ከፋኖ ጋር የተደረገ ውይይት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 366

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh5188 2 роки тому +67

    መላው የአማራ ህዝብ ፣ፋኖ መደገፍ አለብን በውጪ የምንኖረውም በሀገርም የሚኖሩ ባለሀብቶች በገዘብም በሌላም ነገር

    • @almazjegne6084
      @almazjegne6084 2 роки тому +1

      🤭💛💛😁❤❤🇧🇯👍😭😭😭💚💚💝💪🇲🇱🇲🇱🙏👌👌💐💐💚💝💪🙏💐💐🤭🇧🇯👍😭🤭😁🇧🇯😭😭🤭💛❤🙏😭😭😭🤭💛❤👍😭💚💝💪🤣💐💐

    • @zeynabalewimehammed6426
      @zeynabalewimehammed6426 2 роки тому +2

      የአማራ ህዝብ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉመደገፍ አለበት ።

  • @mareymarey9423
    @mareymarey9423 2 роки тому +37

    እላህይጠብቃችሁፋኖእማራ💪💪💪💪💪💪

  • @fikadumolla8881
    @fikadumolla8881 2 роки тому +31

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ የአማራ እና የኢትዮጵያ አገር ወዳድ ህዝብ ጠበቃ ነው።

  • @እየሱስጌታነው-ቘ5ኸ
    @እየሱስጌታነው-ቘ5ኸ 2 роки тому +26

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እንደዚህ በግልፅ ስትነጋገሩ ማንም በመካከላችሁ አይገባም በርቱ ዶክተር ይልቃል እግዚአብሔር በማስተዋሉ ይደግፍህ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 роки тому +86

    ዶክተር ይልቃል ሆይ
    በኦሮሚያ ብልፅግና አደራ እንዳትጠለፍ💚💚 ሁሌም ቆቅ ሁን ትበብር ከአማራ ልጆች ጋር
    ፋኖን አንድ መዋቅር ሕብረት እንዲኖረው አንዳትከፋፍሉት አደራ ❤
    በገንዘብ በሰልጠና እንረዳለን 💚💛❤️

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 2 роки тому +6

      የኦሮሚያ ብልፅግና የኢትዮጵያ አካል መሆኑን መርሳት የለብህም።ኢትዮጵያ የሁሉም ሀገር ናት። የኢትዮጵያን አንድነት ለማናጋት የሚፈልጉ ሁሉ ጠብና ልዩነትን ይሰብካሉ ይህ አካሄድ ደግሞ ለሁሉሞ አይበጅም ።

    • @kidusfano2687
      @kidusfano2687 2 роки тому +8

      @@gebtezera5822 አደራጅ ነው ያለው ሌላ ምን አለ ?? የአማራ መደራጀት ለሌላው ስጋት ሊሆን አይችልም ። አማራ ባለመደራጀቱ ነው በየቦታው እንደ እንስሳ የሚታረደው ተደራጅተን ያንን ማስቆም አለብን

    • @rosehoney4974
      @rosehoney4974 2 роки тому +1

      @@gebtezera5822 ምን ማለት እንደፈለግህ በግልፅ ተናገር እንድንገምት ማድረጉ ላንተው ለመሰሎችህም አይበጅም

    • @halimaadam9624
      @halimaadam9624 2 роки тому +1

      👍👍👍

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 2 роки тому +4

      @@gebtezera5822 ልክ ነህ። የኦሮሞ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ነው። ይህን የሚክድ የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ነው። ሆኖም በብልፅግና ውስጥ የተሰገሰጉ ሁለት ዛፍ መውጣት የፈለጉ አሉ። ኢትዮጵያ የሚሉት ለኢስሙላሂ ነው። ለዚያ መፍጠር አለ። የኦሮሞ ሕዝብ ጥንፈኞን አቁሙ ማለት አለበት።

  • @halimaadam9624
    @halimaadam9624 2 роки тому +19

    ፍትህ በምስራቅ ወለጋ ለሚጨፈጨው አማራ ወገናችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😫😫😫😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😰😰😰😰😰😭😭😭😭😭😰😰😰😰😭😭😭😭😭

    • @adm6182
      @adm6182 2 роки тому

      Ewunet Egziabher meleselin

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 2 роки тому +19

    ፋኖ ለዘላለም ይለምልም💚💛❤️🕌🙏⛪💪🏼

  • @bf7767
    @bf7767 2 роки тому +35

    ዶክተር ይልቃ ፋኖን ጠብቀው መሪየ ❤🙏
    ጀግነ ህዝብ ነው የምትመራው ጀግነ መሪ እንደምትሆን ተስፍ አደርጋለሁ🙏

    • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
      @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 роки тому +1

