ስለ ሶማሊላንድ የተደበቀው ሰነድ Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 367

  • @abdurehmantilahun
    @abdurehmantilahun Рік тому +67

    የኢትዮጵያ ብልፅግና ይቀጥላል
    ባንዳ ያውራ

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Рік тому +26

    እናመሰግናለን ትልቅ መረጃ ነው ለኢትዮጵያኖች መብታችንን ማወቅ እና ለመብታችን እንድንቆም ያደርገናል

    • @abwanqarni6864
      @abwanqarni6864 Рік тому

      Occupying someone's sea or land is aright you will see

    • @SabaShiferaw2012
      @SabaShiferaw2012 Рік тому +1

      @@abwanqarni6864
      How come this occupying someone's sea or land? Don't you understand first what's the agreement signed about ? Is that the way to occupy someone's territory ? I think go and have some understanding before urging

  • @mulunehyeethiopia2459
    @mulunehyeethiopia2459 Рік тому +58

    Dr.Abiy Ahmed is the Sun and son of Ethiopia.
    Thank you!

    • @learnconline3235
      @learnconline3235 Рік тому +3

      what about those millions of deaths of Ethiopia.

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Рік тому

      He is a blood sacker👽

    • @itsmepeople1
      @itsmepeople1 Рік тому

      ​@@learnconline3235Somaliland republic🎉

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Рік тому +23

    ምርጥ ትንታኔና ዘገባ ነው! በርቱ! እንዲህ ነው የሚያብርባችሁ የሃገሬ ልጆች።

  • @woldegirma6375
    @woldegirma6375 Рік тому +34

    አሁንም አግዚአብሔርን ይዛህ አትዮጵያ ተቨንፈለች

  • @TrFitsumTekleyohannes
    @TrFitsumTekleyohannes Рік тому +33

    Expect the unexpected! The maturity of our diplomats and beloved leaders, yells what we have been craving for ages! Thanks for the onset of the new Ethiopia! One love!

    • @ej1602
      @ej1602 Рік тому +2

      Couldn't say it better ! Thank you!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Рік тому

      ⚠️ There was no time in the history of Ethiopia by Djibouti, Somalia even S.Sudan ‼️
      🐖 BeZerachihu Aydres 🐖

  • @bestdiree1646
    @bestdiree1646 Рік тому +26

    ለሀገራችን በጋራ መቆም አለብን::

  • @IscaafiForall
    @IscaafiForall 11 місяців тому +1

    We fight our land💪🏼🇸🇴

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 Рік тому +12

    I thank God for Dr. Abye. Egziabeher yimesgen! May God help us and give us favour and grace! May peace prevail

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka9439 Рік тому +17

    አቢቹዬ ኑርልን ።ተንኮለኛው መለስ የባሕር በራችንን አሣልፎ ሠጠ፣አቢቹ ግን የባሕር በር ባለቤት አረገን።ስለዚህ ከአቢቹ ጎን ሳናመነታ በአንድነት እንቁም።

  • @habtamo1079
    @habtamo1079 Рік тому +8

    ፈጣሪን ይጠብቅህ አብቹ አባ መላ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Рік тому +9

    ጀግናው ሀቀኛው ፍትሀዊው መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ አላህ ይጠብቅህ ይርዳህ ጠላቶችህ ጠላቶቼ ናቸው አላህ ያጥፋቸው አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን ።

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Рік тому +14

    መቼም ኢትዮ ሀገሬ ♥🇪🇹♥ከፍ ትያለሸ ኢንሻ አላህ 🇪🇹🌹♥

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Рік тому

      እውነት.ነው.እሻላ.ትልቅ.ነ ን

  • @akmalsurur3308
    @akmalsurur3308 Рік тому +1

    Thank you very much

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 Рік тому +20

    ጎበዝ መሪ አቢቹ። ይሳካል እግዚአብሄር ይረዳሀል🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @teminitdegu1569
    @teminitdegu1569 Рік тому +20

    Ethiopia for every ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹

    • @daviroza4700
      @daviroza4700 Рік тому +1

      Greater Somalia 🇸🇴 💪🏻💪🏻

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Рік тому +20

    I wish this will be translated to English, Arabic and French to orient the rest of the world

  • @tebarekabaskasim4856
    @tebarekabaskasim4856 Рік тому +1

    የባህር በር ህልውናችን ነው።
    አለን ኢትዮጵያዉያን❤

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm Рік тому +32

    The world needs this kind of ever green truth to be told. I am very happy with the EBC today and frankly speaking, i was really frusterated by your unpatriotic views about Ethiopia for years but am grateful today by your beautiful presentations of the truth about Ethiopia so keep it up, please by being Ethiopian coz being Ethiopian means telling about Ethiopia's historical, political, geographical, and economical truth to the whole world like you did today constantly and bravely.

    • @streetcorner1738
      @streetcorner1738 Рік тому

      This another Bademe fiasco, the only difference TPLF superior diplomatic skills united the whole world against ER even after the court verdict. The current gov. , only time will tell what will happen in few yrs. The whole world against ET and most importantly the whole country is on fire

  • @ibrahimhassan7669
    @ibrahimhassan7669 Рік тому +19

    Viva somaliland and ethiopia..
    Two lion of africa

  • @GjHalima
    @GjHalima Рік тому +8

    አብቹ ጀግና መሪ ነው ኢትዮጵያን የሚወድ ከጎኑ ይቁም

  • @MTtekele
    @MTtekele Рік тому +7

    Now it’s clear for all citizens of Ethiopia.. let’s join our hands and hearts together to achieve this historic goal

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq Рік тому +1

    ኢትዮጵያ የወንድ መገኛ የጀግና መፍለቂያ ናት⛴🇪🇹🦅☝️

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Рік тому +8

    EBS got its groove!! This is the best journalism. Great job!!!

  • @nigathailu
    @nigathailu Рік тому

    Here you go Girl thank you

  • @eliasteshome2311
    @eliasteshome2311 Рік тому +2

    Excellent report
    Ethiopia GOD bless you

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f Рік тому +11

    ethiopia ❤❤❤❤❤❤ ethiopia

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 Рік тому +13

    perfect analysis💚💛❤

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Рік тому +6

    All of us who are true Christian should pray hard for our country and leaders. God will help us

  • @ZaharaAhmed-cq1wg
    @ZaharaAhmed-cq1wg Рік тому +2

    ውዱና ጀግናው መሪዬ!!! አላህ ይጠብቅህ ምቀኞች ይንጫጩ!!!

  • @Tengeda1
    @Tengeda1 Рік тому +4

    Bravo ETV!!!

  • @Nigatu-v1v
    @Nigatu-v1v Рік тому +26

    የባህር በር የማገኘት ጥያቄ ለመንግስት ብቻ የምተዊ ሳይሆን የዘጎች የህልዉና ጥያቄ ሆኖ ልንፀባረቅ ይገባል። ☺☺

  • @akmalsurur3308
    @akmalsurur3308 Рік тому +1

    Very informative

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Рік тому +6

    በርታ ጀግናው

  • @JemalMohammed-z8y
    @JemalMohammed-z8y Рік тому +1

    በትክክል ኢትዪጰጲያ በልጆቹዋ ደም ታሪክ ትጽፍለች

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Рік тому +5

    Dr Abiy Ahmed Great leader Long live Ethiopia Somaliland ❤🇪🇹 💪 💪 💪 Moti le Ethiopia telatoche

    • @user-sr86ui3xsuexi
      @user-sr86ui3xsuexi Рік тому +1

      Long live AMHARA independent
      Long live OROMIA STATE (OLF)
      Long live TIGREY STATE.
      NO MORE ONE ETHIOPIA

    • @adanechemekonene7694
      @adanechemekonene7694 Рік тому

      @@user-sr86ui3xsuexi 😂😂😂😂😂 Go take your midsection and go to sleep Useles you're blind, empty mind

    • @daved5683
      @daved5683 Рік тому

      @@user-sr86ui3xsuexi shentam!

  • @getanehworkineh8439
    @getanehworkineh8439 Рік тому +3

    Wow, what an astonishing message. Keep it up EBC!

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Рік тому +6

    ለሚና ናርዶስ በጣም እናመሰግናችዋለን በርቱ

  • @bruokNews
    @bruokNews Рік тому +3

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ይላል ቃሉ ዘለዚህ ወደ እግዚአብሔር እንዘረጋለን ❤❤❤❤

    • @EMC-100
      @EMC-100 Рік тому +2

      bulshit

    • @meronserawit1889
      @meronserawit1889 Рік тому

      Nonsense those who write this book is the one killed the country

  • @kussitokamaylo9314
    @kussitokamaylo9314 Рік тому +2

    Proud of you

  • @SamiMan-yu5ml
    @SamiMan-yu5ml Рік тому

    Keep going doctor abey we all with you

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Рік тому +7

    ❤❤❤❤❤❤ ብራቮ አብቹ በርታ የሃገሬን ባንዳዎችን እንዳትሰማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Рік тому +1

