💥በእስራኤል እስር ቤት ታላቅ ተአምር ተፈጠረ!🛑አርኪዎሎጂስቶች ታላቁ ግኝት ሲሉ ለአለም ተናገሩ!👉አህዛቦችን ያንቀጠቀጠው ክስተት Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @Arega-j5i
    @Arega-j5i 8 днів тому +11

    እግዚአብሔር ይምስገን ሁሉም በጊዜው ይከናዎናል በርችልን አመሰግናለሁ

  • @MelakuGebre-h5g
    @MelakuGebre-h5g 8 днів тому +5

    አምላኬ ሕያው እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም አንተ እርዳኝ አንተ ምሪኝ መንገዴን ሁሉ መልካም አርግልኝ

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 7 днів тому

    ጠባቂ ሰብሳቢ አባታችን ክብር ምሰጋና እልልል

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 7 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንደዚህ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ሁሌም ስለምታቀርቢ አምላክ ይባርክሽ በርቺልን፡፡

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 8 днів тому +7

    ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልሽ ጥሩ መረጃ ነው

  • @solomonhaileselasenebromne297
    @solomonhaileselasenebromne297 8 днів тому +7

    እግዚአብሔር ያበረታን ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 8 днів тому +3

    አቤቱጌታሆይይቅርበለኝ😢😢

  • @UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK
    @UKUNUAMLAKUKUNUAMLAK 8 днів тому +1

    እግዚያብሔር ታላቅ ነው

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 8 днів тому +8

    አብ ወልድ መንፈሰ ቅድሰ ሰላሴ ወልድ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ነዉ 3 አካል አንድ አምላክ ኢየሱስ አምላክ ነው❤❤❤

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 8 днів тому

      ኣንድ ኣምላክ ኣንድ ኣካል ኣንድ መንፈስ።አግዚኣብሄር 1 ነው

  • @fregebretensay1704
    @fregebretensay1704 8 днів тому +6

    ጌታዬ ኣምላኬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅርታህን ኣገኝ ዘንድ የይቅርታ ልብ ስጠኝ😢

  • @TeameGebreyohans
    @TeameGebreyohans 8 днів тому +15

    ጌታዬ ሆይ ይቅር በለኝና ካንተ ጋር ልኑር✝️

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 8 днів тому +1

      ኣሁን ካለህበት ወጥተህ ወደ ገዳምህ ሂዳ!አዚህ ምን ትሰራለህ፡፡ከሱ ጋ መኖር ከፈለግክ ማለቴ ነዉ፡፡በ ኣፍህ ስለጮህክ ብቻ ኣይደለም ከ ፈጣሪ ጋር እሚኖሮዉ፡፡ሂድ ከዚህ፡፡ነገ መንደር ላይ በ ኣይኔ እንዳላይህ፡፡

    • @TeameGebreyohans
      @TeameGebreyohans 8 днів тому

      @@AfeworkiGebremariam-vv9bv ያ የሚያገኝ እንደኔ እርኩስ ሳይሆን የተመረጠ ነው ወዳጄ

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 8 днів тому

      @@TeameGebreyohans ኣይዞህ፡፡Cheer up!!be strong!!

    • @ስደተኛዋ-21
      @ስደተኛዋ-21 8 днів тому

      ​@@AfeworkiGebremariam-vv9bvምን ማለት ነው ምነው አቃጠለህ 🙄

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 7 днів тому

      @@ስደተኛዋ-21 ኣረ ኤዲያ!ኣንቺ ደግሞ፡ካንቺ ጋር ኣንግባባም፡፡ይቅርብኝ

  • @DTFNews
    @DTFNews 8 днів тому +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @azeb9433
    @azeb9433 8 днів тому +1

    ልብን የሚያሞቅ መረጃ ሰላካፈልሽን እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 8 днів тому +1

    አምላክ ወሲኩ ጸግኡ የብዝሓልኪ😊

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 7 днів тому

    እሚሞት እሚሰቀል እሚገረፍ እሚበላ የሚጠጣ የሚተኛ እሜወለድ አምላክ የለም አምላክ አንድ ነዉ ቢጤ አጋር የለዉምአሐዱ

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 8 днів тому

    ተባረኪ,መልካም,ነገር,ታቀርቢያለሽ

  • @hayimanotTesfaye-j9k
    @hayimanotTesfaye-j9k 8 днів тому +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ አምላክና ጌታ ነው 12ጴጥ 1፤1.

