የፓ/ር ቸሬ ያልተሰሙ ጣፋጭ ወጎች | "ዉትድርና ልዘምት ነበር" | ጣፋጭ ወግ | ፓስተር ቸርነት በላይ | አርቲስት አስቴር በዳኔ | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 182

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 роки тому +4

    አስቱ የእኔ ቆንጆ ውብ ኢትዬጵያዊት ጀግና፣እንዴት እንደምወድሽ እኮ ተባረኪ ድመቂ ለምልሚ ደሞ ይሄንን የወንጌል ጀግና ስላቀረብሽልን ቸርዬ እወድሀለሁ እውነተኛ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ለምልም አገልግሎትህ ይባረክ ይስፋ ምድርን ውረስ።

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 Рік тому +1

    ፓስተር መምህሬ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ አንተ ትለያለህ የእውነት ትለያለህ ቃለህይወት ያሰማልን አስቱ አንቺንም በጣም ነው የማደንቅሽ ሁለት ለሀገርና ለህዝባቸው የሚጨነቁ እውነተኛ ሰውነትን የተላበሱ አክባሪያችሁ ነኝ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @ጽጌሬዳቻናል
    @ጽጌሬዳቻናል 2 роки тому +37

    እኔ ጴንጤ አይደለሁም ፓስተር ቸሬን ግን በጣም አከብረዋለው ደግሞም ብዙ ተምሬበታለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠው

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 роки тому +2

      እኔም

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 2 роки тому +2

      እውነትን ከሚናገር ሁሉ መማር ልባምነት ነው፡ እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል፡፡

    • @yostitube3077
      @yostitube3077 2 роки тому +2

      ፓስተርዬን ለመውደደ ፔንጤ መሆን አያስፈልግም

    • @-maranatha-tube9051
      @-maranatha-tube9051 Рік тому

      ለምሳሌ ከተማርከው

    • @MessiLekitu
      @MessiLekitu 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤ዋው ቃላቶችህ

  • @cellphoneshop6638
    @cellphoneshop6638 2 роки тому +2

    አስቱዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረክ በእውነት እኔ እትዮጵያን ባንቺ ውስጥ ነው ማያት የኔ መልካም ውድድ ነው ማረግሽ ከዚህ በላይ ለምልምልኝ አንቺን ሳይሽ ክርስትናዬን እወደዋለሁ። ፓስተርዬ አንተ ደግሞ my favorite pastor l love you so much God bless you more

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 роки тому +14

    ፓስተር ቸሬ ልቤ ስወድህ ፈታታታታ ያለ ፓስተር እውነተኛ ሰው❤❤❤❤❤❤💪ምችት ይበል አባቴ አስቱ ኢትዮጵያ ሳያት አንችን ትመስላለች

  • @felo9073
    @felo9073 2 роки тому +14

    ሁለት የሰውነትን ልክ ያሟሉ ሰዎች ጌታ ይባርካችሁ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 місяці тому

    አንቺ ቆንጆ ፌቨን ተባረኪ እግዚአብሄር አምላክ ከንቤተስብሽ ይጠብቅሽ ፓስተር ቸሬን ስላመጣሽልን እናመስግንሻለን ትምህርቱ ግሩም የማይጠገብ እውነትን ነው ያስተማረን ተባረክ ጌታ ፅጋ ያልብስህ አትጥፋ አስተምረን ክብር ይገባሃል. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @demissietigist
    @demissietigist 3 місяці тому

    አስቴር አህቴ በጣም ነው የምእወድሽ አዑን ደግሞ በጣም የምወደውን እና የማደንቀውን ፓስተር ቸሬን ስለ አቀረብሽልን 🙏❤️❤️ ከዚህ ቀጥዬ የምለው ኢትዮጵያ ሀግሬን አግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላት, አንድ ሀገር ናት ያለችን እናም 🇪🇹❤❤❤🙏

  • @mela1567
    @mela1567 2 роки тому +27

    እውነትም ጣፋጭ ወግ! አስቱ እንወድሻለን! እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ! ከምንም በላይ ግን ሰው ነኝ! ሰው ስለሆንኩም አንቺን ከመውደድ አንቺን ከማክበር ምንም ነገር አያግደኝም! ሰው ነኝና ሰው አከብራለሁ።

