የአርበኛ ድርሳን ብርሃኔ 3መድረኮች፤ምሬ አበበ ፈንታውን ከኔ በላይ አይወደውም፤ኮረኔል ፈንታው ከኛ በላይ ታግሏል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @aschalewbelayneh5593
    @aschalewbelayneh5593 25 днів тому +11

    በስንቱ ወጣት ደም ትቀልዳላችሁ መሰለህ ወንድም እንዴት ይህን ያክል መስዋትነት እየተከፈለ ወደ አንድ እዝ መምጣት አስቸገራችሁ መሬት ላይ ስንት ዋጋ እየተከፈለ ነገር ግን እናንተ እርስ በረስ ትተኳኮሳላችሁ ለምሳሌ ሸዋ የአንዱን ሀሳብ አንዱ ይነቅፋል እንዴ አስባችሁታል ወሎ 2 እዝ ጎንደር 3 እዝ ሸዋ 2 እዝ የተሻለው የጎጃም ነው እሱም ዋጋ አስከፍሏል ወደ አንድ ለመምጣት ለዚህ ግን ቁጥር አንድ ኃላፊነት የምትወስዱ በየ እዙ ያላችሁ የፋኖ መሪወች ናችሁ ስንት ዋጋ እየተከፈለ እንዴት ገና ከጅምሩ በስልጣን ተጣለችሁ ማንስ አተረፈ ማንስ የፖለቲካ ኪሳራ ገጠመው ብቻ ያሳዝናል

    • @Amharafano2024
      @Amharafano2024  25 днів тому +3

      ውድ ወገናችን አስቻለው በላይነህ የሃሳብ ልዕልና ያለው አማራን ለሚመጥን አስተያየትህ እና ተሳትፎህ ከልብ እናመሰግናለን ጥያቄና አስተያዬትህን ለሚመለከታቸው የበላይ አመራሮች እናደርሳለን🙏🙏🙏🙏

    • @Ojo787
      @Ojo787 24 дні тому

      Gojam 2

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 20 днів тому +1

    አንድነታችሁን ፍቅርነታችሁ የአማራ ሕዝብ ይፍልጋል እና ስለአንድነት ስሩ ጀግኖቻችን

  • @HussenEndris-o9x
    @HussenEndris-o9x 20 днів тому +1

    የኔ ጄግና ድርሳን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 23 дні тому +1

    ድል ለ ፋኖ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 24 дні тому +1

    ጀግናው ድርሳን ብርሀኔ እናመሰግናለን።

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 24 дні тому +12

    ይህ ሚዲያ የአማራን ፋኖ ከፋፋይ ነው ወገን ተጠንቀቁ

    • @AbrehamAssefa-pv1wb
      @AbrehamAssefa-pv1wb 24 дні тому

      Kezemede belayi kefafayi ale ende esun eyesemachihu ayidel

    • @AaAa-bf3ud
      @AaAa-bf3ud 24 дні тому

      ዞር በሉ የዘመነ ቡችሎች ይህ ሚዲያ ባሪያ ተለጣፊ ተላላኪ ሳይሆን ትክክለኛ ለህዝብ ህልውና የቆመ ሚዲያ ነው ።እዛው እነምሬን ባሪያ አድርጉ

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 23 дні тому

      ቆርቆሮ ዘመነን ጠልተህ አማራ ትቆርቆርነኝ ባይ ድቃላ🙃​@@AaAa-bf3ud

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 23 дні тому

      ትክክል

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 23 дні тому +1

    እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላችሁ🙏

  • @OmerSeidf-fs4bx
    @OmerSeidf-fs4bx 23 дні тому +1

    አተን ብዙግዜ የአማራን አንድነት እየከፋፈልክ ነው ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁ እባክህ በህዝብ ደም አትጫወት

  • @frehiwotfentaw-c3q
    @frehiwotfentaw-c3q 25 днів тому +3

    የኔ ሸጋ ወንድም ድርሳንየ የአማራውልጂ ቆራጡ እናቱ አምጣ የወለደቺህ በአንተ100%እተማመናለሁ አሁንም እውነቱን አውጣው😢😢😢😢

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f 25 днів тому +1

    ጀግናው ድርሳን ብርሃኔ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 25 днів тому +1

