Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
አሪፍ ጬዋታ ሞክሩት
- Додати в
- Мій плейлист
- Переглянути пізніше
- Поділитися
Поділитися
Вставка
Розмір відео:
- Опубліковано 28 лис 2023
КОМЕНТАРІ • 133
Наступне
Автоматичне відтворення
የሠዉ ልጅ ምንም ብታረግለት ጥፋትህ ጎልቶ ይታየዋልፈጣሪ ምንም ብታጠፋ አዷ መልካም ስራህ ትታየዉና ይምርሐል👏❤ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Переглядів 2,1 тис.
КУРСЬК, СПИШ? | Упс, а що трапилось #75Aleksey Durnev
Переглядів 744 тис.
«Це край, де я родилася й живу! І нікуди я звідси не поїду» #shortvideoСуспільне Запоріжжя
Переглядів 307 тис.
Алексей Воробьев - Всё остальное - лишь товар. «Профессор Тод Лебен» (лекция №5) Автор - А.ВоробьевАлексей Воробьев
Переглядів 3,7 млн
«Зайшли п*дорам в тил у перший день штурму» #україна #війна #зсу #окупантиСлідство.Інфо | Розслідування, репортажі, викриття
Переглядів 681 тис.
ማንም ይሁን ምንምቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Переглядів 939
Rozmarin tea ጥዑም ዝኾነ ናይ አዝማሪኖ ሻሒ መድሓኒት ንብዙሕEldana kitchen ኢልዳና ኪችን
Переглядів 145
በትክክል ይከ ነዉቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Переглядів 532
ቆንጆ የሆነ የአረቦች የዶሮ ወጥ አሰራርBetty 2ወለየዋ
Переглядів 161
ማሺላ ሲቆርጡት እራስ እራሱነዉ ፍቅርና ገፎ ትኩስ ትኩሱን ነዉቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Переглядів 649
የኔ የያልሆነ ወደኔ አይጣቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Переглядів 207
ግን እኔን ብቻ ነዉቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Переглядів 91
ያለ ጭቅጭቅ እሺ ማለትንያለ ጥላቻ መሄድን ተማርቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Переглядів 1,3 тис.
Перші думки батьків, коли дізнались про важке поранення сина #війна #україна #зсу #люди #shortsСуспільне Чернігів
Переглядів 154 тис.
Яшин - интервью после тюрьмы / вДудьвДудь
Переглядів 7 млн
ВСУ наступают под Курском. Путин требует действий. Эвакуация в Белгородской области. НОВОСТИРадио Свобода. Новости
Переглядів 1,6 млн
Як на КУРЩИНІ ПАДАВ АКВАФРЕШ РФТСН
Переглядів 452 тис.
KLAVDIA PETRIVNA, МАША КОНДРАТЕНКО - ЇДЕ ДАХ (OFFICIAL VIDEO)Klavdia Petrivna
Переглядів 746 тис.
Герасимов ЛИКВИДИРОВАН? Кто будет "СПАСАТЬ" КУРСК? ПАЧКИ ПЛЕННЫХ! Путина УНИЗИЛИ! | НОВОСТИ СЕГОДНЯУКРАИНА СЕГОДНЯ - ГРОШІ
Переглядів 674 тис.
Можно ли пропускать завтрак? #эндокринолог #питание #диеты #правильноепитаниеВлад Аганов
Переглядів 2,6 млн
Зеленський з британським премʼєром нагородили бійця у госпіталі #війна #україна #зсу #shorts #людиСуспільне Чернігів
Переглядів 575 тис.