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 2 роки тому

    I am orthodox but I love pastor Cherie! ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው! እያዋዛ ቃሉን በደንብ ይመግበሃል:: የእግዚአብሔር ሰው እንደዚህ ሲሆን ነው የሚያምረው:: ምድረ ጠንቋይ ነቢያት ነን እያሉ የሚሸቅጡት : የተጠና ድራማ ይዘው መጥተው በእግዚአቢሔር ላይና ህዝባቸው ላይ የሚያፌዙት ማፈር አለባቸው::

  • @tadtokal9097
    @tadtokal9097 Рік тому

    ድንቅ ፕሮግራም ነው በጣም ነው የተመቸኝ ደግሞ ሁለታቹንም ስወዳችው።
    አስቱዬ ፕሮግራሙን ሰፋ አድርገሽ የበለጠ ተደራሽ እንዲሆን ከሁሉም አሰባጥረሽ ከተለያየ የኢትዮጵያ አከባቢ ፣የሀይማኖት፣የሙያ ዘርፍ፣... አካተሽ ከሰውነት ያልጎዶሉ እንግዶችን ብታወያይልን የበለጠ ያስተምረል።
    እንግዶችሽም በአንድነትና በሰውነት ክቡርነት አምነውና ተስማምተው ከሁሉ በላይ ሰው ሉአላዊ ፉጡር መሆኑንና ሀገር የጋራ ቤት መሆኗን ቢያንስ በእንደዚህ አይነቱ ፕሮግራም ቢወያዩ አንድነትን መፍጠር የሚቻልበትን ጅማሮ ቀላል የማይባል አጋዥ የሆነ አዎንታዊ ሚና ይኖረዋል ።
    እኔ እንግዶችሽ እነማን ቢሆኑ መልካም ይሆናል ካልሽኝ ቢያንስ 1000 ጤናማ አስተሳሰብ ያለው ሰው መጥቀስ እችላለው ግን ባንቺ ምርጫ እና ፋቃደኝነታቸውን እያየሽ ማቅረቡ ያንቺ ምርጫ ይሁን።
    በተረፈ በርቺ የኔ ጀግና !!

  • @rahelkassa9350
    @rahelkassa9350 2 роки тому +5

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! እውነት ነዉ "ጨው ሌላውን አኑሮ ማንነቱን ያጣል" ጆሮ ያለው ይስማ። ያባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይለምልም!!

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 10 місяців тому

    ተባረኩ ። እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 роки тому +4

    ፓስተር ቸሬ የወንጌልን አደራ በትክክል እየተገበረ ያለ !!የክርስቶስን አሳብ እያገለገለ ያለ በየቀኑ ቢሠማ ብዙ ሚቀዳ ነገር ያለው ስጦታችን ነው!!አስቱ አንቺምአንደኛ ነሽ!!!

  • @arnobkhan202
    @arnobkhan202 2 роки тому +3

    አወደዋለው የእውነት ሰው ነው ይባረክ አስቶ እወድሻለው

  • @kalkal5081
    @kalkal5081 2 роки тому

    በሳል ጠያቂና ልባም መላሽ❤ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ❤! ያላችሁ የሀገር ፍቅር ስሜት ቃል አውጥቶ እዩኝ ይላል🇪🇹እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።ፓስተር ቸርነት ትክክለኛ የእግዚአብሔር ቃል መገኛ ነህ ለኔ። ትምርትህን ሳልሰማ አልውልም ሰሞኑን በደንብ እየታከምኩበት ራሴን እያየሁበት ነው ።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @thomasw2753
    @thomasw2753 Рік тому