    እውነት ነው አማራ❤️❤️❤️❤️ ኑሮልን💪💪💪💪💪ፍጣራ የፀብቅልን እናንትን ጀግናውቸ🇪🇹

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 24 дні тому

    ፍኖ ድርሳን ብርሃኔ የኛ ጄግና በፊት አዝኜ ነበር ግን እንደእናንተ አይነቶቹ ለህዝብ ህልውና የቆመ ጄግና ታጋይ ማዳመጥ ግራና ቀኝ ማየት ስለሚችል እንደምትረዳ ተስፍ ነበርኝ የበለጥ አንድሁናቹ እንደናያቹ ሙሉተስፋ አለኝ አባታችሁ ኬሎኔልን አደራምልክታችን ጄግናችን መሪያችን ነው ድርሳኔ በተለይ ምዕራብ እና ደቡብ ወሎላይ በደንብ ስሩ ከጎናችሁ ነን ጄግኖቼ ራሳችሁን ሁኑ እንወዳቹሃለን ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤🎉🎉

  • @Mesirat
    @Mesirat 25 днів тому +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 25 днів тому +1

    Yes fano Amhara never give up

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 25 днів тому +1

    በርቱ ድል ለፍኖ 🎉🎉🎉

  • @meaziwollo
    @meaziwollo 25 днів тому

    የወሎ ብሎም የአማራ አለፍ ሲልም የጪቁን ኢትዮጵያንን ነፃነት የማረጋገጥ አቅም ያለህ ዝምተኛው መብረቅ ሻለቃ ድርሳን ብርሃኔ እንወድሃለን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @moreethiopian898
    @moreethiopian898 25 днів тому +2

    አይ ደድርሳን ጥሩ አስተሳሰብ እና መረዳት ያለዉ ልጅ!!

  • @Ojo787
    @Ojo787 24 дні тому

    ድርሳን ጀግና

  • @ethioberera
    @ethioberera 24 дні тому +2

    አዳድ የጎጠኞቹን ተልኮ የሚያራምዱ ኮማቾች ጌቶቻቸው በአስተሳሰብ የተበለጡ ሲመስላቸው በእስክድር የሚፈርጁት ነገር ይገርመኛል!!! ዶርሳን ለአማራ ትግል 1ኛ👌

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 24 дні тому

      እስክን ለአማራ ህዝብ ህልውና በእውነትና በቁርጠኝነት የቆመ ታጋይ ነው። ጎጠኛና መንደርተኛ ስሙ ሲጠራ ይሸበራሉ።

  • @abiyotkebede
    @abiyotkebede 24 дні тому +1

    እባካችሁ ተስማሙ አርበኞች? የሚያልቀውን የአማራን ህዝብ እያያችሁ ለምን?

  • @Dxbuae-gy3he
    @Dxbuae-gy3he 23 дні тому +1

    አይ አማራ አንድ ብኮኑ ውጤቱ ያምር ነበር በውጣቱ ደም አትነግዱ አለዛ አርፋችሁ ተቀመጡ😢

  • @donkeysimplyenglish.123
    @donkeysimplyenglish.123 24 дні тому

    Kis awlaqi

  • @abiyotkebede
    @abiyotkebede 24 дні тому +1

    ድርሳን አንተ የተሻልህ ታጋይ ነህ እናውቃለን ስለዚህ ከምሬ ጋር አብራችሁ ስሩ እባካችሁ

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 24 дні тому

    ከፋፋየነት ይቁም በስመ አርበኞች ሜድያ! ሲጀምር ድርሳን ዙሮ ዙሮ ወንድሞቹ ጋ መግባቱ አይቀርም!

  • @Mesirat
    @Mesirat 25 днів тому

    😢😢አንድ ሁኑ ሀሰዘሰበሰ አሰያለከ ነዉ አላማቸሰዉን አተሳቱ ተዉ

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 25 днів тому

    ይኸ ሳተናዉ የሚባል ዉሽልሽል አድቀን ግባር ገጥሞ የማያቅ አቶርቷሪ የሚከፋፍላቸዉ እደነሱ ያሉ ናቸዉ

  • @truthfreeus3546
    @truthfreeus3546 24 дні тому

    ወይ መድኒሃኒያለም። ለህዝብ መከራ አታምጡ። ተነጋገሩና አንድ ሁኑ። መሳቂያ አታድርጉን!