በጣም ደስ ትላላቹ የኔ ቆንጆ ልጅቷ ስታሳዝን ምስክን😂😂😂😂😂 ልጁ ነቅቶብሻል ክክክክክክ በርቺ❤❤❤🎉🎉
ሰላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን ዋውውውውው ደስየሚልቆይታነበር በርቱልን እደዚህ ሰብሰብ ብለው ሲመጡ ይደምቃል እና በርችልን ውዴ
WOU😂😂😂😂 ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሺ እህታችን ዋው ዋው በጣም አሪፍ ቆይታነበረን በርችልን ውዴ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደናመጣሺልን wou wouበጣም በጣም አሪፍ ጭዋታነው በርችልንውዴ
❤❤እግዚአብሔር ይሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ንጉሴ ጋር እንዲሆን ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ሁሉም ነው እናመሰግናለን ክብሬን በርቼ ጠንከር ይበለጣል ይህ የ በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ ነው ስላሳዩን እናመሰግናለን
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሁሉም ነገር ሰላም ሲሆን
ሰላም ሰላም እህት አህለን እህት እካን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር። አላህ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን። አገር ሰላም ሲሆን ነዉ ሁሉም የሚያምረዉ። አሪፍ ነዉ አስተማሪ ነዉ❤❤❤❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውው በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ጭዋታ ነው
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጫውታ ነው ያሳይሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት በርቱልኝ ጭዋታቺሁ ቀጥሉበት❤ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
ሰላም ጤና ይስጥልን አሪፍ ቆይታ ነው
እህታችን እናመሠግናለን ስለነበረን ቆይታ
ለሀገራችን ሰላምን ያድልልን በሰላም ለብርሀነ ትንሳኤው ያድርሰን አሜን
ሰላም ሰላም እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ዋውውውው አሪፍ ጫወት ነው ቀጥሎበት የነበረን ቆየታ ደሰ ይል ነበረ በረቻ
በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት በርቱልኝ ጭዋታቺሁ ቀጥሉበት❤ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እኔስ የሚያስቀኝ ያቺን ሳቅ ነው አሪፍ ቆይታነው አዝናኝ ብቅ ቀጥይበት ጎበዝ እናመስግናለን ውድ
ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ የጨዋ ጊዜ ነበር ስለካፈልሽን ከልብ አድርገን እናመሰግናለን ሰላም ለአገራችን ይሁንልን
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ😂😂😂😂😂ቃልየ ምርጥ ጭዋታ🎉 በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እንኳንም በሰላም መጣሽ መልካም እና ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችንም ይሁንል
ሰላም ቃልዬ እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ጠክር ደስ የሚል ጨዋታነው ቀጥሉበት በሌላ ባድስ ነገር እጠብቃችሀለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር አድነት መተሳሰብ ያድልልን በያለንበት ይጠብቀን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሪፍ ቆይታ ነበር አዝናኝ ጫወታ በርቱልን በቀጣይ በሌላ ቢድዮ ያገናኘን ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ፍፁም ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ዋዉዉዉ በጣም ምርጥ የሆነ ጨዋታ ነው በዚሁ ቀጥይበት ከልብ እናመሰግናለን 😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ፍጣር አገራችንን እትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን
እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በድል እና በአንድነት መጣች ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች የሰላም አባላቸው ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በፈጣሪ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ ጫዉታ ነዉ ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበእዉነትምርጥጫዉታነዉበርችልኝ
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሰጥልን በጣም አረፈ ቆይታ አመሰግናለሁ💛❤❤💐💐💚😍
በጣም ደስ የሚል ገራሚ ጨዋታ ነዉ የተጫወታቹት ዋዉዉ የምር ገራሚ ነወ በርቱልኝ ያለቁትን ማሳወቅ በጣም ቅንነት ነዉ ስታምሩ አለያቹ እናመሰግናለንያበደ ነዉ
እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ቆደታወ ግዜ እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን ሰአት ሰላም ሰላም ውውውውውውው
