//አዲስ ምዕራፍ// “ቀንበሩን ብቻዋን ተሸክማለች”..እንዲህም አይነት የእንጀራ እናት አለች? /እሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    መርዳት ለምትፈልጉ
    0913 848023 ሀብታሙ ዘሪሁን
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000028663505
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 399

  • @SmilingAlpineVillage-zk2sg
    @SmilingAlpineVillage-zk2sg 5 місяців тому +208

    የጀራ እናት አትባልም ከናት በላይ የሴት ጀግና ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 місяців тому +254

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ ፆም አለቀብን ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 5 місяців тому +55

    የአለማቺን ጀግና የጀራእናት ተገኘች አልሀምዱሊላህ ባልተቤቷንም አላህያሺርህ

    • @rohatube7825
      @rohatube7825 5 місяців тому +1

      የኔን የእንጀራ እናትም ከእናት ትበልጥ ነበር

    • @user-nd9xz5te3l
      @user-nd9xz5te3l 5 місяців тому

      @@rohatube7825 ማሻአላህ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 5 місяців тому +61

    ኢ ቢ ኤሶች አላህ ይባርካችሁ ሙስሊሞች በዱአ እንበርታ ለይለይተል ቀድርን አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 5 місяців тому +51

    ሙሥሊሞች ፆማችንን አላህ ይቀበልልን ለይለቱልቀድር አላህ ይወፍቀን

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 місяців тому +35

    ኢ ቢ ኤሶች የብዙዎችን እንባ አብሳችኋል ቀሪ ዘመናችሁን ሁለ ክፉ አይንካችሁ ሁሌም መድሀኒያለም ለሰው የምትተርፉ ያድርጋችሁ።

  • @user-wp5em4qs7c
    @user-wp5em4qs7c 5 місяців тому +37

    እጅግ በጣም ኣሳዛኝ ያረብ ኣንተ የኣለማቱ ጌታ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲🤲🤲

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 5 місяців тому +10

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ🙏🙏

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 5 місяців тому +71

    እነዚህን ምስኪን ባልና ሚስቶችን ከነልጆቻችሁ ላከረያችሁ አባባና እማማ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ሺ አመት ኑሩልን

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra 5 місяців тому +89

    የማዳም ቤት ያሰለቻችሁ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ😘😘😘😘😘

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 місяців тому +30

    ያረብ አልሀምዱሊላህ እንበል ከኛ የባሰ እያየን ነው እኛ እራሳችንን ሲያመን እንዴት እንደምንሆን ያረብ አላህ አፍያህን ይስጥህ አባት ልጆቹ ሲያሳዝኑ 😢😢😢😢

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 5 місяців тому +1

      ሰው ለካ ሲለብስ ሲቀባባ ነው የሚምርበት አማረባቸው እኮ❤❤

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c 5 місяців тому +1

      በጣም ስለሁሉም ነገር ምስጋናይገባው

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 місяців тому +29

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይህን ብሮግራም ስወደው ያልፋል ይህ ቀን😢😢😢😢😢

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 5 місяців тому +26

    በዚ እጋጣሚብ5 ወር ሳይክፍል ያስቀጥመጠች እከራይ ሊመሰገኑ ይግባል

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 5 місяців тому +10

    ኢሄ ሁሉ የመጣው የአገር ሰላም ማጣት ነው እንጂ ከአደጋው ቡሃላ ሱቅ ከፍተው ነበር:: ቤት ክራይም እንዲህ የተወደደው ከሚሰሩት እሚፈርሰው ስለበዛ ነው ብዙ የተጏዳ ህዝብ ስላለ በየቤቱ መድሀኒያለም ሰላሙን ያምጣልን❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ebs. እግዛብሄር ይስጣችሁ::

  • @ter2065
    @ter2065 5 місяців тому +9

    የኔ ማሮች ልጆቹ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋቸዉ እናታቸዉ ደሙ እጀራ እናት አትባልም ምርጥ ጀግና እናት ናት አይዞህ አተም አላህ ያተረፈህ ለምክኒያት ነዉ በልጆችህ ያልፍልሀል