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 8 днів тому

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 8 днів тому

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 8 днів тому

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 DENKE ZENA NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 7 днів тому

    Kalehywet yasemalen

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 8 днів тому +1

    WOWW Jesus Christ is Lord God is with lsrael bless ❤l❤❤ it's true 💯💯💯💯🙏 God is bless you 💗🙏

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 8 днів тому

    Good, updated and informative

  • @BeletMan-b1o
    @BeletMan-b1o 8 днів тому

    እሮሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 8 днів тому

    አሚንአሚንአሚን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 8 днів тому

    ሮምዬእናመሰግንሻለን❤❤❤

  • @semerehabte6633
    @semerehabte6633 8 днів тому

    Amen Egzabhier yemsgan 🙏🙏🙏

  • @bogalebeyene413
    @bogalebeyene413 8 днів тому

    Jets Hoy Ahunem Tegeltgelen. ❤❤❤

  • @seidteferiy
    @seidteferiy 8 днів тому +2

    አይመጃጃል አላህ በሰወችላይ ሀቅንሲሸፉን ተመለከትኩ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 8 днів тому

      የተመረጠ የይስሃቅ ዘር አየሱስን ያምናል

    • @شمسعلي-ص6ز
      @شمسعلي-ص6ز 7 днів тому

      ያንተ አላህ ለመሀመድ የሰጠው ስለ ዝሙት ብቻ የሚያወራው መፀሀፍክ ነው ሀቅን የገለጠው?

    • @seidteferiy
      @seidteferiy 7 днів тому

      @@شمسعلي-ص6ز ሚስኪንንንንንን ስለዝሙት ብቻነውእሚያወራው አላነበብከውም አንተ አላዋቂነህ ስለዚህ እወቀት ያለውን ቄስ ፈልገህ ስለእስልምናጠይቀው ስለሆዱየሚያድርካልሆነእውነቱንይነግርሀል!!!

  • @fanayekenaw408
    @fanayekenaw408 8 днів тому

    AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @Yuhans-y7s
    @Yuhans-y7s 7 днів тому

    ዘመን መጣ እየሱስ ሊገለጥ ....የናቁት የማዕዘን እራስ

  • @FaizaAbdurhaman
    @FaizaAbdurhaman 5 днів тому +1

    የመጽሐፍ መብዛት ሳይሆን የኢየሱስ አምላክነት መቀበል ነው ወገናቻ

  • @FANATwelde
    @FANATwelde 8 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yuhans-y7s
    @Yuhans-y7s 7 днів тому

    Jesus is lord

  • @mihretgw3751
    @mihretgw3751 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @አሊያ
    @አሊያ 6 днів тому

    ካፊር ማናባሽ አህዛብ ወሪኛ

  • @AmanuelDeguale
    @AmanuelDeguale 7 днів тому

    አሜን አሜን ፈጣሪ ሁሌም ለረኛች ቅርብ ነው

  • @አሊያ
    @አሊያ 6 днів тому

    አህዛብ አትበይ ስለራስሽ አጥኝ ማዴረሰብሽ አኔዲም

  • @KudayeBakry-cl7sq
    @KudayeBakry-cl7sq 7 днів тому

    Minim altegegnem zim bay😂😂😂😂😂😂 esatwist tigebiyalesh😂😂😂😂😂

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi 8 днів тому +2

    እየሱስን አምላክ አይደለም

  • @eliyasmulgeta
    @eliyasmulgeta 8 днів тому

    ኢሴዎች የተ እደገቡ ያልተወቁት ነገዶች ይሆኑ ይሆን ?

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 8 днів тому

    Echi lij meat awri nechi

  • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
    @AfeworkiGebremariam-vv9bv 8 днів тому

    እስኪ እንደ 7 ፀሃይ ደምቆ ሸብርቆ በስተምስራቅ በኩል ሰይጣን ኣምላክ ነኝ ብሎ ቢመጣ ዝም ብለሽ ልትቀበይዉ ነዉ???