    በጣም የምወድሽና የማከብርሽ እስቱ ንጹህ እትዮጵያዊ እንካን እየሁሽ ለፓስተር ቸሬም ክብር አለኝ

  • @makedestefera4771
    @makedestefera4771 2 роки тому +2

    ድንቅ ድንቅ ውይይት ነው ድንጋዩ ልባችንን እንስበር ። እናመሰግናለን

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 2 роки тому +7

    አስት ፖስተር ቸሬ ፖስተር ቢንያም ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ግርም የሚሉኝ የማደንቃቸው የፕሮቴስታንት መምህሮች ናቸው።ግን ሲናገሩና ሲያስተምሩ የተለያዩ አማንያንን ሁሉ እንሰማቸዋለን እናከብራቸዋለን በሁሉም ዘንድ መወደድን አትርፈዋል።ምክንያቱም የተሰጣቸው ፀጋ የእውነት ስለሆነ ።ጥላቻን ስድብን ዘረኝነትን ጎሰኝነትን በንግግራቸው ውስጥ አትሰሚም አይሰብኩም ።ኢትዬጵያን እና ኢትዬጵያዊያንን ይወዳሉ ትምህርታቸው ስብከታቸው ንግግራቸው ሁሉ ሰላማዊ በፍቅር የተሞላ አስተማሪ ናቸው። አስት ሁልግዜም እንደምለው የአንቺም አድናቂ ነኝ መሠሎችሽን አንቺን የሚመስል አስተሳሰብ እና የሀገር ፍቅር ያላቸውን ሰዎች እባክሽን ቀረብ ቀረብ አድርጊልን። እንደው እንደው ሰውነትን ሀገር መውደድን አንድነትን እውነትን በነሱ ላይ እያደረ እግዚአብሔር ይናገራል ብዬ አምናለሁ።

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 2 роки тому +2

    👉አስቱ፣ ግሩም ድንቅ አስተማሪ ውይይት ነበር።
    እንዲህ አይነቱን ዘና እያደረገ የሚያዝናና እውነትም *ጣፋጭ ጭውውት* ቀጥይበት።
    እናመሰግናለን💚💛♥

  • @dessiezewdu9986
    @dessiezewdu9986 Рік тому

    ጀግናዋ እህታችን አስቴር በዳኔ !!
    የት ጠፋች እያልኩኝ የምጠይቀው ሰው ሳፈላልግ " ጣፋጭ ወጎች" በሚለው የራስሽ ዩቲዩብ ቻናልሽ ላይ በማየቴ በጣም ደሥሥሥሥ ብሎኛል !!!
    በዚያ የወያኔ ክፉ ዘመን ያለምንም ፍርሀት እነ በረከትን በድፍረት የጠየቅሽው ብዙ መስዋእትነትን የሚያስከፍል ጥያቄ በቆራጥነት መጠየቅሽን ሳስታውስ " ምን ዓይነት ህግን ሴት ናት" እላለሀና እንኳምን አየሁሽ።
    ኑሪልን እህታችን !!!

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 Рік тому

    እውነት ነው ፓስተር ቸሬ ዳዊትም ለልጁ በመጨረሻ የመከረው ሰው ሁን ነው ያለው ሁሌም ሰሰማህ ቁልፍ የሆነ ነገር ቃል ነው ከው ስጥህ የሚወጣው ይህንን እውቀትና ጥበብ የሰጠህ ጌታ ይክበር የምትናገረው ነገር ስሜትን ብቻ ሳይሆን ልብን የሚነካ ነው የምታገለግለው ጌታ አሁንም ፀጋ ያብዛልህ

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እንደ እግዚአብሔር ፍቃድና ሀሳብ እንድንኖር ፀጋው ይደግፈን።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 2 роки тому +9

    በእውነት ልክ ብለካል ፓስተር መጀመሪያ ነው መሆን ይቀድማል አሁን ላይ ይህ ሁሉ ከአይምሮ በላይ የሆነ ስራ እየተሰራ ያለው. በእምነት ባትመስሉኝም ግን ሰው በመሆን አንድ ነን ክብርም አለኝ

  • @selamsalam5380
    @selamsalam5380 2 роки тому +1

    በጣም ተመስጬ ሰማሁት ቸሬ ተባረክ አስተማሪ ነው ።

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 роки тому +4

    እውነትም መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አንዳንዴ እስማሀለሁ ፍቅር የምትስብክ ትክክለኛ የፈጣሪ አገልጋይ መምህር ቸር እናመስግናለን

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 2 роки тому +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እጅግ በጣም መልካም የሆኑ የማስተማር ፀጋ ያላቸው መልካም እይታ ያላቸው ክርስቶስን በትክክል የሚሰብኩ በአማንያን ዘንድ ጎራ ሳይፈጥሩ ሁሉንም የሚሰብኩ ቢሰብኩም ተሰሚነት ያላቸው ።ሰውን ሰው የሰውነት ስብዕና ላይ ለመገንባት ለመቀየር የሚጥሩ እንደነዚ ዓይነት መልካም መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን ።እኛ ስራ ተቀየር ተከባበር ተፋቀር አክብር ተከበር ውደድ ተዋደድ አድንቅ ተደነቅ እያሉ የሚያስተምሩትን እናመሰግናለን።እውነትን ሁሌ ይዞ የሚሰብክ የሚያስተምር በሁሉም ዘንድ ይከበራል ።እናም ፖስተር ቸሬ መልካም ነው የተሰጠህን ፀጋ በደንብ እየተጠከምክ እያስተማርክ ነው።በዚሁ ቀጥል አይቀይርህ እላለው ።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому +1