  • @zemen254
    @zemen254 24 дні тому

    Atachiberbiri, colonel fentahun yetetelaw eskindir gar hido sileteletefna mircha tekahidual bilo ye Amhara hizbn silachibereber naw.

  • @kassahunfekadu526
    @kassahunfekadu526 24 дні тому

    እረ እባካችሁ የጠላት መሳቂያ አታድርጉን በአማራ ህዝብ ደም እየቀለዳችሁ ነው

  • @MekdisAddisu
    @MekdisAddisu 23 дні тому +1

    ትልቅ ነገር እሚራ ይመስላል መርህ መርህ ሲል አይ ኪሲራ አሁን አንተ በዋርካ ቦታ ሁነህ ምራ ቢሉህ ሽጠህው ነበር እምጠፋ ወሬ በትንሹ ያልታመንክ ለትልቁ አትታጭም?

  • @RuurFu
    @RuurFu 25 днів тому +5

    እስክዲራዊያን አስተሳሰብ ተዉ የአማራን ህዝብ አይመጥንም ወዲሞቻችሁ ጋ ሁኑ

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 25 днів тому

    ሀሀሀለለለወረሠደነነነነነነ

  • @ethio12-b4r
    @ethio12-b4r 25 днів тому +5

    አትጃጃል በእናንተ ቅሽምና የፔስታል ፓለቲካ የአማራ ትግል ወደሗላ ቀርቷል ምሬ ጀግና ነው ዘሜ ጀግና ነው ሌላው ተከታይ ነው ጀግና ነው

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 24 дні тому

      ምሬ የወሎ አማራን ሊመራ አይችልም ። ወደድክም ጠላህም የእነ ዘመነን ርእዮት በወሎ አማራ ላይ ፈፅሞ መጫን አይቻልም ይህንን እወቁ። ከአማራ ህዝብ ጀርባ የሰሩትን ሴራና ተንኮል ተደርሶበታል እየከሸፈም ነው ።

  • @Habtam837
    @Habtam837 24 дні тому

    ግን በምን ጆሮችሁ ነው የምትሰሙት ኮሜቶች

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 24 дні тому

    Kelyunet andnet lay sru kalhone befekadegnnet ketglu wutu Amhara bzu meri alewu ,beka beka and kalhonu hzbu yiwesnal !!

  • @mohammedyimam1166
    @mohammedyimam1166 25 днів тому

    በፈቃዱ የተቀረጸ ነው?አጣራለሁ

  • @GzenewWesanu
    @GzenewWesanu 25 днів тому +1

    እዳው በኣነጋገርኳ ዋርካው ጋር በምንም ኣይገናኙም ኣሁን ይህ ሰው ምሬን ይተች ነበር

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 24 дні тому

      ተው እንጂ ምሬ ነው ያልከው ? ምሬ የወሎ አማራን ሊመራ አይችልም።በጎጥና በመንደር አስተሳሰብ የአማራን የህልውናን ትግል መምራት አይቻልም። የእነ ዘመነን ርእዮት በወሎ አማራ ላይ መጫን አይፈቀድም አይቻልም።

  • @MuhamedDawed-db5hm
    @MuhamedDawed-db5hm 24 дні тому

    ሰክሮ ነው የማወራው😂

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 24 дні тому

    ውይ ይህሠው እማላይበት እፋፋፋፋ

  • @Kdst2022-oy2og
    @Kdst2022-oy2og 25 днів тому +3

    ሰክረሀይ ትወላገዳለህ ድርሳን😮😅😅😅😅

  • @FhHj-fj2vr
    @FhHj-fj2vr 24 дні тому

    አንድ ሁኑ አንድ ካልሆናችሁ ምንም ጥቅም የለውም

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    ያዲሳአበባን ወጣትያስጨረሰ
    የእስክዲረነጋ
    ገረዲነው
    ፈታውሙሀቤ😂😂😂

