці тому

    በቀጣይ ብሎክ የሚደረግ ሚዲያ። ዘመነ ወይንም ሞት ብሎ የተነሳ። ጠባቡና ዘረኛዉ ዲያስፖራ ታለብ እንግድህ

  • @sabashwondie3819
    @sabashwondie3819 2 місяці тому

    ማበጣበት ዋና ስራሽ ሆነ

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 2 місяці тому +1

    እስክድር ነጋ እባብ በወድሙቻችን ደም ቀልድ ተው ካማራ ክልል አውጡልን ቡዙ ሀይል ነው እሱ ጋ ያለው አማራን ለባርነት ዳግም ያስገባዋላ 😢😢

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 місяці тому

      ይህ እባብ ከአማራ መሬት ለቆ ካልወጣ ከአብይ አራጁ በላይ ጠላታችን ነው አክርዳድ ጋላ አማራ መስሎ ገብቶ ተጫወተብን ፍኖ ብሎ መጥራት የማይችል አማራ ጠል እኮ ነው የፍኖ መሪ ካልሆንኩ የሚል ይህ ሾተላይ

  • @adabtd
    @adabtd 2 місяці тому

    ለ ነዘመነ ካሴ የቆመ ሚዲያ

  • @WondimnehMusiea
    @WondimnehMusiea 2 місяці тому

    እስክድርን ገለል አደርጉት የሚበጠብጣቾ እሱ ነውውውውውው.

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 2 місяці тому +1

    You means mohMof you think you are star stop divided Fano Fara

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 2 місяці тому +2

    አንቺ ጋለሞታ እውነት የለሽም

  • @samera626
    @samera626 2 місяці тому +3

    ምሬ እንደ ቁራ መጮህ አይታክተውም 😅😅😅😅😅😅😅መሀይብ 😅😅😅ደሤ የራቀው አ.አ ይለናል ወሬ

    • @fohziafohzia5399
      @fohziafohzia5399 2 місяці тому +2

      ሲኑውን ሺጡ ውጣቱን ያስታጠቀ ጀግና የራያው ንጉስ ዋርኮው ነው 👌

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 2 місяці тому

      😂 በቅርብ ቃል እገባልህ አለው ወደ መጣቹበት ጓዛችሁ ሸክፍቹ ትመለሳላቹ ፧ ስታየው ሽንትህ እደሚመጣብህ አቃለው ግን አይዛህ አትንቦቅቦቅ

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 2 місяці тому

      ምንም ሳይገባቹሁ ባቀባጥሩ ጥሩ ነው

    • @maekel6789
      @maekel6789 2 місяці тому

      😖😖

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و 2 місяці тому +1

      የሶሻልሚዲያከብቶች😂😂😂ተጫጩብአደልሁላመልካምመጫጫት😂😂

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 2 місяці тому +1

    አንዱ አች አይደለሽ አማራ በትግራይ ሴት ደፎሮል ብለሽ ለፈረጆቹ የተናገርሽ በአማራ ገዘብ ሚዲያ ከፍተሽና እየኖርሽ አንዱ ባንዳ አችነሽ ከነ አበበ በለው ሀብታሙ ጋር ፋኖን እየደወልሽ የምትከፋፍ እከካ ባንዳ😢😮😂

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 місяці тому

    TPLF 😂😂😂

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +1

    360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላር ዘመቻ መምሪያ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @samera626
      @samera626 2 місяці тому +1

      😤😤😤😤😤👎👎👎👎👎

  • @wmg6574
    @wmg6574 2 місяці тому

    ምን ሺ የአማራ ማህበር ቢፈለፈል no more እያለ ምንጣፍ ከመጎተት ውጭ ምን ፈየዳችው፡፡ እንዳውም ከፋፋዮች እና የአማራ ህዝብ እዳ እናንተ የዲያስፖራ ጥርቅሞች ናችው😢😢😢😢