    ፓስተር ቸሬ አስቱዬ በጣም የምወዳችሁ የምባረክባችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም የተባረኩበት የተማርኩበት ዉይይት ነዉ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 роки тому

    ደሰ የሚል ትምህርት ለሚሰማ ሁሉ እያዋዛክ ድንቅ ትምህርት

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 2 роки тому

    ዋው ድንቅ ነው። አስቱ አድናቂሽ ነኝ።ተባረኩ

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 2 роки тому +11

    ሁለት ምርጦች
    የሀሳብ ሰዎች

  • @lt963
    @lt963 2 роки тому

    አስቱዬ ፓስተር ቸሬ ማነው ላልሽው። እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን በረከት አድርጎ የላከው እውነትን ብቻ የሚናገር የማይሽነጋግል መንፈሳዊ አስተማሪያችን አባታችን ነው። በሄድክበት ቻናል ሁሉ እየተከተልኩ ነው ምክንያቱም የሚቀርልኝ ነገር ስለማገኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 роки тому +22

    ፍትህ ለተመስገን ለጋዜጠኛ ታዲውስ ታንቱ እንዲሁም ለፋኖ አባላት ነገ እጃቹ በንፁሃን ደም የጨቀየው ብፅግና ነግ የኔ ብትል ጥሩ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ????ባለግዜነት እስከሚጠፋ ትግሉ ይቀጥላል

  • @temesgenaddisamharicpoet1298
    @temesgenaddisamharicpoet1298 2 роки тому +3

    ኦርቶደክስ ነኝ ግን ፕሮቴስታን እምነትን እንዳከብር ከሚያደርጉኝ ሊቆች ዋናየ ቼሬ...ይመቺህ። ለኔ ፈላስፋ ነህ

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 2 роки тому +1

    Beautiful and inspiring discussion thank u so much enante sew yehonachu sewoch🙏🙏🙏

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፓስተር ቸሬ፡፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @አቢጊኤል
    @አቢጊኤል 2 роки тому +2

    ውይ የእኔ እናት በሁሉ ነገር እግዚአብሔር ያውቃል ትላለች እንደውም እኔ እናደድባታለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ዋው ተደፍኖብኝ

  • @MikoJa-p5p
    @MikoJa-p5p Місяць тому

    አስቱዬ ከዚ ተማሪ የኢትዮጲን ገበና ለመደበቅ ያብቃሽ

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 2 роки тому +5

    I’m orthodox but I always watch you when ever I get a chance yes we need salt like you especially right now
    Thank You for your time God bless you with more

  • @yoditafework2182
    @yoditafework2182 Рік тому

    ሁለታችሁም ቁምነገራችሁ መልእክታችሁ ሀሌም በጣም ደስ የሚል ነዉ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተከብራ🙏

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 Рік тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን ፓ/ር ቸሬና አስቱ አንተና አስቱ በምትሰጡበት ሀሳብና በምትናገሩት ውብ የልብን ሰላም በሚለግሰው ምክር ሙሉ ደስታን አገኛለሁ። የተወደድከው ፓ/ር ቸሬ የሰፈሬ የአሜሪካ ጊቢ ልጅ ስለሆንክ ኮርቼብሃለሁ። ያንተ ዘር ያፈላኸውም ችግኝ ጥላ የሚሆኑና መልካም እሸትን የሚያፈሩ ዛፎችን ተክለሀልና።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 роки тому

    ቸሬ(ፓር)
    ራስህ ሀያ ሰባት አመቴ ነው ብትለኝ አምንሀለሁ።አራዳው ፖስተር ነው የምልህ።ትምህርትህ ገለፃህ መሬት የረገጠ ነው በዚህ ላይ you dressed smart.ተባረክ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 роки тому +4

    መምህር እርሶ የሚያስተምሩት ትምህርት ድንቅ ነው አይሰለችም ጆሮዋችንን ጥሩ እና መልካም ወሬዎች ላይ እናውለው ፍሬው ያማረ ነውና🙏🏾

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 2 роки тому +6

    Ene pastor mehonun salawk ye erk maed lay betam ewedew neber pastorbmehonunem kawekugn buhala orthodox hogne abzagnaw yesun video emeleketalehu ejig yesewen yemiyakeber yerasunem yemiyaskeber tewedaj sew nw edmena tenawenn ketsega gar abzeto yistew 💓

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያውቃል!!!

