Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን በሰላም መጡልንኑ የእግዚአብሔር ልጆች የእግዚአብሔርን ቃል እንስማ
እሺ
እሽ ሰላም እግዛብሄር ካንች ጋራ ይሁን።
መተናል ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አቤት እሄኔ ምእመናን ዘፈን ቢሆን ኖሮ ግር ብለው ነበር የሚሰሙት መንፈሳዊ ሲሆን ግን እንኳን ሊሰሙ ላይክ ማድረግ እራሱ አይፈልጉም እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ያድላቸው
@@ድንግልማርያምእናት eist
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን. እግዚያብሄር ይጠብቅህ. መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የኔ መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 2013 ዘረኝነትን ጎሰኝነትን ደመ አፍሳሽነትን የእርኩስ መንፈስ ስራ የሚደመሰስበት የሚጠፋበት ይሁን አሜን 2013 የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ የድህነት ያድርግልን አሜንበስደት የለ ለሀገሩ የሚበቀበት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንክዋን በሰላም መጣህ።
ያሳዝናል ያጋንት አሰራ ይገርማል አምላክ ይገጽፀው ሎቱ ስብአት
እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ።ይመስገን።መምህርእንክዋንበስላምመጣህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይድረሰን መምህሩ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን አሜን የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመሥገን እኮን ደህና መጣህ መምህራችን ከገጠመኝህ ብዙ እየተማርኩኝ ነው በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ቴጠብቅህ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመደሀኒአለም አደረሳችሁ ።ሁለት ወንድሞቼን እና ሁለት እህቶቼ በተማርኩት መሰረት አስተምሪ ክርስትና ላስነሳቸው እየታገልኩ ነውና ሁላችሁም በፀሎት ወልደ ሰንበትን አስበው ብላችሁ ፀልዩልኝ!!
መልካም በርታ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ታስብህ ትርዳህ ይሆናል አይዞህ በርታ ወልደ ሰንበት!!!
እመብርሀን ካንት ጋር ትሁን ወልደ ሰንበት 🙏
እንደምን አመሻችሁ ውድ የእግዚ አብሔር ቤተሰቦች ?መምህር እኔ በቅደም ተከተል ስለምከታተል እንዳያልቅብኝ በቀን 1 2 ክፍል እየቆጠብኩ ነው የምሰማው እና ገና ክፍል 24 ላይ ነኝዛሬ ቀን 8:00ሰአት አካባቢ ክፍል 23 ላይ ያለውን ገጠመኝ ሰምቼ ውስጤ በጣም ተዘበራርቆብኝ በቃ ከሁሉም ነገር ራቂ ራቂ የሚል ስሜት ተሰምቶኝ የፈጣሪ ቸርነቱ ገርሙኝ ልፀልይ ተንበርክኬ አማትቤ ገና እንደተንበረከኩ በጣም ተጫነኝ እና በዛው እንቅልፍ ጣለኝ ከዛ ህልም ይሁን ቅዠት አላውቅም ግን አንደዬ የጌታችን ግራ እጁን መሃሉ ላይ የተወጋው እጁን ያይሁ ይመስለኝና በጣም ፈርቼ እና ደንግጬ የኔን እጅ የተወጋ ያህል እምም ብሎኝ ነቃሁ አማትቤ ተመልሼ ጋደም አልሁ እና በድጋሜፀሎት ከማደርስበት ያው የቤት ሰራተኛ እንደመሆኔ 1 ነች ያለችኝ ሁሉ ነገሬ እዛው ነው እና መሬት ላይ ነበር ጋደም ያልሁት እና በድጋሜ አቃዠኝ እሱም አልጋዬ ላይ ሴቷ ራስጌው ላይ ተቀምጣ ወንዱ ደግሞ መሃል አልጋዬ ላይ ሆነው ሴቷ አይሽው የመቀመጫ ሶፋው ስር እኮ የድመት አር አለ ግን አታነሽውም አይደል ? ትለኛለች እኔም እረ ከሽታው እንዳለ ገብቶኛል ግን ቦታው ጠፍቶብኝ ነው ያላፀዳሁት እልና ላፅዳው ብዬ በማንኪያ ላነሳው ስሞክር ከመጀመሪያው የበለጠ ልብሴን እና ያለበትን ቦታውን ያቆሽሽብኛል ከራስጌ ያለችው ሴት አለኮ ግን አይፀዳልሽም እያላች ፈገግ ብላብኝ ታየኛለች እና እኔም ለማጽዳት እሞክርና ከእሧ ጋር ለማውራት ማፅዳቴን እዘነጋውና ወደ እሧ ጨዋታ እሳባለሁ በዛው ቆሻሻውም ከፍራሹም ከልብሴም ላይ ሳይፀዳ እና ሳልፀዳዳ ነቃሁአልጋው ላይ የነበሩት ግን ሰው ይመስሉኛል በተለይ ሴቷ ድምጿ ቁች ነው ግን አይታዩኝም ነበር እንዳሉ ግን አውቃለሁእና መምህር ይሄን ሁሉ የፃፍሁልህ አሁን ይሄን ክፍል 70ን ራሱ አልሰማሁትም ኮሜንቱ ሳይበዛብህ እንድታየው ብዬ ነው እኔ በብዙ ችግር ውስጥ ያልሁ ልጅ ነኝ የሚገርምህ ገጠመኙን በጣም ነው የምወደው በጣም እኔ የማቃቸው 5 ጓደኞቼ ይከታተሉማል እና መምህር እኔ ገጠመኙን በተናገርህ ቁጥር ለመፀለይ እየተለማመድሁ ነው ግን አልቻልሁም ጭራሽ በጣም ነው የከበደኝ ያቀረብከው ገጠመኝ ላይ የገጠማቸው መንፈሱ እኔጋም ድቅን እያለብኝ በተለይ ለልጆቿ ብላ በማፋታት መንፈሱን ትካድም የነበረችው በቃ ሰሞኑን በጣም የተዘበራረቀ ሁኔታ ላይ ነኝ በሆነ ባልሆነው መደናበር ነው ስራዬመምህር መትጋት አልቻልሁም ባለችኝ በትርፍ ሰአቴ ስንፍናው ይጫነኛል አብኛው በስራ ያልፋል አረብ ሃገር ነው ያልሁት በቃ መትጋት አልቻልሁም ሰውነቴ ለነፍሴ ስጋዬ ለመንፈሴ ጭራሽ አልገዛ ብሎኛል ተጨንቂያለሁበፀሎት አስቡኝ ሁላችሁም እባካችሁ እርዱኝ እባካችሁ ስሜ ወለተ መድህን ነውመምህር ስላበዛሁብህ ይቅር በለኝ በቴሌግራምም በኢሞም መልክት አስቀምጬ ነበር አላይኸውም እባክህ መልስልኝ እባክህ👏👏
እንኳን በሰላም መጡልን ውዱ መምህራችን 🙏 የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቸሩ አባታችን መልካም ዘመን እየተመኘን የዛሬውን ገጠመኝ እናዳምጥ ስጨርሱም አስተያየተዎን አስቀምጡ 🙏
🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን ደህና መጣህል ውድግዚህን መሰዋት አድርገህ እድንማርበት ሰለምታቀርብልን ትምህርቶች ገጠመኘ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማምላክ ታተጋ ትሁን አሜን ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚጆሮ ይስጠን
መምህር እንኳን ደና መጡ
እንኳን ደና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች የፃድቃን የሰማእታት አክባርዎች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እንዴት ዋላችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እለቱ ታስቦ ተከብሮ የሚውለው ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊው መታሰቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
Amen barsiisaa keenyaa waaqayyoo gooftaan Bara Tajajjiilaa keessaanii isiinif haa dhereesuuNutis baay'ee barumsaa keessanitii jijiiraamaa jiraa ✝️❤️❤️❤️ isaa dhageenyee akka hojitii jijiiruuf fedhaa waaqayyoo nufa ta'uu AmenBari baraa garii nufa ta'uu
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይፃፍልን
Amen amen amen
Amen Amen Amen Enkan be selam mtah memhirachin
ሠላም ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሠላም መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memehrachin Egziabher yetebiki
እግዚአብሄር ይመስገን ሠላም ላንተ ይሁን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን !!!እንኳን ደና መጣህልን ወንድሜ ! አሜን ፫ በርቱልን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ! አይነ ልቦናችንን ያብራልን!