      አይ እህቴ አማራ መሪ የለውም ሁሉም የአማራ አመራሮች የነ አቢይ ተልዕኮ ፈጻሚ ናቸው እሚያዋጣን ወጣቱ ፋኖን መቀላቀል በውጭ ያለው ደግሞ በገንዘብ መርዳት አንድ መሆን መንቃት ነው ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ይህ ነው እሚያዋጣን

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 роки тому

      @@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ ትክክል

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 роки тому +7

    አደራ የክልሉ መንግስ በርታ ለፋኖ እውቅና መስጠት አለበት ጠላት በበዛበት ሰአት ኢ መደበኛ ነው እያላችሁ ፋኖን እንዳታስበሉት በደንብ አጠናክራችሁ መደራጀት አለባችሁ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 роки тому +10

    እውነት ነው መሆንም አለበት የክልሉ መንግስት እናከብረዎታለን🙏🥰ክብር ለፋኖ ክብር ለልዩ ሀይላችን ክብር ለመላው የአማራ ጀግኖች ድሉ የናተ ይሁን ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብብ ☝️🤲🤲🤲💪💪💪💚💛❤️🦁🦁🦁

  • @addisalem5455
    @addisalem5455 2 роки тому +8

    እውነተኛ አማራነትህን የምታሳየን አማራን አሰልፈህ ለጅብ ካልሰጠህን ብቻ ነው :: ኢትዮዽያዊ አማራ ነኝ ከደሜ በምንም የማይወጣ ነው

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 роки тому +11

    አማራ አንድ ከሆነ ማንም እየመጣ አይጫወትብንም አንድ እንሁን ፋኖ ፋኖ የአማራ ትከሻ ማለት ነው አላህ ይጠብቃችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም
    በውጭም በውስትም ያለን እምንችለውን እናደረጋለን በረቱልን ወገን💚💛❤😘😘

  • @tewabechtsige2341
    @tewabechtsige2341 2 роки тому +25

    አንድ ሁኑ በርቱ! ሁልጊዜም ጀግኖች ናችሁ: ፋኖዬ በጣም ነው የምሳሳላችሁ!!! 💚💛♥️✊✊✊✊✊✊😍

  • @amsalemenkir6768
    @amsalemenkir6768 2 роки тому +2

    በጣም የሚያኮራ ውይይት ነው በርቱ ወንድሞቼ በዚህ ቀጥሉ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 роки тому +12

    ፍትህ በኦረሚያ ክልል ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን መቸነው የአማራ መገደል የሚቆመው ያአላህ እዝነትህን

    • @merd24
      @merd24 2 роки тому

      አንተ ወይም አንቺ ፋኖ የሆንክ/የሆንሽ ቀን

    • @zenabnega7489
      @zenabnega7489 2 роки тому

      Enshaa allaah andi qen

  • @zerfekasss4352
    @zerfekasss4352 2 роки тому +5

    እኔ በእርስወ ቦታ ብሆን እያንዳንዱ የአማራ ወጣት የውትድርና ስልጠና መውሰድ አለበት ብየ አውጀ ነበር ካለብን የህልውና ችግር አንጻር ከእሾህ ጋር ያለ ቁልቋል ሲያለቅስ የኖራል የባላል እኛ እንደእድል ሁኖ ዙርያችን በሾህ የታጠር ነው

  • @bengobezu8353
    @bengobezu8353 2 роки тому +10

    We need unity and organised leadership for Amhara. Ethiopia is for all not Amhara only.