  • @adanechmelka813
    @adanechmelka813 2 роки тому

    ዋዉ እንደዛሬ ተረድቼህ አላውቅም ተባረክ

  • @yoditafework2182
    @yoditafework2182 Рік тому +1

    ቁምነገራችሁ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @Al_habisha
    @Al_habisha 2 роки тому +3

    ምርጥ ትንታቴ ጭውውቱ ጥሩ ሀሳብነው። ሀገራዊ ማንነት በንፋስ ላይ ያለን ዱቄት ለመሰብሰብ እዴ መሞከር ያክል ከባዲ የሆነበት ጊዜነው

  • @mebratgashaw8408
    @mebratgashaw8408 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ!!

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 2 роки тому +1

    ዋው:አሰቱ:የአንቺ:አንደበት:ሲገርመን:ይሄ :ፓሰተር:አይቼው:አላቅም:ግን:ንግግሩ:በጨው:የተቀመመ:ነው:ልብ:ያለው:ልብ:ይበል:እን:እዮ:ጩፋ:እሰራኤል:ዳንሳ:ሶፍት:የሚባላው:ፓሰተር:ዘይት:ቸርቻሪዎች:በጥቅማ:ጥቅም:ሀገራቸውን:ወገኖቻቸውን:አሳልፈው:የሚሸጡ:ባንዳዎች:ካንተ:ቢማሩ:እግዚአብሐር:ይባርክህ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Heicsmc
    @Heicsmc 2 роки тому +2

    በእዉነት አንዳንተ የለዉን ያብዛልን

  • @haymanottesfaye6654
    @haymanottesfaye6654 Рік тому

    ይመችክ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 роки тому

    Wowwwwwwwoooowww በአንድ ጀምበር ሠበር የሚሠራ ፈጣሪ!!!!!!!!! አሥቱ ተባረኪ ቸርዬን አመጣሽልን!!!!!!! ቀኑ የኛ የአምላክ ድርሻ!!!!! እውነትም!!!

  • @abetamuwelubersuhone4620
    @abetamuwelubersuhone4620 2 роки тому

    እዉነትም ጠባብ እና ፂማም እና ሕፃን መጫወቻ ሖነች ሐገራችንን ጓድ መንግስቱ ሐይለማርያም ገና ብዙ ያያል ቆሞ በሒወት

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 2 роки тому +6

    መቶ ሚልየን ሁሉም ሰው አይደለም!!!!! እውነት አባባሉ ያረካል:: በዛም ነው ይሄን አይነት እስታክ የተፈጠረው ::ትልቅ ልዩነት የመጣው:: የራሱን ዋጋ የማያውቅ የሰዎችን ዋጋ አያውቅም:: ሀገሬ ሰው ሁኝ ከአሳፋሪ ታሪክ እንወጣ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን 💚💛❤🙏😭

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 Рік тому

    thank you very amazing!!!!!!!!!!!!!!!

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 Рік тому

    ፓስተር ቸሬ እ/ር ይባርክህ። እውነት ብለሃል ገና ሰው አልሆንም።

  • @ሚኒልክጥቁርሰው
    @ሚኒልክጥቁርሰው 2 роки тому +3

    ዝብርቅርቅ ባለ ስሜት ውስጥ ሆኞ ነበር ይሄን ቪዲዮ የጅመርኩት ነገር ግን ልኬን አውቄ "ሰው" የመሆንን ምንነትና በምድር ስኖር የሚጠበቅብኝንና ግዴታን ሲነገረኝ ከተኛሁበት አንቅቶኛል እኔ ለኔው አልኩት "ሰው መሆንህን አትርሳ"