    እንበርታ እናመሰግናለን

  • @getanehworkineh8439
    @getanehworkineh8439 Рік тому +4

    የወደብ እና የባህር በር ጥያቄ ለኢትዮጵያ የፍትህ፣ የመብት፣ እና የሕግ ጥያቄ ነው።

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አሏህ ይገዘን ኢሻአሏህ 🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸

    • @daviroza4700
      @daviroza4700 Рік тому +1

      Palestine 🇵🇸 💗🇸🇴💪🏻💪🏻🤩

  • @tamotegegn6802
    @tamotegegn6802 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ያጋራችሁት!

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Рік тому +9

    ግሩም ትንታኔ በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 Рік тому +1

    ጥሩ ምክንያታዊ ትንታኔ ነው። እህቴ ናርዶስ ኮስተር ያለው ድምጽሽ ኢትዮጵያዊ ወኔ የተላበሰ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ነገር ግን መታወቅ ያለበትና ሊሰመርበት የሚገባው ነገር ኢትዮጵያ የውስጥ ሰላሟን በአስተማማኝ ባላስከበረችበት ሁኔታ የዚህ ዓይነት የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያስከትል ሁኔታ ውስጥ መግባቷ ለበለጠ አደጋ ሊያጋልጣት ይችላል ነው ስጋቱ።

    • @getanehworkineh8439
      @getanehworkineh8439 Рік тому

      ትክክል፣ ሠለማችንን በጋራ ማስከበር የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ እንደሆነ በያለንበት ጉዳዩ በደንብ ለላገባው እናስረዳ። የምናውቀውን መረጃ እንስጥ። አመሠግናለሁ።

  • @NOT2BE246
    @NOT2BE246 Рік тому +21

    ተመስገን EBC አፋችሁ ተከፈተ። ስራችሁን በቅጡ መስራት ጀመራችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 Рік тому

      የገርማል ይሄን ያል ቀናት የት ነበሩ አይ ኢቢሲ ።አቅም ያለው ሰው ያስፈልጋችኋል ።በፎርጅድ የተቀጠሩት ተጣርቶ ስፍራውን መልቀቅ ያለባቸው ናቸው።

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 Рік тому

      @@tigunegnmuluye2163 እስማማለሁ

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Рік тому +2

    ጀግና ናርዶስዬ በታሪክ መጽሐፍ ትጻፉያለሽ ጀና ጋዘጠኛ 💪🏼🫶🏽🫶🏽🫶🏽🇪🇹👏👏👏👏👏🫡🫡🫡አኮራሺኝ

  • @ilubabormetu4208
    @ilubabormetu4208 Рік тому

    እናመሰግናለን ስለ ትንታኔው ኢትዮጵያ ወደ ፊት ትጓዛለች!!

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc Рік тому +1

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት

  • @tumsidodannagadore7413
    @tumsidodannagadore7413 Рік тому +4

    You are right❤❤❤

  • @abuabderhiman
    @abuabderhiman 4 місяці тому

    በጣም ዴስ የሚል አቀራረብ 🌹🌹

  • @alihassan-sy2pw
    @alihassan-sy2pw Рік тому +1

    Bravo nice

  • @seadoumer960
    @seadoumer960 Рік тому +4

    our great leader Dr Abiy Ahmed !!! we will be great again with you !!!

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 Рік тому +1

    ያልተጠበቁት በድሮው በሀገር ወዳድነት የምናቃቸው አስመሳዮች ተገልጠው ራቁታቸውን ቀሩ። ታሪክ ራሱን በሌላ ቡድን ተደገመ። በደርግ ዘመን የእኛው ሰው የነበሩት አማፅያን ህወሃትና ጀብሃ/ኤርትራ ሀገራችንን ወግተዋል።አሁን የቀሩት ፋኖና ደጋፊዎች አብረን ከሶማሊያ ጋሮ ኢትዮጵያን እንዋጋለን እያሉ ነው።
    ለማንኛውም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን!