  • @user-zr7fm4pu8u
    @user-zr7fm4pu8u 5 місяців тому +15

    ምንአይነት ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነሽ
    አይዞሽ ፈጣሪ ደርሶልሻል የሴቶች ንግስት 🎉

  • @emetieabebe3468
    @emetieabebe3468 5 місяців тому +14

    የሴቶች በላይ ናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታለሜ

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 5 місяців тому +5

    ebs tv ና ሰራተኞች ,ከሁሉ ስራችሁ ይህ መልካምነታችሁ ያስደስታል እንዲሁም የተጠፋፉትን ቤተሰብንም ማገናኘት ሰላማችሁ ይብዛልን 🎉

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
    @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 5 місяців тому +11

    ❤ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ያብስራ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 5 місяців тому +26

    የኔ እናት በጣም ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ልጆቹ አድገው ይካስሽ።ባለቤትሽም ድኖ ደስ ብሎአችሁ ከነልጆቻችሁ ለመኖር ያብቃችሁ።እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 5 місяців тому +21

    ሁሌ በስደት ልፋት እያልኩ አማርረው ነበር 😢 በስደት ያላችሁ እህቶቸ እስኪ አናማራው ጤና ሁነን ከሰራን ፈጣሪያችንን እናመስግነው

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 5 місяців тому +1

      You r right 😊

    • @emuselwatube
      @emuselwatube 5 місяців тому +2

      አወ ወላሂ እስኪ አልሀምዱሊላህ በሉ ❤❤❤

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 5 місяців тому

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይመስገን

    • @uaex2464
      @uaex2464 5 місяців тому

      ❤❤❤

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg 5 місяців тому

      Ewnet nw

  • @eyasuatalieandargie54
    @eyasuatalieandargie54 5 місяців тому +17

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 місяців тому +11

    😢ማጣት ክፉ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ አተንም እግዚአብሔር ይማርህ አችንም እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ ሁለተኛ እናት ነሽ🎉😢

  • @Meskerem-ei6vo
    @Meskerem-ei6vo 5 місяців тому +10

    ከሁሉ ደስ የሚለኝ የምታለብሷቸው ሜካፑ ሁሉ ነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 5 місяців тому +8

    አይኔ በእንባ ሊፈርጥ ደረሰ ዛሬ ቀኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው በእውነት መልአከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስተካክለው አቤት አንተ ፈጣሪ መሃረነ ምህረትህን እንለምንሃለን የፈሰሰዉን እንባዬን ተመልከት !!!❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @gene6075
    @gene6075 5 місяців тому +10

    በጣም ይገረምኛል እንደዚ መልካም የእንጅራ ሳይ :: እናት ብለን ለምጥራት ይከብዳል :: እግዚአብሔር ይመስገን ብጣም መልካም እናት ነሽ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ::

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 місяців тому +3

    ይህቺን ቆንጆ እና ጀግና እናት እድሜ ከእንጀራ ጨምሮ ጤናሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር ያሳርፍሽ አይዞሽ ይህም ያልፋል ! eb s የተቸገሩት አይታችሁ እንድትደግፉ ያብዛላችሁ ይጨምርላችሁ ዘራችሁ ይባረክ ይህ ነው ወገን

  • @AynadisTamir
    @AynadisTamir 5 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን የሰው ልጅ በሙሉ ከአደጋ ጠብቅ።

  • @jdcell63
    @jdcell63 5 місяців тому +9

    ልባም ሴት ዘመንሽ ይባረክ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 5 місяців тому +4

    ኢቢኤሶች እግዜብሔር ይሰጣችሁ በጣም ያሳዝናሉ የስንቱን እንባ ጠረጋችሁ ከፍ በሉ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @gjch5302
    @gjch5302 5 місяців тому +19

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ህወቱ ውጣ ወረዱ መብዛቱ ግን😢😢😢

    • @saraababa
      @saraababa 5 місяців тому

      ውጣ ውረድ በየትኛውም ህይወት ውስጥ አለ እይነቱ ይለያያል እንጅ። ምክንያቱም የህይወት እንድ ነገር በው ሁል ግዜም እይቆምም የፈለገ ሀብተም ደሀም ብንሆን ግን ዋናው ነገር እና መፍትሂው በዛ በአባጦ ጉርባጣው ውስጥ እየሂድን እድሜ እና ሁኔታው ሳያመልጠን እቻችሎ መኖር ነው።

