Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶክተር የሀገር የወገን መልካም ሀብት ነህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በእውቀት እና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ትምህርት ስለምትሰጠን።❤❤❤
Dr. You are amazing good job keep going 👍💪✌️♥️🌹 thank you 🙏
Exactly ♥️🌹🙏
ጎበዝ ነህ!ዕውቀት ሞልቶተርፎሃል!🏆🏆🏆❤❤
Tnx doc
ዶክተርዬ እጅግ አድርገ አመሰሰግናለሁ ጠቃሚ እዉቀት ነዉ
Enamsgenale
እግዚአብኼር ዘመንኽን ይባርክ
አመሰግናለሁ ዶክተር
ስላም ዶክተር ተባረክ ትምህርትህን በጣም ነው የምክታተለው
መጣህልን የተባረክ በጣም ጥሩ አስተምሮ ነው እኔ ስዃር ደም አለኝ መድሀኒትም አልወስድም ነገር ግን አንዴ ለይ አንዴ ታች እያለ አሸገረኝ ሰለቁርስ አልበላም ምክንያቱም ልምድሆነብኝ አይርበኝም ካለጾም ግዜ ሁሉ ግዜነው እና ቁርስ የግድ ቁርስ መበላት አለበት ማለት ነው
Thanks
እናመሰግናለን ዶ/ር 🎉
Dr amsegnalhu
Dr Desta thank you for sharing your experience God bless you 🙏🏽
እናመሰግናለን ዶክተር
Dr. Egziabher yibarkih betam new yeminameseginew. endekursum missa yemibelutn btnegren. Thanks a lot.
Thanks Dr
እኔ ራሴን እያዞረኝ ዶክተር ጋር ሄጄ፡ስኳር አለብሽ ተብዬ ነብር ከዛም ዶክተሬ በሚቀጥለው 6 ሳምንት ቀጠሮ ድረስ ስኳርሽን ለማስተካከል ሞክሪ ብሎ ቀጠሮ ሰቶኝ ግን ካላስተካከልሽ የሚቀጥለው ቀጠሮ መዳኒት አዝልሳለሁ ብሎ ላከኝ እኔም ይሄን ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ስፖርት እሰራለሁ ምግቤን አስተካከልኩ ኪሎዬን ቀነስኩ በቀጠሮዬ ቀን ስሄድ A1C ምርመራ ሳደርግ 5'7 ሄነ ውጤቱን ላከልኝ ግን ምንም ያለኝ ነገር የለም ሌላ ቀጠሮም አልሰጠኝም መዳኒትም አልጀመርኩም ዶክተር ንገርኝ እስኪ ስኳር ከደሜ ውስጥ ጠፋ ማለት ነው? ኪሎዬ ስለቀነሰ ስፖርቱንም አቁሜዋለሁ አሁን የፈለኩትን መመገብ እችላለሁ? ስለትምህርትክ በጣም አመሰግናለሁ
Wait me on live session
Thax
Xuru mikir now ye gimal woteti xuru know yibalali enideti know?
ለእምነት ስፆም ቁርስ አይበላም ስለዝህ ምንእናድርግ
አእናመሰግናለን ዶ/ር ልጆች የሚወዱት ዳቦ ፓስታ መኮረኒ ነው ለነሱ አሁን ሁሌ አንተ የጠቀሰካቸውን ሁሌ እሺ ብለው አይመገቡም እንጀራን ጨምሮ የጠቀስካቸው ካልተበሉ ልጆች አይከብድም እኔ ከኔ ልጅ ተነሰቼ ነው ልጄ ደሰ ያለውን ዳቦ መኮረኒ ከላ የሰኳር መጠኑ አይጨምርም ያልፈለገውን ከሰጠሁት የጨምራል ይሄ ግልጽ አልሆን ያለኝ የሰኳር በሽታ ባህሪ ነው 🙏
Balance አድርጊው እንጅ አትክልክይው መከልከል የሚገባሽ cake , soda and candy my opinion