P
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
በጣም ይገርምማል መምህር ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህእግዚአብሔር አምላክ ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልንኢትዮጵያ የአለሙ ሁሉ ገዢ ትሆናለች 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን እግዛብሔር ካተጋር ይሁን።
መጣህልን 😍😍😍መመህህራችን የነፍስ ምግብ ያስተማረን ህያዉ እግዚያቢሄር ይክበር ይመሥገን 🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህራችን
እንካን በላም መጡ መምህር እቺ ሰአት ላይረሰን አምላክ የተመሠገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለሂውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎትረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 ወተለ ኪዳን ብለው በፀሎት ያስቦኝ🙏🏽🙏🏽🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሰገን በምንሰማዉ ታሪክ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነዉ ሺአመት ኑርልን መምህር እኔንም በሰላም ወደሀገሬ እንድመለስ የተከሰስኩበትም ክስ ተደምሶልኝ ከቤተሰቤ እንድቀላቀል በፀሎት አስቡኝ
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይርደን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምሬ የለወጡኝ ምልበል እድሜ ጤና ይስጥልኝ ልኡል እግዚአብሔር
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር እድናውቅ ስላደረከን እራሳችን እድንፈትሽ ስላደረከን እድንጠነቀቅ ስላደረከን አመሰግንሀለሁ ያለብን ጭንቀት ፈጣሪ ገፍ ይጣልልን አሚን አሪፍ ትምህርት ነው የመምህርን ግርማ ወድሙን መፃሀፍ እፈልጋለሁ እዴት ማግኝትእችላለሁ ።
ወንድሜ በጣም ደስ ይላል።እያንዳንዱ ቪዮዎች ወይም ትምህርቶችበደንብ ተከታተለው ብዙ ትጠቀማለህ።እግዛብሔር ይርዳህ።
እግዛብሄር ይመስገን መምህራችን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
ሰላመ ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን አዲሱን ዘመን የሰላም የፍቅር የይቅርታ ይሁንልን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
Amen memer egezaber xebeben yabezaleu xemer xemer
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜንየሰላም እና የአንድነት እንባችን የምታበስበት🌻🌻🌻 አመት ይሁንልን 🙏 በእውነትየሰንቶቻችን ቤት ፈርሷል ባለ ማወቅ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰፅፅልን እባካችሁሁላችንም ሼርርርር እናድርግ !!!!!!
እንኳን ደህና መጣህ መምህር።
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አሜንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን መመህራችን በእዉነት በአድሱ ዘመን አድስ ህይወት ንፁህ ልብ ይፍጠርልን ስንቶቻችን ነን ትዳር ይዘን በኦን ላይን ወንዶችን ለጊዜ ማሳለፊያ እያልን እንደቀልድ የምናዋራቸዉ በዚህስ ምክንያት በትዳራችን ደግሞ አንተ ደግሞ አንች እየተባባልን ፍቅራችንን የዘነጋን ማስተዋልን ያድለን ብቻ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
ቃል ህይወት ያሰማልን ከሰይጣን ስራ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን
አሜን አመቱን ይባርክልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏
Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen memihrchen
እንኳን አብሮ አደርስን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻2013 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር ፍቅርን። ይድለን
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህልን እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነት መምእር የእርኩስ መንፈስ ውግያ ዘመናዊ ትቃቱን እዳናቅ አርገህናል እና በትዳራችን ታማኝ እድንሆን አርገህናል ፀጋህን ያብዛልን
መምህር ተስፉዬ ፀጋውን ያብዛልህ የምታቀርብል ገጠመኝ ትምህርት ዝግጅት በጣም ተምረንበታ እራሳችን የምናገኝበት የነበርንበት ያለንበት ግንዛቤ ምን ማድረግ እንዳለብን እግዚአብሔር ቅ/መንፈስ ይርዳን እግዝያብሔር በየጊዜ የራሱን ህዝብ ሌያሰተምረን ያመጣልናል እንዳተ ያለውን
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀና ብላችሁ የያዝኩት አመድ ይሆንብኛል የሰራሁት ይበተንብኛል ትዳሬ ተበትኖብኛል አሁን የጀመርኩት የፍቅር ግንኙነት እንኳል አልፀና ብሎኛል ቤተቦቸ በዛር በቃልቻ በአዳል ሞቴ በጠቋር በአይነ ጥላ የታሰሩ ናቸው ይሄን እኔም በግልፅ አድቃለሁ ግን ይሄን ያህል እድል ሰባሪ አይመስለኝም ነበር አሁን ሁሉም ገብቶኛል ፀልዩልኝ እህቶቸ መልክ ሙያ ደግነት እያላቸው ትዳር የላቸውም ቢኖራቸውም በግድ ነው በመከራ