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 5 місяців тому +4

    የእኔ ደግ አከራይ እጅግ አመሠግናለሁ ለምታደርግልኝ ድጋፍ ሁሉ እንደ አንደ ደግ ልብ ንጹህ ስብዕና ያላቸው ሰዎች እንዳሉ ሳስብ ልዑል እግዚአብሔርን አብዝቼ አመሠገንኩት። ባለ ደግ ልቦች ሁሉ ተባረኩልኝ።

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 5 місяців тому +3

    የኔናት ወርቅ የሆነች እናት🥰የእውነት
    ይሄቀን አልፎ አድገው ይክሱሻል የኔወርቅ
    እናት❤

  • @tsehayabera-wk3to
    @tsehayabera-wk3to 5 місяців тому +1

    ውይ EBS ቾ ፈጣሪ ይስጣችሁ የምትሠሩት ሁሉ በእንባ አጅበናችሁ ነዎ የምንጨርሠው አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @user-py1bx9ld9v
    @user-py1bx9ld9v 4 місяці тому

    የጀራ እናት አትባልም ከእናት በላይ ነት የሴት ጀግና ዘመንሽ ይባረክ አህቴ

  • @user-yc7lw8dw1o
    @user-yc7lw8dw1o 5 місяців тому +1

    ይሄን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንዲሁም ebs ተለቪጅን በጣም ይስጣችሁ በዚህ መልካምነት ቀጥሉ ❤

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 5 місяців тому +1

    አንድ ናጋር ብቻ ልናጋር ‼️የእውነት የእውነት ጃግና ወንድ ናአ!!ጃግና አባት ናአ!!‼️ቡዙ ወንድሞችህ እንኳን ይሄን ያክል ማካራ አይደለም ትንሽ ናጋ ስጎልባችሆ ማሽሺን ይማርጣሎ ::❤️🙏አንተ ግን ትላያል እግዚያብሔር አምላክ ሰላም ጤና ያብዛልክ ጌታ ልጆቺህን ያሳድግልክ ‼️እናት ዳግሞ ማራፊያ ቤት ናት ለልጆቺሽ ለውድ ባልሽ ታማኝ ብራን ሁኝላችሆ ‼️‼️‼️እብሔስ ጌታ ያክብራችሁ 😊😊😊❤️🙏

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 5 місяців тому +7

    መልካም ሴት ተባረኪ አይዞሽ

  • @FantoFardy
    @FantoFardy 5 місяців тому +4

    ከናት በላይ ናት እውነት የኔ እናት❤❤❤❤

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 5 місяців тому +7

    እንዳንች አይነት ሴት ይብዛልን እውነት ተለውጣች ያሳየን ❤❤❤❤

  • @user-xu4td7vg8e
    @user-xu4td7vg8e 5 місяців тому +6

    ጀግና አመሰግናለሁ እህት🎓🎓🎓🎓🎓🎓🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤❤❤❤❤❤

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 5 місяців тому +1

    ኢብሲዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ ምስኪን ወገኖቻችሁን ስለምትደርሱላችሁ ይህች እናት ግን አግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርግሽ የእውነት እናት ነሽ ቤታችሁን ይባርካችሁ!!

  • @user-zo1by5tm9k
    @user-zo1by5tm9k 5 місяців тому +11

    አስፊቲ ያለቅስ ነበር😭😭😭

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 5 місяців тому +4

    የእኔ አባት አይዞሕ አላሕ ይካሥሕ ልጆችሕን አላሕ እቁምነገር ያድርስልሕ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 місяців тому +10

    ዋናዉ ጤና ነዉ. እሚባለዉ ግን ጤነኛ ሁነን አናቀዉም. እናማራለን

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 5 місяців тому

      እኔማ ስደት ከመጣው አንቸ አማርራለው

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 5 місяців тому

      @@hayatebrahim4289 ጤነኛ ሁነን እየሰራን ማማረር

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 5 місяців тому

      Betam yeker yeblne

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 5 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ የማታ እንጀራ ይስጥሽ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 5 місяців тому +2