ሰላም ለአንቺ ይሁን ቃልዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገራሚ ጫወታ ነው ዘና ፈታ ሚያረግ ከልብ እናመሰግናለን💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍
❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውው ደስ ይላል❤❤ የኔ ቆንጆ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ ላይክ በርችልኝ ውድ
ሰላምሽ ይብዛ ቃልየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም ደስ ይሚል ጭዎታ ነው አመስግነዋል
ዋውው በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ አዝናኝ ቪዲዮው ነው ምረጥም ጨዋታ ነው ሰላካፍልሽንም በጣም አመሰግናለሁ ቀጥይም እንጠብቃለን
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን አገረችን የጠብቅልን ደሰየሚልነበረ
Waw waw desyemilna yemaznana yemask chaweta neber egnam behasab bebren hunen sakn feta aln desyemilna arifkoyta neber berchhh
ይህ ባንድራ ሲያይ የሚቃጠል ሰው ቡዳ ነው በቶሎ ፀበል ገብቶ መጠመቅ አለበት ።
ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ 💚💛❤️
ተዋሕዶ ናት ክብሬ 💚💛❤️ እግዚአብሔር በትክክል የኔሰው ቆንጆ❤❤
አስላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወረካትሁ ዋውውውውውውውደል ስትሎ😂😂😂😂😂😂😂ቀጥሎበት በጣም አሪፍነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደና መጣቹ ና በሰላም በጌና በድታ መጣች ዉዴ ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያብዛ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች
እንኳን ደና መጣሺ
ዋዉዉዉ ቆጆ ጮዋታ
ነዉ በርቱ ባዳዲስ ነገር እጠብቃለን
ዋውውውው በጣም አሪፍ አጨዎታታታታነው ያጋራሽን ያወቁትን ሜሳወቅመልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃማ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ አህለንወሳህለን ወመርሀባ እካንደህናመጣሽ የኔውድ እካንደህናመጣሽ ስለመጣሽ ሎኛ አሪፍጨዋታነው ወላሂማሻላህ በርችልኝየኔውድ❤❤❤❤❤❤
ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ልዩ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅርበደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ስለመጣሽደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በዚሑ ቀጥሉበት ዘና አደረጋችሑን በ
በጣም ደስ የሚል ገራሚ ጨዋታ ነዉ ያቀረብሽልን የምር እኔም እዋክረዋለሁ ዋዉዉዉዉዉዉ ስታምሩ በርቱልኝ በጣም ጎበዝ ናቹ እናመሰግናለን አስነማሪ አዝናኝ ነበር
😂😂😂😂 ዋዉ ደስ ስትሉ የምር በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ በአዲስ ስራ ምጡ ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን
ስላም ስላም ቃልዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ማር❤ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
ቃልየ የኔውድ እንኳን ደህናመጣሸ እህቴ ሰላየሁሸ ደሰበሎኛል ዋውውው የእውነት በጣም ደሰየሚል ጨዋታነው ቅጣይ እንጠበቃልን የኔቅም ቃልኬዳን የምውድሸ እህቴ ❤❤በርችልኝ ቅጥይበት ሰለነበርንቁይታ እናመሰግናልን ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅርበደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ስለመጣሽደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በዚሑ ቀጥሉበት ዘና አደረጋችሑን በእግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅርበደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ስለመጣሽደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በዚሑ ቀጥሉበት ዘና አደረጋችሑን በእግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅርበደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ስለመጣሽደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በዚሑ ቀጥሉበት ዘና አደረጋችሑን በ
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እኳን ደህና መጣሽ ዋው ደስ የሚል ቆይታ አሪፍ ጨዋታ ነው ፈታ ዘና ያረጋል😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚል ጭዋታ የኔ ሳቄታዎች የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨመረላችሁ ❤❤❤ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን💚💚💚💛💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ብያለው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አዝናኝ ነበር በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እኳን ደህና መጣችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነትን
ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ትላላችሁ በርቱ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁሌ ማሸነፍ የለም መሸነፍም ግዴታ ነው ደስ ትላላቹ በርቱልኝ ጫወታው ያልገባኝ ነገርስ ክክክክክክክ ስታምሩ
ሰላም ወድ የሀገሬልጆች በጣም ደሰ የሚል ጭዋታ በልጅነቴ አደዚነበር የምንጫወተዉ እቆቅልሸ ሰለምትያ እያለን ግን ኮብራይት እዳይዝሸ
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ቃል❤ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
እህቶቻች ስላም ስላም እንካን ደህና መጣቹ ደስ ትላላቹ ዋውውው ጫዋታ ደስ ይላል በሪቱ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ
Nagenyii waqayyoo bakka jirtuti sif haa bayy'atu bagaa nagaan dhufte jabadhu bayy'ee namati tola halumaa kanan itti fufi waqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa haa busu jalalaa nuf haa kenu
እግዚአብሔር ይመስገን ከአየሁት ይሄ ይሻላል ሆ አንዳንድ ጨዋታ አለ በጣም እሚገርም ነው የዱቄት ዕቃ መሆን ቅጣት ትቶ እንዲህ አሪፍ ነው 🥰🥰🥰🥰
ቃልኪዳንየ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ዋውው ደስስስሲልል ጨዋታችሁ መሸአላህመሸአላህ ተጫወቱ ዘና በሉ ማማየ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሪፍቆይታነበር
ሠለም ሠለም የኔ መልካም ቃልኪዳን እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁሁ አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን የአረብ ዋዉዋዉ በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ❤❤
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በጣም ነዉያሳቃችሁኝአሁን ይከ ምኑ ጨፍቶበት ነዉ❤😂
እውነት ነው ሰላም ዋውውው ለእንች ይሁንልን ውድ እህታችን የቃልኪዳንዬ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽልን ደስ የሚል ጨውታ ነው እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ፍቅር ያብዘልን ❤❤❤🎉🎉🎉
ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝኝኝ ማማማማየውዴዴዴሠሠ😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ተጫወተሽባቸውውውውው
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ብዙ ጊዜ ስናይ መጫወት መልስ በራሳችን የጨዋት እራሱ ሲኖረን ለእኛ በጣም ነፃነት ለማግኘት የተሻለ ሃሳብ ነው ብዬ ስራ ማሰበ
nagaan waqayyoo goftaa mana kanaaf matii kanaaf dachaa dachaan dabalee haa bayyatu baga nagaan dhufte qalii namaa ❤❤❤
ሰላም ሰላም ቃልዩ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ቆንጆ ስታምሩ ረዘም አርጋችሁ ስሩ ብሀላችንንም ወጣ እያላችሁ የናፈቀንን ሀገራችንን አሳዩን❤❤❤❤💔💔💔
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen
ሰላም ለዚህ ቤት የሆኑ ሰላም ጸጋ ይብዛልሽ ሰላት ስድስት ላይ ያላችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤ ጫወተው በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ወታደር ነው ጫወታ
አለን አለን እንኮን ደና መጣሽ ቃሏ የካሜራ ጥራትላይ ትንሽ ችግራለ ለማስተካከል ከተቻለ ብትሞክሪ በተርፈ ጥሩ ስራነው ደስስ ትላላቹ ቀጥሉበት❤❤❤
Bagaa nagaani dhuftaani Hanaa yaa dhufuu namtii toltuu itii fufaa yaddaa bareddaa jabadhuu jabduu koo itii fufii wowowow yaddaa bareddaa itii fufii 😊😊😊😊😊
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi 🎉🎉🎉🎉
Yoyyaa amaasi yoyyaa bagaa nagaa dhuftee baredduu tenaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu ittii fufii iraati hojaadhuu turiti baredaa wojiin dabariisiinee jabadhuu
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa Jaalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen
እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ባንድነት መታቸው ሰላም አጄ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ፀጋ በረከት ይዛለች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር እና አድለን እንምሰላቸው ይብዛልኝ ውድ ጓደኞቼ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💐💐
Mashallah betam new metamrute fetari ayileyachu fekerachu yazeleklachu mama balachubete selam hunulegni setamru❤❤❤
