Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጌታ ፀጋና ሰላም ካንተጋር ይሁን ወንድም ዴቭ ዘመንክ ይባረክ ምስጋናውን ክብሩን እግዛብሄር ይውሰድ ❤❤❤🎉🎉🎉
ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ❤
ዋዉ እውነት ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባረካቸው " የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት መሰረታዊ ትምህርት ነው ይህንን የመሰለውን ትምህርት በመማሬ በጣም እድለኛ ነኝ ❤❤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከሁላችንም ጋራ ይሁን አሜን
Geta Eyesus ybarek sle deve getan amesgnalhu❤❤
My brother Dave❤ Much Grace and Mercy. You are BLESSED
Betam gera yemiyagabagne tmrt mew
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ
"...እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ።እጄም ምድርን መሥርታለች ቀኜም ሰማያትን ዘርግታለች፤......አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል።"ኢሳይያስ 48፥12-16
ተባረክ ያብዛልህ❤
❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ🎉🎉🎉🎉
Devaye more grace on you
Egizabher yiberkhi deve ka Ante Bizu tamirealhu kibir La Menfesi kidusi yihuni❤❤❤❤🙏🙏
Tsga ybzalh wendme❤❤❤
በ እውነት ተባረክ ❤ ስንቱ የ እግዚያብሔርን ስም ሸቀጥ አርጎታል😢
Deve ,Ante Letwuld Betam tekam Astemary nhi❤🎉
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ
Part 2 ylm we need it
Next ❤
God bless you dave
ፀጋውን ያብዛልህ መንድም ዴቭ
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ደሞ አትቁረጡብን በጌታ🙏🙏
“እኔ እሄዳለሁ ወደ እናንተም እመጣለሁ እንዳልኋችሁ ሰማችሁ። የምትወዱኝስ ብትሆኑ ከእኔ አብ ይበልጣልና ወደ አብ በመሄዴ ደስ ባላችሁ ነበር።” - ዮሐንስ 14፥28
አገልግሎትህ ይስፋ እስከ አለም ዳርቻ ! በ አዲስአበባ ከተማ አገልግሎትህ ተደራሽ ሀኖ የማይበት ቀን እስካይ እናፍቃለሁ !
Me too
አኔም
🎉🎉🎉🎉❤
ቀጥላቹ ስትለቁ እባካቹ ከቆመበት ይሁን ሙሉውን እንድንከታተል የተቆረጠ እንዳይሆንብን🙏🙏
ፀጋ ይብዛልህ
የእውነት መንፈስ ያለበት ክርስቶስ የሱስን ብቸኛና እወነተኝ አምላክ(አብ, አባት )ነው ብሎ ይመሰራል::“- ስለ እርሱ በመጻሕፍት ሁሉ ።” ሉቃስ 24፥27
በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤
ክፍል-2 የለም
ደቭየ- ቃል ስጋ ሆነ: ሰው ሆነ ማለት ልክ እንደኛ ከሴት ና ከወንድ ፈቃድ እንዳልሆነ ይታወቃል::ይህንንም ሲያፀናው ከሀጢያት በስተቀር በሁሉ እንደኛ የተፈተነ ይለዋል::ይህም ስጋው እንደ አዳም ስጋ ከመሬት አፈር ያልተዘጋጀ ወይንም ከክፍና ደግ ዘር ያልተወለደ መሆኑን ይገልፃል:: ነገር ግን ሰው ሆነ ወይንም እኛን መሰለ የሚለው ብዙ ሰወችን ያወዛግባል :: ይህንን ብታብራራው🙏🙏🙏
ዕብራውያን 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።¹⁶ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
በእግዚአብሔር የተፈጠረው ከውድቀት በፊት የነበረው አዳም እኮ ሀጢያትን የሚያውቅ አይደለም ስለዚህ ክርስቶስ ይህንን ስጋ ነው የለበሰው አዳም ለእግዚአብሔር አልታዘዘም ወደቀ ሁለተኛው አዳም ግን በዚሁ ስጋ ነገር ግን ፍፁምም አምላክነቱን ሳይተው በስጋው ፅድቅን ሁሉ ፈፀመ
Plz lekekulne
Ketay please...
መዝሙር 110÷1?
ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ነበረ ?ከኢሳ 44:24 ጋር አይገጭም? ደግሞ እግዚአብሔር አንድ እንጂ ሁለት ነውን
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ ነው ወይስ ሰልስቱ?