  • @merd24
    @merd24 2 роки тому +1

    ክቡር ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይልቃል እናመሠግናለን።

  • @dawitgebreab3045
    @dawitgebreab3045 2 роки тому +4

    እንድነው እንጂ አማራነት ተላላኪ መንግሥት ለአማራ ሕዝብ አያስፈልግም ። ሥለሆነም ድል ለጀግኖቹ ጀግና ለወላጆች ለአማራ ሕዝብ ድል ለቁርጥ ቀን ልጅ ለፋኖ ለልዩ ሀይሉ ድል ለምልሸው ድል ለአማራ አርሶ አደሩ ድል ለኢትዮጵያ ነው ።

  • @seidmolla8096
    @seidmolla8096 2 роки тому +1

    አቶ ይልቃል በጣም እናመሰግናለን እዴዚህ ግርግር በተፈጠረ ስአት ፋኖን በግልፅ ማወያየቱ እሚመሰገንም እሚደገፈም ነው አደራ የምለው ነገር ላማራ ህዝብ አድንሁን አዱ ሲደድ ባማራነቱ እኔም ህመሙ ሊሰማኝ ይገባል አዳዶቻች የኛን በር እስካላዃዃ ድረስ እየጠበቅን ተራ ይደርሰናል አማራ እስከ ሆን ድረስ ያገባናል ይመለከተናል

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +4

    ፋኖ ፍኖ ፍኖ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቅልን

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 2 роки тому +5

    ብአዴንን አላምነውም ምናልባት ከእንክርዳድ መካከል ስንዴ አይጠፋም ብዬ ነገሩን ገልብጨ ልየውና አንተ ምናልባት የተሻልክ ነህ ብዬ ተስፋ ላድርግ የአማራ መዳኛው ፋኖ ነው አማራ ከዚህም በላይ መደራጀት መሰልጠን መታጠቅ አለበት ስለዚህ እባካችሁ በየደረጃው ያላችሁ አመራሮች የወገንቻችሁ ሰቆቃ ድምፅ ይሰማችሁ ፋኖ ይሰልጥን እንቅፋት አትሁኑበት ከላይ ያላችሁት ደግሞ ፋኖን አስታጥቁ ዶክተር ይልቃል የተናገርከውን የምትተገብር ሁን

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 роки тому +5

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯exactly that’s 💯💯💯💯💯💯 right FANO is the heart ♥️ of Ethiopia 🇪🇹❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯 I amn‘t from Amhara but I really love ❤️ Amhara and appreciate FANO Amhara, and Afar ❤️🇪🇹💯 because they love ❤️ our beloved beautiful Ethiopia 🇪🇹❤️💯and protect Ethiopian, that’s way love them ,so we Diaspora from Germany 🇩🇪 should have to support Amhara FANO and Afar Ethiopian 🇪🇹❤️ .FANO and afar we love you thank you so much for your service our beloved peaceful country Ethiopia 🇪🇹❤️

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ🙏🙏🙏

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 2 роки тому

    አማራ መቼ ይሆን ነጻ የምትወጣው። መሳሪያ እንዳታስረክቡ። ብአዴንን አትመኑ።

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 2 роки тому +2

    Thank you Dr. Yilkal and all of the leaders in the region for standing for every Amhara, and for every Ethiopian. Everything starts from loving and working for who we are.
    Most importantly, we all Amhara including the diaspora should hold hand-in-hand to develop the region. Let's be positive, trust our leaders, and work hard to develop the region.

  • @dabovet4233
    @dabovet4233 2 роки тому +2

    ዶክ ይልቃል እናመሰግናለን በርቱ ፋኖ ጀግኖች

  • @amaamm6078
    @amaamm6078 2 роки тому +6

    አላህ ይጠብቃችሁ ጠንካራው ፋኖአችን

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 роки тому +1

    ክብር ለአማራ ህዝቤዊ ሀይል ፋኖኖኖኖ🐆🐆🐆♥️♥️🐆👍👍👍😘😘♥️😘እንወዳችኋለን።

  • @محمدالمحمد-ح1ج8ط
    @محمدالمحمد-ح1ج8ط 2 роки тому +2

    ደኮተር ይልቃል ፋኖወችን ደግፋቸው ፋኖ የኢትዮጵያ ነፃ አውጭ የአማራ ጠበቃ ነው አማራ ከፋኖጎን ተሰለፍ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 роки тому

    በጣም እግዚአብሔር የሚወደው ነገር ነው ያደረግህ ዶክተር ይልቃል። ፋኖ ለሀገር ሟች ለስልጣን የማይሰራ!!!