    የሴቶች በላይ ናት የምር እድሜ እና ጤና ይሰጥሽ እህት አለሜ🙏😭

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 5 місяців тому

    እቺስ በጣም ልዩ ነች እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ ምርጥ ሚስት እግዚአብሔር ለበጎ ነው እሷን ወደ ህይወትህ ያመጣት ይገርማል

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 5 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ 🙏የማንም ጥጋበኛ ፖለትከኛ ህዝቡን መላ..አሳጡት ያማል

  • @birtukangetachew5974
    @birtukangetachew5974 5 місяців тому +12

    መንግስት ለእንደዚ አይነቶቹ ምን አለበት የቀበሌ ቤት ወይም ኮንደምንየም እንኳን ቢሰጣቸዉ

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 5 місяців тому +1

      አይ ጡረነት ባቆመ ሊለው በቀረ😢😢

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd 4 місяці тому +1

      መገደላችን በቆመልን

  • @user-ke6rd4sc6h
    @user-ke6rd4sc6h 5 місяців тому

    በእውነት ከእናት በላይ ነሽ እማምላክ ደስተኛ ታድርግሽ ሁሌም
    እደዚህ አይነት ቤት አከራይን ደጋጎች ሰዎች አምላክ ያብዛላን
    ኢቢኤስ በእውነት ቃል አጣሁላችሁ የስቱን እንባ አበሳችሁ ስንቱን ገርሃብ ከበሽታ ከለቅሶ አዳናችሁ በእውነት ለኢቢኤስ ክሮ በሙሉ አምላክ ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁ❤

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 5 місяців тому +1

    ትለያለሽ ምርጥ እናት ነሽ የተባረክሽ ነሽ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 5 місяців тому +10

    ጦርነት ምንም ጥቅም የለውም እባክህ አንተ እባብ አብይ ጦርነት ይብቃ 😢😢😢😢 ስው በአገሩ ተስቃይ አንተ ክመጣህ ጀምሮ ጦርነት ነው

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 місяців тому +5

    ተመሥገንበል:ወድማችን:መሞትምአለና:የባሰምአለና:አይዞህ:እናትየዋ:ፈጣሪይባርክሽ:የማታእጀራ፣ይስጣችሁ:ኢቢኤሶች:ለናተቃላትየለኝም:ምስጋናዬ:በለቅሶነው

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 5 місяців тому

    እግዚኣብሔር ይስጣቹ የልጆቹ እናት ዶሞ በጣም ጡሩ እናት ናት ፈጣር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ 👏

  • @ekru7258
    @ekru7258 4 місяці тому

    የሴት በላይ ነሽ መልካም ሴት❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-gz3th5ld4p
    @user-gz3th5ld4p 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር የወደደዉን ይፈትናል እውነት ደስ ትያለሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ይስጣችዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HaymanotKassa-gh4fj
    @HaymanotKassa-gh4fj 5 місяців тому +7

    ሁሉም ያልፋል

  • @user-vy2jn8dg9r
    @user-vy2jn8dg9r 5 місяців тому +2

    God bless EBS I have no word for you guys and I love all groups ❤️

  • @SikoSilo-eb9eb
    @SikoSilo-eb9eb 5 місяців тому +8

    አይ ኢቢኤስ ያለ አስፋዉ ምንም ደስ አይልም ወላሂ የምወደዉን ፕሮግራም መከታተል እራሱ ደበረኝ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 місяців тому +8

      ኢቢኤስ ምን ያድርግህ የህይወት ቅብብሎሽ ነው እነሱም ይሙቱ ነው የምትለው ጅል

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 5 місяців тому

      ​@@gravitymobile7558አትሠዳደቡ

    • @user-dg1df7cp6d
      @user-dg1df7cp6d 5 місяців тому

      ​@@gravitymobile7558ትክክል 😂😂 ስድቡ ያስቃል

    • @TazebewAle-qi9rw
      @TazebewAle-qi9rw 5 місяців тому +1

      ምድረ ምቀኛ

    • @SikoSilo-eb9eb
      @SikoSilo-eb9eb 5 місяців тому

      @@TazebewAle-qi9rw for what mkegna what do you mena🤔

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 5 місяців тому +1

    ውይ በጣም ያሳዝናል ከእናትም በላይ ናት እግዚአብሔር በፍቅር ያዝልቃችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j 3 місяці тому