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 7 днів тому +1

      አማትቢ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ብለሽ ከዛም ያስታውቃል ሲጀመር በፍፁም ያስተውቃል እሱ አምላክነኝ ቢል እንኳ እንዳልሆነ ያስታውቃል በመጀመሪያም እኮ ከገነት የተባረረው ከሁሉም መላእክቶች በላይ መሰሎት ሰለታየው ነበር አምላክ ነኝ ብሎ ወደሲኦል የወረደው ስለዚህ መረራቹህም ጣፈጣቹህም ጌታ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ፈራጅ አፅዳቂ ነው ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር መንገድም ሒወትም እኔነኝ ከእኔ ሚጠጣ ለዘለአለም አይጠማም ያለኔ ምንም ማድረግ አትችሉም ብሏል ይክበር ይመስገን ለናተም ማስተዋል ይስጣቹህ ግን አፋቹህን የሲኦል ባህር አታድርጉት ይልቁንሰ መርምሩ አትዘባርቁ።

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 7 днів тому

      @YasminAbraham-i7f ኣረ ኣንቺ ትለያለሽ፡፡ደግሞ ከኛ በላይ ስለ ቅዱሳን መፃህፍት ኣዉቃለሁ ብለሽ ኣፍሽን ትከፍቺያለሽ፡፡ኣንቺ ኣስተዋይ እኛ ደግሞ .....ዉይይይይ፡፡፡፡ተይ ተይ፡፡ወደ ሌላ ኣጀንዳ ባንገባ ይሻላል፡፡ማን ነዉ የፃፈዉ እንደዛ ብሎ እስኪ??የተባለዉን የተፃፈዉን እኮ ነሽ እየደገምሽ ያለሽዉ፡፡ግን በደንብ ተመራመሪ እንጂ፡፡ያለዉን የተፃፈዉን ዝም ብለሽ ትቀበያለሻ??እስኪ ማን ነዉ የፃፈዉ በይ፡፡መፅሓፍ ቅዱስ የ ብሉይ ኪዳን part በብዛት ነብይ ሙሴ እንደፃፈዉ ይታወቃል፡፡ሌላዉስ??በቃ ተፃፈ ተባለ ብለሽ ቁጭ፡፡ኣራቱም ወንጌላት የ new testament ለምሳሌ በደንብ 30 ግዜ ደጋግመሽ ኣንብቢ እና ከዛ ወደኔ ነይ እሺ፡፡በዋዛ ፈዛዛ ኣልፋታሽም፡፡እንደ ድሮ ተቀበል ተቀበል የሚባል ሃይማኖት የለም፡፡ኣሁን ላይ በደንብ ተመራምረሽ ከዛ ትክክለኛዉን መርጦ መከተል ነዉ፡፡ቀልደኛ፡፡ማስተዋል ይስጣች ምናምን ምናምን ትያለሽ፡፡ማን ነዉ ያላስተዋለዉ ማን ነዉ ያወቀዉ??እስኪ ኣንቺ ቅዱስ ቶራህን(የኣይሁድ/የ እስራኤል)መፅሃፍ ኣንብቢ፡፡በ ኢብራይስጥ ቋንቋ የተፃፈዉን፡፡እነሱ ለኛ ክርስትያኖች እኮ መናፍቃን ነዉ የሚሉን፡፡በ የፈጣሪ ሶስትነት ክና ኣንድነት ስለምናምን ማለት ነዉ፡፡እስኪ ቅዱስ ቁርኣንን ደግሞ ኣንብቢ፡፡ከዛ ሁሉም ነገር ይገለጥልሻል፡፡ኣለዚያ የ ኣባታችን እና የ እናታችን እምነት ብቻ ስለሆነ ከነሱ ስለተረከብነዉ ኣትምጡብኝ ባይኔ ኣትንኩብኝ ካልሽ ግን ኣንቺ ጠባብ(narrow minded) ነሽ፡፡

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 8 днів тому +1

    ኤዲያ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 8 днів тому +1

      Eyesus Amelak. New ❤❤❤
      Amen. Amen. Amen
      Elllllĺllllllllllllll🎉🎉🎉🎉
      diyabilos. dingay. bela

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 6 днів тому

    ምነው እነዚህን የአበሻ ስዕሎች ለመረጃ ባትጠቀሙ።

  • @sissis123
    @sissis123 8 днів тому

    Menemlthowna lo zranwymtwkot

  • @JoeTewo
    @JoeTewo 8 днів тому

    Why is a woman preaching about bible, does orthodox supports women preaching to us?