Amen amen amen kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh Eg /R yebarkhe betam Enamesgnal beralen mishear Tsafey betam desss yll
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡ
Amen.amen amen Getay hoy kiberln
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እንካን ለቸሩ መድሀኒት አለም ውርሀዌ ባአል አደርሳቹሁ መምህራችን እንካን ደና መጣሀልን አባቴ አሚን አሚን አሚን 2013 አሚን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇷
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜንን አሜንንን አሜንንን የድንግል ልጅ ሃገራችን ሰላሙን ይመልስልን ምእመናን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ
አሜን አሜን አሜን መምህር ለሁላችንም ሰላምን ያምጣልን
አሜን አሜን አሜንቃለሕይወት ያሠማልንየቅዱሥን አምላክ
እንኳን ደህና መጠህ መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምር ወድማችን አረስቱስቃይ አለፈ በስመአምአሜን አድሱን አመት የሰላም የፈቅር የደስታ የብልፅግና የስኬትእድሆንልን እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንአሜን ኮሮና ከምደረገፅላይ የሚጠፊበት መልካምአድሳመትያደርግልን
መምህር የኛ እንቁ ቡዙ ትምህርት እየተመገብን እደሆነ ታዉቃለህ እሚገርም ነዉ ትምህርትህ ሁላ እግዚአብሄር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህ መተት አይነ ጥላ ቡዳ መስተፋቅር የተለያየ ያጋንት ሴራ ማለት ምን አይነት ከባድ ነዉ በዚህ አይነት አብዛኞቻችን ተይዘናል በየቤታችን አለመስማማት ገንዘብ በረከት ማጣቱ ጤናችን በመታወኩ የተለያየ ነገር እያደረገ የእግዚአብሄርን ስም እያማረርነ ምነዉ ምን አደርኩህ እያልነ ልክ አብሮ አደግ ጓደኛህን እደምትወቅስ እደምታማርር አይነት እያደረግን ፈጣሪን ስንት ግዜ ተሳደብነዉ ወቀስነዉ አማረርነዉ😢😢😢😢😢😢ያነዉም በገዛ ጥፋታችን 😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አትተወን አሜን
አሜን እውነት ነው🙏🙏🙏😥😥😥ይቅር ይበለን
ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ሠላምህ ይብዛ ውድ መምህርችን ወንድማችን አንካን በሰላም መጣህ አግዚአብሔር መጨውን ዘመን የሠላም ያረግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለም ውይለሁ አዳሬን እግዚአብሔር ይውቃል ውንድማችን አንተስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ሰላም ለሁሉ!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን መጣህልን በሰላም አሜን አድሱን አመት የ2012 ድል መንሻ ያድርግልንበስደት ያለን ሁሉ ለሀገራችን መሬት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልክ መምህራችን
እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን በረከቱን ይብዛልህ
እዉነት ነው ይህም ይመስለኛል ይህ አመት ለአለም ሁሉ በይበልጥ በክርስቲያን ወገናችን ላይ የደረሰው ያሣዝናል ሰኔና ሠኞ ይገርማል የተዘበራረቀ አመት ነው አድስ አመት ላይ እንዳይሻገር እንፀልይ ወገኖቼ ።
Amen memhr
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አስተማሪ ታሪክ ነው እኔም ታሩክ አለኝ ኢሞከን እይው መልእክት አስቀምጫልሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ፀጋው ያብዛልን እኔም ደሞዝ የተከለከልኩ በሰይጣን አሰራር ነው እና በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብሪኤል
Amen. Amen. Amen. The sane to you.
ሰላምህክ ይብዛልን መምራችን መምር ተስፋዬ አበራ ከመላው ቤተብክ ሰላመ እግዚያብኤር ይብዛላችው
እካን ደና መጡልን. መምራችን.
እንኳን በደና መጣልን መምህራችን እግዚአሕቤር ይድሜና ጠና አብስቶ ይስጣቹ
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እንኳን ደህና መጡልን መምህር
እንዴትነህልን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዛብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚሀብሄር ይመስገን መምህር
ሰላም ላንተ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚኣቢሄር ካንተ ይሁን
Enkan dena metah memhir amen adis amet ye fkir ye andnet yarglin
kalhiwot yasemalin memirachin xegawun yabzalih egzihber lehulachenim mastewalun yadilen
Amen amen amen💒💒💒🙏🙏🙏
መምህር እንኳን በሰላም መጣህክልን ሰላምክ ይብዛ እሸ እናደምጣለን
መምህር አንድ አንድ ቃላት ተጠንቀቅ ምናልባት ልጆች ልሰሙ ይችላሉ ይሄን ትምህርት ! በርታልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ክፍል ሁለት 70b ልስማው እስኪ! ወገኖች ሼር አድርጉት facebook ከአላችሁ ሼር አድርጉት ሊንኩን ወስዳችሁ በየgorup በMessenger በwhatsapp በTelegram በimo ሼር አድርጉት ሁሉም ሰው መማር አለበት ያለፈው ዘመን ይብቃን አሁን ለመልካም ነገር እንትጋ!!