  • @samitefery5580
    @samitefery5580 2 роки тому +4

    አስገራሚ ትምህርት ነው እንደሀገርም እንደግለሰብም የጣልነውን ነጋችንን የሚያሳምር ትምህርት ።

  • @elroe8422
    @elroe8422 2 роки тому

    ተባረክ ቸርዬ እንወድሀለን

  • @sahilekassaye4309
    @sahilekassaye4309 2 роки тому +2

    ልክ ትምህርት ቤት ውስጥ እንዳለው ሆኜ ነው ያየሁት ቪድዮዋችሁን በጣም አስተማሪ ነው:: ወደ ፊትም ደጋግሜ ማየው ይመስለኛል

  • @senaitegebrselaise9509
    @senaitegebrselaise9509 Рік тому

    ፓስተር ችረ ተባረክ ውድድድ ነው የማደርግክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጠናውን እንድሰጥክ ምኞተ ነው እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ አንተ አንተ ከሌላው በጣም ትለያለክ አሁን የመጡ ፓስተረች 666 ናቸው እባክህ እነሱንሰብሰብ አድርገህ አስተምራቸው እባክክ ስለ አገልግሎትክ እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @naodmekuria1373
    @naodmekuria1373 2 роки тому

    የምትገርም አስተዋይ ሰው ነህ ። እድሜ ይስጥህ።

  • @almazalaye8931
    @almazalaye8931 2 роки тому +1

    እውነትም ጣፋፋፋፋፋፋፋጭ ተባረኩልኝ

  • @elizabethhadgu7186
    @elizabethhadgu7186 Рік тому

    Love you both God bless you!!!

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Рік тому

    ስው ስው ነው የምትሽተው አንተ ተባረክ

  • @aksh953
    @aksh953 2 роки тому +5

    God bless you Both❤️🌹🙏🏽

  • @Barkot0590
    @Barkot0590 2 роки тому +2

    Anget Aris Ekko New paster chere edmena tena yibzalik🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 2 роки тому +2

    አስቱዬ ፓስተር ቸሬ ተባረኩ::ቀጥሉበት::

  • @almazfeleke5439
    @almazfeleke5439 Рік тому

    Paster chere Tebarek betam new yemakebrh .Gete keri zemenh yibarkh.

  • @kidistimogos409
    @kidistimogos409 2 роки тому

    Betame dese belognale Eweneteme chewe neke lemejmereya geze sadamete enejera gager cereseku eyadanetekuhe thanks 😊

  • @sisaymoges9264
    @sisaymoges9264 2 роки тому

    ቸሬ ተባረክ የማትጠገብ ሠው

  • @awdarda
    @awdarda 4 місяці тому

    እኔም ጴንጤ አደለሁም። ሰዉ ነኝ። የፓስተር ቸሬን ምክርና ትምህርት በደስታ እከታተላለሁ። ምን ያደርጋል ያደርጋል የእርሳቸውን ምክር መሪወች ልብ አይሉም።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 роки тому

    አዎ አሁን የሚፈላው ችግኝ ላይ እናተከር!! ሽንት ወላጅ ላይ የማንሸናው አቁመን ሣይሆን እድገታችን ቦታ ሥለመረጠልን ነው!!! ዋው ያጠቡን ያፈሉን ይወሥኑታል!!!!!!! ትልቅ ቁም ነገር ጨበጥኩ !! ቸሬ ዘርህ ይለምልም!!!

  • @amefke2069
    @amefke2069 Рік тому +1

    እናንተ የምወዳችሁ ፍቅሮችዬ ኑሩልኝ እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም በፍቅር የምወዳችሁ የማከከብራችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @teshomebesufekad3149
    @teshomebesufekad3149 Рік тому

    You are still a soldier.Go Bless you Pastor Chere

  • @wubilemma9825
    @wubilemma9825 Рік тому

    Påstår chere Egzabeher yebarekehe. Bestäm Ewedehalehu.

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 роки тому

    ቸሬ ማኛው ከምር በጣም ምወደው ማከብረው ሰው እድሜና ጤና ተመኘውልክ አባቴ የከረባቱ ስታይል ደግሞ 1ኛ ሰው በራሱ ስታይል የራስ መተማመን አስትዬ ስላንቺ ምንም ከልቤ እወድሻለው