  • @sunydaylastday
    @sunydaylastday 8 днів тому

    አምላክ ነኝ ያለ ሁሉ ልታመልኩ ነውዴ? አምላክ ነኝ ያለበት ተገኘ ማለት ምን ማለት ነው ? ኢየሱስ ራሱን ዝቅ አድርጎ ነው የመጣው በጊዜው ማን ያምነዋል በትንቢት የተፃፈውን ካልተከተሉ በስተቀር። መፅሀፍ ቅዱስ 81 ይሁን 66 ለመዳን አንዱ ዮሐንስ ወንጌል በቂ ነው ብዛቱ አይደለም በነገራችን ላይ አትናቲዎስ 66 ነው የሚቀበለው 14:20

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 7 днів тому +1

      እናተ ሲጀመር ለምን የቅዱስ እግዚአብሔርን ቃል ትቀንሳላቹች ለምን ኦሪትን ተዋቹህት ለምን አዲስ ኪዳን እና ብሎይ አንድላይ አትጠቀሙም ቃሌ አያልፍም ያለውን አምላክ እናተ ለምን ቃሉን መቀነስ አስፈለጋቹህ ለመካድ ነው እጂ

  • @አሊያ
    @አሊያ 6 днів тому

    አችዝሆን የሰውን አምልኮት ኮንነ የራስሽን ክብረቢሲ ይቱብ

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 8 днів тому +1

    በእየሱስ የማያምን ሁሉ አህዛብ ነው ። እውነትም ህይወት ም እውነትም እኔ ነኝ በእኔ ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ ይላል ቃሉ ለምሳሌ የእን።ኛ ሀገር ኦርቶዶክስ እሱን ሲስበክ ጠላት ይሆናሉ እሱን ማመን ተው ሥዕልን ያመልካሉ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 8 днів тому

      ሲሰቀል ግዜ ኣይደለም እንዴ ለሁላችን ያዳነን፡፡እንዴት ነዉ ነገሩ,?

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 8 днів тому

      ወይስ የዛኔ በ ዓ.ዓ ብቻ ሲኖሩ ለነበሩ ሰዎች ብቻ ሊያድን ነዉ የተሰቀለዉ??እስኪ ግልፅ ኣድርግሊኝ

    • @egigayehutadesse4271
      @egigayehutadesse4271 8 днів тому

      አትሳሳት እኛ የምናመልከው የተሰቀለውን ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 7 днів тому +1

      ሲጀመር ከኛ ከኦርቶዶክስ ምንም ስተት የለም ከናተነው ገልብጣቹህ የተረዳቹህ አውቆ አንደተኛ

    • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
      @AfeworkiGebremariam-vv9bv 7 днів тому

      @@YasminAbraham-i7f እስኪ ልጠይቅሽ፡፡ለምንድነዉ ታድያ ኦርቶዶክስ በ ኣለም ላይ ለ ሁለት የተከፈለዉ???

  • @AfeworkiGebremariam-vv9bv
    @AfeworkiGebremariam-vv9bv 8 днів тому

    ዋናዉ እምነትሽ እና ስራሽ ነዉ የሚያድንሽ እንጂ የሰዉ ልጅን እንደ ሽንኩርት እየከተፍሽ እየገደልሽ የ ኢየሱስን ኣምላክነት ብቻ ስለመሰከርሽ እድናለሁ ብለሽ ካሰብሽ ኣንቺ የዋህ ነሽ፡፡ኣረ እንደዉም እራሴ ተቀብዬ ወደ እሳት ባህር ነዉ ምወረዉርሽ፡፡ኣልሰማሽም፡፡