    • @7ujj-n2l
      @7ujj-n2l 24 дні тому

      ክፍታፍ ነሽ 😂

    • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
      @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 24 дні тому

      @7ujj-n2l ዝፍጥ
      ትላትና የምሬወዳጆን መሳሪያእናሰውይት
      ይዞ አሁንእኔእብበልጣለሁ
      ደነዝነትነው
      አችወይም አተ ቆዳ ጂላፎ

  • @AmbachewAmeshe
    @AmbachewAmeshe 25 днів тому +1

    😂አይ ድርሳን ኮረና ፋንታሁን (ኮቢድ19) አንተንም እንደዚህ አደረገህ

  • @AmbachewAmeshe
    @AmbachewAmeshe 25 днів тому +1

    ድርሳን ሰክራለች 😂😂

  • @abiyotkebede
    @abiyotkebede 24 дні тому

    እስክንድርን ገደሉት እሱ ነው ስልጣን በገንዘብ ሊገዛ መጥቶ የአማራን እንዲህ በየመንገዱ እንደ በግ የሚታረደው

  • @nuru7490
    @nuru7490 24 дні тому

    እስከንደር ባንዳውን ተከትላችሁ ነገ እማራውን እያስጨራችሁ ነው።

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 24 дні тому

    ዶላር እዝ ማንም አይሰማችሁ

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 24 дні тому

      ጅሎች የአማራ ማፈሪያዎች ለስልጣን ብላችሁ እውነተኛ የአማራ ልጆችን የዶላር እዝ እያላችሁ ስም ታጠፋላችሁ ከሽፎባችሃል።

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 24 дні тому

    አርበኞች ሚዲያ ኮሜንቱን ተመልከት ህዝብ እንዴት እንደነቃ አስተውል ድርሳን ሲቀሽም

  • @Kdst2022-oy2og
    @Kdst2022-oy2og 25 днів тому +1

    ወደ ሀሜት ገባችሁ😮😂😂😂😂 አይ ይስክንድር ዳይፕር

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    ማነምአይሰማችሁም ሌቦች

  • @HdG-h9b
    @HdG-h9b 25 днів тому +1

    አይይይ እዶላር የስራህን 😅

  • @DiresBiyabl
    @DiresBiyabl 25 днів тому

    ተብታባ ተብታባ ነገር ነህ

  • @عليعلي-س3د7ت
    @عليعلي-س3د7ت 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @Kdst2022-oy2og
    @Kdst2022-oy2og 25 днів тому +2

    ሰክረሀይ ትወላገዳለህ ድርሳን😮😅😅😅😅

    • @frehiwotfentaw-c3q
      @frehiwotfentaw-c3q 25 днів тому +1

      እበት ድምፀ አልባ ሚሳኤልነው እንደሌላው ወጥቶ የሚበጠረቅ መሰላቺሁዴ ጀግንነቱን እንኮ አያሳውቅም

    • @Kdst2022-oy2og
      @Kdst2022-oy2og 25 днів тому

      @@frehiwotfentaw-c3q 🤮😁😁😁😁😁😁

    • @meaziwollo
      @meaziwollo 25 днів тому

      ድርሳን ማለት ከመናገር መስራት የሚመርጥ ነው። ድርሳንን በአኗኗር ካየነው በአመጋገብም ሆነ በአለባበስ ከተራው የሰራዊት አባል በታች እራሱን በድሎ ሁሉን ነገር ለትግሉ የሰጠ ነው።
      አስተሳሰቡን ካየን በአንድ ጊዜ አስር ሰዎች ከፊቱ ቆመው በተመሳሳይ ደቂቃ ቢያወሩ በተመሳሳይ ሰአት ላወሩት ሁሉም ሰዎች ለያንዳዳቸው መልስ መስጠት እስከመቻል የሚደርስ አስተውሎ ያለው እና በዚህን ሰአት ከወልድያ እስከ ሰሜን ሸዋ ያለው ቀጠና ላይ ሰራዊቱን የዘረጋ በሰራዊቱ የሚወደድ ጀግና የጦር መሪ ነው።

    • @Kdst2022-oy2og
      @Kdst2022-oy2og 24 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂​@@frehiwotfentaw-c3q