Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤተክርስቲያን ለምድነው በሀይማኖታቸው ለታሰሩት ድምጽ ማትሆነው ማዘግበው ? ይቺን መልሱልኝ
አቡነ ሩፋኤል መንፈሰዊ አግልግሎት??? ሁሌም ጥያቄ ይሆንልኛል መንፈሰዊ አግልግሎት ስሉ ፤ በእጁ ደም የለቸዉም ማለት ነዉ? ወይስ በንሰሓ ተጥበዉ ነዉ?
ስለመንጋው የማይገዳችሁ የምታቀርቡትም ሆነ አቀራረባችሁ አስተማሪ አይደለም።
የወርቅ እና የብርካባው ፣ላንቃው የት ሄዶ ነው ? በዝቶባቸው ነው? አሁን ዋንጫና ሜዳልያ ለአባቶቻችን ምን ይጠቅማቸዋል ? መንፈሳዊ ትርጉሙስ ምን ይሆን ? ያሳፍራል!ማበረታቱ መልካም ነበር ምን አለ ሊጠቅማቸው የሚችል ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚጠቀሙበት ብሰጧቸው ?
ስራ የላችሁም አሁን ስለ አቡነ ሩፋኤል የምትዘግቡ
አየ ሩፋኤል ትንሽ ቆይቶ ደግሞ አንድ ሁለት ቀን ቤቱን ይዘጋና በሀዋርያዊ አገልግሎት እያሉ ተፍነው ተወሰዱ ብሎ ያዘግባል
አየ ሩፋኤል ብልጭ ቢል ቅዱስ ማለት የማይችል ሰውየ
የጎንደሩ አይዘገብም ያሁሉ ህዝብ ተፈናቅሎ
ውሸታሞች አቡነ ሩፋኤል ታመው ጋምቤላ አልነበሩም??? ከወለጋ ተባረው ወተዋል መቸም አይመለሱም።
የሚዘገብ ዜና ጠፍቶ ነው?ይህ የቤተክርስቲያን ሚድያ የአቡነ ሩፋኤል ገፅታ ገንቢ ተቋም ሆኗል እንደው ስንት ቢከፍሉ ነው?
የሩፋኤል የግል ሚዲያ ከሆነ ሰነባብቷል ጨንቆን ነው እንጅ
ቤተክርስቲያን ለምድነው በሀይማኖታቸው ለታሰሩት ድምጽ ማትሆነው ማዘግበው ? ይቺን መልሱልኝ
አቡነ ሩፋኤል መንፈሰዊ አግልግሎት??? ሁሌም ጥያቄ ይሆንልኛል መንፈሰዊ አግልግሎት ስሉ ፤ በእጁ ደም የለቸዉም ማለት ነዉ? ወይስ በንሰሓ ተጥበዉ ነዉ?
ስለመንጋው የማይገዳችሁ የምታቀርቡትም ሆነ አቀራረባችሁ አስተማሪ አይደለም።
የወርቅ እና የብርካባው ፣ላንቃው የት ሄዶ ነው ? በዝቶባቸው ነው? አሁን ዋንጫና ሜዳልያ ለአባቶቻችን ምን ይጠቅማቸዋል ? መንፈሳዊ ትርጉሙስ ምን ይሆን ? ያሳፍራል!
ማበረታቱ መልካም ነበር ምን አለ ሊጠቅማቸው የሚችል ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚጠቀሙበት ብሰጧቸው ?