Please say Telios
"Telios” is different from “Theos” Dave is talking about Theos ( እግዚያብሄር ;አምላክ , መለኮትየሚለውን ነው:: Telios የራሱ የሆነ ሌላ ትርጉም አለው:
እረ ቆራረጣችሁት
የጌታ ፀጋና ሰላም ካንተጋር ይሁን ወንድም ዴቭ ዘመንክ ይባረክ ምስጋናውን ክብሩን እግዛብሄር ይውሰድ ❤❤❤🎉🎉🎉
ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ❤
ዋዉ እውነት ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባረካቸው " የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት መሰረታዊ ትምህርት ነው ይህንን የመሰለውን ትምህርት በመማሬ በጣም እድለኛ ነኝ ❤❤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከሁላችንም ጋራ ይሁን አሜን
Geta Eyesus ybarek sle deve getan amesgnalhu❤❤
My brother Dave❤
Much Grace and Mercy.
You are BLESSED
Betam gera yemiyagabagne tmrt mew
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ
"...እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ።
እጄም ምድርን መሥርታለች ቀኜም ሰማያትን ዘርግታለች፤...
...አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል።"
ኢሳይያስ 48፥12-16
ተባረክ ያብዛልህ❤
❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ🎉🎉🎉🎉
Devaye more grace on you
Egizabher yiberkhi deve ka Ante Bizu tamirealhu kibir La Menfesi kidusi yihuni❤❤❤❤🙏🙏
Tsga ybzalh wendme❤❤❤
በ እውነት ተባረክ ❤ ስንቱ የ እግዚያብሔርን ስም ሸቀጥ አርጎታል😢
Deve ,Ante Letwuld Betam tekam Astemary nhi❤🎉
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ
Part 2 ylm we need it
Next ❤
God bless you dave
ፀጋውን ያብዛልህ መንድም ዴቭ
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ደሞ አትቁረጡብን በጌታ🙏🙏
“እኔ እሄዳለሁ ወደ እናንተም እመጣለሁ እንዳልኋችሁ ሰማችሁ። የምትወዱኝስ ብትሆኑ ከእኔ አብ ይበልጣልና ወደ አብ በመሄዴ ደስ ባላችሁ ነበር።”
- ዮሐንስ 14፥28
አገልግሎትህ ይስፋ እስከ አለም ዳርቻ ! በ አዲስአበባ ከተማ አገልግሎትህ ተደራሽ ሀኖ የማይበት ቀን እስካይ እናፍቃለሁ !
Me too
አኔም
🎉🎉🎉🎉❤
ቀጥላቹ ስትለቁ እባካቹ ከቆመበት ይሁን ሙሉውን እንድንከታተል የተቆረጠ እንዳይሆንብን🙏🙏
ፀጋ ይብዛልህ
የእውነት መንፈስ ያለበት ክርስቶስ የሱስን ብቸኛና እወነተኝ አምላክ(አብ, አባት )ነው ብሎ ይመሰራል::
“- ስለ እርሱ በመጻሕፍት ሁሉ ።”
ሉቃስ 24፥27
በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤
ክፍል-2 የለም
ደቭየ- ቃል ስጋ ሆነ: ሰው ሆነ ማለት ልክ እንደኛ ከሴት ና ከወንድ ፈቃድ እንዳልሆነ ይታወቃል::ይህንንም ሲያፀናው ከሀጢያት በስተቀር በሁሉ እንደኛ የተፈተነ ይለዋል::ይህም ስጋው እንደ አዳም ስጋ ከመሬት አፈር ያልተዘጋጀ ወይንም ከክፍና ደግ ዘር ያልተወለደ መሆኑን ይገልፃል:: ነገር ግን ሰው ሆነ ወይንም እኛን መሰለ የሚለው ብዙ ሰወችን ያወዛግባል :: ይህንን ብታብራራው🙏🙏🙏
ዕብራውያን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።
¹⁶ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
ዕብራውያን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።
¹⁶ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
በእግዚአብሔር የተፈጠረው ከውድቀት በፊት የነበረው አዳም እኮ ሀጢያትን የሚያውቅ አይደለም ስለዚህ ክርስቶስ ይህንን ስጋ ነው የለበሰው አዳም ለእግዚአብሔር አልታዘዘም ወደቀ ሁለተኛው አዳም ግን በዚሁ ስጋ ነገር ግን ፍፁምም አምላክነቱን ሳይተው በስጋው ፅድቅን ሁሉ ፈፀመ
Plz lekekulne
Ketay please...
መዝሙር 110÷1?
ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ነበረ ?ከኢሳ 44:24 ጋር አይገጭም? ደግሞ እግዚአብሔር አንድ እንጂ ሁለት ነውን
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ ነው ወይስ ሰልስቱ?
Please say Telios
"Telios” is different from “Theos”
Dave is talking about Theos ( እግዚያብሄር ;አምላክ , መለኮትየሚለውን ነው::
Telios የራሱ የሆነ ሌላ ትርጉም አለው:
እረ ቆራረጣችሁት