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +2

    ክቡር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ መላው የአማራን ፋኖ አንድ አድርገህ ምራ አደራጅ አሰልጥን አስታጥቅ የአማራን ሕዝብ ክብር አስከብር ስንት ቆራጥ ጀግና ህዝብ ያለበት ሀገር በማንም ልቅምቅም ባንዳ መዋረድ መዘረፍ የለበትም።

  • @Kal4309
    @Kal4309 2 роки тому +1

    Thank you

  • @አገሬኢትዮጵያየሞተልሽቀር

    እውነት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይርዳዎት ስራውን ቀና ያርግሎት

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 2 роки тому +18

    በወነትፋኖን እደግፋለን💓💛💚👍

  • @יבלאקלילו
    @יבלאקלילו 2 роки тому +8

    አሁን የአማራ ህዝብ መሪ አገኝ በዚህ ቀጥል እናመሰግን አለን ።

    • @kwaitea1416
      @kwaitea1416 2 роки тому

      ካገኘሁ የተሻለ ይመስላል እዲላቺንነውመሠል እስካሁን መሪ አልወጣልነም

  • @sofiamohabaw721
    @sofiamohabaw721 2 роки тому +2

    አማራ በርቱው ፋኖ በርቱዉ የእኔየ ጀግና 💚💛❤💪💪💪💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 роки тому +3

    የታሉ እነ ዘመነ እና ማስረሻ በቅርቡ ከእስክንድር ነጋ ጋር የጫካ ኮንፈረንስ ያረገው መሳፍንት የታለ አዬ ቀልድ !!!

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 2 роки тому +3

    ክብር ለጀግኖቻችን

  • @samsonteklu9524
    @samsonteklu9524 2 роки тому +6

    We are FANO and proud AMHARA
    long live to ETHIOPIA 💚💛❤

  • @አቡጊዳኢትዮ
    @አቡጊዳኢትዮ 2 роки тому +4

    ሁሉንም ፋኖ ባጠቃለለ መልኩ መሆን አለበት

  • @shewayirgawoldetsadik5973
    @shewayirgawoldetsadik5973 2 роки тому

    ድል ለጀግናውና ኢትዮጵያዊው የአፋር ሕዝብ። የኢትዮጵያ ድልና ተስፋ ቅርብ ነው። ድርብርብ ድል ለሡልጣን ዓሊ ሚራህ ልጆች።

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому +3

    ማሻአላህ ይሄ ጣቢያ ዛሬ ገና የምዲር ዲሮኖችን ጨዎወች ህዝብ ሀገር ጠባቂዎቹ ን የአማራዬን ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ሲያቀረብ ማሻአላህ ቀጥልበት

  • @abebechbogale8703
    @abebechbogale8703 2 роки тому +9

    ጀግና ዶር ይልቃል በርታ ከህዝቡ ስለቆምህ እግዚአብሔር ዘርህን
    ይባርከው ::

  • @thhabesha5755
    @thhabesha5755 2 роки тому

    ፋኖ ለዘለአለም ይኑር የአማራ ፋኖ እድሜና ጤና ይስጥልን ኩራታችን ናችሁ

  • @kalabmeressa5627
    @kalabmeressa5627 2 роки тому

    DR ይልቃል በርታ እግዚአብሔር ምንግዜም ከእውነተኞች ጋር ነው የሚቆመው እውነት ደግሞ አርነት ያወጣል ስለዚ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ከሆነ ማንም ምድራዊ ሃይል አይቋቋምህም አይዟችሁ በርቱልን ከጎናችሁ ነን love ❤️ you 💕 so much…..

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 2 роки тому +3

    ውድ የአማራ ልጆች ይሄ የክልላችን መንግስት መደገፍ አለብን በጣም በሳል ሰወዬ ነው እንበርታ ማገዝ አለብን በርታ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @ledemedia6938
    @ledemedia6938 2 роки тому +1

    አማራ ብቻ ለኢትዮጵያ አልሞተም ሁሉም ብሔረሰቦች ለኢትዮጵያ ሞተዋል 🇪🇹

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 2 роки тому +2

    Dr. Yelekale, Thank you for your recognition of the potential of Fano in time of war and peace. Just as gada is the highest cultural institution of Oromo so is Fano the highest cultural institution of Amhara. Both are contribution to Ethiopia society.. The Fano as institution can lead to a speedy restoration reconstruction, of the physical and psychological wounds of the Amhara people. The spirit of Fanonet are volunteerism and self-sacrifice. These are values to be institute in all Amhara institutions not only in sphere of self defense but also in all spheres of endeavors - Enterprunership education, knowledge transfer, innovation, effective and efficient project implementation. Fanonet is the greater therapy to the abuses of the last half of a century.
    Dr. Yelekale, please establish a committee to develop guidelines for institutionalization of the values of the essence Fanonet in all sphere and transform Amhara society at a faster rate. Fanonet is a catalyst for the transformation of Amhara Society!