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ ክክክክ😂ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ❤❤❤❤
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww ❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ሀሪፍ ጨዋታ ነው 😂😂😂😂😂😂ግን እንደዚህ የቀጠናችሁት ምግብ አትበሉም እንዴ ደስ ትላላችሁ ጎበዞች 😅😅😅 ፈታ ነው ያልኩት አጭርም ቢሆን በጣም ሀሪፍ ነው በሌላ ጨዋታ እስከምትመጡ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
የምበላዉ እኛ የሚወፍረዉ ሌላ ሆኖብን ተቼገርንኮ ኪኪ
ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna metshi wowowo betam konjo nachuu barichi ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏
ሰላምጤናይስጥልን እኮን ደህና መጣሽእህታችን ሰላምሾይቦዛ ማሻአላህ ደስእምትሉ ቤተስብ ናችሁ ጫወታችሁ ደስ ስትሉ ወይኔበሳቅ ሞኩ የራሴ ስራ ትዝ አለኝ የልጀነቴ ወይኔ😂😂😂😂የምር ደስ ስትሉ❤❤
waaqayyyoon hagalatomuu baagaa naagaan siifi haabayatuu jaabadhuu saagt bareeda naagaan baakkaa jiraa taa neetii mara siinfii ❤❤❤ jaabisi namati tolaa
Nice upload my friend thanks for sharing
Taks ❤
baga nagan dhuftee nagansiif habbytuu jiraa jiirtuu bayee baredaa hin itii fufaa❤❤❤😂😂
Akkam jirtaa naaga ketii baaga jiratee jabadhuu ittii fufii hojedhuu Wawuu hedduu namatii tolaa jabadhuu ittii fufii hojedhuu ❤❤❤
Selam yen melikam wow batim new dasi yamitilut ina belala sira intebiqachuhalen qaliye dasi sitilu yiiwunti liyu new inamseginaln
Selam Selam wed yagera lij selamesh yebza wowweww batam arefi koyita nebar
❤❤❤❤❤ wowwww ewntaa liyuuu naw baratu😂😂😂😂
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati toltu jabadha waqayyoon jalalaa siniif ha bayisuu jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam turunow
Wow wow liyu new indet neshi marr indet neber wulo indet neber sira hulum melekam newu ❤❤❤❤ Selam lehulachin yihune amenn amenn amennn amenn amenn Amenn Amenn amenn amenn amennn amenn amenn Amenn Amenn amenn
Selam fikirim yibzalachu wow des yemil arif chewata new wedijewalew des tilalachu egzihabher balachubet yitebikachu
Ketilibet bizu entebikalen
Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem dase yemel giza neber yene mar baricha ezegeber amalka hagerichan selam aderigelen
😂😂😂🎉🎉🎉 Malin nafi hin glee jabadhuu jajabee koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa nuu haa godhuu Dhugaa
Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit❤❤❤🎉🎉🎉
ተንኮለኛ
Bagaa nagaa dhufte qalii nama dhufte qalii nama bareduu koo mataa duree nama nama tolu fida jabbadhu akkamtu itti fufu jabbadhu qalii bayyee nama bareduu ani dhufte❤❤
ashamaa ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhufte hadhookoo welcom 🎉🎉❤❤😅😅
ዋውው ልጅነቴ አሰታወሳቹሁኝ 👶👶🧒
Nagaan waaqayyo mana kanaaf haa tau ashama harka fuune jirra jirtu bakka jirtan hundaatti nageenyi keessan dachaan haa baayyatu cima bara hoji gaari hunda keenyaaf cima bara hoji gaari hunda keenyaaf🎉🎉
Salamesh Yebza Mamayee Des Seluuu😂😂😂wish u long life Guys👌
ሰላም ሰላም እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅረ መዋደድን ይስጠን ሀገር ሰላም ይሁን ጦረነት ይወጣ ሰላም ይጣ እስከመቼ የሰው ልጂ እየተገደለ ይጠጥላል ያረብ በቃ በለን አተ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ቃል በርቺ ❤❤❤❤❤
ሰላም ቃል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር አንቺኮ ጨዋታሽ አይጠገብም ትለያለሽ እስኪ ቀጣይ ደሞ ምን አይነት ጨዋታ ታመጪ ይሆን እስኪ እናያለን
ደገምኩት ግን ምርጥ ነው እሷ ግን ተሰራላት እሰይ