    ኢቢኤስ እዉነትም አዲስ ምእራፍ የተቸገረን ሰዉ ወደአዲስ ህይወት ከፈጣሪ ጋር ምታሸጋግሩ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እናት ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጅ ትልቅ ነሽ ከናትም በላይ ተባረኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ከገንዘብ በፊት ቅድምያ ለሰዉ የምትሰጡ የቤት አከራዮች የናንተን አይነት ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw 5 місяців тому +4

    ማነው እደኔ አባት ያለው ልጂ ሲያይ የሚቀናው የኔልጂ እኮ አባት የለውም አየ ሞት ክፋቱ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 5 місяців тому

      አይዞሺ እኔም የላአባት ነው የደግነው እናቴ ብዙ መሠዋትነት ከፍላ እማየ እድሜና ጤና

    • @Zamzam-nu8rh
      @Zamzam-nu8rh 3 місяці тому

      እኔምየለኝ😭😭

    • @Zamzam-nu8rh
      @Zamzam-nu8rh 3 місяці тому

      አላህ ያባትንባታየሚተካባል ቢሠጠኝእጂ😭😭#

  • @samrawitaboye3892
    @samrawitaboye3892 5 місяців тому +3

    የኔ ጌታ ያተረፈክ እግዚአብሔር የታመነ ነው ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት ልጆችክን እግዚአብሄር ያሳድክልክ

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f 5 місяців тому +1

    አግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ፈጣሪ በነዚ ልጆች እንደ ሚከሳቹ በሱ ላይ ተስፋ አለኝ ኢ. ቤ. ኤሶች ፈጣሪ ብድራቹን ይክፈለቹ ተባረኩ አከራዬቻቸውንም ፈጣሪ ይስጣቸው ቃል ተባረኪ

  • @Tsion25
    @Tsion25 5 місяців тому +3

    አይዞን ህይወት እስካለ ችግር ያልፉል በርቱ❤❤❤

  • @user-ww7gr2br2e
    @user-ww7gr2br2e 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁ ዘርማንዘራች ይባርክ

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x 5 місяців тому +2

    አከራዬቹ በጣም ጥሩ ናቸው🙏🙏ለኢቢዬስ❤🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 5 місяців тому +1

    ምናለ እኔም አብተም ብሆን ምስኪን ህዝብረደነየረ አምላኬ ሆይ አብተም አድርገኝ ምስኪን ህዝብልርደ ሰዉ ሲጋደ የመኛል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 5 місяців тому +1

    ልጆቸ ስትል የኔ እናት እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 5 місяців тому

    እውነትም ሳይደግስ አይጣል ደስ ስትል እናታቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 5 місяців тому +3

    በሀገሬ ተስፈ ቆረጥኩ የጦርነት አዙሪት ጠረሰነ

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 5 місяців тому +1

    EBC የተቸገረን እንባ አባሾች እግዚብሔር ድርጅታችሁን ከፍ ያድርግላችሁ። ለችግርተኞቹ የምታደርጉት ሁሉ በጣም ደስ ይላል ግን ሴቶቹን ሜካፕ ባታደርጉላቸው የማይደግሙትን ነገር። ንፁህ ሆነው መቅረባቸው ደስ ይላል።

  • @kediraye5765
    @kediraye5765 5 місяців тому +6

    ebs ከ አቀራባችሁ ለምን በደንብ አትረድም ለፕሮግራም ድምቀት አታአርጉት

    • @halimamohamed329
      @halimamohamed329 5 місяців тому

      በትንሹ ያልበቃው በትልቁ አይበቃውም ያንችን ቢጢ ለነሱ በቂያቸው ነው

    • @user-wh2nm6xd1n
      @user-wh2nm6xd1n 5 місяців тому +1

      ፈሳም አንች ምን አደረግሽ ኤቤኤስን የምትወቅሽ አይ የኛ ሰው

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 5 місяців тому +13

    ኢቢኤስ ሺ አመት ኑሩ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 5 місяців тому

    ትለያላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ መልካም ከፈጣሪ ነው ❤የኔናት ተባረኪ አንቺም ልጆችሽን ይባርክ ጤናህ እግዚአብሄር ይማርክ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 5 місяців тому

    ፈጣሪ ረጂም እደሜና ጤና ይስጣችሁልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ጀግና ሴትነሺ የምር

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ 5 місяців тому +3

    ጀግና። እናት። አሁን። ይችም። የንጀራ። እናት። ልትባልነው😢

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 місяців тому +4

    ፍቅር የሆነች እናት ነች ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈልሽ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 місяців тому +4

    ደስስ የምትሉ ጥዶች

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 місяців тому

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናታቸውን እግዚአብሔር ይባርካት ባለቤቷም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር መከናወንን ይስጣችሁ

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንባህን ያብስልህ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 5 місяців тому +2

    ሀብታሙ ዘሪሁንን እኔ ገንዘብ ኑሮኝ ባረዳውም በሃሳብ ከእርሱና ከቤተሰቡ ጋር ነኝ ስለዚህ የሚደርስበትን እከታተላለሁ ሆድ ብሶኝ እራሴን እስከሚያመኝ ድረስ እያለቀስኩ ፈጣሪዬን በእንባዬለምኜለታለሁና ።

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 5 місяців тому

    የአለማችን ምርጥ እናት የኔ እህት ተባረኪ እግዚአብሔር መጨረሻቹንም ያሳምርላቹ

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 5 місяців тому +3

    😢😢😢😢እኔኮ ባላይ ይሻለኛል እኮ ይሄ ፕሮግራም ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @rabiayoutube1874
    @rabiayoutube1874 5 місяців тому +4

    😢😢😢ሚስኪን ልጅቷ😢😢😢😢😢

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 місяців тому +5

    ❤❤❤❤የኔ ማር😢😢😢😢

  • @barkatbarkat9657
    @barkatbarkat9657 5 місяців тому +1

    የልፋትሽ ውጤት እግዛብሄር

  • @user-pj8so6gy2s
    @user-pj8so6gy2s 5 місяців тому +5

    የኔ እንባ ይፍስስልህ።

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 5 місяців тому +2

    ዋው ጌቴ ይባርካቹ አከራዮቹ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 5 місяців тому +3

    የዛሬው ይብሳል ወንድሜ አይዞህ ይህም ያልፋል ጤናህን ይስጥህ እናትም በርቺ ያየሽ አምላክሽ ይደግፍሽ ያድጋሉ በርቺ

  • @guliltfeyssa4714
    @guliltfeyssa4714 5 місяців тому

    በእውነት ትለያለህ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።ሁሌም ፈጣሪ እንዲጠብቅህ ነው ፀሎቴ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 5 місяців тому +3

    አቤት ፈጣሪ ክደገተኛ ነገር ያውጣን

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d 5 місяців тому

    የኔውዲልጂ እህህ ያረብ አላህ ሙሉአፊያህንይመልስልህ ባለቤትሁንም አላህ ይጠብቅልህ ሙሉቤተሰብህን ችግራችሁን በኸይርነገር አላህይመልርልህ አትፈትነንአንልም ሰብር ሰቶን የምንመነዳ አላህያርገን አላህጥንካሬ ይስጣችሁ ያረብ ልጆችህንም በረካያርግልህ ጥሩ እርዝቅም ጤናጋይስጣችሁያረብ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 місяців тому +1

    ተባረኩ

  • @user-fq7vu2xy9x
    @user-fq7vu2xy9x 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 5 місяців тому

    እግዚአብሔር በያላችሁበት ከድንገተኛ አደጋ ይሰውራችሁ🙏🙏🙏

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 5 місяців тому +1

    ebs feari edmena tena ystachuh ❤❤❤❤ yesntun emba abesachu❤❤❤❤

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w 5 місяців тому

    ኢቤኢስ እናመሠግናለን

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u 5 місяців тому +1

    አባት አይከፋ ጤናህን ይስጥህ ተባረኪ ልብሽ ኑፁህ ቢሆነው እደልጅሽ አድርገሽ የያሻቸው