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 2 роки тому +1

    እጅግ መልካም አሳብና የከበረ ጅማሬ ነው:: እነ ዘበነ ካሴንም መጨመር ነበረባችሁ:: በእግዚአብሔር ፊት አንገት መድፊያ እንዳይሆንባችሁ :: ከናንተ የበለጠ ያለምንም ጥቅምና ክፍያ ለህዝባቸውና ላገራቼው እራሳቼውን የሚያስቀድሙትን ጌታ ኢየሱስን የሚመስሉትን መልካም የህዝብ ወዶ እረኞችን እንደ ውያኔ አትነጣጥሏቸው::
    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::
    ገና ኢትዮጵያ ኤርትራና ጅቡቲ አንድ ታላቅ የተባረከች አገር ይሆናሉ::💒💒💒💒💒💒💒

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 2 роки тому +4

    I have big respect for fano 💚💛❤💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому +2

    ክክክብብርር ለአማራዬ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ የአማራዬ ጀግኖች ሺ አመት ኑሩልን 👍👍👍👍👍✊✊✊✊👌👌👌👌👌💪💪💪💪💛❤️💚

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому

    የአማራ ጀግና አለን ግን መሪ ነው ያጣዉ እሰከ ፍትህህህ በሰሜን ጎንደር በሰሜን ዉሎ በአፈር በወለጋ አማራ ፍትህህህህህ

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 роки тому +2

    እዲህ ነው መሪ ማለት አቶ ይልቃ ከፋለ ክብር ይገባቸዋል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ እኛም በውጭ ያለነው ማገዝ አለብን አማራዎች ንቁ

  • @محمودمحمود-ر3ع4ل
    @محمودمحمود-ر3ع4ل 2 роки тому +1

    ጥንቃቄ ያሥፈልጋል ብዙ አንዘናጋ

  • @kebedemousema9330
    @kebedemousema9330 2 роки тому +1

    አማራ አንድ ነው አማራን ሁለት ወይም ሦስት ለማድረግ አንዳይሞከር ተጠያቂ እንዳንሆን እንጠንቀቅ

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 2 роки тому +1

    አገኝው ትሻገር አንዳትሆን ከዚህ በሁዋላ አማራን የሚሽወድ የአማራ አመራር ብሂወት አይኖርም ቃልህ ጠብቅ ካአብይ አህመድ ጋር መሞዳሞድ የለም አንተ የጀግናው አማራ ፋኖ መሪ መሆን ምታደል ነው አማራ ነቅትህ ጠብቅ

  • @elsaawoke7298
    @elsaawoke7298 2 роки тому +1

    እግዜብሄርይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን መላው የአማራ ህዝብ ሆይ ከፋኖጎንመቆምአለብን ንቁወገኖቸ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ሜራገኪዳን
    @ሜራገኪዳን 2 роки тому +1

    እኔግን ባእዴንን አላሞናቸውም ምክኖያቱም የብልፅግና አሽክር ናቸው ፋኖ እራሳቾሁን ጠብቁ ;;!!በቃ የኔ አስተያየት ነው 💚💛❤

  • @ሀዩወሎትዩብ
    @ሀዩወሎትዩብ 2 роки тому +2

    አደራ አማራወች አዲ እንሁን💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️አንዲ አማራ ለአንዲ ኢትዮጵያ

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው

    በትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @birtuan7130
    @birtuan7130 2 роки тому

    አማራዬ( ፋኖ) መጀመሪያ በውስጥ ያለውን ሆዳደር አማራ አጥራው 💚💛❤😍😍😍😍

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 роки тому +3

    የአማራ ህዝብ ጎን የሆነ ትክክለኞ መሪ ካገኜ
    ጀግና ህዝብነው ስለዚህ እስከመጨረሻው በቃላችሁ በእውነተኝነት ቋሚ ሀሳብ ከህዝቡ ጎንቁሙ

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv 2 роки тому +1

    ዘድሮ ፋኖ በጀግንነትህ እሰው አፍ ገባቹሁምኝ አላህ።ይጠብቃቹህ ❤❤❤አቶይልቃል እደለኛነህ።የጀግና ህዝብ መሪ በመሆንህ። ግን ነቅተህ ጠብቃቸው። ❤❤❤እኔም እደለኛነኝ ከናተ መፈጠሬ❤❤

  • @ramadanradi6486
    @ramadanradi6486 2 роки тому +1

    ሥርዓት ማበጀት አንድ ነገር ነዉ ግን ጥቂት ፋኖዎች ባጠፉት ነገር (እኔ ፋኖ ያጠፋል እምነት ባይኖረኝም) ሙሉ ፋኖ መወቀስ የለበትም:: ፋኖ የፈለገዉን ያክል ቢያተፋ እንኳን የኦነግ ሸኔና የወያኔን ያክል ሚያጠፋ አደረጃጀት የለውም:: ፋኖ ጀግና ነዉ!!!!!!!