Egeziabeher yimesgen Amen Enkuwan dehina metahilen memihir 🙏👏👏👏😍😍
Amen amen amen🙏🙏🙏
መምህር እንካን በስላም መጣህልን
እንኳን በሰላም መጡልን
ኑ የእግዚአብሔር ልጆች የእግዚአብሔርን ቃል እንስማ
እሺ
እሽ ሰላም እግዛብሄር ካንች ጋራ ይሁን።
መተናል ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አቤት እሄኔ ምእመናን ዘፈን ቢሆን ኖሮ ግር ብለው ነበር የሚሰሙት መንፈሳዊ ሲሆን ግን እንኳን ሊሰሙ ላይክ ማድረግ እራሱ አይፈልጉም እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ያድላቸው
@@ድንግልማርያምእናት eist
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን. እግዚያብሄር ይጠብቅህ. መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የኔ መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2013 ዘረኝነትን ጎሰኝነትን ደመ አፍሳሽነትን የእርኩስ መንፈስ ስራ የሚደመሰስበት የሚጠፋበት ይሁን አሜን 2013 የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ የድህነት ያድርግልን አሜን
በስደት የለ ለሀገሩ የሚበቀበት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንክዋን በሰላም መጣህ።
ያሳዝናል ያጋንት አሰራ ይገርማል አምላክ ይገጽፀው ሎቱ ስብአት
እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ።ይመስገን።መምህርእንክዋንበስላምመጣህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይድረሰን መምህሩ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን አሜን የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመሥገን እኮን ደህና መጣህ መምህራችን ከገጠመኝህ ብዙ እየተማርኩኝ ነው በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ቴጠብቅህ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመደሀኒአለም አደረሳችሁ ።ሁለት ወንድሞቼን እና ሁለት እህቶቼ በተማርኩት መሰረት አስተምሪ ክርስትና ላስነሳቸው እየታገልኩ ነውና ሁላችሁም በፀሎት ወልደ ሰንበትን አስበው ብላችሁ ፀልዩልኝ!!
መልካም በርታ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ታስብህ ትርዳህ ይሆናል አይዞህ በርታ ወልደ ሰንበት!!!
እመብርሀን ካንት ጋር ትሁን ወልደ ሰንበት 🙏
እንደምን አመሻችሁ ውድ የእግዚ አብሔር ቤተሰቦች ?
መምህር እኔ በቅደም ተከተል ስለምከታተል እንዳያልቅብኝ በቀን 1 2 ክፍል እየቆጠብኩ ነው የምሰማው እና ገና ክፍል 24 ላይ ነኝ
ዛሬ ቀን 8:00ሰአት አካባቢ ክፍል 23 ላይ ያለውን ገጠመኝ ሰምቼ ውስጤ በጣም ተዘበራርቆብኝ በቃ ከሁሉም ነገር ራቂ ራቂ የሚል ስሜት ተሰምቶኝ የፈጣሪ ቸርነቱ ገርሙኝ ልፀልይ ተንበርክኬ አማትቤ ገና እንደተንበረከኩ በጣም ተጫነኝ እና በዛው እንቅልፍ ጣለኝ ከዛ ህልም ይሁን ቅዠት አላውቅም ግን አንደዬ የጌታችን ግራ እጁን መሃሉ ላይ የተወጋው እጁን ያይሁ ይመስለኝና በጣም ፈርቼ እና ደንግጬ የኔን እጅ የተወጋ ያህል እምም ብሎኝ ነቃሁ አማትቤ ተመልሼ ጋደም አልሁ እና በድጋሜ
ፀሎት ከማደርስበት ያው የቤት ሰራተኛ እንደመሆኔ 1 ነች ያለችኝ ሁሉ ነገሬ እዛው ነው እና መሬት ላይ ነበር ጋደም ያልሁት እና በድጋሜ አቃዠኝ እሱም አልጋዬ ላይ ሴቷ ራስጌው ላይ ተቀምጣ ወንዱ ደግሞ መሃል አልጋዬ ላይ ሆነው ሴቷ አይሽው የመቀመጫ ሶፋው ስር እኮ የድመት አር አለ ግን አታነሽውም አይደል ? ትለኛለች እኔም እረ ከሽታው እንዳለ ገብቶኛል ግን ቦታው ጠፍቶብኝ ነው ያላፀዳሁት እልና ላፅዳው ብዬ በማንኪያ ላነሳው ስሞክር ከመጀመሪያው የበለጠ ልብሴን እና ያለበትን ቦታውን ያቆሽሽብኛል ከራስጌ ያለችው ሴት አለኮ ግን አይፀዳልሽም እያላች ፈገግ ብላብኝ ታየኛለች እና እኔም ለማጽዳት እሞክርና ከእሧ ጋር ለማውራት ማፅዳቴን እዘነጋውና ወደ እሧ ጨዋታ እሳባለሁ በዛው ቆሻሻውም ከፍራሹም ከልብሴም ላይ ሳይፀዳ እና ሳልፀዳዳ ነቃሁ