    • @getanehworkineh8439
      @getanehworkineh8439 Рік тому +2

      የሙቀጫ ልጆች! (የዘነዘና ሥራ እናቱን መልሶ መውቀጥ ነው)

  • @soohorcashaqa1670
    @soohorcashaqa1670 Рік тому +12

    Iam from somaliland we like ethopia

    • @daviroza4700
      @daviroza4700 Рік тому +1

      Your from Somalia 🇸🇴 😂😂

    • @daviroza4700
      @daviroza4700 Рік тому

      Where’s hargeisa Somalia 🇸🇴

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Рік тому +11

    የኢትዮጵያን ወደብ ማግኘትና መሳካት የሚቆረቁረውና የማይመቸው ሰው ኢትዮጵያዊያን ናቸው ብሎ ለማለት ፈፅሞ አይቻልም።
    የውጭው ሰዎች ቢያደርጉት አይደንቀኝም።ግን አፈሯን ፈጭተን ውሀዋን ተራጭተን ደስብሎን አዝነን ስቀን አልቅሰን ያደግንባትን ሀገር እንዴት በነዋይ ለመለወጥ እንዋዋላለን?
    This is much serious than I thought it is.
    Something terribly went wrong.😂

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Рік тому

      Btm dubbataa jedhee 😂😂😂

  • @abdurehmantilahun
    @abdurehmantilahun Рік тому +6

    This is very interesting

  • @etsehiwotgirmachew7333
    @etsehiwotgirmachew7333 Рік тому

    እውነቱ ይሄው ነው።አንጀት አርስ ዘገባ።በርቱ

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ Рік тому +4

    በርታ አብይይይ❤❤❤

  • @hailmariam8501
    @hailmariam8501 Рік тому +2

    Viva ኢትዮጵያ ይህ ጉዳይ ፖለቲካዊ አይደለም የመኖር አሊያም የተበላሸው ወይም የተዘጋው ጉሮሮአችን የአሁንና የመጪው ትውልድ የሚከፈትበት እንጂ።

    • @getanehworkineh8439
      @getanehworkineh8439 Рік тому +2

      የወደብ እና የባህር በር ጥያቄ ለኢትዮጵያ የፍትህ፣ የመብት፣ እና የሕግ ጥያቄ ነው።

  • @kingOG4
    @kingOG4 Рік тому +2

    አረ ወገን ተዉ ግን እንንቃ ይህን ጀግና መሪያችን እናግዝ 😢😢 ተዉ ግድ ዬለም ይቆጨናል

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Рік тому +3

    Prayer is the key

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 2 місяці тому

    Go On Abiy Ahmed Ali Haro.

  • @dandewamakagn2573
    @dandewamakagn2573 Рік тому

    Proud of Prime Minister

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera Рік тому +2

    በርቱ ጥሩ ማብራሪያ ነው

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 Рік тому +5

    My people our country will win because the Almighty God is our creator
    Doctor Abiy is our leader
    Victory is our goal
    Ethiopia will prevail 👏👍🙏

  • @dawitmelesse8761
    @dawitmelesse8761 Рік тому +1

    ኢትዮጵያ የባህር በር የምታገኝበት ጉዳይ መጀመሩ የሚያስደስት ልብ የሚያሞቅ ነዉ
    በተለይ በመለስ ክፋት አገራችን የባህር በር ስታጣ በወቅቱ ላዘንን ሰዎች ይህ መንግስትን
    የመደገፍ የመቃወም ጉዳይ አይደለም የአገሬ
    የኢትዮጵያ ጉዳይ ነዉ

  • @hagereamediea
    @hagereamediea Рік тому +3

    Etv did great job today
    keep it up

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 Рік тому +1

    እችኑ ጥናት በአረብኛ ተርጉማችሁ ብታቀርቡልን

  • @cumargeeddi8013
    @cumargeeddi8013 Рік тому

    Ethiopian people was dream and dream

  • @60Ethiopia360
    @60Ethiopia360 Рік тому +6

    🇪🇹🇬🇭Ethiopia

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Рік тому +9

    Somaliland 55 African Country 💪 welcome ❤❤❤ Ethiopia Somaliland 💪 👑💪

  • @CamuudAwed
    @CamuudAwed Рік тому +5

    If we are the Republic Of Somaliland or Somaliland people we honestly say thank you and we know the Ethiopian people are brothers of ours and we know you stand by us and also we have to stand by you thank you Again 🙏✅
    🇪🇹🙏🇪🇹✅🇪🇹👍💚🤍❤️🙏💚🤍❤️🇪🇹🙏💚🤍❤️
    💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️💚🤍❤️🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹✅🇪🇹💯👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @demissieb
    @demissieb Рік тому

    Ethiopia will become Super power of the region. Ethiopia Rise!

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 11 місяців тому +1

    Ethiopia god helping will have access to port, but more discussion is needed with somalia. In our current situation we don't need another conflict with other countries. The UN and some other nations will impose sanctions. So it is important to work in collaboration with other nations.