  • @ኢክራምኢቶብ
    @ኢክራምኢቶብ 2 роки тому

    ፋኖ አድ አማራ ፋኖ አድነው አተሰውየ ንቃ ፋትህ ለወለጋ

  • @nigatutariku9300
    @nigatutariku9300 2 роки тому

    ብለሀት በተሞላ ፋኖ መጠናከር አለበት አድራ ቤትኛውም ክልል ያለ አማራ ታፍኖነው ስለዚ ብዙ ለመናገር መጀመሪያ ያማራው ነጻነት ይረጋገጥ ድጋፋ ከናተ ጋር ነው ።ያማራ ክልል ህዝብና የመንግስት ባለስልጣን ጠንካራ አቋም አንድነት ታለው። በሌለው ክልል ያለው አማራ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ደስታቸውንና ስለታቸውን ወደፍጣሪ እጃቸውን ይዘረጋሉ።

  • @meskeremhassen8667
    @meskeremhassen8667 2 роки тому +1

    እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አለን አይዟቹ

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 роки тому

    የአማራ ፋኖ ፣ልዩ ሀይል፣ሚኒሻ የኢትዮጵያ ወታደሮች የአማራ መከታ

  • @muhamed1812
    @muhamed1812 2 роки тому

    ፍኖ ለዘላለም ይኑር አላህ ይጠብቅህ ከዝህ ብሽቲ መግሥት

  • @aminalooser8451
    @aminalooser8451 2 роки тому +1

    Bless you❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 роки тому +2

    እንዲህ ተቀራርቦ መወያየቱ መልካም ጅማሮ ነው

  • @kassugebeyehu1535
    @kassugebeyehu1535 2 роки тому

    በፋኖ ስም የሚሰራ ወንጀል ካለ ፋኖን ሳይሆን ግለሰብ ነው ፋኖ ግን ይዞ ለህግ ያስረክባል እርግጠኛ ነኝ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 роки тому +1

    ምንም ምርጫ የለም ፋኖ የኛው ነው ኩራታችን ነው በደንብ ተደራጅቶ በሰላም ግዜም ሁሉ አስፈላጊ ሀብት ነው በቋሚነት ነው መደራጀት ያለበት የኢትዮጵያ መከታ ነው!!!

  • @ረዲንፈጠኝዋ
    @ረዲንፈጠኝዋ 2 роки тому +3

    እኔ የምለው የዘሜ ፈኖወች ለምን አልተጠሩም መልሱን ይነገሩን እደነሡ ጀብደ የፈፅመ ማን አለ

  • @ramadanradi6486
    @ramadanradi6486 2 роки тому +1

    ምርጥ መልስ ነዉ:: ችግር ምፈጥር ፋኖን አይወክልም:: ፋኖ ላይ ችግር ሚፈጠርም መንግስትን አይወክልም::

  • @medinayoutube1
    @medinayoutube1 2 роки тому

    ፍኖማለትአማራነውፍኖለዘላለምይኑር

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому

    ዶ/ር ይልቃል በርቱ አማራው መደራጀት አድ መሆን አለበት ፋኖን በሚገባው ልክ አደራጅቶ እና አድ አርጎ በትጥቅም በማቴሪያልም ደግፎ ማስታጠቅ ነው ፋኖ ሲደራጅ የሚፈሩ ብዙ መርዝ የአማራ ጥላቶች አሉ የፌደራሉ መንግስትም ፋኖ ሲደራጅ አይወድም ይሄኔ ከባድ ሴራ እየጠነሰሰ ነው እና የአማራ አመራሮች በስውር እዳትጠለፉ እባካችው ፋኖ ለናተም መከታ ጋሻ መኩሪችው ነው እና አስታጥቃችው አስፈሪ ፋኖን መፍጠር አለባችው እነ ዘመነ ካሴን እና ማስረሻ ሰጤን ብዙ ጀግኖች አሉ እነሱን ወደፊት አምጡ እና ውቅና ስጧቸው ታሪክ የሚሰሩ ጀግና የአማራ ልጆች ናቸው