አልጋው ላይ የነበሩት ግን ሰው ይመስሉኛል በተለይ ሴቷ ድምጿ ቁች ነው ግን አይታዩኝም ነበር እንዳሉ ግን አውቃለሁ
እና መምህር ይሄን ሁሉ የፃፍሁልህ አሁን ይሄን ክፍል 70ን ራሱ አልሰማሁትም ኮሜንቱ ሳይበዛብህ እንድታየው ብዬ ነው እኔ በብዙ ችግር ውስጥ ያልሁ ልጅ ነኝ
የሚገርምህ ገጠመኙን በጣም ነው የምወደው በጣም እኔ የማቃቸው 5 ጓደኞቼ ይከታተሉማል እና መምህር እኔ ገጠመኙን በተናገርህ ቁጥር ለመፀለይ እየተለማመድሁ ነው ግን አልቻልሁም ጭራሽ በጣም ነው የከበደኝ ያቀረብከው ገጠመኝ ላይ የገጠማቸው መንፈሱ እኔጋም ድቅን እያለብኝ በተለይ ለልጆቿ ብላ በማፋታት መንፈሱን ትካድም የነበረችው በቃ ሰሞኑን በጣም የተዘበራረቀ ሁኔታ ላይ ነኝ በሆነ ባልሆነው መደናበር ነው ስራዬ
መምህር መትጋት አልቻልሁም ባለችኝ በትርፍ ሰአቴ ስንፍናው ይጫነኛል አብኛው በስራ ያልፋል አረብ ሃገር ነው ያልሁት በቃ መትጋት አልቻልሁም ሰውነቴ ለነፍሴ ስጋዬ ለመንፈሴ ጭራሽ አልገዛ ብሎኛል ተጨንቂያለሁ
በፀሎት አስቡኝ ሁላችሁም እባካችሁ እርዱኝ እባካችሁ ስሜ ወለተ መድህን ነው
መምህር ስላበዛሁብህ ይቅር በለኝ በቴሌግራምም በኢሞም መልክት አስቀምጬ ነበር አላይኸውም እባክህ መልስልኝ እባክህ👏👏
እንኳን በሰላም መጡልን ውዱ መምህራችን 🙏 የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቸሩ አባታችን መልካም ዘመን እየተመኘን የዛሬውን ገጠመኝ እናዳምጥ ስጨርሱም አስተያየተዎን አስቀምጡ 🙏
🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን ደህና መጣህል ውድግዚህን መሰዋት አድርገህ እድንማርበት ሰለምታቀርብልን ትምህርቶች ገጠመኘ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማምላክ ታተጋ ትሁን አሜን ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚጆሮ ይስጠን
መምህር እንኳን ደና መጡ
እንኳን ደና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች የፃድቃን የሰማእታት አክባርዎች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እንዴት ዋላችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እለቱ ታስቦ ተከብሮ የሚውለው ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊው መታሰቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
Amen barsiisaa keenyaa waaqayyoo gooftaan Bara Tajajjiilaa keessaanii isiinif haa dhereesuu
Nutis baay'ee barumsaa keessanitii jijiiraamaa jiraa ✝️❤️❤️❤️ isaa dhageenyee akka hojitii jijiiruuf fedhaa waaqayyoo nufa ta'uu Amen
Bari baraa garii nufa ta'uu
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይፃፍልን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Enkan be selam mtah memhirachin
ሠላም ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሠላም መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memehrachin Egziabher yetebiki
እግዚአብሄር ይመስገን ሠላም ላንተ ይሁን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
እንኳን ደና መጣህልን ወንድሜ !
አሜን ፫ በርቱልን መምህሮቻችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ!
አይነ ልቦናችንን ያብራልን!