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj Рік тому

    Tebareku ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому

    ስወድክ 💝❤በምክንያት ነዉ 💝ቸሬ 💝💝💝ተባረክ 💝❤አባቴ 💝💝

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj Рік тому

    much respect

  • @asli2998
    @asli2998 Рік тому

    Love both of you 💗

  • @birukabuye2893
    @birukabuye2893 2 роки тому +1

    ደሠ ሲል እንዲ ነው ሾው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 роки тому

    ""በየራሣችን አፈር"" ጥሩ ምሥሌ አሥቴርዋ ብርክት ነሽ

  • @rahelhaile2045
    @rahelhaile2045 2 роки тому +5

    ፍትህ ይሰጣቸዉ ብር በምንንኖረበት ምድር ነዉ እንጂ የዘልአለምን ሂወት አይሰጥም እና በስም እግዛብሔር ትኽኽለኛዉን ፍትህ ይሰጣቸዉ ለመቱ መንግስተ ሰመይ ለቤተሰብ እግዛብሔር ጽናቱን ይስጣቹ 🙏🙏🙏😭

  • @Haset7866
    @Haset7866 2 роки тому +1

    Beloved pastor Cherea.

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 роки тому

    Pastor chere hulum bota seten ager geta ke ante gar new lezeh tebebe le seteh geta keber yehunlen. Astu tebarki

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 2 роки тому

    Merete andegna pastor Cheriyyyyy

  • @kalkal5081
    @kalkal5081 2 роки тому +1

    እኔ ምናምን አይደለሁም ፓስተር ቸሬን ግን እወደዋለሁ የምትሉ ሰዎች ግን ....ሰውን ለመውደድ እምነት ገደብ አለው ወይ?

  • @mahaletfekremariam3864
    @mahaletfekremariam3864 Рік тому

    Yemegerm timhirt temirebikalew dinke new fetare yetbikachu asitery & chery ❤

  • @abel8835
    @abel8835 Рік тому

    አስቴር ፕሮግራሙ ላይ የቀረብሽው አንቺ ነሽ
    ወይስ ፓስተር ቸሬ ነው

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 2 роки тому +4

    እኔ ቸሬን ይቅርታ ልጠይቀው እወዳለሁ፡፡ ምንም ትምህርቱንም ይሁን ማንነቱን ሳላውቅ እጠላው ነበር ፡፡ በቃ ፀጉሩ እዩ ጩፋን ስለሚመስለኝ ብቻ፣፣ ወንድም ቸሬም ስራው የእዩ ጩፋ አይነት ቁጭ ይበሉ ነው ብዬ ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን ስራ እየሰራሁ ሌላ ዩቲብ ስሰማ ከስልኬ ራቅ ብዬ የመምህር ቸሬ ትምህርት በራሱ ጀመረና ሳልፈልግ ሰማሁት፡፡ ማመን ነው ያቃተኝ ቸሬ መሆኑን ሳውቅ እና መልእክቱ እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ፡፡ ከዛ እለት በሁላ 75% የሚሆነውን የቸሬን መልእክት እና ቃለ መጠይቅ ከታትዬ ተምሬበታለሁ፡፡ አንድ ቀን አግኝቼህ ይቅርታ ለመጠየቅ እቅድ አለኝ፣፣ ቸሬ natural የሆንክ እግዚአብሄር የገባህ ግሩም ሰው ነህ፡፡ የምትለው ነገር ሁሉ ያስተምረኛል፡፡ አቦ ይመችህ

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 2 роки тому

    Egziabher earjime edima Yexki yane wandima

  • @habteolana1631
    @habteolana1631 2 роки тому +1

    ለፍቅር ስል ነው የልሽው ወይስ ጆሮየነው እስኪ እነዝያ ቋንቋ ባለመቻላቸው የኛ አይደሉም የልሻቸውን ወጣቶች አስታውሻቸው ፓስተር ቸሬ አክባሪህ ነኝ ከፖሊተከኞች ጋር ቢቀርብህ የሚል ሀሳብ አለኝ

    • @eyobeshete4252
      @eyobeshete4252 2 роки тому

      ምነው ዘመዶችህን ነካብህ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 роки тому

      Abet melas ya danshen sayh ymetbnal

    • @Adonias69-z5o
      @Adonias69-z5o 2 роки тому

      አንተ ሁሉ ኬኛ 😂 እረፍ

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 2 роки тому +1

    Glory of God!!!

  • @abel8835
    @abel8835 2 роки тому

    ቸሬ You are the best be blessed

  • @bt5860
    @bt5860 Рік тому

    i like u guys. astu chere awurto eskicheres tebekiwo.

  • @workunekinektefera4931
    @workunekinektefera4931 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ !

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 2 роки тому

    በድንግል ስወደው እኮ አፌን ከፍቼ ነው የማዳምጥህ ፖስተርዬ አስቱዬ አንችንም እንደዛው😊😮😮