  • @ramadanradi6486
    @ramadanradi6486 2 роки тому +1

    ዓድዋ ላይ ቀድሞ የደረሰው አማራ ነዉ::

  • @mimiethiopia5542
    @mimiethiopia5542 2 роки тому +1

    Abet jegenenet setameru 💪❤❤❤❤❤

  • @getahun605
    @getahun605 Рік тому

    ዶክተረ ይልቃል ከፍለው ጀግና እደህ አይነት ቆራጥ መሆንህን አሳየህን እንውደለን አደራ በኦረሞ ሲረኛ እዳትጠለፌ ውዳጅመስለው በስብባ ላይ ጀግኖቻችን የገደሉብን አተግን አድ አማራ አድ ኢትዮጵያ ብያ ነህ ፍኖ አድካረክ የአፈካ ኩራት እነሆ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zelalemmahammed63
    @zelalemmahammed63 2 роки тому

    Waw good job 👏 mester prathedant

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ይሄ ጣቢያ ዛሬ ገና የምዲር ዲሮኖችን ጨዎወች ህዝብ ሀገር ጠባቂዎቹ ን የአማራዬን ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ሲያቀረብ ማሻአላህ ቀጥልበት 💚❤️💛✊✊👍👍💪💪

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому +1

    ጋሻችን ፋኖ

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 Рік тому

    ፍትህ አፄ ሚኒሊክ በቆረቆራት ሀገር የኢትዬጽያ ዋና ከተማ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ነዋሪወች አማራው ቤት ለሚፈርስበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @adomadom4422
    @adomadom4422 2 роки тому

    ጀግና ነህ ዶ ር ይልቃል አበሳ

  • @zomiendel1568
    @zomiendel1568 2 роки тому +2

    Fano fano fano

  • @bdegife6794
    @bdegife6794 2 роки тому +1

    Fano is part of our freedom.

  • @hellohansun
    @hellohansun 2 роки тому

    ዶክትሬ ይልቃል እንዲህ ነው መሪ እሸ አሁን ልክ በለሃል እግዚአብሔር አማራን ይጠበቃልን ደለ ለአማራ ጀግኖቻችን እሺ በርቱልን

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 2 роки тому

    ጀግኖች በርቱ አንበሶች አጠናክሩ በርቱ

  • @asiyatube5507
    @asiyatube5507 2 роки тому

    ሰተየ ታወራለህ ስት ጀግና ፋኖ። አተናል ቤተሰቦቻቸውን እኳ ስትረዱ። አይተናችሁ አናቅም የአማራ በለስጣኖች። ለሆዳችሁ። ያደራችሁ። ናችሁ። ፋኖየ ስራችሁን ዲካማችሁን። ፈጣሪ ይክፈላችሁ። የኛአለይታወች

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 роки тому +1

    እስይ እኳንም ከአማራ ተወለድድኩ ያውም ከፍኖ💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 2 роки тому

    በጣም መልካም ዉይይት ነው በርቱልን የዉጭ ዲያስፖራ የሚደግፍበትን መዋቅር አደራጁልን

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 2 роки тому +1

    በማነኛዉም ቦታ ያለነዉ አማራዉች አንድ መሆን አለብን

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 роки тому +1

    ፋኖ ለ ሐማራው ሕዝብ ዋልታና ማገር ነው

  • @hhcdgfdty7469
    @hhcdgfdty7469 2 роки тому

    አማርየ ጀግናህ ዝብነው🐅🐅🐅❤️💛💚❤️💛💚

  • @ledemedia6938
    @ledemedia6938 2 роки тому +1

    አማራ ፋከራ ብቻ

  • @tesh3906
    @tesh3906 2 роки тому +2

    በወለጋ በአላማጣ በአዳርቃይ በቤንሻንጉ የልሚታረደው አማራ አይደለም? ብአዴን ክማውራት እና ከመለላክ ሌላ በተግባር ምን አደረገ? የትኛው ካድሬ ነው የተዋጋ? ፋኖንት ይለምልም

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ሀገሩን ከራሱ በላይሽ የሚወድ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ጀግና

  • @adawdsa510
    @adawdsa510 2 роки тому

    ፋኖ ለአማራ ቀኝ እጅ ነዉ