P
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
በጣም ይገርምማል መምህር ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር አምላክ ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
ኢትዮጵያ የአለሙ ሁሉ ገዢ ትሆናለች 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን እግዛብሔር ካተጋር ይሁን።
መጣህልን 😍😍😍መመህህራችን የነፍስ ምግብ ያስተማረን ህያዉ እግዚያቢሄር ይክበር ይመሥገን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህራችን
እንካን በላም መጡ መምህር እቺ ሰአት ላይረሰን አምላክ የተመሠገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለሂውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 ወተለ ኪዳን ብለው በፀሎት ያስቦኝ🙏🏽🙏🏽🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሰገን በምንሰማዉ ታሪክ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነዉ ሺአመት ኑርልን መምህር እኔንም በሰላም ወደሀገሬ እንድመለስ የተከሰስኩበትም ክስ ተደምሶልኝ ከቤተሰቤ እንድቀላቀል በፀሎት አስቡኝ
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይርደን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምሬ የለወጡኝ ምልበል እድሜ ጤና ይስጥልኝ ልኡል እግዚአብሔር
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
መምህር እድናውቅ ስላደረከን እራሳችን እድንፈትሽ ስላደረከን እድንጠነቀቅ ስላደረከን አመሰግንሀለሁ ያለብን ጭንቀት ፈጣሪ ገፍ ይጣልልን አሚን አሪፍ ትምህርት ነው የመምህርን ግርማ ወድሙን መፃሀፍ እፈልጋለሁ እዴት ማግኝትእችላለሁ ።
ወንድሜ በጣም ደስ ይላል።
እያንዳንዱ ቪዮዎች ወይም ትምህርቶች
በደንብ ተከታተለው ብዙ ትጠቀማለህ።
እግዛብሔር ይርዳህ።
እግዛብሄር ይመስገን መምህራችን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
ሰላመ ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
አዲሱን ዘመን የሰላም የፍቅር የይቅርታ ይሁንልን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Amen memer egezaber xebeben yabezaleu xemer xemer
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን
የሰላም እና የአንድነት እንባችን የምታበስበት
🌻🌻🌻 አመት ይሁንልን 🙏 በእውነት
የሰንቶቻችን ቤት ፈርሷል ባለ ማወቅ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰፅፅልን እባካችሁ
ሁላችንም ሼርርርር እናድርግ !!!!!!
እንኳን ደህና መጣህ መምህር።
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አሜንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን መመህራችን በእዉነት በአድሱ ዘመን አድስ ህይወት ንፁህ ልብ ይፍጠርልን ስንቶቻችን ነን ትዳር ይዘን በኦን ላይን ወንዶችን ለጊዜ ማሳለፊያ እያልን እንደቀልድ የምናዋራቸዉ በዚህስ ምክንያት በትዳራችን ደግሞ አንተ ደግሞ አንች እየተባባልን ፍቅራችንን የዘነጋን ማስተዋልን ያድለን ብቻ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
ቃል ህይወት ያሰማልን ከሰይጣን ስራ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን
አሜን አመቱን ይባርክልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏
Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen memihrchen
እንኳን አብሮ አደርስን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻2013 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር ፍቅርን። ይድለን
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህልን እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነት መምእር የእርኩስ መንፈስ ውግያ ዘመናዊ ትቃቱን እዳናቅ አርገህናል እና በትዳራችን ታማኝ እድንሆን አርገህናል ፀጋህን ያብዛልን
መምህር ተስፉዬ ፀጋውን ያብዛልህ የምታቀርብል ገጠመኝ ትምህርት ዝግጅት በጣም ተምረንበታ እራሳችን የምናገኝበት የነበርንበት ያለንበት ግንዛቤ ምን ማድረግ እንዳለብን እግዚአብሔር ቅ/መንፈስ ይርዳን
እግዝያብሔር በየጊዜ የራሱን ህዝብ ሌያሰተምረን ያመጣልናል እንዳተ ያለውን
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀና ብላችሁ የያዝኩት አመድ ይሆንብኛል የሰራሁት ይበተንብኛል ትዳሬ ተበትኖብኛል አሁን የጀመርኩት የፍቅር ግንኙነት እንኳል አልፀና ብሎኛል ቤተቦቸ በዛር በቃልቻ በአዳል ሞቴ በጠቋር በአይነ ጥላ የታሰሩ ናቸው ይሄን እኔም በግልፅ አድቃለሁ ግን ይሄን ያህል እድል ሰባሪ አይመስለኝም ነበር አሁን ሁሉም ገብቶኛል ፀልዩልኝ እህቶቸ መልክ ሙያ ደግነት እያላቸው ትዳር የላቸውም ቢኖራቸውም በግድ ነው በመከራ
Amen amen amen kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh Eg /R yebarkhe betam Enamesgnal beralen mishear Tsafey betam desss yll