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነው አብቹዬ❤❤❤❤❤❤

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 Рік тому +3

    If you are not stand with Ethiopia,you are not Ethiopian,,,,❤🇪🇹

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 Рік тому +6

    ዛሬ አኛን የምያጣላን ደሃ በመሆናችን በመሆኑና ባህር በር በማጣታችን ለችግር ተጋልጠናል ከህዝብ ብዛት አንፃር ችግራችንን የከፋ አድርጎት አርሰ በእርሰ አየተጣላን ነዉ ኑሮያችን ከተለወጠ የሚያጣላን የለም በመሆኑም ትንተናዉ እራሳችንን አነረድናይ ያደረገናል በአንድነት አንድንቆምና ድህነትን አንዋጋ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA Рік тому +2

    1.ሁሌም ክብር ለታላቋ ኢትዮጵያ ይሁን ፤ የአብቹ የወደብ አላማ ከፈጣሪ አምላካችን እርዳታ ጋር ያለአንዳች ጥርጥር ይሳካል ምርጥ ትንታኔ ነው፤ 2. SOMALE LAND IS TRUELY INDEPENDANT COUNTRY WE SHOULD HAVE TO ACCEPT THE TRUTH.

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube Рік тому +2

    Great job!!

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk Рік тому +1

    Thank you Lemi Taddesse🎉

  • @getanehworkineh8439
    @getanehworkineh8439 Рік тому +2

    በየዘመኑ ከጠላት ጋር ኢትዮጵያን የሚወጉ አትዮጵያውያን ዜጎች አሣፋሪ ታሪክ ሠሪ ከመሆን ውጪ ኢትዮጵያን እንደፈለጉት መጉዳት አይችሉም።

  • @BaharumahamadnurGondore-o3m
    @BaharumahamadnurGondore-o3m 3 місяці тому

    Abichu king of Ethiopia 🇪🇹

  • @ProsperityHuman
    @ProsperityHuman Рік тому

    ምርጥ ትንታኔ!

  • @getanehworkineh8439
    @getanehworkineh8439 Рік тому +2

    አዲሱን የ ኢቢሲ (EBC) ሥራ አስፈፃሚ በርታ እንልሀለን። እርግጠኛ ነኝ ፥ መንግሥታችን ጥበበኛ ስለሆነ በሒደት ሌሎችንም ወደቦችና የባህር በር የሕዝብ ጥያቄዎችን መመለሱ አይቀርም።

  • @DMulugeta-g5i
    @DMulugeta-g5i Рік тому +3

    It is historical and legiyimate quest for Ethiopia to have natural access to sea and a port.

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 Рік тому +2

    Ethiopia is Great

  • @EthioRich-lm4og
    @EthioRich-lm4og Рік тому

    Great Analysi!!!.

  • @negassizarfa756
    @negassizarfa756 Рік тому +3

    This is a good explanation based on fact and evidence.
    And it's knowledgeable good job e. T. V. Keep doing it. I proud of you.

  • @GetachewAyana-lh5kc
    @GetachewAyana-lh5kc Рік тому

    Ethiopia's idea and ideology need attention for concerned body because it's the hide true, am with my country. God Bless Ethiopia

  • @mickeydi
    @mickeydi Рік тому +4

    Let's go EBC now you're Talking & I like what i heard💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Рік тому

    አላሁም አተስላሙ አተስላሙ ወቢከስላሙ ያረብ ሀገራችን ስላም አውርድ ያአላህ

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Рік тому +1

    😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt Рік тому +4

    ባንዳ የባንዳ ልጆች እስከመቼ ድረስ የፈረንጅ ተቀላቢ እንደሚሆኑ እናያለን።

  • @MenbekSalih
    @MenbekSalih Рік тому

    Jegna nardos❤❤❤❤

  • @ቡልጋሪያ
    @ቡልጋሪያ Рік тому +2

    እንዲህ አይነት ማብራሪያ ሃገራቸውን ለሚጠሉ ስደተኞች ወሳኝ ቃል ነው ከመሪያችን ዶክተር አብይ ጋር እስከመጨረሻው እንሄዳለን

    • @getanehworkineh8439
      @getanehworkineh8439 Рік тому +2

      ትክክል። ከአገራችንና ከመሪያችን ጎን መቆም አማራጭ የለውም። ምንም ችግር ቢኖር ሌላ አገር ስለሌለን ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому +2

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