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡ
Amen.amen amen Getay hoy kiberln
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እንካን ለቸሩ መድሀኒት አለም ውርሀዌ ባአል አደርሳቹሁ መምህራችን እንካን ደና መጣሀልን አባቴ አሚን አሚን አሚን 2013 አሚን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇷
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜንን አሜንንን አሜንንን የድንግል ልጅ ሃገራችን ሰላሙን ይመልስልን ምእመናን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ
አሜን አሜን አሜን መምህር ለሁላችንም ሰላምን ያምጣልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሠማልንየቅዱሥን አምላክ
እንኳን ደህና መጠህ መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምር ወድማችን አረስቱስቃይ አለፈ በስመአም
አሜን አድሱን አመት የሰላም የፈቅር የደስታ የብልፅግና የስኬትእድሆንልን እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንአሜን ኮሮና ከምደረገፅላይ የሚጠፊበት መልካምአድሳመትያደርግልን
መምህር የኛ እንቁ ቡዙ ትምህርት እየተመገብን እደሆነ ታዉቃለህ እሚገርም ነዉ ትምህርትህ ሁላ እግዚአብሄር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህ መተት አይነ ጥላ ቡዳ መስተፋቅር የተለያየ ያጋንት ሴራ ማለት ምን አይነት ከባድ ነዉ በዚህ አይነት አብዛኞቻችን ተይዘናል በየቤታችን አለመስማማት ገንዘብ በረከት ማጣቱ ጤናችን በመታወኩ የተለያየ ነገር እያደረገ የእግዚአብሄርን ስም እያማረርነ ምነዉ ምን አደርኩህ እያልነ ልክ አብሮ አደግ ጓደኛህን እደምትወቅስ እደምታማርር አይነት እያደረግን ፈጣሪን ስንት ግዜ ተሳደብነዉ ወቀስነዉ አማረርነዉ😢😢😢😢😢😢ያነዉም በገዛ ጥፋታችን 😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አትተወን አሜን
አሜን እውነት ነው🙏🙏🙏😥😥😥ይቅር ይበለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ሠላምህ ይብዛ ውድ መምህርችን ወንድማችን አንካን በሰላም መጣህ አግዚአብሔር መጨውን ዘመን የሠላም ያረግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለም ውይለሁ አዳሬን እግዚአብሔር ይውቃል ውንድማችን አንተስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ሰላም ለሁሉ!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን መጣህልን በሰላም
አሜን አድሱን አመት የ2012 ድል መንሻ ያድርግልን
በስደት ያለን ሁሉ ለሀገራችን መሬት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዋልክ መምህራችን
እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን በረከቱን ይብዛልህ
እዉነት ነው ይህም ይመስለኛል ይህ አመት ለአለም ሁሉ በይበልጥ በክርስቲያን ወገናችን ላይ የደረሰው ያሣዝናል ሰኔና ሠኞ ይገርማል የተዘበራረቀ አመት ነው አድስ አመት ላይ እንዳይሻገር እንፀልይ ወገኖቼ ።
Amen memhr
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አስተማሪ ታሪክ ነው እኔም ታሩክ አለኝ ኢሞከን እይው መልእክት አስቀምጫልሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ፀጋው ያብዛልን እኔም ደሞዝ የተከለከልኩ በሰይጣን አሰራር ነው እና በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብሪኤል
Amen. Amen. Amen. The sane to you.
ሰላምህክ ይብዛልን መምራችን መምር ተስፋዬ አበራ ከመላው ቤተብክ ሰላመ እግዚያብኤር ይብዛላችው
እካን ደና መጡልን. መምራችን.
አሜን አሜን አሜን
እንኳን በደና መጣልን መምህራችን እግዚአሕቤር ይድሜና ጠና አብስቶ ይስጣቹ
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እንኳን ደህና መጡልን መምህር
እንዴትነህልን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዛብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚሀብሄር ይመስገን መምህር
ሰላም ላንተ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚኣቢሄር ካንተ ይሁን
Enkan dena metah memhir amen adis amet ye fkir ye andnet yarglin
kalhiwot yasemalin memirachin xegawun yabzalih egzihber lehulachenim mastewalun yadilen
Amen amen amen💒💒💒🙏🙏🙏
መምህር እንኳን በሰላም መጣህክልን ሰላምክ ይብዛ እሸ እናደምጣለን
መምህር አንድ አንድ ቃላት ተጠንቀቅ ምናልባት ልጆች ልሰሙ ይችላሉ ይሄን ትምህርት ! በርታልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ክፍል ሁለት 70b ልስማው እስኪ! ወገኖች ሼር አድርጉት facebook ከአላችሁ ሼር አድርጉት ሊንኩን ወስዳችሁ በየgorup በMessenger በwhatsapp በTelegram በimo ሼር አድርጉት ሁሉም ሰው መማር አለበት ያለፈው ዘመን ይብቃን አሁን ለመልካም ነገር እንትጋ!!
Egeziabeher yimesgen Amen
Enkuwan dehina metahilen memihir 🙏👏👏👏😍😍
Amen amen amen🙏🙏🙏
መምህር እንካን በስላም መጣህልን